የልጅ ምርመራ ውጤት(ዴኤኔ)መጨረሻው🙄ጣሊያናዊ ሚስቱ ፍቅረኛውን እዲፈልግ ኢትዮጵያ ላከችው|ዱካ ሾው/duka show|eyoha media

Ойын-сауық

የልጅ ምርመራ ውጤት(ዴኤኔ)መጨረሻው🙄ጣሊያናዊ ሚስቱ ፍቅረኛውን እዲፈልግ ኢትዮጵያ ላከችው|ዱካ ሾው/duka show|eyoha media
1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Hab media
arada plus አራዳ ፕላስ 2
arada plus 2
Arada plus
Yemenged lay tiyake
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media አዳኙ
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Addis chewata
የጥንዶች ፈተና
Addis kememoch
seifu on ebs
ጨርቆሴ ሾው
hab media youtube
arada plus tube
hab media ሃብ ሚዲያ
sheger digital
Donkey tube
Ebs
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
ክፍል አንድ 👇👇
• የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
ክፍል ሁለት 👇👇👇
• ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
sofi tube subscribe 👇👇
youtube.com/@sofitubee?si=pS7...
የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
ከፍንጅ ያዝናቸው
ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
ለማመን ከበደን
ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
ደረስንባቸው
ከኳታር መጥቶ አዳናት |
እህቷ እና ባሏ
ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
አወቀች
የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
Media | ክህሎት
ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬

Пікірлер: 791

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v3 ай бұрын

    ምን አይነት ታማኝና ቅን ልጅ ናት የእውነት ሰው ናት

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-cy4ex7yn6e
    @user-cy4ex7yn6e3 ай бұрын

    ፊትዋ ቁመህ ባለቤቴ ባለቤቴ ኣትበል ደስ ኣይልም ጅግና እናት ነሽ❤

  • @jeimlanessru4902
    @jeimlanessru49023 ай бұрын

    ልጅቹ አለማድነቅ አይቻልም እስካሁን እሱን ነበር ምጠብቀው❤❤❤

  • @madina3828

    @madina3828

    3 ай бұрын

    እኔ እራሱ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h3 ай бұрын

    ፆም እንዴት ይዞዋችኋል በፀሎትም በዱዓም እንተሳሰብ😍

  • @yayal
    @yayal3 ай бұрын

    የሳራን ፅናት በአሁኑ የሀበሻ ሴቶች ሁኔታና ኑሮ አንፃር ትልቅ ቦታ አለሽ ብዙዎችን ለማስተማስር።በጣም እምትከበሪና እምትደነቂ ነሽ።

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h3 ай бұрын

    ግን አተን ጀግና ልጅ በምን ቃል ላድንቅህ የውነት ቃል የለኝም

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl3 ай бұрын

    ሶፊ በጣም ነው የሰው ደስታ የሚስደስትህ እንኳን ደስ አላችሁ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    አሚን🙏🙏

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y3 ай бұрын

    ይገባሻል መታገስ ዋጋ አለውእስካሁን ብቻሽን አሳድገሽ ሴት ቃል ከገባች አታፈርስም ወድግን 😢ምን ያክል ልቧ እደተሰበረ ማሰብ አይከብድም

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @mallkmallk6328
    @mallkmallk63283 ай бұрын

    ሱፊ ስወድክ የውነት ሰው ነህ በጣም ነው ማከብር ፈጣሪ በሂድክበት ሁሉ ይጠብቅልን❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    አሚን🙏🙏

  • @chalachewgashaw6452
    @chalachewgashaw64523 ай бұрын

    ጀግና ነሽ የእውነት የምትወደጅ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu3 ай бұрын

    በሰአቱ ድንጋጤ ሰለአለ ልጄ ናት ብሎ መጠየቁ ምንም ክፋት የለውም። ምክንያቱም ማርገዝሺን አያቅም አግብተሺም መስሎት ልሆን ይችላል ልጂ አለኝ ብሎ ስለአለሰበ ስለማያቅ መጠየቁ ምንም ማለት አይደለም ማንም የሚያደረገውን ነው የደረገው አትፍረጂበት አብሺሪ ህመምሺ ድካምሺ ልፋትሺ ጉዳትሺ ይገበኛል ግን የአገጣሚ ጉዳይ ነው ማጣቱ ነው ብኖረው አይሄድም ነበር እደ ተረዳውት እና አብሺሪ ልጂቱን ከአባቱ መለየት የለብሺም እለፊው ጀግና ሴት ነሽ እና ሁሉ ተይና አሸናፊ ሁኚ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @friyatgmichael8891
    @friyatgmichael88913 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ልጅቱ ግን በጣም የምትገርም ናት ጠንካራ ልባም ወጣት ልጅ ናት

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    በጣም 🙏🙏

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj3 ай бұрын

    በዉነቱ ጀግናና ታማኝ ሴት ናት ደስየሚል የእዉነት ፍቅር እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ምነትሽን ላች ትልቅ ክብር አለኝ አይለያችሁ በጓጓት ነበር የጠበኩት🥰❤️❤️😥

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @titiabebe4310
    @titiabebe43103 ай бұрын

    ጋዜጠኛዉ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ተባረክ፣፣፣

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz3 ай бұрын

    ባለቤቴ ባለቤቴ እያለ የልጅቷን ስሜት ይጎዳል

  • @fatimaa9853

    @fatimaa9853

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    3 ай бұрын

    😳እኮ አልገባኝም y😂አዑን ባለቤቱ እያለች ነው አፍቅርሽለው 😳ውድሽለው

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @toleshi5089

    @toleshi5089

    3 ай бұрын

    ebakachu silk qutur lakugne

  • @toleshi5089

    @toleshi5089

    3 ай бұрын

    silk qutur yelachu erdugne ene felegalew pils

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50223 ай бұрын

    😭 "አንተ ነህ አባቴ?"😭😭😭 እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ🥰 ወርቅና ድንቅ የሆነች እናት አለችሽ🥰 እድለኛ ነሽ🥰

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp3 ай бұрын

    አሁንሥ ድሮ እኔ ወልጀ ተሠድጀ ቢሆን አልኩ ማርያምን በሠዉ ሀገር በባዶ መገላታት ኤጪ 🥺🥺🥺🥺 ልጀ ልጀ ሥትል ሆዴ ባባ ፈጣሪ ያሣድግልሽ 😘😘😘😘😘

  • @user-px6vy9im3o
    @user-px6vy9im3o3 ай бұрын

    ልጅቷ በጣም ድንቅ ናት የታመነ ሰው ሲያንሳት ነው

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏

  • @hanafetene2338
    @hanafetene23383 ай бұрын

    ታምኝ ሴት ነሽ እግዝአብሄር የተባረከ እና እንደ ኩይን የሚንከባከብ የትዳር አጋር ይስጥሽ

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h3 ай бұрын

    ሶፊ አስተዋይ ሰው ነህ ❤ በርታ ወንድሜ ልጅቱ የፅናት ተምሳሌት ናት እውነተኛ ፍቅር እንደ ሳሪ ነው ❤😭 ሳሪ ጠንካራ ጎበዝ እምነትሽን የምታከብሪ አስተዋይ ሴት ነሽ 😘 በደስታ አብራችሁ ብትኖሩ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ 💚💛❤️🙏

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @shemima5580
    @shemima55803 ай бұрын

    ቅመሞችዬ የረመዷን ጥግረራ እንዴት ነው እኔስ ድክም ብሎኛል👍

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    በርቱልኝ🙏🙏

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    3 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ በደብ ይዞናል❤

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    3 ай бұрын

    አልሀምዱልላህ ምንም አይልም ንያችንን ካስተካከልን አጅር አለን እኮ እንዲሁ በድካም መቅረት የለም በዲናችን አልሀምዱልላህ ዓላ ንዕመተል እስላም

  • @user-fc4yk8qr5i

    @user-fc4yk8qr5i

    3 ай бұрын

    ​@@jamilajamila6594👍🌹🌹

  • @shewaneshkedir8242

    @shewaneshkedir8242

    3 ай бұрын

    Ayiweram Egziabher Yimesgen Arif New Ye Sofin Program Sayi Medam Sitmexagn silken kuchi alkubet 😂😂😂😂 sofi ketesebere kefayi ate nehe😂😂

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy38993 ай бұрын

    ባለቤት ባለቤት ትላህ በጣም ታናድዳለህ

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    3 ай бұрын

    እኔራሡ እየተናደድኩ ነዉ የምር

  • @fatangewindy3899

    @fatangewindy3899

    3 ай бұрын

    @@user-dw3bm2wn2j እዉነት ነዉ በጣም እምትደነቅ ሴት ናት ግን እሱ ለነጭጭባ ይለፈልፈብናል

  • @Aleye-tx3br

    @Aleye-tx3br

    3 ай бұрын

    you are right@@fatangewindy3899

  • @avivagedamo1587

    @avivagedamo1587

    3 ай бұрын

    በለጌነቱ እንዳለ ሆኖ ሚስቴ ሚስቴ ቢልም ይገባታል በሱዋ ላይ አደል ሊመጣ የቻለው ።ደሞ ሲመለስ አሽቀንጥራ እንዳጥለው ይፈራል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    የኔ ምርጥ ታማኝ ሴቴ ጀግና ነሽ እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @yosefasefa4953
    @yosefasefa49533 ай бұрын

    ይገባታል ሽልማቱ በጣም ታማኝ ሴት ልጅ ናት.ሶፊም ጀግና ነክ በርታ

  • @user-kv9xu7is6e
    @user-kv9xu7is6e3 ай бұрын

    እረ ተዉ የመዳም ቅመሞች ስራ እነተጋገስ😢 ወላሂ ሊገለኝ ነው ገና በሁለቀን 😂ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @shemima5580

    @shemima5580

    3 ай бұрын

    እኔም ወላሂ😢😢

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏አለው ለማገዝ

  • @HayaArgaw

    @HayaArgaw

    3 ай бұрын

    አይዞቹሁልኝ አላህ ብርታቱን ይስጠን

  • @khadijakoko4914

    @khadijakoko4914

    3 ай бұрын

    አይዞን

  • @hikmayesuf-ep3js

    @hikmayesuf-ep3js

    3 ай бұрын

    ዚክር አብዥ. አላህ ያግዝሻል (ያግዘናል )

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83273 ай бұрын

    ነገሮቹን እዳሰቡት አይሆንም አይዞሽ እህቴ ዋናው ልጅ አለ መሐላቹሁ አይዞሽ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u3 ай бұрын

    አንቺ የሴቶች ምሳሌ ንግስት ሴት ነሽ አይዞሽ እናቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ህይወቴ ካንቺ ጋር ተመሳሳይ ነው ግን ልጅሽም ክብርሽና ኩራትሽ ናትና አላህ ያግዝሽ ማማዬ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela97613 ай бұрын

    ዎላሂ የዑነተኛ ፍቅር እኮ አያረጅም 🥰🥰🥰🥰

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    3 ай бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @user-kn6gc8xp2h

    @user-kn6gc8xp2h

    3 ай бұрын

    ሶፊ ከሞሞቴበፊት አናግረኝበቴሌግራምህእንዴትላግኝህ

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    3 ай бұрын

    @@user-kn6gc8xp2h ላሃዉለዉላህ ቁወተ ኢላቢላህ አብሽሪ ታመሽ ከሆነ አሏህ አፊያሽን ይመልሥልሽ

  • @user-kn6gc8xp2h

    @user-kn6gc8xp2h

    3 ай бұрын

    @@user-dw3bm2wn2j እኔ እሱንማናገርእፈልጋለሁበአላህተባበሩኝያለሁትሳእውዲነውምንምቤተሰብየለኝም

  • @eexx5392
    @eexx53923 ай бұрын

    ውይ ደስ ሲል ሶፊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎበዝ ሴት ነሽ ከዝህ በላይ ታማኝ ያድርግሽ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h3 ай бұрын

    wow wow wow sara salon ይገባታል ይሔም በቂ አይደለም ምርጥ ሴት ምርጥ እናት ናት በሴት ልጅ ቦታ ሆናችሁ ብታስቡት ብዙ ስብራትን እንዳሳለፈች ስሜቱ በጣም ይሰማኛል ይገባታል ድንቅ ጀግና ታማኝ ሴት ናት ልቧ መጠገን ብሎም መፈወስ አለበት አሁን ልጁን አደነቅኩት በጣም በሽቄበት አበሳጭቶኝ ነበር ስለካሳት ግን ምንም አይደለም፣ ከዚህም በዘለለ ሳራ ጣፋጭ ፍቅር ትፈልጋለች ንብረት ብር ብቻውን ዋጋ የለውም ሙሉ ሆና መኖር አለባት ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን። አሁን ደግሞ ስጋቴ ጣልያን ልጅ ይዛ የተቀመጠችውም ሴት እንደመሆኗ መጠን ልቧእንዳይሰበር ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @mekyamekya

    @mekyamekya

    3 ай бұрын

    በጣም😢😢😢😢😢😢

  • @user-rj5wr8gq2b
    @user-rj5wr8gq2b3 ай бұрын

    የሰውች ደስታ የምያስደስትህ አላህ ቀሪ ሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታ

  • @doda9780
    @doda97803 ай бұрын

    በዚ ዘምን እንዳንች አይነት ታምይን ሴት ማግኘት መጀምሪያ ደስ ብሎይናል ሁለታይና ደሞ ጌታ ያንች ያለዉ አይጠፋም አንች መልካም ሰትንሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h3 ай бұрын

    እናንተ ቁምነገር ቻናላችን የአመቱ ምርጣምርጥ ጥፊዎችን በማስተናገድ በግንባር ቀደም ተመዝግቦአል እናበረታታ ወይስ እንዴት ነው ቤተሰብ😃😃

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    😂😂😂🙏

  • @gdjio4452
    @gdjio44523 ай бұрын

    ጀግና ሴትናት ❤❤❤

  • @meccam2106

    @meccam2106

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube3 ай бұрын

    እሮመዳን ሙባረክ ሀባይብ❤❤❤❤

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh49593 ай бұрын

    ጋበዝ ነሽ በኡን ግዝ ባላቸዉም እያለ ይደርባሉ አንችግን ይመጣል ብለሺ በተሰፋ ጠበቅሽ❤❤❤❤❤❤❤ ለሎቹ ካሳ ተማሩ ባለ ዉጭ ነዉ ለላ የምት ደርቡት

  • @jeimlanessru4902
    @jeimlanessru49023 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @rrr5704
    @rrr57043 ай бұрын

    ወላሂ ውነተኛፍቅረ ደሥይላልሶፊ ምረጥሠውአላህይጠብቅህ❤❤👍👍

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    አሚን🙏🙏🙏

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u3 ай бұрын

    ወላሂ ማነው ትልቅ ፋሚሊ ቤት የሚሰራ ከቀኑ ሰባት ሰአት ክችን የቆምኩ ገና ወደ ክላሴ መጣሁ አላህ ድካማችንን በጥሩ አጅር ይፃፍልን 😢 የእረፍት እንጀራ ይስጠን ።የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን። እናመሰግናለን ሶፊ ቀጣዩን ስላሳየኸን ጀግና ሴት ነች መታገስ ለበጎ ነው።።።

  • @youtoub4589

    @youtoub4589

    3 ай бұрын

    አይዞሽ የኔህት

  • @meccam2106

    @meccam2106

    3 ай бұрын

    አሚን አይዞን

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏 በርቺ

  • @zbebz6116

    @zbebz6116

    3 ай бұрын

    አይዘሺ እማ

  • @madenam830
    @madenam8303 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ስራደትነው አይዞን በርቱ 😢😘😘ወገቤ ወገቤ በ2ቀን😅😅😮😮

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    አይዞን በርታ በርታ በይ🙏🙏

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    3 ай бұрын

    አይዞሽ መቀነት እሰሪ ገና በሁለት ቀን😂

  • @zone8505

    @zone8505

    3 ай бұрын

    እኔ እረሱ ልሞት ነው😢😂😂

  • @user-bw5vk9rb8h

    @user-bw5vk9rb8h

    3 ай бұрын

    ሠላም ቤተሠብ 😍አይዞን እኔም ወገቤን ።።።።😥😥

  • @Rafiysultan

    @Rafiysultan

    3 ай бұрын

    አብሽር እኔ አሁን እያሄትኩነው ወለህ አልሰረም ብዬነበር አምነ ሰለቅስነው ያሰለፋኩት ያብሽር ያልፈል ሀበይብ

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti21663 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት

  • @user-zu5ls9uv7c
    @user-zu5ls9uv7c3 ай бұрын

    ሶፊየ እደነህ ወንድሜ ልጅቱ ብትበሳጪም ትክክል ናት ማለትም መጀመሪያ በብር ቀይሮታል እኮ😢😢😢😢

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    ልክ ነሽ🙏🙏

  • @ZedZed-gy3cy

    @ZedZed-gy3cy

    3 ай бұрын

    ትክክል ይቅርታ ማድረጓ ጎበዝ ናት

  • @user-zu5ls9uv7c

    @user-zu5ls9uv7c

    3 ай бұрын

    @@ZedZed-gy3cy የኔዉድ ዛሬ እየተከታተልሺኚነዉ 💚💚💚💚💚💓💓💓💓💓

  • @ameleworkmeshesha5813

    @ameleworkmeshesha5813

    3 ай бұрын

    ❤7 ​@@KumNeger-uc3et

  • @meccam2106

    @meccam2106

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @chalachewgashaw6452
    @chalachewgashaw64523 ай бұрын

    እውነተኛ ሴት ስለሆንሽ ነው እንጅ አንችም እኮ ማርገዝሽን አታውቂም አንች መልካም ሴት አትቆጭ

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    3 ай бұрын

    አዎ እሱም ማርግዝዋ አያውቅ እሱ አይፈረድበት

  • @taz3739
    @taz37393 ай бұрын

    እሳ እውነት ተጎድታ ለች ይህ ሁሉ ጊዜ ጠብቃ አገባሁ ሲል ደነገጠች አይፈረድባትም ❤❤❤

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba28563 ай бұрын

    ሶፊ ምርጥ ሠውነህ ግን የኔና እደ ልጁቱ ያለው በመጥፎ አትይው የዲንጋጤ ነው አንች እራሱ ማረገዜን ያወኩት ከሄደነው አልሺ ጠካራነሺ በአሁኑ ሰአት መጠበቅሺ

  • @gcy3510
    @gcy35103 ай бұрын

    እህታችን በዘማኑ ታማኝ ሴት ነሽ ፈጣሪይ ይጣብቅሽ ቃጣዩንም ሕዋትሽን ደሥታ ምቹ ያርግልሽ ሶፍ ሁሌም ለእውነት ያቆምክ ሰዎችን በቅንናት ሥታሥታርቅ በጣም ደሥ እለለኛል አለህ አንታን አይነት ሰዎችን ያብዛልህ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c3 ай бұрын

    ወይኔ ልጅቱ አለም ድንቅ አይቻልም እስካሁን እሱን ነበር ምጥብቀው ማርያምን እውነተኛ ሴት ናት በጣም ይቺ የላክቹ ምሴቱ እግዚአብሔር በልጅችሺ ክበሪ ይህ ያህል ምስትህ ጠይቃት ማለት ልክ እንድ አቺ መልካም ስው ያብዛልን ሶፊየ የዛሬ ድንቅ ነው በጣም አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-hl7mx3hh6l
    @user-hl7mx3hh6l3 ай бұрын

    ሶፊ ምርጥ ሰዉ አተ የጀመርከዉ ሁሉም ያማረ ነዉ ትለያለህ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏

  • @teshemetekle7274
    @teshemetekle72743 ай бұрын

    የከፈልኺ መስዋእትነት ውጺኢት ኢዩ ደሰብሎኛል ደስ ይበልሽ ዕድመና ጥናይሰጣቹ

  • @Sofi24434
    @Sofi244343 ай бұрын

    ሶፊ ረመዳን ከሪም ትለያለህ ወላሂ ጀግና ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስት አላህ ይጠብቅህ 🙏😘ልጅቷ ጀግና ናት ታማኝ 🙏❤️

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    Aleyna waleyk 👍👍👍

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr3 ай бұрын

    Anchim xru sew nesh berchi ehte ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tewodrosberihun9129
    @tewodrosberihun91293 ай бұрын

    ግን ልጁ ምን ያድርግ አብራችሁ እያላችሁ ማርገዝሽን በጭራሽ አያውቅም ስለዚህ DNA ማስመርመሩ ምንም ችግር የለውም እህቴ በዚህ አጋጣሚ አድናቆቴን ሳልገልፅ አላልፍም በጣም ምርጥ ታማኝ የፍቅር ሴት ነሽ

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz3 ай бұрын

    ይገባታል ስጦታው ከዚህም በላይ ምን ያደርጋል እኛ ሰዎች ስንባል ባስቀመጡን ቦታ አንገኝ አምላክ ልቦናውን መልሶት አንድ ላይ ብትኖሩ ደስ ባለኝ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami66783 ай бұрын

    ልጅቷን አደነኳት እስካሁን አሱን እየጠበቀች መቆየቷ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @tenuabe2327

    @tenuabe2327

    3 ай бұрын

    እንቺ ጀግና እናት ነሽ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene35303 ай бұрын

    ሁሉም ለበጎ ነዉ ሳሪዬ ታማኝ አፍቃሪ ነሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚያብሄር የደስታ ያርግልሸ ሶፊ በርታ ይሄሁሉ በርታ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያበርታቹ አይ እረመዳን ብርታት ጥንካሬ ይሁናቹ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    አሚን🙏

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j3 ай бұрын

    አይ የሴት ልጅ ፈተና እኔምብቸየን አሳድጌአለው አሁን ለእናቴሰጥቸ ስደት ነኝ ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታነው ሴትልጅ እናትም እህትም ጓደኛምናት የኔጠንካራ ሴት የማያገኙትን ሰው መጠቀቅ ህመሙን የደረሰበት ያውቀዋል

  • @mouhamedahmed7492
    @mouhamedahmed74923 ай бұрын

    ሶፊ ምርጥ ሠዉ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    ወዬ🙏🙏🙏

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2853 ай бұрын

    ሳራ ባለችው ነገር እኔ እስማማለው ምንም ይሁን ልጂን መውለድ ከምትወደው ሰው ነው ያ ማለት አብሮህ የነበረውን ሰው ፍቅር ነው በምንም መከራ ውስጥ ሆነህ እያሳደክ ነገር ግን ልጂህን ስታይ ትደሰታለህ እሄንን እኔም ያለፈኩበትና የለሁበት ነገር ነው አሁን ባለሁበት ቦታ ሁሌም ለጓደኝቼ ልጂ ቢወለድም ከሚያፈቅሩትና ከሚወዱት ሰው ነው❤❤❤❤

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u3 ай бұрын

    ሶፊ አላህ በረካ ያድርግህ ይህንን ጉዳይና አህያውን ያጋአለጥከው በጣም በጉጉት ነበር ምጠብቅህ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl3 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ ውዶችየ እንኳን አደረሳችሁ ለፆሙ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ❤❤❤❤ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    አሚን🙏🙏

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g3 ай бұрын

    አዎ ይባላል ምክንያት እሱ እስከ ዛሬ አላውቅም ማርግዝሽ ይሁን መውለድ

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka36053 ай бұрын

    አይዞሸ የኔ ቆንጆ ጎበዝ እናት ነሽ ወንዶች ሳያፈቅሩ እንጅ ሴፈቀሮ በጣም ነው የሚኮሩት ሁሉም ለበጎ ነው ያልፍል

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese24643 ай бұрын

    ❤❤ ሣራ ክቡር ሴት ነሽ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37333 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሶፊዬ ነባዬ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @etalem3581
    @etalem35813 ай бұрын

    ሶፊይ ተባረክ ከነሙሉ ክሩ በጣም ነው ደስ የሚለው ልጅም እሷን ጠልቶዋት አደለም የድህነት ነገር ነው ከሷ ያራቀው ድህነት አይኑ ይጥፋ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Genet2721
    @Genet27213 ай бұрын

    Ayzoshe anche jagena nashe l'existence gen adara wedajat ❤❤❤❤

  • @fozianebi1562
    @fozianebi15623 ай бұрын

    ሶፊዬ ጀግና እኮ ስልክ በምከንያትነው 💪🥰 በጣም በጉጉት ስጠብቃቸው ነበር🥰

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy88293 ай бұрын

    wowww Betam Desss Ylal ❤❤❤❤❤ Enqan Tareqachu ❤❤❤❤ Sifi gegna fetari ybarkh hulu yante eutet now❤❤❤❤❤

  • @hawwiioromia6628
    @hawwiioromia66283 ай бұрын

    I hated it when he was mentioned “belebete” in front of the woman who sacrificed her life to raise his child and holding her life behind hopping he will be back one day! Of course all of this was his fault she hasn’t done nothing wrong by married to him. Wrong is wrong if thousands are flowers! To the baby mama,I hope you start your life soon, no need of Westing your time anymore. In other words you are indicated to the world 🌎 how strong you are and you will be reached somewhere and empower all women ❤

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe99543 ай бұрын

    ሶፊ ሰላም ነው ልጅቷ ብሶቷ ነው የሚያስለቅሳት፡ ደግሞ ትክክል ነች፡፡

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏

  • @EVANGADI
    @EVANGADI3 ай бұрын

    በጣም በጣም ደስ ይላል🎉 ጀግ ሴት ነሸ በጣም❤❤❤❤❤ሶፊዬ አላህዬ ይጠብቃችሁ❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe93283 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret89293 ай бұрын

    እግዜአብሔር የልፋቷን አይቶ ካሳት ናሁም በጣም ቁምነገረኛነህ ስራም ጀግናሴት ናት ቆጆልጅ ሰጠችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele14953 ай бұрын

    በጣም ደሰ ይላል ።

  • @user-st4pg2kb9u
    @user-st4pg2kb9u3 ай бұрын

    እንዴት ይዟችኋል የረመዷን ስራ ብቻ ይከብዳ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ቀን ይመጣል ኢንሻአላሀ😢

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    Inshalah🙏🙏

  • @user-ys6qh9gy1v
    @user-ys6qh9gy1v3 ай бұрын

    በዚሕዘመን ታማኝሠው መገኘቱ ጎበዝነሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_1233 ай бұрын

    Ayzosh yene konjooo Geta degmo lanchi tamagh yehonewun yesetshal.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f3 ай бұрын

    ሶፊ እግ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሁንም ፈጣሪ የበለጠ ማስተዋል እና ጥበብ ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @naturetizu
    @naturetizu3 ай бұрын

    ደስ ይላል በጣም እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ አንድ ነገር ያየሁት ሴቶችን ሳትጫን ለበጎ ነገር የማሳመን ብቃትህን አደነቅሁት፡፡ ሶፊ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @yuti-cq3rp
    @yuti-cq3rp3 ай бұрын

    Mashalha Tabarkalhal Desi yelal🎉

  • @tube9596
    @tube95963 ай бұрын

    ዋው ደስ ይላል የምር🥰🥰

  • @raheljima4755
    @raheljima4755Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያጠቅረሺ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2853 ай бұрын

    ሳሪቲ ጀግና ቆንጆ አይዞሸሰ ጠካራና ጀግናዋ ሆነሽ ልጂሽ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ኑሪ ማር ያለፈው አልፉል ነገር ግን እ/ር ደሞ በልጂነትሽ እህት,ጓደኛምሁሉ ነገርሽን ፈጣሪ ሰቶሻል❤❤❤❤❤❤

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j3 ай бұрын

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ልጁ በጣም ደስተኛ ነው ስ ልጅታ ዲንኤ ትመርመር አላለም አሁን እን፡ኳ በጣም ይወድሻል ተገናኝታችሁ አውሪ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e3 ай бұрын

    እውነት ነው መቶ ሺ ጊዜ ባለቤቴ ....ማለት ምን አይነት ሰው መሆንህን መገመት አያቅትም፡፡

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    ሶፊ የሰው ማኛ እንኳን ደስ ያለህ ልፋትህ ስለተሳካልህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku99313 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል በጣም❤❤❤ አለቀስኩ

  • @Saranegni21
    @Saranegni213 ай бұрын

    ልጁን ከኢጣሊ ቅኝ ግዛት አዉጥተን ከሳሪ ጋር ማጋባት አለብን 🙈😆💃💃

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    😂😂😂🙏

  • @user-ei6lq8zc5g

    @user-ei6lq8zc5g

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂በቃእኔምአግዛችሃለሁ

  • @Saranegni21

    @Saranegni21

    3 ай бұрын

    @@user-ei6lq8zc5g አዎ ሁላችንም የበኩላችን መወጣት አለብን 💪💪😁

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    3 ай бұрын

    😁😁😁😁😁😁😁

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    3 ай бұрын

    ወደዘመቻ የመዳምቅመሞች ልጁን እንመልስ

  • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
    @SmilingRainforestJungle-fj6lx3 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 tamanye sete

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg3 ай бұрын

    እናንተ ልጃች ከነሣቃችሁ ሰወዳችሁ ዋው በርቱ ጎበዛች

  • @Eteteitube
    @Eteteitube3 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @user-hi8hd1gc9b
    @user-hi8hd1gc9b3 ай бұрын

    የኔ ቆኖጆ ትክክል ነሽ ግን አንችው ተናግረሽዋል።አምላክ የፈቀደው ነው።በማያውቀው ነገር አትፍረጅበት እህቴ

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x3 ай бұрын

    በጣም ደስ የምለው እህቴ እንካን ደስ አለሺ ወንዲሜ አንም እንካን ደስ አለክ ሶፉየ እግዚአብሔር ይባርክ ወንዲሜ❤❤❤❤

  • @user-jv2pf8gx5f
    @user-jv2pf8gx5f3 ай бұрын

    ወንድሜ እኔ ከሷ ይልቅ አንተ ቃለመጠይቅ የምታረገው አጀቴን በላኸኝ የእውነት ትህትናህ ደስ ይላል በርታ

  • @firehiwotdessalegn5306
    @firehiwotdessalegn53063 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው። ጥሩ ክርስቲያን ነሽ። ጠንካራ ኢትዮጵያ ሴት ነሽ።

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    3 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa9373 ай бұрын

    Yashin aynet tark new enem yasalfikut🎉❤❤❤

  • @askask8425
    @askask8425Ай бұрын

    ማሻአላህ ደስ ሲል ያረቢ

  • @emmabader7307
    @emmabader73073 ай бұрын

    Wowwww🎉🎉🎉

  • @fitztek8119
    @fitztek8119Ай бұрын

    Emtgerm sate nat. Endich yalechewen yabzalen 🎉🎉🎉

Келесі