Kum Neger ቁም ነገር

Kum Neger ቁም ነገር

ይህ ቻናል እጅግ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ኘሮግራሞችን ለማቅረብ
ብቁ በሆኑ ሙያተኛች ተዋቅሮ ለናንተ የቀረበ ነው
ቻናሉን
ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቦቻቸን ትሆኑ ዘንድ
ባክብሮት 🙏 እንጠይቃለን።

Пікірлер

  • @user-hy9bs1xn4k
    @user-hy9bs1xn4k17 минут бұрын

    ሦፊ ይሕልጂ የፍቅር መጋዝ ነው ንቃበት

  • @user-ln9ck7ln3c
    @user-ln9ck7ln3c43 минут бұрын

    💔💔💔😭😭😭

  • @kokebgaredew3014
    @kokebgaredew301449 минут бұрын

    አቤሎ እባክህ ያለፈዉ አልፏል አሁን ሁሉን ትተህ ወደ ፀበል ሂዱ ሁሉም ይስተካከላል ፃድቃኔ ማርያም ተአምረኛ ነች

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9lСағат бұрын

    ሶፊ ትለያለክ ማርያምን❤

  • @aaisha6429
    @aaisha6429Сағат бұрын

    ተይው የሚወድሽን ጋር ጀምሪ ተሱ በቀር ወድ የለም😢 ታናዳላችሁ ሴቱች እረ ተውውው

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr2 сағат бұрын

    የምጠይቅሸ ነጋርብኖሪ የተገነለ ጨማሺ ይኖልን ቤሰቀሜጪ ደሰልኘል በጠም ነው ይምነው የምከብረሸ ፈጠሪ ይጠቤቀሸ❤❤❤

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal56462 сағат бұрын

    አንቺስ ልክ የኔቢጤ ነሽ የደረሰብኝን እንኳን አሰተምሮኝ አያልፍም እደግመዋለሁ

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh2 сағат бұрын

    ልጁ እኮ እኔ እወዳታለሁ እሳም እንደምትወደኝ ያስታወቅባት ነበር ነው የሚለው እንጅ የፍቅር ግንኙነት. ነበረን አላለም እወዳታለሁ. ነው ያለ እንጅ ግንኙነት ግን አለን አላለም.

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr2 сағат бұрын

    ለምየለፌ ቀን አትለፋ ቀኖች ያሀደሉዉ ይመጠሉ ሰለዝህ ትግሢት ፌረዋ ጠፈጪ ነትነ መጠከረ ግን,,,,,💔

  • @YousefNaddi
    @YousefNaddi2 сағат бұрын

    Fffffff😢😢😢😢😢

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa5973 сағат бұрын

    Yeet new maqat gn adis fit adelem lene tarikuwaa gn yasazinaal kemir hulaachinim bee wusxachin bizuu tarik alee lesew maninegrew😢

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa5973 сағат бұрын

    Sofi melkam siraa new fexarii yibarki tariku yasazinaal kemir 😢

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos7724 сағат бұрын

    አረ ሶፊን 100.k እናስገባው

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay3124 сағат бұрын

    አንዳንድ ሰው የሚወስነው ነገር ምን ያህል ሰውን እንደሚገዳ አያስቡም ስሜቱን በሷ ቦቷ ሆኞ አልፈዋለሁ ግን እስኪያልፍ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል

  • @KidistHaile-et7ob
    @KidistHaile-et7ob5 сағат бұрын

    በህይወቴ የምጠላው ተልካሻ ምክንያት

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube45565 сағат бұрын

    ጠንካራና ቆንጂዬ ሴት ነሸ በረቺ የተሻለ ሂዎት ይመጣል😊😊😊

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube45565 сағат бұрын

    ተመሰጨ ያየሁት አሳዛኝና ገራሚ ታራክ ወይ ፋቅረ😢😢😢😢

  • @user-lm4jb7kr2u
    @user-lm4jb7kr2u6 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema13946 сағат бұрын

    Sorry sister my heart broke 💔 100 %you will be happy ,you’re blessed , I pray for you 🥰🌟☦️💎

  • @user-of5tx3up9s
    @user-of5tx3up9s7 сағат бұрын

    😭😭😭😭😭💔

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t8 сағат бұрын

    አይዞህ ወንድማችን ሶፊ ቀጣይ

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c8 сағат бұрын

    ውስጣችን ተጎድቶ ጥርሳችን መሳቁ የመሳስለናል አይኔ ያለቅሳል ጥርሴ ይስቃል ሁሉም ያልፋል አሁንም ጠካራ ነሽ መርሳት መ ልመድ አለብሽ መጥፎወችን ነገር

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye95948 сағат бұрын

    ሶፊ አንተን የወለደች እናት በአዱኒያም በአኬራም የተባረኩ ይሁኔልህ

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t8 сағат бұрын

    ለካ ሁሉም ከጅርባው ያለው ቁስል እኔ ስስቂ ሰውን ስታገናኝ ነው የማቅሽ ለካ 😢😢 አንች ተናግረሽ ተፈስ አልሽ አልን የጋን ውስጥ መብራት የሆነብን ጌታሆ ለኛም ፍረድልን እስከ መቼ ለቅሶ 😢

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t9 сағат бұрын

    😢😢 አለም ግን ለምን ለየዋሆች የማትረዳው 😢😢 አይዞሽ እህታችን

  • @mabri6377
    @mabri63779 сағат бұрын

    Ke iswa ikul alekesku ymr gin yenenim tarik nekach enem buzu mexfo negeroch alefku gin ahun ye sew hager araba new yalehut 😢😢😢😢gin be sew megodat bexam kabd nw betely ye fkr 😢😢😢😢😢gin hulum yalfal

  • @SmretGebremedhn
    @SmretGebremedhn10 сағат бұрын

    Wuyy yene yehaw ayzosh wude

  • @nuradisnassir1596
    @nuradisnassir159611 сағат бұрын

    ሶፊ እሱ እውነቱን ነው ዛሬ አንተ አጠያየቅህ ልክ አይደለም ። ተረጋግተህ የምታወራውን እራስህ ሰማው ተንተባተብክ

  • @enanuenanu137
    @enanuenanu13711 сағат бұрын

    I don't think so you don't like her that's why her lie

  • @𝒏𝒆𝒋𝒖𝒃𝒊𝒏𝒕𝒂𝒔𝒔𝒆𝒇𝒂
    @𝒏𝒆𝒋𝒖𝒃𝒊𝒏𝒕𝒂𝒔𝒔𝒆𝒇𝒂12 сағат бұрын

    ያረቢ አፈጣጠሬን እዳሳመርከዉ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @SisayAntenhe
    @SisayAntenhe12 сағат бұрын

    ምናለባት የራቃት ለሧ ብሎ ሌሆን ይችላል ምክናየቱም በሸታው ላገናኛቸው አይችል ይሆናል አሆንም በደብ አድርግና አገናኛቸው በደብ ያውሩ ምክናየቱም የሠው ልጅ በውሰጡም ብዙ ችግር አለው አይዞክ ወድሜ አምላክ ከናተጋ ይሆን 😢😢😢

  • @ትግስት955
    @ትግስት95512 сағат бұрын

    ልጁም ያሳዝናል ህመሙን የደበቀበት ምክንያት ለዛ ነው

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et3 сағат бұрын

    🙏

  • @Ammar815
    @Ammar81512 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg12 сағат бұрын

    ሶፊ አገኛቸው በናትህ

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et3 сағат бұрын

    🙏🙏

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg12 сағат бұрын

    ፍቅር ክባድ ነዉ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok12 сағат бұрын

    ሶፊ ጥሩ ልብ አለሁ በጣም የዋህ ነሕ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Ammar815
    @Ammar81512 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @meserettadege9387
    @meserettadege938712 сағат бұрын

    Mikiniyatu asamagn ayemeslem gin matarat yasfelegal ke guadegnochu esuan kemagenagnet befit

  • @meserettadege9387
    @meserettadege938712 сағат бұрын

    Mikiniyatu asamagn ayemeslem gin matarat yasfelegal ke guadegnochu esuan kemagenagnet befit

  • @meserettadege9387
    @meserettadege938712 сағат бұрын

    Mikiniyatu asamagn ayemeslem gin matarat yasfelegal ke guadegnochu esuan kemagenagnet befit

  • @meserettadege9387
    @meserettadege938712 сағат бұрын

    Mikiniyatu asamagn ayemeslem gin matarat yasfelegal ke guadegnochu esuan kemagenagnet befit

  • @asterhailu8279
    @asterhailu827912 сағат бұрын

    Good job ❤❤please do something he loves her

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj12 сағат бұрын

    ልጁ እውን ታሞ ነበር አሁንስ. ግን።ይሆ የሰይጣን።ስራ ነው

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok12 сағат бұрын

    በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሺ እኔም አበረታሺኝ ከምር

  • @user-pc9yr5xb2d
    @user-pc9yr5xb2d13 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela832713 сағат бұрын

    እንኳን ቀረባት ስራት የለውም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela832713 сағат бұрын

    ስጀመሪ ክብር የለውም

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb588013 сағат бұрын

    ምን አይነት ደረቅ ልጅ ነው ሲያናድድ