በትንሽ ቦታ ብዙ ዕቃ የሚይዝ ዘመናዊ ክቺን ካቢኔት | ግዕዝ ፈርኒቸር | Geez Furniture

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

የተለያዩ ቤትዎን ድምቅ የሚያደርጉ ከቦታዎ ጋር የተስማሙ ፈርኒቸሮችን በልዩነት እንሰራለን!
Phone Number: 0943005897
Telegram: t.me/geezFurnitures
KZread: / @geez_design

Пікірлер: 60

  • @fanaghirmay8106
    @fanaghirmay810611 ай бұрын

    ለቦታው በጣም የሚያምር ስራ, አሠራር እና ዲዛይን. ጥሩ ስራ

  • @geez_design

    @geez_design

    11 ай бұрын

    እናመሰግናለን ፋና🙏🙏🙏

  • @user-kk9xi5yb7h
    @user-kk9xi5yb7h7 ай бұрын

    እቃዎቹ በጣም ቆንጆ ናቸው አሁን ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @geez_design

    @geez_design

    7 ай бұрын

    ይቻላል ጥሩ አድርእገን እንሰራለን 0943005897

  • @FatySam
    @FatySam9 ай бұрын

    ማሻአላህ ጥራት ያለው ኪችን ካብኔት በርታ ያምራል በጣም

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን Fatysam 🙏🙏🙏

  • @betslot9715
    @betslot971511 ай бұрын

    እጅህ ይባረክ እቃክ ጥራት አለሁ ግን ዋጋክ በጣም ዉድ ነዉ ዋጋህን አስተካክል

  • @geez_design

    @geez_design

    11 ай бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ በጸሎት 🙏🙏🙏

  • @user-mi4dl2bn7r
    @user-mi4dl2bn7r8 ай бұрын

    በጣም ያምራል

  • @geez_design

    @geez_design

    8 ай бұрын

    እናመሰግናልን 🙏🙏🙏

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c7 ай бұрын

    ጎበዞቺ በርቱ

  • @geez_design

    @geez_design

    7 ай бұрын

    🙏🙏🙏enamesegnalen

  • @Ethiopia-lb2dh
    @Ethiopia-lb2dh3 ай бұрын

    ለጭቃ ቤት ይሆናል ወይስ አይሆንም

  • @atsedemariamtefera4004
    @atsedemariamtefera40043 ай бұрын

    በጣም አሪፍ በርታ እኔ ማስራት እፈልጋለሁ።

  • @geez_design

    @geez_design

    2 ай бұрын

    ይቻላል በዚህ ስልክ ደውይልን 0943005897

  • @nubekan.6628
    @nubekan.66286 ай бұрын

    Wowww betam yemal barta ketlbati

  • @geez_design

    @geez_design

    4 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @Shalthu123-zn7bm
    @Shalthu123-zn7bm21 күн бұрын

    Wasab aysaram ede wadam quxirki alewaxam eko

  • @user-kk9xi5yb7h
    @user-kk9xi5yb7h7 ай бұрын

    እቃዎቹ በጣም ቆንጆ ናቸው እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @geez_design

    @geez_design

    7 ай бұрын

    ይቻላል ጥሩ አድርእገን እንሰራለን 0943005897

  • @user-tj9gv9gw4u
    @user-tj9gv9gw4u6 ай бұрын

    ሀሳብ እንድተሠጠኝ ነው ኮንደምኒየም ቦታ ላይ የእንጨት ስራ መጀመር ይቻላል ወይ?በስንት ካፒታል መጀመር ይቻላል?

  • @emuumom7783
    @emuumom77839 ай бұрын

    Edezi be sinti new yemitiseru❤

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    ዋጋቸው በየጊዜው ከፍና ዝቅ ስለሚል ዋጋ ማወቅ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ አናግሩን 0943005897

  • @selamawit8134
    @selamawit813411 ай бұрын

    Betan konjio new bertu enda hasa gen ye sehan mederderyiaw biker endana tiru new ahune be wechiw alem yeker ederow fashin new weyem ber benorew esum konjio new enda na gen biker betam yikerta gen🙏🙏🙏

  • @geez_design

    @geez_design

    11 ай бұрын

    እናመሰግናለን ሰላማዊት ሀሳብሽን በአክብሮት እንቀበላለን ያየሽው ስራ በደንበኛችን ምርጫ የተሰራ ነው ።

  • @applered4091
    @applered409110 ай бұрын

    በጣም ያምራል ግን በአልሙኔም አይሰራም እንዴ ጣውላው ብዙ ግዜ ወፍራም ነው የማየው😮

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    ጠርዙን ከሆነ እኔ ውበቱን ስለሚያበላሽብኝ ቬነር ነው የምጠቀመው

  • @user-fb8qo5uk6j
    @user-fb8qo5uk6j10 ай бұрын

    ጥሩ ነው ግን ቱቦው ኮርነር ላይ ሸፍኖ ወደላይ መገንባት ነበረበት ሲታይ ለይታ ይደብራል እና ሁሌም ስቶቩ ከላይ ቶፑ ሳይቆረጥ እንደ ሲንኩ ቶፑ ተቀዶ ቢገባ ጥሩ ነው

  • @geez_design

    @geez_design

    10 ай бұрын

    ጥሩ አስተያየት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    9 ай бұрын

    እኔም ሳየው የሚያናደኝ ነገር ቱቦው ሲታይ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube55246 ай бұрын

    በርታ ወድም ያምራል ለጨት ቤት ይሆናል

  • @geez_design

    @geez_design

    4 ай бұрын

    አዎ ይሆናል ዋጋ ለማወቅ ወይም መረጃ ለመጠየቅ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን 0943005797

  • @emuumom7783
    @emuumom77839 ай бұрын

    Ciqabet lay maserat yechalal

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    አዎ ይቻላል

  • @user-jt3cr9xi8k
    @user-jt3cr9xi8k11 ай бұрын

    እንደው ስራህን ወድጀው ነበር አ.አ ነኝ አልክ አድራሻህ የዋጋው ንርት ተጨምሮ ከትራንስፖርቱጋር አይቻልም አጂ ኮቻወይም ደሴ ብትሆን አንተን ነበረ የማሰራዉ

  • @geez_design

    @geez_design

    11 ай бұрын

    ስራችንን ስለወደዳችሁት በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @hdgrgrff
    @hdgrgrff6 ай бұрын

    ሰላም ነው በካሬ ስንት ነው አራብሳ አዲስ ቤት ነው

  • @geez_design

    @geez_design

    6 ай бұрын

    መረጃ ለመጠየቅ 0943005897

  • @fikermitku
    @fikermitku9 ай бұрын

    ስልክ አስቀምጡልን

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    0943005897

  • @ytg882
    @ytg8829 ай бұрын

    እቃው የምሰሩት በምድነው ብዙ አይነት አለብየነው

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    በላምኔት mdf እና uv

  • @londonroadwalkerfollowme1379
    @londonroadwalkerfollowme137911 ай бұрын

    አዲስ አበባ ነህ ወይ ከሆንክ ስልክህን ስጠኝ ላናግርህ

  • @geez_design

    @geez_design

    11 ай бұрын

    አዎ አዲስ አበባ ነን 0943005897

  • @londonroadwalkerfollowme1379

    @londonroadwalkerfollowme1379

    11 ай бұрын

    ዋችሁ እንዴት ነው አራዳ አካባቢ ነኝ በስንት ትሰራልኛለህ

  • @bokishumi
    @bokishumi9 ай бұрын

    waga?

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    ዋጋቸው በየጊዜው ከፍና ዝቅ ስለሚል ዋጋ ማወቅ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ አናግሩን 0943005897

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    ዋጋቸው በየጊዜው ከፍና ዝቅ ስለሚል ዋጋ ማወቅ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ አናግሩን 0943005897

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    ዋጋቸው በየጊዜው ከፍና ዝቅ ስለሚል ዋጋ ማወቅ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ አናግሩን 0943005897

  • @minajamalpooran72
    @minajamalpooran7210 ай бұрын

    ለጭቃ ፡ቤት፡ይሖናል፡እደ፡

  • @geez_design

    @geez_design

    9 ай бұрын

    አዎ ለጭቃ ቤት እንዲሆን ተደርጎ ይሰራል

  • @minajamalpooran72

    @minajamalpooran72

    9 ай бұрын

    yat,naw,botaw

  • @HuatTy
    @HuatTy11 ай бұрын

    እፍጥነህንገረንየትነህቁጥርህንም

  • @geez_design

    @geez_design

    11 ай бұрын

    0943005897

  • @Ethiopia-lb2dh
    @Ethiopia-lb2dh3 ай бұрын

    ራያ ትሄዳለችሁ

  • @geez_design

    @geez_design

    2 ай бұрын

    እስካሁን ከ አዲስ አበባ ውጪ አልጀመርንም

  • @HuatTy
    @HuatTy11 ай бұрын

    የትነህ 1:31

  • @geez_design

    @geez_design

    11 ай бұрын

    አዲስ አበባ ቀጨኔ መድሐኔዓለም አካባቢ

  • @lulua9594

    @lulua9594

    10 ай бұрын

    @@geez_design ማሰራት ፈልጌ ነበር እደውላለሁ

  • @ytg882

    @ytg882

    9 ай бұрын

    ካሬ ስንት ነው ወድም

Келесі