🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን

Ойын-сауық

🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
ታግቼ አይደለም።
ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
በኋላ ተመልሳ መጣች!!
እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
ለቀነዋል
የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
#የንስር_አይን #የንስር_ዐይን#yensr_ayn #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #seifu_on_ebs
#ዱካ_ሾው_duka_show
your queries á
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሮሔ ሚድያ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Пікірлер: 1 500

  • @ynserayne
    @ynserayneАй бұрын

    የቁም ነገር ቤተሰቦችን እና ሶፊን ህመሜን ችዬ ከልብ ስብራቴ ለመዳን በምታገልበት ሰዓት እንዴት ነህ ብላችሁ ሰው እንዳለኝ ደጋፊ እንዳለኝ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ። ሙሉ በሙሉ ድኜ ፈጣሪን እና እናንተን ለማመስገን ያብቃኝ።

  • @user-lr2ik4fy3d

    @user-lr2ik4fy3d

    Ай бұрын

    የኔ ውድ ወንድም አይዞህ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ አብሽር ❤❤❤

  • @user-cu5fp5rx5g

    @user-cu5fp5rx5g

    Ай бұрын

    አይዞህ ለበጎነው ብለህን የለ አሁንም ፈጣሪ ወደቀድሞ ማንነትህ ይመልሠሀል አብሺር

  • @nuryahussn8461

    @nuryahussn8461

    Ай бұрын

    አላህ አፍያ ያድርግህ

  • @Mr-fb226

    @Mr-fb226

    Ай бұрын

    አይዞንትድናለህበአላህፍቃድ ጤናህወደቀድሞውተመልሶ በስራህለይተመልሰህ እምናይበትቀንቅርብነው እሩቅአይደለምእብሽር እናትህምከጎንህነች ከሁሉምበላይእምታስፈልግህ እሶነች እርጂምእድሜይስጥልህ እናትመድሃኒትነች እራስክንጠብቅአሁንም ቤትክንእመጣለሁላለህሁሉ ግልጽአታድርግ

  • @RiyaRiya-pg9vo

    @RiyaRiya-pg9vo

    Ай бұрын

    አብሽርአይዞህ ወንድ ሜይ እላህአፍያያርግህ የሁላችንም ዱአነው

  • @user-ww7rg3ib8b
    @user-ww7rg3ib8bАй бұрын

    ወሏሂ ይሄን ልጅ እደት ነበር እምሳሳለት ነበር አሏህ አፊያውን ይመልስለት

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    Ай бұрын

    አሜን😢

  • @accacc5974

    @accacc5974

    Ай бұрын

    ቡጣም ነው ምወደው

  • @rukhiyamuhammad711

    @rukhiyamuhammad711

    Ай бұрын

    እኔራሱ😢😢😢

  • @LubabaSaeed-ph6nd

    @LubabaSaeed-ph6nd

    Ай бұрын

    አሚን ያረብ❤❤❤

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    Ай бұрын

    እኔም😢አሜን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8jАй бұрын

    ወንድሜ ህብረት ይኑራችሁ በመረዳዳት ስሩ ይህን ጀግና እርዱት

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    Ай бұрын

    Yes pls

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1vАй бұрын

    የንስር አይን ሄዳችሁ የሚትጎበኙትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሷ ይማርህ❤❤❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4fАй бұрын

    ሶፊን የምትወዱ የት ናቹህ 👍

  • @sarashabiya5938

    @sarashabiya5938

    Ай бұрын

    እግዜሀቡሄር። ይማርክ። የኔ። ጀግና። ሀይዜክ። የሀገር። ሀለይታ። ሀይዛ። ሀይዛክ። ጨርሶ። ይማርክ

  • @sarashabiya5938

    @sarashabiya5938

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mekdesmekdes-ep9qj

    @Mekdesmekdes-ep9qj

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mh2nr7ow3e

    @user-mh2nr7ow3e

    Ай бұрын

    ቀላልውድድ❤

  • @user-lc5fl6sb8r

    @user-lc5fl6sb8r

    Ай бұрын

    ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NuraNura-rg5xo
    @NuraNura-rg5xoАй бұрын

    የኛ ጀግና የንስር አይን አይዞህ ትድናለክ አንተ ገና ብዙ ታስፈልገናለህ የብዙዎችን እንባ ታብሳለህ አይዞክ

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rukhiyamuhammad711

    @rukhiyamuhammad711

    Ай бұрын

    😢😢😢በጣም ወላ

  • @meseret5

    @meseret5

    Ай бұрын

    በጣም😭😭" እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    Ай бұрын

    ካሁን በዋላማ ለእናቱ ይኑር

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9hАй бұрын

    ጉዳዩን ተከታተል ያለች ልጅ ጀርባዋ ይጠና እና አንተን የሚቀርቡ ሰዎች በዙሪያ ያሉትን ሁሉ በአንክሮ ተመልከታቸው ጀግናው ❤️😭

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @user-vs3dy7cn3g

    @user-vs3dy7cn3g

    Ай бұрын

    אוריה ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vs3dy7cn3g

    @user-vs3dy7cn3g

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GaladOsss
    @GaladOsssАй бұрын

    እባካችሁ በፈጣሪ አግዙት በጣም የምንወደው ጀግና ነው

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8uАй бұрын

    ወላሂ ነው ምላችሁ ዛሬ በህልሜ ቆሞ ድኖ ወደ ስራው ተመልሶ አይቼዋአለሁ ኢንሻአላህ እንደሚድን ተስፋ አድርጋአለሁ ሁላችሁም በዱአ ሙስሊሞች (ያአለጢፍን)አዘውትሩለት ክርስትያኖችም በፀሎት አትርሱት አደራ😢😢😢

  • @tsehaymelese9126

    @tsehaymelese9126

    Ай бұрын

    Uuffffff አሜን ይህን😢😢😢

  • @Pnice-uq3gs

    @Pnice-uq3gs

    Ай бұрын

    ኢሻአላህ

  • @jwbwhshak3150

    @jwbwhshak3150

    Ай бұрын

    እሜን

  • @rabiyara2445

    @rabiyara2445

    Ай бұрын

    ኢሻ አላህ ወላሂ እኔ በጣም ነው የማስብለት ከአላህ በታች የስንቱን ሂይወት አዳኑት

  • @sarahsarahsarah3389

    @sarahsarahsarah3389

    Ай бұрын

    የምር እውነት ያርገው

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509Ай бұрын

    አሁንም ፀበል ነው መድሃኒትህ ቀጥለው እግዝአብሄር አዳኝ ነው

  • @kakajqj1215

    @kakajqj1215

    Ай бұрын

    ትክክል😢

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3nАй бұрын

    ሶፍ ተባረክ ወንድመ የነስር አይን የጀግኖች ጀግናነዉ የኔ ከርታታ 😢😢 እንደዝ ሆኖ ማየት በጣም ልብ ይሰብራል የምር😢😢ሁላቹም ፀሎት አድረጉ ጌታ እየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን😢😢😢

  • @Maram-zk3ml

    @Maram-zk3ml

    Ай бұрын

    ጸበልነዉመዳኒቱአናእባክህአራብሳቤዛይትማርያምበትሄድትድናለህ❤❤❤❤❤ድንግልማርያምትማረህየኔወንድም

  • @user-fo5wg2xl4x
    @user-fo5wg2xl4xАй бұрын

    የእኛ ጀግና የነስር አይን እመቤቴ እማገግለግለው ቅዱስ ገብርኤል ይቁምልህ በቁጣው ሰይፍ ይሰይፍልህ ጠላትህን አንተ ገና ብዙ ትሰእራለህ ፀበል ተፀበል ሶፊዬዬዬ ክበርልን❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678Ай бұрын

    ሶፊ የኛ ጀግና በጣም እናመሰግንሃለን እስኪ ተባብራቹ ጥቃት ያደረሰበትን ሰው አጋልጡልንንንንን😢

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya54629Ай бұрын

    አላህ አፍያውን ይመልስለት ያረብ ለምን ካረብ ሃገር መጣች የተባለቺው ትመርመር የሶፊ ወዳጆች እየመጣቹ ላይክ አድርጉ እስኪ

  • @MessiMessi-fd1lu

    @MessiMessi-fd1lu

    Ай бұрын

    yn ojoo

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    Ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው ወላሂ ሰላም ስትለው እኪሲ ከታው ቢሆንስ የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    Ай бұрын

    Tikkil

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    Ай бұрын

    አረብ ሀገር ያለችው እኮ አልመጣችም እዛው ሆና ነው በቴሌፎን ነው ስታነጋግረው የነበረው

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725Ай бұрын

    በ አንተ ላይ ክፍት ያሠበ ለራሳቸው ያድርገው እ/ር ምህረት ይላክልከ ወንድሜ

  • @DstaNguse-is8wb
    @DstaNguse-is8wbАй бұрын

    ጀግናው የንስር አይን ወማችን የምትሰራልክ ልጅተጠንቀቃት ከዚህ በላይ እራሱ ልታደርግብህ ትችላለች። እኔ አላማረችኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110Ай бұрын

    ሶፊ አግዙት እንደአንተ በጣም የምንወደዉና የምናከብረዉ ጀግናችን ነዉ እሱንም እግዚአብሔር ጤናዉን እንዲመልስለት እንፀልይለታለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amaharaАй бұрын

    የኔ አባት ጥንካሬው እኔን አጠነከረኝ ማሪያምን ጥሎብኝ ጀግና ወንድ እወዳለሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ሶፊሽዬ በጣም ነው የማከብርህ እና የምወዳችሁ 🥰🥰 ስራችሁ ከባድ ነዉና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    Ай бұрын

    ኢንሸ አላህ ይድናል የአንዳችን ዱአ ፀሎት ይደርሳል

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101Ай бұрын

    ሶፍዬ እ/ር ይባርክህ አንተ ማለት የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ልጅ ነህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሁለት የሚፋቀሩ ልጆችን ከሱሳ አድነሃት የምትወደውን ልጅ አገናኝተህ ሳይ ከልቤ አከበርኩህ እና የንስር ልጅ ለኛ ጀግናችን ነው እባክህ አንተ ዘላለም ዘገዬ እና ዮናስ ኢትዮ መዝናኛ ሆናቹ እባካቹ ተባበሩት እኛም ያቅማችን እንርዳውና ይዳንልን የሱን እጆች የሚጠባበቁ ስንት ሰዎች አሉ እና የሱን ሰራተኛ የልብሱን አጣቢ ተከታተሉለት በጣም ተጠራጥራታለው ምክንያቱም በቅርብ ሰው ነው ሚደረገው የንስር አይን ወንድማችን እመቤቴ ትማርህ በጣም ነው የምወድህ አደራ ሶፊዬ አደራ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714Ай бұрын

    ወንድም መጠርጥርህ አይከፋም አላህ ሀቅህን ያውጣልህ።ነገር ግን ማይነር ስትሮክ የሚባል ነገር አለ እስቲ እሱም ከሆነ ተመርመር አይከፋም ጠበሉንም አታቋርጥ።አላህ አፊያ ይስጥህ ።ለስው ልጅ ፈተናው ይለያያል ተመስገን ማለት ነው ለደጉም ለክፉም አይዞህ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6wАй бұрын

    ሀባይብ ዱአ አደረጉልኝ የህቴ ልጅ ታማ ደክማለች 😢😢😢

  • @Amiexym9189

    @Amiexym9189

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ 🙏

  • @foed180

    @foed180

    Ай бұрын

    አላህ አፊያዋን።ይመልስለት

  • @user-eb9xv7ll5b

    @user-eb9xv7ll5b

    Ай бұрын

    አላህ አፊያ ያርጋት ያረብ

  • @ZiyadMifta-ue4lm

    @ZiyadMifta-ue4lm

    Ай бұрын

    አላህ አፍያ ያርጋት

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    Ай бұрын

    @@Amiexym9189 አሚን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ouАй бұрын

    ሲጀመር ፀበሉ ነው የሚያድንህ ግን መደኒቱንም ብትወስደውም ፀበል እና መዳኒቱ አይጣላም ጀግናው የኛ ባለ ተስፋ❤❤

  • @yizoloveyou7198

    @yizoloveyou7198

    Ай бұрын

    ሲጀመር ጸበልና መድሐኒት አንድ ላይ አይሄድም

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    Ай бұрын

    @@yizoloveyou7198 ችግር የለውም ውዷ የፀበሉም የመዳኒቱም ፈጣሪ አንድ እግዚአብሔር ነው ይቻላል አባቶቻችንን ጠይቄ ነው

  • @tonyhobeika4835

    @tonyhobeika4835

    Ай бұрын

    Sijemer DR EKO TELYO NEW YEMIGEMEREW WELU NEGER YEMIYADERGEW SO BEMENEM YEDAN BEMENEM BFETARY TERDETO SELHONE BEMENM YEDAN

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bzАй бұрын

    ሶፊ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት ፈጣሪ ያክብርክ እባካችሁ ተረዳዱ ወንንማችን ልክ እንዳተ ለተጎዱት እንበ አባሽ ነዉ በጣም የማደንቀው እና የምወደው የማከብረው ነዉ እናንተ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተቻላችሁ አቅም ከፈጣሪ ጋር እራሳችሁን ጠብቁ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ግን ሰራተኛዋን እና ዶክተሩ ነዉ የምጠረጥረው ስለዚህ ሶፊ በተቻለ መጠን ተባብራችሁ ወንጀለኛ አጋልጡ አንተም በርታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ደግሞም ጀግናው በወዳጆችህና በጠላቶችህ ፊት ቆመህ እናያለን ለወዳጆች ደስታ ለጠላቶችህ ሀዘን ትነሳለህ እንደ ቀድሞ ትሮጣለህ

  • @meseretabera5699
    @meseretabera5699Ай бұрын

    ሶፍ ሩህሩህ ሰው በወንድምህ ጎን ሰለተገኘህ እጅግ ደስ ብልኛል። ከቻላቹ ሁላችሁም ተባበሩና ወደ ፀበል ውሰዱት ይድናል። ምክንያቱም በመተት ነው ፓራላይዝድ ያደረጉት። መራመድ መንቀሳቀስ እንዳይችል ነው ያደረጉት። ምክንያቱም የርሱ ሥራ ብዙዎች በመተት ድንዝዘው ሃብት፣ነብረታቸውን፣ቤተሰባቸውን፣ገንዘባቸውን ደንዝዘው ቁጭ ያሉ ሰዎችን ስለሚረዳ፡እርሱንም እነሱ ናቸው የመተቱበት። አሁሁሁሁሁሁሁን፡ toujour ንቃቃቃቃቃቃቃ😮 ፀበል፣ፀበል፣ፀበል።

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢. ጀግና ልጅ ነበር አላህ አፊያውን ይመልስለት እያላችሁ ዱአ አድርጉለት ውዶቼ. 😢😢😢. አላህ. አፊያህን ይመልስልህ ያረብ. 😢😢😢. ለሰው ተኮል የምታሰሩ ድግምት የምታሰሩ ያአላህ እርግማን ይውረድባችሁ 😢😢😢 ምን ጥቅም ልታገኙ ግን ፉፉፉ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pvАй бұрын

    ጀግና ወኔውና ጥንካሬው እንዳለ ነው እግዚአብሔር ጠናህን መልሶልህ በቅርቡ ቁመህ እንድናይህ ፍቃዱ ይሁን እንደዚህ የምትሰሩ ልጆች ተደራጅታችሁ ማህበር ፍጠሩ

  • @JdhKdf
    @JdhKdfАй бұрын

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለዚህ ጀግና ወንድማችን በመጪው የሀጅ ፆም በዱአ እናስታውሰው የክርስትናም እምነት ተከታዮች በፀሎታቹ አስብት አላህ አፊያ ያርግህ ያረብ ሶፊም ስላየሃው ከ ❤ እናመሰግናለን

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4sАй бұрын

    አላህ የነሥር አይን አፍያውን ይመልሥልህ የኛ ጀግና ጋዜጦኞች ያአመቱ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602Ай бұрын

    የነሰርአይን ወንዲሜ ላንተኮ ቃል የለኝም ፈጣሪ ያዲንህ😢😢ሶፊየእናመሰግናለንሰለጠየቅከዉ

  • @user-fn1tc3ib5w
    @user-fn1tc3ib5wАй бұрын

    ዩትበሮች ሕዳችሁ ስታዩት እንደት ደስ እንዳልን ማርያምን ♥️♥️🙏🙏🙏 ፈጣር ይስጥክ 🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751Ай бұрын

    ሶፍዬ እግዛቤር ያክብርህ የንስር ዐይን youtuber ስለጎበኘኸው በጣፍ ደስ ብሎኛል በፀሎት ከአንተ ጋር ነን ሞባየላችሁ ጀርባው ላይ የሚገጠም ካሜራ አለ እኔ በቅርብ ብመጣ አመጣልክ ነበር እሱን ማድረግ አለባችሁ ለሴፍታ❤❤❤❤❤

  • @selma5801
    @selma5801Ай бұрын

    ወደ ሙሉ ጤናው ተመልሶ የበለጠ እንደሚሰራ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pgАй бұрын

    አላህ ያሽርህ እንኮንም አየኸው ሶፊ ጥላቶችህ አፍር ይብሉ ያውሻ ሰውየ ሽጉጥ ያወጣብህ እንደት ደስ ይለው እህህህ ሽባ ነው እማረገህ ሲል እህህህህህህህ መቃጠል ድነ ቆመህ እንደምትሂድ ሙሉ ተስፋ አለኝ😢

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8wАй бұрын

    ሶፊዬ ተባረክ ወንድሜ 🙏❤ወንድማችን በእግዚአብሔር ፍቃድ ተሽሎህ እናያለን 🙏❤❤❤🇪🇷

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4sАй бұрын

    የኔ ወንድም ሶፍዬ አላህ ያክብርህ ማሻ አላህ እዲህ ነው ኢትዮ ማለት ተረዳዱ አተንም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-je8uz4lk7s
    @user-je8uz4lk7sАй бұрын

    የንሰር አይን በጣም የሜወደድ ንፁህ ልጅ ለሕዝብ ለተቸገረ የሜደረሰ ነዉ አይዙህ ቸሩ መድሐኔ አለም ከጉንህ ነዉ እመቤቴ ታድነሐለች ፀብል ተጠመቅ አታቆም የምትወደዉ አምላክ ይረደሐል ድነሕ ለማየት ያብቃን

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364Ай бұрын

    ጀግነ የመደም ቅመሞች ድምፃችን ሁሌም ያሰመል

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3hАй бұрын

    ኦ አምላኬ ሶፊዬ እኮ የልጅ አስተዋይ ነህ የንስር ዓይንን ሔደህ በማየትህ እጅግ ደስ ብሎኛል ተባረክ እባካችሁ ከጎኑ ሁኑ በደንብም እንዲታከም ማድረግ ያለብንን አስፈላጊ ነገሮች ሁሉ የበኩላችንን እናረጋለን እሱ ልዩ ሰው ነው ለብዙዎች እምባ የአበሰ የወደቁትን ያነሳ ሰው ነው ከኢትዮዽያ ወጥቶ እንታከም ግፊት አድርጉ አነሳሱት እኛ እንተባበራለን❤🙏

  • @user-pj5dy7ej5p
    @user-pj5dy7ej5pАй бұрын

    አሁንም ፀበል ነው መድሃኒትህ ቀጥለው እግዚአብሄር አዳኝ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm5ct2st5q
    @user-dm5ct2st5qАй бұрын

    በአንተ ላይ ክፍት ያስበ ለራሳቸው ያድርገው እ/ር ምህረት ይላክልከ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1zАй бұрын

    ወንድሜ ጨርሶ ይማርህ ፀበል በደብ ተፀበል እዳታቋርጥ መድሀኒቱ ፀበል ስለሆነ በቅርቡ ቁመህ እደማይህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ሶፍየ,ነባየ ፈጣሪ ያክብራችሁ ሰው ማለት ይህ ነው❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114Ай бұрын

    ሶፊ እናመሠግናለን በጣም የምኖደውን ጋዜጠኛ ጠየክልን ትሄዳለህ ብየ እየጠበኩ ነበር አላህ ያሺረው ጀግናው ጋዜጠኛ እነዚህ አረመኔ በሺተኛ አረጉት በጣም ነው ያሣዘነኝ አላህ ያሺረው

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝውደ🎉

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825Ай бұрын

    በጣም አዝኛለሁ ይሄን ጅግና ጋዜጠኛ አላህ ጨርሶ ያሽርህ

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebraАй бұрын

    ዋውውውውው ሶፊየ እግዚአብሄር ይባርክህ እዲህነው ደስ የሚለው እናንተ ለሌሎቻችን እደምትደርሱት ሁላ እርስ በእራሳችሁም እደዚክ ስትጠያየቁ ምን ያክል ደስ ይላል ባለፈው ዘላለም ዘገየንም አይተን ደስ ብሎናል ኢትዮጵያዊነታችን እደዚ ነው ችግሩን ደስታውንም አብሮ በጣም ደስ ይላል የንስር አይን እግዚአብሄር እዲምርልን እንጸልያለን በርታ በየበል ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር በታች ነው እመንጅ አትፍራ ብሏል ቃሉ አይዞህ ወንድሜ ሶፍየ አንተንም እግዚአብሄር ከእንደዚክ አይነት ተንኮለኞች ይጠብቅልን ክፉ አይንካችሁ የኛ ጀግና ወንድሞቻችን

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779Ай бұрын

    ወንድሜ አለህ የተሸለም ሙሉ ጤንነትህን የመልስልህ ወንድሜ ስረው ይቅር ብለህ ለነትህ ለቤሰቦችህ ኑርለቸው❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277Ай бұрын

    የንስር አይን በጣም የሚያሳዝን ታታሪ ወንድም ነበር በጣም ነዉ ያዘንኩት

  • @ttww9470

    @ttww9470

    Ай бұрын

    ኢንሻ አላህ ይድናል

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    Ай бұрын

    በጣም😢😢😢😢

  • @selma5801
    @selma5801Ай бұрын

    ሶፊየ ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ እና ለወገኑ ተቆርቋሪ ለሀቅ የቆመ ነው በአላህ እንደዚ አይነት ነገር እንዳይገጥማቹ ሁላችሁም ተጠንቀቁ የማታውቋቸውን ሰዎች ለቤታቹ አታቅርቡ የቤት ቁልፍ ለሰራተኛ አትስጡ በአላህ ራሳችሁን ጠብቁ እርሱንም በቻላችሁት አግዙት አላህ ያሺረው ለሀቅ ለሰላም እና ለፍትህ የቆማችሁትን ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቹ❤ እወዳችሗለው።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1oАй бұрын

    ሶፊዬ ከፀበል በላይ ምንም የለም መድሀኒት እየወሰደ ፀበል የለም ሶፊ መተት ስለሆነ መድሀኒት አያድነውም ፀበል ብቻ ነው ሶፊ መንፈስን መድሀኒት አያሶጣውም መንፈሱ አውቆ ነው በዶክተሮቹ ላይ አድሮ ነርብ ያስባለው 😢😢❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafakiАй бұрын

    ሶፌዬ እጅግ በጣም ነዉ ያስደሰትከኝ እዲህ ነዉ ኢትዮጵያዉይነት😢😢😢የንስር አይን ወንድሜ እማምላክ ከእነልጇ ትድረስልህ😢😢ብዙ ሠዋችን ከሞት እዳተረፍክ አንተንም ልኡል እግዚአብሔር ያሽርህ

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bxАй бұрын

    ሶፊ ማርያምን ስወድህ አንተ ተጠንቀቅ እባክህ ወንድማችንም እግዚአብሔር ጤናዉን ይመልስልን በጣም ምርጥ ልጅ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240Ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንደማችንን ስለጠየከው አይዞህ የነ ጀገና ወንድም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀየራል❤❤❤❤

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195Ай бұрын

    የስንቱን እምባ ያበስክገና ታሪክ ትሰራለህ አንተ ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678Ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሁለት የኢትዮ ጀግኖች አነፍናፊን ጨምሮ አላህ የጠብቃቹሁ

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2eАй бұрын

    😢😢ሶፊዬ ምርጥ ሰው እንኳንም ወንድማችንን አየክልን ተባረክልን😢አላህ አፊያውን ይመልስለት ምርጥ ወንድማችን እንደዝህ በመሆኑ በጣም አዝኛለው ሁሌም በዱዓዬ አስብሃለው ❤❤

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7jАй бұрын

    እመብርሀን ሙሉ ጤናህን ትመለሳለህ በፈተና ጥኑ ይላል ለፈጣሪ አልቀረም ፈተና ያለነው ፈጣሪ የምዎደዉን ነው የምፈትነው ተስፋ እንዳትቆርት የልብህን መሻት መድኃኒዓለም ይፈጸምልህ አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817Ай бұрын

    የኛ የአይናችን ስስት ነህ እኮ ድው ወንድሜ እመ አምላክ ድንግል ማርያም ትማርህ ወንጀል አልሰራ አልበደለ በምን ስራው ይሄ እዳሰቡለት ለራሳችው ያድርገው ❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694Ай бұрын

    ንስር አይን የኔ ደግ ወንድም አይዞህ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርህ ሶፊ ተባረክ አተም በጣም ደስ ይላል እንደዚ መጠያቀቁ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgiАй бұрын

    ይህነው ወድማመችነት ነገበኔ ነው መተባበር መተጋገዝ ያወድማማችነትን ፍቅር ይገልፀል ።በርቱነ ለህግ ወጀለኘውን አቅርቡ ፈጣሪ ይርዳቹ በርቱ በርቱ😢😢

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3rАй бұрын

    ሶፊ አላህ ያክብርህ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ነዉ ሄደህ በመጠየቅህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እዲተኝቶ እዳየህዉ አይደለም ለሰዉ ብሎ እራሱን መሰዋት ሚሰጥ ነዉ አላህ አፍያህ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amlkawitatmesgen4850
    @amlkawitatmesgen4850Ай бұрын

    ወንድማችን አዞህ እግዚአብሔር ይምራሀለ ፀበልህ ቀጥልበተ የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል🙏 እመቤቴ ትጠብቅህ🙏❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1oАй бұрын

    የንስር አይን ላንተ እኮ ይከ አይገባህም 😢😢😢የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ ያለህ ጥንካሬ በፈጣሪህ ላይ ያለህ እምነት😢😢 አይዞህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሶፊ ተባረክ❤❤

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2rАй бұрын

    በጠም ነው የዘንኩት 😢 ጌታ ምህረቱን ይለክለት

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346Ай бұрын

    መጎበኘታችውበጣምእናመሰግናለን፡ተባረክ

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774Ай бұрын

    አንተ እኮ ጀግና ነህ አይዞህ የተፈለገውንነገር ማድረግ ግን ምህረት ከፈጣሪ ነው አይዞህየብዙወችን ገዳይ የፈታህ ጀግና ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @mariyam9670
    @mariyam9670Ай бұрын

    አላህ ሀቅህን ያውጣልህ መጥፎ ሠዎችንም አሌህ የራሣቼው ገመድ ጠልፎ ይጣላቼው ያረብ

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    Ай бұрын

    Amen ya Allah 🙏

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xqАй бұрын

    ሶፊ ተባረክ በእውነት ስንተባበር ደስ ይላል ወንድማችን ፈጣሪ ይማርልን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4iАй бұрын

    ሶፊ አንተም እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር ከወንድማችን ከንስር አይን ተማሩ ሰው ማመን ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @MesiyeBeby
    @MesiyeBebyАй бұрын

    እኔ አንተ ልጅ እመቤቴ ተማርህ ፀበል መፍትሄ አለው ድነህ ምትመለስ ወደ ቀድሞ ስራህ እንድምትመለስ እርግጠኛ ነኝጌታ ይማርህ

  • @monabanna9185
    @monabanna9185Ай бұрын

    ወንድማችንን በፀሎት አስቡት ወደስራዉ እንዲመለስ

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513Ай бұрын

    ወድሜ አላህ ያሽርህ ሶፊ አንተም ተጠንቀቅ በአላህ ሰው ከፍቷል

  • @አድነት
    @አድነትАй бұрын

    ጀግና ነህ ግን ለራስህ ለቤተሰብ ስትል ይሄን ነገረ ተዉ ወድሜ ፈጣሪ ይማርህ በእምነት ፅና ወድሜ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tqАй бұрын

    ጀግና ችን ለአንተ እኮ ዌልቸር አይገባህም አይዞህ በወርቅ ሰረገላ ትቀመጣለህ❤

  • @user-yo4hp3ty6t
    @user-yo4hp3ty6tАй бұрын

    የአላህ. አይ ሰው. አላህየ በሰው ልጂ የሚሀስዱትን. አላህ ይፍረድባቸው. ያረብ

  • @toyba3234
    @toyba3234Ай бұрын

    ሶፊ የምር ትለያለህ በጣም እናመሰግናለን የነስር አይን ወድማች አላህ ያሽርህ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701Ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እውነቱን ያውጣልህ የሰይጣን ምክሩ ይፍረስ የእናትህ አምላክ ይማርህ።

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900Ай бұрын

    ሶፌ እናመሰግናለን እባካችሁን እራሳችሁንም ጠብቁ ከእግዚአብሔር በታች

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9nАй бұрын

    ሶፊዬ ተባረክ እድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር ብታመም ጠይቃችሁኛል ወይ? ፣ ብራብ አብልታችሁኛል ወይ? ብጠማ አጠጥታችሁኛል ወይ ብሏል አሁን አንተ እያደረክ ያለው ፈጣሪያችን የሚወደውን ስለሆነ እሱ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6cАй бұрын

    Wow ደስ ይላል በጣም ተጠያየቁ እንደዚህ።

  • @telilaborena3391
    @telilaborena3391Ай бұрын

    ህብረት ይኑራችሁ! ጀግናው ወንድማችንን ወደ ሃይማኖታዊ የፈውስ ቦታ ውሰዱት ና ከተፈወሰ በኋላ እርዱት። ጀግና ና ታላቃችሁን አክብሩትና ተዋደዱ!

  • @JdhKdf
    @JdhKdfАй бұрын

    ሶፊ ወንድማችንን ስላየህልን በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ከጎኑ ሁኑልን የኛ ጀግና ትድናለክ ኢንሻ አላህ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9mАй бұрын

    ወደ ፀበል ፀበል ፀበል 🙏🙏🙏

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8uАй бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሶፊ በጣም ነው ደስ ያለኝ መተጋገዝና መረዳዳት ያምርብናል እኛ ኢትዮጵያውያን እንጅግ ደስ ብሎኛል

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATAАй бұрын

    ሶፍ የኛ መልካም የንስር አይንን ስለጠየኪልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤😢😢አይዞ ወንድማችን የኛ ጀግና እግዝአብሄር አሳልፎ ለክፉ አይሰጥህም❤

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659Ай бұрын

    ይህ ነዉ ወጋቺን ባህላቺን ስላሴዎች በፀጋቸዉ ይጎብኙህ ወንድማቺን ጠይቅልን ጀግናቺንን አይዟቺሁ ይነሳል !!! ::

  • @user-eu2nv3xr4y
    @user-eu2nv3xr4yАй бұрын

    ማሸ አላህ ድምጣችን ተሰምቷል የኛ ጀግኖች ኑሩልን ወንድማችንም አላህ ያሸርዉ ጀግናዉ ወንድማችን

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    Ай бұрын

    Amen ya Allah 🙏🙏

  • @gcy3510
    @gcy3510Ай бұрын

    ሶፍ ጀዛህን አለህ ይክፈልህ ሁሌም ከጎኑ ሁኑ አንድ ታሥፈ ያጣልነበት ጀግና ወንድማችን ነባራ አለህ ጫርሶ ይማራው እንሸለህ

  • @belaygebresilasiege8028
    @belaygebresilasiege8028Ай бұрын

    ወንድሜ አይዞህ ውጊያችን የበጎ ነገር ጠላት ከሆነው ጋር ነው ስለዚህ በመጀመሪ አንተ በመንፈሳዊዉ ህይወትህ መጠንከር አለብህ በአሁኑ ዘመን የሰው ልጅ ከዲያቢሎስም የከፋበት ነው ስለዚህ ድል ልታደርጋቸው የምትችለው በሀይማናትህ ስትበረታ ነው ፀበል መሄድህ እጅግ መልካም ነው ነገር ግን ያሳድሱብሀል ስለዚ በፆምና በስግደት ስትበረታና ቅዱስ ቁርባን ስትቀበል ነው ያን ጊዜ ፈፅሞ ካንተ ዘንድ የሚርቀውና አይዞ የክርስትኔና ጉዞ በፈተና ውስጥ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ሁሉ ለበጎ ነው የክፉዎች መጨረሻቸው ወደ ሲኦል ነው እናታችን እግዚአብሔር መልካም ልጅ ስለሰጠዎት እግዚአብሔርን ያመስግኑ አይዞዎት እርሶም በፀሎት አግዙት ከበጎ ሥራ ግን ማቆም የለበትም ይህ የእግዚአብሔር ጥሪ ነው ስለዚህ በሁሉም በርታ በሉት የምድሩን ስቃይ አይመልከቱ ከፈተና በሁዋላ ያለውን ፀጋ ያስቡ በርቱ

  • @ZerituBeyene
    @ZerituBeyeneАй бұрын

    የንስር ዐይን አይዞህ ትድናለህ እምነትህና ፅናትህ ደስ ይላል በርሜሉ ጊዩርግስ መሂድ ይኖርብሀል

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2eyАй бұрын

    ሶፊ እባክህ ተጎኑ ሁኑለት እባክህ 😢😢😢😢 የነስር አይን ፈጣሪያሽርህ

  • @user-zx5mr7pr9h

    @user-zx5mr7pr9h

    Ай бұрын

    አላህያሽረው

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7eАй бұрын

    እኔ ግን በጣም የምትገርመኝ ነገር ሶፊ ጡርነትህ እዳለ ሁኖ የአላህን ስም ስታነሳ አይቼህ እላቅም በእምነትህ ታፉራለህዴ አተ የምር ለምን አልሀምዱሊላህ ኢሻ አላህ ማሻ አላህ አትልም አስላም አለይኩም ማለቱ ቢቀር ሁልግዜም ስስማህ ስላታ ሲጠይቁህ አለን አለን ብቻ ስትል ነው የምስማህ የምሬን ነው ካስቀየምኩ ይቅርታ አልሀንዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @Tube-zk4yh

    @Tube-zk4yh

    Ай бұрын

    እኔም ይገርመኛል አሏህ የሚለውን ቃል ለመጥራት እደት ከበደው

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    Ай бұрын

    በልቡ ብሎአል

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    Ай бұрын

    ​@@user-bv7im7ws3uየኔ እናት ይህ የኛ የእህትነት ምክራችን ነው ሶ አይመለከትሽም አንችን

  • @user-nq8um6oo4w

    @user-nq8um6oo4w

    Ай бұрын

    ካፊሮች በማይመለከታችሁ አትግቡ

  • @gshshsnsn7376

    @gshshsnsn7376

    Ай бұрын

    ትክክልየኛገታመቸምየማያሣፋር እያለንየምንመልመጥመጥነው

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157Ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ፀበሉን እዛውሆነህ ብትጠመቅ በቶሎ መፍትሔ ታገኛለሕ በርታ እግዛብሔር ይፈውስህ እመቤቴ ትማርህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709Ай бұрын

    አሁን በዚህ ስአት ይህ ጥያቄ ክአልጋልይ ክወችር ላይ ተቀምጠው ያ ጀግና በስላም በእግሩ መሆዱነው ያጉጉይ እኔስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይህን ልጂ ፈውስው

  • @miskanahaylou2873
    @miskanahaylou2873Ай бұрын

    የኛ ጀግናችን እግዚአብሄር ይማረክ

  • @Genet398
    @Genet398Ай бұрын

    የንስር ዓይኔ ውንድማችን ልዩ ውድም የፍራሁት ነበር 😢ጨርሶ ይማርህ ፍጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @EyobDessalegn
    @EyobDessalegnАй бұрын

    ሶፌዬ ሕግዚያብሔር የምትሰራበትን ዘመን ያርዝምልክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ምክንያቱም እቺ አገር እንደናንተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት እናንተ ራሳቹን እየጠበቃቹ በየሰፈሩ በየክፍለሀገሩ ለብዙ ሰዎች ትደርሳላቹ የተደርሰላቸው እንባቸው የታበሰላየው ያመሰግናሉ የተደርሰባቸው ደግሞ ያሳድዳሉ ምክንያቱም ክፉሰሪዎች ናቸው ራሳቹን ጠብቁ ጥሩ ስራ ለራስነው እናም ሶፊዬ አብርዬንም ሕግዝያብሔር ይማረው ሁሌም በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ሰሀት እራሳቹንጠብቁ።

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2sАй бұрын

    ባየሁት ቁጥር ልቤን ይሰማኛል ላተኸ ይኸ አይገባኸም ለህኡሉ ደራሽ አላእ ጨረሶ ይማር ቶፊቅ እናመሰግናለን የምትችሉትን እርዱት ከህጎኑ መሆን አለባቹ አደራ

  • @user-wq7hp1ch8q
    @user-wq7hp1ch8qАй бұрын

    ሶፈየ የኔ ጀግና በርታ ግን እራሰህን ጠብቅ❤

  • @aleyayoutebe947
    @aleyayoutebe947Ай бұрын

    መተት ነዉ ያሰሩበት ስለዚህ ፀበል ይፈዉሳል

  • @AzameLucky
    @AzameLuckyАй бұрын

    ኣይዞክ ትድናለክ ጻድቃኔ ማርያም ተጠመቅ ወደ ቅ ግዩርግስ በርሚል ሂድ በርታ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ነው 🙏🙏🙏 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @febanlove2876
    @febanlove2876Ай бұрын

    ወይኔ ወንድሜ ስንቱን ከጨለማ አውጥተህ አንተን እንደዚህ ሆነህ ማየት ያማል እናቴ እመቤቴ እንችን ጠርቶ ያፈረ የለም ወንድማችን. ፈውሽልን

Келесі