ሁለት ጊዜ እራሴን ላጠፋ ሞክሬሀለው 😭ክብሬን ከወሰደ ቡሀላ....💔|የፍቅር_ታሪክ

Ойын-сауық

ሁለት ጊዜ እራሴን ላጠፋ ሞክሬሀለው 😭ክብሬን ከወሰደ ቡሀላ....💔|የፍቅር_ታሪክ
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን አፈቅራታለዉ 💔💔💔
Hiv እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜግኑኝነት አድርገው የነበሩትን ልጁን አግኝተን ዘiv ምርመራ አደረግን
ፍቅረኛው በአደባባይ ብር ላይ ቋጣሪ ነህ አለችው😳
ፍቅረኛው በአደባባይ ብር ላይ እኔ ባልሰራዉት ጥፋት4 አመት ታሰርኩኝ😭
ያልተጠበቀ ነገር ከ ዮርዲ ሰማን 😳|hab media|arada plus
የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
ክፍል አንድ 👇👇
• የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
ክፍል ሁለት 👇👇👇
• ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
sofi tube subscribe 👇👇
youtube.com/@sofitubee?si=pS7...
የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
ከፍንጅ ያዝናቸው
ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
ለማመን ከበደን
ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
ኤች አይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
ደረስንባቸው
ከኳታር መጥቶ አዳናት |
እህቷ እና ባሏ
ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
አወቀች
የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
Media | ክህሎት
ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
media / adagnu
ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
#አሳዛኝ_የፍቅር_ታሪክ #የፍቅርታሪክ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #Hab_medi #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
‪@aradapluss‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@KumNeger-uc3et‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Пікірлер: 266

  • @asterbede4961
    @asterbede49617 ай бұрын

    ዮርዲ. ባንተ. ምክንያት. ደስተኛ ሆናለች ይህችንም. ሞክር ❤❤❤❤❤

  • @user-ol1me1fo7k

    @user-ol1me1fo7k

    7 ай бұрын

    ይህኛው ልክስክስ ነው መርሳት ነው ያለባት። ሶፊ ካገኘው ጥርሱን ነው በቦክስ ማለት ያለበት

  • @user-xm2kg6ds1w

    @user-xm2kg6ds1w

    7 ай бұрын

    Mokr

  • @SofyeSofyeSofyesofye

    @SofyeSofyeSofyesofye

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂​@@user-ol1me1fo7k

  • @meeenegn3361

    @meeenegn3361

    7 ай бұрын

    ትክክል

  • @asterbede4961

    @asterbede4961

    7 ай бұрын

    @@user-ol1me1fo7k አንዳድ ወንዶች. ክብር አይወዱም. አብዝተሽ ስታፈቅሪ. ይንቁሻል

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u7 ай бұрын

    አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ወንዶች በሴት ልጅ ህይወት የምትቀልዱ አላህ ያዋርዳችሁ😢 አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ።ተስፋ መቁረጥ የለብሽም

  • @htsstudioHtskafna
    @htsstudioHtskafna7 ай бұрын

    በጣም ያማል ....ሳናስብ የስንት ሴቶች ህወት ነው የምናበላሸው 😢😢

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    7 ай бұрын

    ይቅርታ ልፈርድ ፈልጌ አይደለም እሷ በትክክለኛው መንገድ ቤ/ክርስቲያ ብትሄድ ኖሮ እግዚአብሔር ከነደደ እሳትም ያወጣል ። 1ኛ ቤ/ክ የወንድ መገናኛ ሳይሆን መፀለያ ቦታ ነው። 2ኛ መናፍቅ ስራው ማጨናበር እንደሆነ ሳታቅ ቀርታ ነው ? 3ኛ እንዴትስ ቶሎ ብሎ ምንም ምላሽ ሳይኖረው ሀይማኖቱን ቀየረ ትንሽ እንኳን አጠረጥርም ዱርዬ መሆኑን እያወቀች ? 4ኛ ፔንሲዮን ሲገባ ስታይ ፈጣሪዋን ወደ ፈተና አታስገባኝ ብላ ነው መፀለይ ያለባት ቤ/ ክርስቲያን መቅረት ? 5ኛ በመጀመሪያ ልጁ ዱርዬ መሆኑን ካወቀች የማይሆን ቦታ ሲቀጥራት ለምን ሄደች ? ይሄ ታሪክ አንዳንድ አረብ አገር ያሉ ሴቶች ለወንድ አድርገው እንደሚያለቃቅሱት እኔ እንደ እሱ ነው የማየው ?

  • @asterbede4961
    @asterbede49617 ай бұрын

    በጣም ከባድ ነዉ ሴቶች. ፍቅር ላይ ስንሆን. ስለ. ነገ አናስብም. ከሆነ ቦሃላ. እንፀፅታለን. እኔ ከማግባቴ. በፊት እኔ. ላንች. አንች. ለኔ ስለኝ. ነበረ አይሆንም. ብየዉ. ዛሬ. ላይ. የክብር. ጋብቻ አብቀቶኛል. አምላክ ይመስገን. ከትዳር. በፊት. ግንኝነት. ማድረግ. አይፈቀድም

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    7 ай бұрын

    በትክክል ክብርን መስጠት ክብርንም ማዎረድ መዘሞትም ይሆናል እስከ ክብር ነው ከተዎደዱም መጋባት ያለ ዝሙት በህጋዊ መጋባት

  • @emanahmed-vb6fy

    @emanahmed-vb6fy

    6 ай бұрын

    እኔም በክብሪ አልደራደርም አግብቻለሁ ግን በአካል አደልተገናኘንም

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h7 ай бұрын

    ብዙ ወንዶች ያችን ነገር ከአገኙ በኋላ ጀርባ ይሰጣሉ ለዛ ነው እኮ ሴት ልጅ ከጋብቻ በፊት ግብረስጋ ግንኙነት አት ፈፅሙ የሚባለው ልብ በሉ 🥺

  • @user-ol1me1fo7k
    @user-ol1me1fo7k7 ай бұрын

    እርሺው እና እግዚያብሄር አዲስ ህይወት እንዲሰጥሽ ፀልይ። እንደዚህ አይነት ሰው እንኳን ለትዳር ለጎረቤትነትም አይሆንም።

  • @user-qe5qo7po3s
    @user-qe5qo7po3s7 ай бұрын

    እኔም 7 አመት ተፋቅረን ስንት መሠዋትነት ከፍየለት ሳውድ ሲሔድ ከዳኝ በስአቱ ቢያናድድም እግዚአብሔር ይመሥገን እሚወደኝን አፍቅሬ እየኖርኩ ነው እሱም አሁን ይለምነኛል እኔ ግን ቢጠበስም አይሸተኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-kk2mm3ti7y
    @user-kk2mm3ti7y7 ай бұрын

    ሤቶች ተጠቀቁ ተጋብቻ በፊት አትነካኩ

  • @hiwet4932

    @hiwet4932

    7 ай бұрын

    ትክክል❤ እሺ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c7 ай бұрын

    ጀግና ነሸ የእውነት ትልቅ ደረጃ ደረሰሸ እደምናይሸ አምናለሁ እወድሻለሁ 💞💞💞✅✅✅✅

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye6787 ай бұрын

    ❤❤በጣም ጎበዝ ናት ንግግሮ ካሳለፈችው ህይወት ብዙ እንደተማረች ነው የሚያስረዳው እግዛብሄር ይርዳሽ ህህቴ በርቺ

  • @user-vl9vi7vj2d
    @user-vl9vi7vj2d7 ай бұрын

    አይዞሽ ውደ ህይወት ይቀጥላል 😢😢 ግን ወንዶች የሴቶችን ህይወት አታበላሹ ኡፎፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @melataskal9201
    @melataskal92017 ай бұрын

    ኣተ ልጅ ግን መልካም ሰው ነክ ዮርዲ ባተ ነው ጡሩ ትዳር የቀጠለቹኡ❤❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni8107 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ😢😢ይህም ያልፋል ላንቺ ያልሆነ ሰዉ ሆኖ ይሆናል እግዚአብሔር ያራቀልሽ💔😢ህይወት ይቀጥላል ወንድማችን እንኳንም ያገኘሽ 🙏🙏🙏

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone7 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ህይወት ይቀጥላል ሁሉም ያልፋል የማይመለስ ጊዜ እንጂ የማያልፍ ቀን የለም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሶፊዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅክ በእውነት ቃላት የለኝም በጣም መልካም ሰው ነክ የዮርዲን ህይወት ከፋጣሪ በታች አስተካክለህላታል እና የሷንም ሞክር ❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq7 ай бұрын

    የፍቅር ልብ ወለድ ነው ያስተላለፍሺው የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ፈጣሪ ያውቃል እና የሚያስፈልግሽን መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ መድሀኒያለም ሶፊ ጎበዝ በርታ❤!!!

  • @user-ej6lr6dk3h

    @user-ej6lr6dk3h

    7 ай бұрын

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c7 ай бұрын

    ሶፊየ ዮርዱ ባንተ ምክንያት ደስተኛ ሆናለች እንድ ዱሮዋ ህይውት እንድመለስ አረገሃት እግዚአብሔር የመልካምት ስራ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i7 ай бұрын

    አይ የኔ እናት አይዞሽ እማይዬ ያልፋል ወንዶች ግን ይድፋችሁ በሰው ህይወት ላይ የምትጫወቱ ኡፍፍፍፍ😢

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el7 ай бұрын

    እችላለሁ ብዬ ራሴን አሳምኛለዉ ጎበዝ ነሽ

  • @ruyik3207
    @ruyik32077 ай бұрын

    ቆይ እናተ ፍቅርኛ ፍቅረኛ ለምን ለቤተሰብ ሽማግሌ ልኮ እሲካገቤችሁ ምን አስቸኮላችሁ በቤተሠብ የመጣነገርደስይላል ሁሉነገር ሲቀጥል ከወደድሽ ዛዛታ አያበዛም ቀጥታ ሽማግሌ ልኮ ያገባሻለ እደዉ በሜዳ የተገዉ ሁሉ ይበላልዴ ሲቀጥል እራሤንላጠፋነዉ የምትሉትነገር ነዉየሚገርመኝ እሱንለማስደሰትነዉ ወይስ እራስን ከቅጣት ለመታዳግ ለማልፍቀን የማያልፍቅጣት ለማናኛዉ ፍቅረኛ አትያዙ እህቶቸ አግብ ቀጥታ።

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre59697 ай бұрын

    በጣም ትለያለህ ወጣ ያለ ሰዋች የሚያዳምጠው ያጣ ሰንት የታፈኑ ድምፅ አለ ሲተነፍሱት የሚቀል ነው እህቴ በጣም ጠንካራ ነሺ አሰተማሪ ነው ብዙ እህቶች ይማሩበታል❤❤❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j7 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፕሮቴስታንትየሆኑ ጌታ እንችን የኔ አድርጎ አሳዬኝ እይሉ የስንቱን ህይወት አበላሽተዋል እግዚአብሔር ላንችያለውን ይስጥሻል ለእንደዚህ አይነት ድርዬ ቦታ አትስጭው እራስሽንም ያለፈ ነገርን እርሽው ነገ ያንች ውብ ቀን ነች

  • @user-yj4je6vh9u
    @user-yj4je6vh9u7 ай бұрын

    እማይልፍ የለም ያልፋል ጠካራ መሆን ነዉ እጂ እህት አብሽሪ ፈጣሪ የሚፈትነዉ የሚወደዉን ነዉ እኔም ህይወት አስጠልቶኝ ነበር ግን በትግስት አሳለፍኩት ብዙ መጸዋትነት የሚከፈልላቸዉ ሰዎች ሲከዱ ልብ ይሰብራል አይቸዋለሁ አች በፍቅር ነዉ እህት እኔ ግን እድሜየን ጉልበትን በሰዉ ሀገር የከፈልኩላቸዉ ነዉ ልቤን የሠበሩኝ አብሽሪ

  • @Alh973

    @Alh973

    6 ай бұрын

    ላች ሰለማይመጥንሽ ነው የተለየ ላንች ያለው የተሻለ ይመጣል ከህይወታችን የሚወጡ ለኛ ሰለማይጠቅሙን ነው

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj7 ай бұрын

    አይዞሽ ማር እኔም ከወሠደ ብሗላ እደበፍቱ አልሆነልኝም እኔእየቀረብኩት ይርቀኝ ነበር ያገሩልጂሥላሎኩ ነዉብየ አሥብነበር ገጠርሒጀ ቤተሠቦቸ ዳሩኝ ተፍታሑ መርሣትአልቻልኩም ነበርአሑንግን ከራሡበላይ የሚወደኝሠዉአለ ብቻ አያልቅም አሑንእያለቀሠ ሢለምነኝ ብሎክነዉያረኩት ብቻ ላችያለዉንፈጣሪ ይሠጥሻል ለበጎነዉ

  • @user-mw4pb4xn2c
    @user-mw4pb4xn2c4 ай бұрын

    ሶፊያ በታሪኳ አዝኛለሁ ግን ከሷ የበለጠ የኔ ስለሚያም በርቺ ነዉ የምላት ምክንያቱም የሷ ቢያንስ በሕይወት አለ በየቤታችን ብዙዎች ነዉ ያሉት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm7 ай бұрын

    ሶፊየ ጀግናናችንንን ❤ የዘመኑ መልካም ወጣቴ😢

  • @negetube5884
    @negetube58847 ай бұрын

    ልዩ ጋዜጠኛ ነህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RadsterM
    @RadsterM6 ай бұрын

    በጣም ጀግና እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    6 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @meniteklegiorgis6153
    @meniteklegiorgis61537 ай бұрын

    እማ እራስሸን ጠብቂ ቆንጆ

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal95787 ай бұрын

    ሶፊ በእውነት ትረካ ነው የመሠለኝ ? የአርቲስት መስታውት አራጋውን ድምፅ ይመስሳል በአንድ ወቅት ሬድዮ ላይ ተርታለች ?

  • @HdrhBddb
    @HdrhBddb7 ай бұрын

    ጀግና ናት ወላሂ ሂወትይቀጥላል ማማየ አይዞሺ❤❤❤

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa75107 ай бұрын

    አዘሺ እህቴ ብዙ ሴቶች በዚህ ሕይወት አሰልፈል ከቤተሰብ ጋራ የለመቀራራብም ነው በወጣት ግዜ ቤተሰብ ምክር የሰፈልጋል ልጅችን በእድሜ ከፈ ሰሎ ወሎንም መከተታል ነው እህቴ ፀበል ተጠመቅ እሱ ከብዙ ሴቶች ጋራ ሰለነበር መንፈስ ነው ገጠመኝ ወይም መምህር ተሰፋዬ አበራ የሚል yout ገብተሺ ተከተታይ

  • @EnateTUbe-rb7qk
    @EnateTUbe-rb7qk4 ай бұрын

    ይህ ታሪክ የኔ እየመሰለኝ ነዉ ግን ያማን ሁሉም ያልፍን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82307 ай бұрын

    አረ ይሄ ባለጌ ከህይወትሽ አውጪው አታስቢው እርሺው አግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @user-hr4bl9je8l
    @user-hr4bl9je8l2 ай бұрын

    መሪ የኔጀግነ በሪችልን❤❤❤

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay61517 ай бұрын

    ይሄ ሰው ላንቺ አይሆንም ቢመለስም አያስፈልግሽም። ውሳኔሽ ግን በጣም ያኮራል አይዞሽ የኔ ውድ በርቺ ብዙ ሴቶችን ታስተምሪለሽ።

  • @mebrateful
    @mebrateful7 ай бұрын

    You are my heroen. Thank you for sharing your history. It was amazing. I wish you all the best in your future life Beautiful.

  • @user-fh5qw8sn7p
    @user-fh5qw8sn7p7 ай бұрын

    ጎበዞ ነሽ አሸናፊፊ ነሽ እእቴ❤❤❤❤❤

  • @user-yf6cr9ci7y
    @user-yf6cr9ci7y7 ай бұрын

    ጎበዝ ነሽ እህት በርች እኔም እዳች ባፍቀርኩት ተከድቻለሁ እና ስሜቱ አቀዋለሁ ጀግናብነሽ የምር

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i7 ай бұрын

    አይዞሾ እህቴ

  • @sonys9ny-uo9mj
    @sonys9ny-uo9mj7 ай бұрын

    በጣም ጠካራ ሴት ናት ወድቆ መነሳትም አለ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ🙏❤ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጥሻል እሱን እርግፍ አርገሽ ከውስጥሽ አውጭው 🙏🇪🇷

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q7 ай бұрын

    በአህያ ስጋ እራስህ ጠበቅ ተጨነቀች ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @FwetDwd-rl8re
    @FwetDwd-rl8re7 ай бұрын

    አይዝሸ እህቴ ያልፍል ፈጣሪ ካንችይህን❤

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd7 ай бұрын

    አብሽሪ መጠንክራ አለብሽ ሁሉም ብሶተኛነው

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx7 ай бұрын

    በጣም ልብ የምናካ ታርክ ነው የእውነት እግዚአብሔር እሄ ስሆን የውቃል አንች ለታውቅ ይሆናል የእውነት ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Alh973
    @Alh9736 ай бұрын

    እረ እኔ አደለም ሁለት አመት ቀረቶ አልፍልግሽም ብሎ ከሂደ አደለም ልጠብቀው ድምፆንም አይኑንም መየት መሰማት አልፍልግ የኔ ያልኩት ከኔጋር እሰካለ ትልቅ ቦታ አለው ከሂደ እደማላውቀው ሰው ነው የማየው ህይወት ይቀጥላል

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    6 ай бұрын

    🫶🫶🫶🙏🙏

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw16877 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም አይዞሽ እህቴ

  • @user-fh5qw8sn7p
    @user-fh5qw8sn7p7 ай бұрын

    አይዞሽ እእቴ የበለጠ ይሰጥሻልፈጣሪ አይዞሽ

  • @netsolo8225
    @netsolo82257 ай бұрын

    ውዳችንንንንንን መቀበልን የመሰለ የለም ትልቅቅቅቅቅ ሰው ነሽ አንቺ know you have to keep on going ok don't stop living life ok time is a process እሺማ በርቺ ሶፊፊፊፊፊ ውዳችን 👍👍👍👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯👍👍👍

  • @zuriyashhagos6005
    @zuriyashhagos60056 ай бұрын

    Really strong my beautiful god bless you ❤❤🙏🙏🙏

  • @endalamawalebachew4650
    @endalamawalebachew46508 күн бұрын

    ፍቅርን የካደ ሰው ፈጣሪን እንደካደ ይቆጠራል

  • @hiahas3060
    @hiahas30607 ай бұрын

    በጣም እሚያሳዝን ሂወትን አሳልፋለች ነገርግን አሁን እራሷተምራበት ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው የሚሆነው በርቺ አንቺ ጀግናነሽ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila52997 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ አይዞሸ እመብርሀን ትርዳሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jq5sr4mz6d
    @user-jq5sr4mz6d7 ай бұрын

    እሄስ ድክምትእጂ አፍቅረሹ አይሆንም እህት ሀዘንሽ እያዘዉና እግርሽላይ ይጣለዉ አይዞሽ

  • @user-go9dr4zm4p
    @user-go9dr4zm4p27 күн бұрын

    አይዞሽ እኔም አቀዋለሁ በገዛ አልጋየ ላይ ሆኖ የወደፊት ህይወቱን ያሣካል እኔ ደሞ ይሆናል ብየ ጠዋት 12:00ሥራ ገብቼማታ3:30 እወጣለሁ ከዛ ገብቼ ምግብ አብስየ እስከነገው እሰራለሁ

  • @tarikualemu
    @tarikualemu7 ай бұрын

    ጀግና ነሽ የእውነት ትልቅ ደረጃ ደረሰሸ እደምናይሸ አምናለሁ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm7 ай бұрын

    እዉነትነዉ የኔቆጆ አብሽሪ ላቺካለዉ. ይመጣልካልመጣ ሲጀመርምያቺ አይደለምነተይዉ. ፈጣሪላቺያለዉን. ይሰጥሻል

  • @tayyebahshamirah2674
    @tayyebahshamirah26747 ай бұрын

    ሶፊ የኛ ጀግና

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew45967 ай бұрын

    አይዞሽ ያንቺ ይመጣል አምላክ አሁንም ትግስቱን ይስጥሽ በትምህርትሽ በርቺ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w7 ай бұрын

    ታሪኮበጣም ልብ ነዉ የሚነካዉ 💔❤❤

  • @user-cp2li6uk1d
    @user-cp2li6uk1d7 ай бұрын

    የኔ እህት አይዞሺ😢😢😢❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff75067 ай бұрын

    አይዘሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መልካም ሁሉ ይገጠምሸ ❤❤

  • @fatmahasan6523
    @fatmahasan65237 ай бұрын

    አይዞሽ እህት የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም በፍቅር ተሰብሩ የልደን ወዲቁ የቀር የለም አላህ ተፈቀደዉ ሁሉም ያልፍል ለበጎ ነዉ😢😢😢 አልሃምዱሊላህ ሂወት ይቀጥላል ዋናዉ አለመሸነፍ ነዉ 😢😢😢💔💔💔

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq7 ай бұрын

    አረ ወንዶች በአይምዕሮ እናስብ።ሴቶች እባካቹሁ ፍቅር ምንእደሆነ እወቁ ጭን አትክፈቱ

  • @hanakebede282
    @hanakebede2827 ай бұрын

    👍👍👍👍👍💔💔አይዞሽ ብዙ አለ የአንቺን ሕይወት የቀመሠ ጌታ ለአንቺ ያለው አለ

  • @Beka_tube42
    @Beka_tube426 ай бұрын

    ሶፊ እባክህ ቴክስቱን አይተህ ዝም አትበለኝ በህዎቴ ውስጥ ይቅርታ ሚገባው ሰው አለ ጉዳዩ ቀላል አይደለም አግዘኝ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @asterbede4961
    @asterbede49617 ай бұрын

    አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ. አይዞሽ

  • @user-wk9un5lx3x
    @user-wk9un5lx3x7 ай бұрын

    እረ ሶፊየ እደትነው አይቲክ በጣም ወድጀካለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa68857 ай бұрын

    በሴት ልጅ ህይወት የምትቀልዱ ፈጣሪ ዪቅጣቹ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ብቻ አቺ በዳይ አትሁኝ ፈጣሪ ይክስሻል እህቴ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq7 ай бұрын

    ጥፋቱ ያንችነው ቀድመሽ አልወደውም ዱሪዪ ነው ። ብለሽ ነግረሽን ነበር ታዲያ አንቺ ነሽ ወይስ እሱ ጥፋተኛ።ደግሞ 2 ጊዜ ማግጦብሽ ተመልሰሽ እሱጋር ።ማነው ባለጌ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky7 ай бұрын

    ከሦፊ ፍቅር🤔ይዞኛል መላበሉኝ 😮ታዳ ማፊግርግር😢😂😂🙈❤

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    7 ай бұрын

    በቃ እንግርልሻለሁ

  • @user-cw9sx6zq2c

    @user-cw9sx6zq2c

    7 ай бұрын

    በቃ እናሳምናወለን በቻል አቅም ማፈ ግርግር ነው😂😂😢😢😢😮😮

  • @Samira-gm6zc

    @Samira-gm6zc

    7 ай бұрын

    ተይ ምን አስበሽ ነው እኔም እኮ አፈቅረዋለሁ ምድን ነው ሳይቀድሙኝ ልቅደም❤❤❤❤❤😮😮😮😮😜😜😜😜😜😜

  • @Tre-pu2ky

    @Tre-pu2ky

    7 ай бұрын

    @@Samira-gm6zc ኧሯ ሌሽ ቀድመሽ አልተናገርሽም ነበር በይ ከቫሌላይ ወረድ በይ ቅመምየ ክክክክ😂🤪❤

  • @Tre-pu2ky

    @Tre-pu2ky

    7 ай бұрын

    @@user-cw9sx6zq2c አወ አሣምኑልኝ የማዳምን እቃ ሠብሬ ከመጨረሤ በፊት😂

  • @afTs-er1wb
    @afTs-er1wb7 ай бұрын

    በናትህ ሶፊ በናትህ ለወርዲ እደረዳህ ይቺንም እረድተሀት አገናኛት በጣም ጠንካራ ልጅ የሚገርም ግንዛቤ ያላት ልጅ እፉፉፉፉ በጣም አስለቀሽኝ

  • @tgay5642
    @tgay56427 ай бұрын

    አድ ጓደኛየ ነበርች በፍቅር ሀይማኖቷን ቀየረች እሱም በጣም አበድኩልሽ አላት ግን ሁሉም ዉሸት ነዉ ለሷም አልሃምዱሊላህ በስት ዱአ እምነቷን ተመልሳ ይዛ እሱግን አግብቶ ወለደ አሉ ትላለች እና ወዶች አብዛኛዎች አይሁዶች ናችዉ አብዛኛዎች ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c7 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴዋ ላች ያለው አለው አለ ሂወት ይቀጥላል😭😭😭😭😭😭 በቃ እዲህነው ሄወት ጠካ ሆኝ አትሸነፍ እሱ በልጠሽ ለማሰየት መጠከር አለብሽ ከተሸነፍሽ ጥሩ አደለም አሸንፍሽ እዲፀፀት አድርጊው

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa7 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ማሬ ። የበለጣው ይመጣል

  • @user-om2xb7kh8t
    @user-om2xb7kh8t6 ай бұрын

    Yen jagena bartaa ayiii egnaa setoch eko hulem edetegodan newayzosh hulum yalfal estimate moker yoredim edii neberr

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema17547 ай бұрын

    በጣም ያማል እህቴ አብሽሪ😢😢😢

  • @nanny3146
    @nanny31467 ай бұрын

    Berta my brother yarada lij god bless u and your family's too amen 🙏

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo7 ай бұрын

    እኔም ከፍቅርኛየ ተለያየን የሳውዲ እስርቤት የስራውን ይስጠው ወደ ማይቀርው አለም ሂደብኝ

  • @halimaroba9634
    @halimaroba96347 ай бұрын

    Woow Woow amazing lady keep up your good work ❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f7 ай бұрын

    እውነት ነው በጣም ያማል እግዚአብሔር ብቻ የማተው ስው አንድ ቀን መሄድ አይቀርም አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😢😢😢😢

  • @aseelhashem3344
    @aseelhashem33447 ай бұрын

    ጠንከር ❤❤❤ጀግና 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abeyfissiha4626
    @abeyfissiha46267 ай бұрын

    ዋዋዋዋዋውውውው እኔ 2ኛ ዋ ዮርዲ ብያት አለሁ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe93287 ай бұрын

    የኔ ቆጆ አይዞሺ ጎበዝ ጠካራነሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @heuyye5507
    @heuyye55077 ай бұрын

    ወይኔ ሚስኪን ከባድ ነው ያርቢ ከንድህ አይነት ፍቅር አንተው ስውረኝ 😢

  • @tgze2435
    @tgze24357 ай бұрын

    አይዞሽ ሲጀመር አስመሳይ እና ሴሰኛ ነበር እንኮንም ቀረብሽ

  • @user-ln9ck7ln3c
    @user-ln9ck7ln3c7 ай бұрын

    Senaa kiyaan xiqoo wolii fakkataa kiyaa kanaa callaa woggaa 6 oddoo bekkuu akkaa inni namaa biraa naratii jalatee fudhee jiruu ima jaladhaa amalee wontii jalalii namaa hin gonnee hin jiruu namaa biratif botaa hin qabuu 😢😢😢😢

  • @maryelove7751
    @maryelove77517 ай бұрын

    ትግስቷና ጥንካሬዋ ገራሚ ነዉ እኔም የ2 አመት የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ ሲጣላኝ እራሴን ከፎቅ ለመከስከስ አስቤ ወስኜ ነበር ደስ የሚለዉ ነገር ድንግልናዬን ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ ስንጋባ እያልኩ አልሰጠሁትም ነበር ክክክክክ አሁን ላይ እኔም ከሞት ተርፌ ስኬታማ ሴት ሆኜ ሌላ ምርጥ ወንድ ጠብሻለሁ እሱን ለመርሳትና ሌላ ወንድ ለመቅረብ ግን 3አመት ሙሉ ነዉ የፈጀብኝ ጥሎኝ የሔደዉ Xሴ ግን ከኔ ከተለያዬ አብዶና ቀዉሶ እቤቱ ተቀምጧል። እኔ ደግሞ ፈጣሪ ይመስገን የተሰበረዉን ልቤን ጠግኖ ምርጥ አፍቃሪ አግኝቻለሁ መገፋት ጥሩ ነዉ እህቶቼ በዚህ አጋጣሚ ሳሚዬ የኔ ዉድ ከልቤ አፈቅርሀለዉ።

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    7 ай бұрын

    ሴቱ የዎህ እየሆነ ነው የሚወዱት ሲክድ የራሱን ሂወት ለመኖር ሲርቅ እናንተም የራሳችሁን ሂወት ለመኖር በራስ መተማመን የተሻለ ሂወት እንደሚገጥማችሁ ማወቅ ነው መከዳት ለጊዜው ቢጎዳም ከህሊና ፀፀትና ከበዳይነት ስለፀዳ ደስ ሊለን ይገባል በዳይ ለጊዜው ቢደሰትም የህሊና ፀፀት አያጣውም

  • @vjhu8266
    @vjhu82667 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ሄወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ግን ሁሉም ያልፋል አድ ቀን 😢😢😢😢😢

  • @Kedija-zm7qv
    @Kedija-zm7qv7 ай бұрын

    አይዞሽአህቴ,ያንችያልሆነጥርግይበል,

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes82937 ай бұрын

    እንደ እኔ የሴትቶች ህመም የሚያመው የሚያዝን ግን ደሞ የፍቅር ታሪክ መስማት የሚያስደስተው ላክ ግጩኝ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ፍቅር ያለቦታ ቁስል ነው ፍቅር በቦታው ግን ደስታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg9167 ай бұрын

    አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ያልፋል አሏህ ላቺ ያለው አለ

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh89597 ай бұрын

    አይዞሺ እህቴ ከትዳር በፊት መዴርግ የለበትም ሴቶች ተጠንቀቁ የሚወዳችሁ ሰዉ ከሆነ ይታገሳል

  • @ruyik3207

    @ruyik3207

    7 ай бұрын

    ሳህወላ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k7 ай бұрын

    አምነሽው ለከዳሽ ቦታ መስጠት የለብንም እራሳችን መጉዳት የለብንም እነሱ የተሻለ ሂወት ብለው ሲሄዱ አነሰችም የተሻለ ሂወት እንዲኖርሽ ማሰብና በራስሽ የተማመንሽ ጠንካራ ሴት መሆን ነው ያኔ ይፀፅተዎል በበዳይነቱ ላንች የተሻለ አለልሽ ታገሽ ጥሎ የሄደን ቢመለስም አትቀበይው

  • @laaalolap8547
    @laaalolap85477 ай бұрын

    አብሽሪ

  • @sadasada7437
    @sadasada74376 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናችን 👍

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    6 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @KumNeger-uc3et

    @KumNeger-uc3et

    6 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h7 ай бұрын

    የኔመልካም😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቅህ

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama73687 ай бұрын

    ጀግና ብያታለው ሁሉም ያልፋል

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay61517 ай бұрын

    ጀግናችን

  • @purplestars029
    @purplestars0297 ай бұрын

    I don't understand why girls let them safe this way. Allah God created us so unique and strong enough, beautiful

Келесі