የሻወር ቤት ካቢኔት እቃዎች በኢትዮጵያ | Shower Cabinet In Ethiopia

Ойын-сауық

Check out this video. • የሻወር ቤት ካቢኔት እቃዎች በኢትዮ...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Merkato Tube

Пікірлер: 38

  • @zebibafaris2495
    @zebibafaris24953 жыл бұрын

    ዋጋውን ካልተናገሩ አታሰተዋውቅ

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku67683 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መርካቶ ቱብ

  • @user-bt4yu8zq7c
    @user-bt4yu8zq7c3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @henokyohannes8586
    @henokyohannes85863 жыл бұрын

    Like your videos... please do welding machines

  • @masigosl9411
    @masigosl94113 жыл бұрын

    ብናየው ትርጉም የለውም ዋጋ ካልነገረን

  • @tiztiayewosef4636

    @tiztiayewosef4636

    3 жыл бұрын

    ትክክል ውዴ ለመየት ለማየትማ እዚህም እያየነው ነው

  • @addaoromo6319

    @addaoromo6319

    3 жыл бұрын

    Eko

  • @h.m2784

    @h.m2784

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa82142 жыл бұрын

    የሰውየው ንግግር እንዴት ደስ እንደሚል. ተማኝ እነቱን ብቻ እዩት.

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye12333 жыл бұрын

    መርካቶ ቱዩብን ከልብ እያደነኩት መጥቻለሁ ።ሁሌም አዳዲስ ነገር ነው የምታቀርቡት ቀጥሉበት !!

  • @nasir4663
    @nasir46633 жыл бұрын

    መሸአላህ ወገዉስ

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj85093 жыл бұрын

    አረ ምነው ዋጋዎቹን ቢያንስ በአማካኝ ብትነግሩን😥 ይመስለኛል በጣምምምም ውድ ነው ለዛ ነው ለመጥራት የፈራችሁት😍

  • @kidisthabtamu8441
    @kidisthabtamu84413 жыл бұрын

    Benateh ye pool ekawoch teyekelen plz

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel13443 жыл бұрын

    There is water shortages ppl are using buckets to take a shower

  • @user-fd9ec1lm5p
    @user-fd9ec1lm5p3 жыл бұрын

    ማሻአላህ ቤት ልሲራእና እገዛአለሁ ግን ወየት ነዉ የለዉ ከሚሴ ነዉ አደለ

  • @BB-ti7go
    @BB-ti7go3 жыл бұрын

    We need price bro. Price?

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam29483 жыл бұрын

    በወሬ ጨርሳችሁን ዋጋውን እየተናገራችሁ ብትሄዱ ምነው

  • @melkamlove2830

    @melkamlove2830

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa55873 жыл бұрын

    ዋጋ ቢናገሩ በጣም ጥሩ ነበር

  • @fetlewprkyeshitla3300
    @fetlewprkyeshitla33002 жыл бұрын

    waga kaletenageru sew masetewaweku lemen asefelege

  • @ganeyoutub2933
    @ganeyoutub29333 жыл бұрын

    Wagahun mawoki enifaligale ..

  • @namuladu5110
    @namuladu51103 жыл бұрын

    የአረቢያ መጅሊስ ጠይቅልን

  • @user-yy3fz5nb9t
    @user-yy3fz5nb9t3 жыл бұрын

    ሠላም ወንድሜ ባለፈው ጠይቄህ ነብር የታብሌት ዋጋ ብትነግረኝ

  • @hewanbochera1621
    @hewanbochera16212 жыл бұрын

    G to add

  • @rahmamohammed7659
    @rahmamohammed76593 жыл бұрын

    የኪችንካቢኔት አቅረቡልን

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha90123 жыл бұрын

    የምንፈልገው ዋጋውን ነበር

  • @liyamotton2066
    @liyamotton20663 жыл бұрын

    ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ ውሀ በሳምንት 1 ውይ በ 15 ቀን 1 ለሚመጣ ውሀ

  • @user-uy6is4gn4j
    @user-uy6is4gn4j3 жыл бұрын

    አንድ ሰው ብቻ ነው እንዴ ያለው መርካቶ ምን ነካህ እንዴዴዴዴ አይ ነግሬሀለሁ !!!

  • @lubabalubaba181
    @lubabalubaba1813 жыл бұрын

    🤔

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer45023 жыл бұрын

    Wodemachyenye.enamsgnalyenye

  • @aaabbb10315
    @aaabbb103153 жыл бұрын

    በናይህ ዋጋውን ንገረን ቤት የምንሰራ ልጆች እኔ ፈልጋለሁ ዋጋውን ማወቅ ፈልጋለሁ

  • @kidistgeremew476
    @kidistgeremew4762 жыл бұрын

    ዋጋውን የሚነግርህ ለምን አጠይቅም ማየት ምን ዋጋ አለው🙄🙄🙄

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg2 жыл бұрын

    ያለዋጋ ባታስተላልፍ ነበር የሚሻለው ባትደግም

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid73333 жыл бұрын

    ዋጋ ስላሌ አትዬት

  • @user-lv4eh7zk4f
    @user-lv4eh7zk4f3 жыл бұрын

    ዋጋውን አትናገሩምደ

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.23753 жыл бұрын

    ዋጋውን ለምን አትናገሩም ሰው በማየና አቅምን በማገናዘብ እንወቀው ብዶላር ታመሀኛላችሁ ዋጋ የለውም ምክንያታችሁ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz2 жыл бұрын

    stop wasting people's time. how much is it?

Келесі