🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ

Ойын-сауық

🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
ታግቼ አይደለም።
ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
በኋላ ተመልሳ መጣች!!
እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
ለቀነዋል
የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
ebs
seifu on ebs
kum neger
ale tube
ab tube አብርሽ ቱዩብ
ebs tv
aarshe
emebet kassa new music
emebet kassa music 2022
emebet kassa youtube
emebet kassa music
emebet kassa
እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
እመቤት ካሳ youtube
እመቤት ካሳ ልጅ
እመቤት ካሳ ዩቱብ
እመቤት ካሳ ፕራንክ
እመቤት ካሳ
aarshe 2023
abraham and ruta
abrshe youtube
emebet kassa tube
አብርሽ ቲዩብ
አብርሽ የቄራው
አብርሽ ዘጌት
አብርሽ ቱዩብ
አብርሽ እና ሩታ
አብርሽ ዩቱብ
አብርሽ ይቱብ
አብርሽ ሩታ
አብርሽ
አብርሽና ሩታ
የፍቅር ታሪክ ፊልም
የፍቅር ታሪክ ወሲብ
የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
የፍቅር ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
አማርኛ ፊልም
ሰይፉ በኢቢኤስ
yefiker taric
sunday with ebs
love story
kumneger ቁም ነገር
kidamen keseat ebs
ethiopian tv show sle hiwot
ethiopian movies
ethiopian love story
ethiopian film
ethiopian drama
ebstv
ebs kidamen keseat
ebs drama
amharic movies
ye fikr tarik
ethiopian movie
ዱካ ሾው duka show
እዮሃ ሚዲያ
እሁድን በኢቢኤስ new
ቁም ነገር
መንሱር ጀማል
new ethiopian movie
new ethiopian film
habesha couple
feta daily
ethiopian vlogs
ethiopia vlog
eshetu
endalk tube 2
ebs tv worldwide
ynsrayn
ebs addis meraf
kum neger ቁም ነገር
እሙ ካልድ
habesha drama
hab media
eyoha entertainment
ethiopia movie
ethiopia drama
ethio meznagna
dalol entartaiment
ዘቢባ ግርማ
addis radar
addis kememoch
addis chewata
abrelo hd
ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
#seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
#ዱካ_ሾው_duka_show #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new
your queries á
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
@Dukashow33 @habmedia1257 @ynserayne @KumNeger-uc3et @abtube7318

Пікірлер: 1 300

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cfАй бұрын

    እህታችን ደሞ ጅግና ነሽ ለሃይማኖትሽ ያለሽ ክብር በርቲ🙏♥️ወንድማች ደሞ አይዞህ ላንት ያላት የትም አትገባም♥️

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    Ай бұрын

    ትክክልይህነውቅኑነት

  • @meserettadege9387

    @meserettadege9387

    Ай бұрын

    Tikikil ewnet new

  • @user-yq1kp4ck5m

    @user-yq1kp4ck5m

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤❤

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@@user-yq1kp4ck5mደምሪኝ❤❤

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2pАй бұрын

    ማፍቀርህ ሀፅያት አይደለም ግን እምነት ይቀድማን በሀይማኖት ቀልድ የለም😢

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪኝ❤

  • @user-dh6wm8vi3c

    @user-dh6wm8vi3c

    Ай бұрын

    ❤ብትክክል❤

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    Ай бұрын

    ፍቅርሳይሆ ሸይጣንተጣውኖትነውአስመስሎለትነውውድማችንንበጣምቁረአንይቀራበት

  • @lenateshome3896

    @lenateshome3896

    Ай бұрын

    Yes

  • @meserettadege9387

    @meserettadege9387

    Ай бұрын

    Ere yehe be gilts yemeta saytan new Egziabher yetebekat

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5oАй бұрын

    እህታችን አልባበሰሸ ሀይማኖተሸ አክባሪ ጎበዝ👌👌

  • @nurmohammed504

    @nurmohammed504

    Ай бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የልጅትዋ በሃይማነትዋ ጽናት ሳላመሰግናት አላልፍም Hat-off

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pvАй бұрын

    በእምነትሽ ጠንክሪ ብፍጹም.ወደ ኃላ እንዳትይ ፍቅር ክርስቶስ ነው የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር ግን ለዘላለም ነው

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    Ай бұрын

    ክርሥቶሥኮ ሙሥሊም ነዉ እናተ የምታመልኩት ሥእል ነዉ እየሡሥ እናተን አይወዳችሁም እኛን ሙሥሊሞችን ግን ይወደናል እኖደዎለንም የአሏህ ባሪያ ሥለሆነ

  • @RitaRita-xh8li

    @RitaRita-xh8li

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤​@@user-dw3bm2wn2j

  • @RitaRita-xh8li

    @RitaRita-xh8li

    Ай бұрын

    👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮👎👎👎

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    Ай бұрын

    ​@@user-dw3bm2wn2j😂😂😂😂ኧረ ባክሽ አትበጥረቂ ወሬኛ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    Ай бұрын

    ትክክል ውዴ ከባድ ቢሆንም መምጣት ካለበት እሱ ይምጣ

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9edАй бұрын

    🥺🥺ከምንም በላይ ሀይሚኖትህ አስቀድም ወንድሜ😢😢😢

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-nk9hg6nr2o
    @user-nk9hg6nr2oАй бұрын

    እህቴ በእምነትሽ ጠንክር በይ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእግዝአብሄር ፍቅር ግን ለዘላለም ነዉ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007Ай бұрын

    በስመአብ የልጅቷ አንድበት😢😢❤❤ ፈጣሪ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤ ካሌድ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ የልብህን ሴት ፈጣሪ ይስጥህ😢 እውነት ከባድ ነው😢አይዞህ

  • @SallyhaAhmed
    @SallyhaAhmedАй бұрын

    ልጁቱ ጀግና ነች ምርጥ መልስ. እኔ ሙስልም ነኝ ግን የልጄቱ ነገገር ደስ ይለል ።። ፍቅር ከሀይመኖት አልበልጠም

  • @mulu5

    @mulu5

    Ай бұрын

    ልጁ የአይን ፍቅር ነዉ የያዘዉ ለዛ ነዉ

  • @adanchetesfaye285

    @adanchetesfaye285

    Ай бұрын

    ያንን ማሰብ የምትችየሸው ተፈቃሪ ስትሆኘመ እጂ አፍቃሪ ስትሆኘመ አደለም ሆነም ቀረም በዚህ ባሉበት እድሜ የመጣውን ማስተናገድ እጂ እደዚህ አርቆማሰብ አይቻልም ለዛመሰ በፍቅር ከተጠመደሐ በኋላ

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    Ай бұрын

    አሏህያስረሳውበስሸይጣን ለማሳሳትዬማይሰራው ዬለም ወድማችንን ግንአሏህቀልብህንይመልስልህ

  • @meserettadege9387

    @meserettadege9387

    Ай бұрын

    Haimanot yekedmal gobez be betu yatsnash

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@@mulu5ደምሪኝ❤

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissjАй бұрын

    ወይኔ አለባበስሽ አነጋገርሽ አወራርሽ ሁሉ ነገርሽ ክርስትናን ነው እሚሰብከው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በሐይማኖትሽ ጠክሪ መጀመሪዬያ ሐይማኖት ይቀድማል❤❤

  • @shewaneshkedir8242

    @shewaneshkedir8242

    Ай бұрын

    Hayimanotun Keqeyere Bitkebeyiw Des Yilegnale❤❤❤

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649Ай бұрын

    ሶፊ ይህ ልጅ እንዳይታመም እንዳይጎዳ እባክህን ከጎኑ ሁን አግዘው 😢😢

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    Ай бұрын

    እኮ😢😢😢😢

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514Ай бұрын

    ልጅትዋ አነጋገር እርጋታና ስርዓት ያለው ልብ የሚሰርቅ ትህትና ነው ያላት ግን ልጅ እስከሚረጋጋ ካጠገቡ ሆነሽ ጥሩ እህት ለመሆን ሞክሪ እባክሽ እታችን ለእውነተኛ አፍቃሪ ፍቅር ከባድ ነው እራስን እስከመሰዋት ያደርሳል ከፈጣሪ ጋር አደራሽን በእህትነት ወደራሱ እድመለስ አድርጌ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤❤

  • @asterethopiya2300

    @asterethopiya2300

    Ай бұрын

    እንደወንድም ተርጅው እህቴ

  • @rrrtuui2204

    @rrrtuui2204

    26 күн бұрын

    እህቴ ብሎ ነገር የለም በፍፁም ከባድ ነው

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8vАй бұрын

    እህቴ በእምነትሽ ጠንክሪ በጥራሽ ለየቅል እምነት በፍቅር አብረው አሄዱም ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ ምነው ሚመክረው ሰው አጣ ልጁ ወደ ቀልብክ ተመለስ ወንድሜ

  • @adanchetesfaye285

    @adanchetesfaye285

    Ай бұрын

    መሀይም ስትሮግነቷ ፈጣረመን ለመውደድ ፍቅርን ማወቅ ግደሰ ነወሰ እራሱም ፍቅር ስለሆነ ታፍቅረወሰ አይደለም ግን እደአድ ሰው ካለበት ጭቀት የሚወጣበትነሰ መገድ የምትችለውን ነገር ከጓደኞቿና ከሱ ጎደኝች ጋር ሆነው ከዚህ ጭቀት ማስወጣት ይቻላልአለቀ መሀይም አትሁኑ የሚያፈቅረሰ ልብ የታደለ ነው ሁሉመሰ ንፁ ፍቅርን አያይም

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128Ай бұрын

    በእውነት የምትወደድ ረጋ ያለች ነች

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596Ай бұрын

    እናቱ ተባረኪ እግዚያብሄር በቤቱ የጽናሽ ይሄ ልጅ ሳይካትሪስት ያማክር እርዳው ታሟል

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9bАй бұрын

    በሰመአብ ልጅቷዋ ግን ሰርአትዋ ደሰ ሰትል በቤቱ ያፅናሸ እመቤቴ ትጠብቅሸ ታድያ ወደ ቀጥተኛዋ ሃይማኖት አይመጣም እሰክ ሁሉም ነገር ፈትሸና እዉነቱ ተረዳ በእዉነት ወደ ተዋህዶየ ተመለሰ እግዚአብሔር ይግዝክ ወንድማችን👏

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    Ай бұрын

    😂😂😂😂 ምን እዉናት አላቹና😂ቱቱ አንድ ጥያቄ ብትጣያቁ ኡንኳን አትማልሡም ፋዛዛ😮 ጭራሽ እሱ ያንችን እምናት ልመጣ ሲያምርሽ ይቀሰራል😅😅😂

  • @user-lz3mc1rh9b

    @user-lz3mc1rh9b

    Ай бұрын

    @@RAllhamdulilaalakulihal ለራሱ ቀረዉ መቸም ልኔ አይደለም ደሞ ምን አቅም ንሮሸ ነዉ ልትጠይቅኝ ማለቴ ምንድነው መጠይቅ ትችያለሸ ችግራቹ ግን የማሃመድ ልጆች ሰሙን እንጂ መሰማት አትፈልጉም😂

  • @ElsabetTeka

    @ElsabetTeka

    Ай бұрын

    ​@@RAllhamdulilaalakulihalፋዛዛ እና ይቀሰራል ምን ማለት ነው😅😅

  • @user-lz3mc1rh9b

    @user-lz3mc1rh9b

    Ай бұрын

    @@ElsabetTeka እኔ እንጃ 🤐😁

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    Ай бұрын

    አላህ ልጁን ስበብአርግ ድነልኢስላምንንወፍቅሽ ወገኔ አችግን😂😂😂 እምኑቤትነውው እማጠነት አላህየህዱኩም ልጅግን የቤተክርስታን ከሀድሽይጣንአይቶታል እዴትሙስሊም ከካፊር ፍቅርይይዘዋል😢

  • @nardosamenu
    @nardosamenuАй бұрын

    እህቴ በእምነት ጠንክሪ ፈተና ነው ወንድማችን ወደ ልብህ ተመለስ

  • @user-zz2vx1zv3x
    @user-zz2vx1zv3xАй бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሶ ለእምናቶ ያላት ክብር ማሻ አላህ ካሊድ አላህ ቀልብህን ይመልስው አንተ ንፉግ

  • @Zeynu-tj9tj

    @Zeynu-tj9tj

    Ай бұрын

    ማሻአላህአላለችም

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3xАй бұрын

    የምር በጣም አዝኛለሁ ምን ማለት እደለብኝ አላዉቅም😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    Ай бұрын

    በጣም ማርያምን ኡፍ በሷም ስናይ ትክክል ናት በሱም እንደዛው ከባድ ነው

  • @user-pb4gi9wr2d

    @user-pb4gi9wr2d

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefaАй бұрын

    ፍቅር እውር ነው አሉ ወድሜ መጀመሪያ ለእምነትህ ጠካራ ሁን ፍቅር ከባድ ነው ግን ከአላህጋ ስትሆን የምታጠው ነገር የለም አላህ ቀልብ ይስጠን በስ የምትሳደቡ ልብ ይስጣችሁ ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም አትሳደቡ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    የልጀቱ ንግግር ተመቸኝ ጎበዝ.❤❤❤❤. ወንድሜ ወደ ራስህ ተመልስ. ወደ አላህ ተመልስ ወንድሜ. ለሊት ተነስተህ ሁለት ረካአ ሰግደህ አላህ ለምን የምትፈልገው ጠይቀው ለሱ ሁሉም ነገር ቀላል ይስጠሃል አላህ ልብህን ይመልስልህ. ያረብ. 😢😢😢😢😢. ሶፊ ብቻውን እንዳትተው ልጁ ስለተጎዳ. እራሱ ላይ አንድ ነገር እንዳይደርግ ተጠባበቀው በአላህ ከጎኑ ሁን. 😢😢😢

  • @hadiyaamede
    @hadiyaamedeАй бұрын

    ታሟልልጂወደሩቃቤትውሰዱትየአላህ

  • @zewdugebrie5128

    @zewdugebrie5128

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @furiduri8440

    @furiduri8440

    Ай бұрын

    እሩቃ ይቀራበት ወላሂ

  • @user-nn7ef2tg5i

    @user-nn7ef2tg5i

    Ай бұрын

    ምን ያስቃል እውነት ነው የተናገረቹ አልታወቀለትም በሸይጣን እየተፈተነ ነው አላህ ከቀልቡ ያርገው​@@zewdugebrie5128

  • @user-gi5cj5zf6s

    @user-gi5cj5zf6s

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hgАй бұрын

    ወይኔ የልጅቷ እርጋታ ስርዓቷ ደስ ሲል በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ ❤ልጁ በጣም ነው የሚያሳዝናል ሶፊ አደራ ከጌኑ እንዳትርቅ እስኪረጋጋ 😢😢

  • @user-so5li9yd1w
    @user-so5li9yd1wАй бұрын

    ፈጣሪ ይድረስልህ ወንድም በበኩሌ መፍረድ ኣልችልም ምክንያቱም ፍቅር በምርጫ ስላልሆነ እድሜው ራሱ ኣፍላ ነው😢 ከቻልን ብንመክረው ካልችስልን ደግሞ መጥፎ ነገር ባለመጻፍ ብንተባበረው ጥሩ ነው ባይ ነኝ።

  • @arbikantezo

    @arbikantezo

    Ай бұрын

    ብትክክል 😢😢😢😢😢

  • @user-yk3tj9tx3z

    @user-yk3tj9tx3z

    27 күн бұрын

    አላህ ይርዳው ኢሄ ሂወት እኔም አሳልፌዋለው ብቻ በጣም ይከብዳል እባካቹ አጠገቡ ያላቹ ሰዎች እርዱት በዚህ ሰአት እራስን ከማጥፋት ሌላ ምንም አይታይም አላህ ካንተ ጋር ይሁን እሱ ይድረስልህ ቁራን ስማ(ቅራ) ከዘፈን ራቅ ያባብስብሀል የኔ ወንም አጠገብ ሆኜ ባጵናናህ ደስ ባለይ እባክ አታልቅስ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4dАй бұрын

    በጌታ ሁለታችሁም መልካም ናችሁ ለልጁ ከጎኑ ሆኑ እስከሚረጋጋ ተንከባከቡት 😢😢😢

  • @uthg7338

    @uthg7338

    Ай бұрын

    ፍቅርከባድነው😢😢😢እኔምይከውክርስታንአፍቅሪየተስቃየውነው😢

  • @user-no1kc7qs9x
    @user-no1kc7qs9xАй бұрын

    አላህ ቀልብህን ይመልስልህ ሙህሀደራ አዳምጥ ቁርአን ቅራ ያኔየ ጠንካሪ አና ወደ እራስህ ትመለሳለህ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1lАй бұрын

    እህቴ ከሁሉም በፊት ሀይማኖት ይቀድማል እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ወድሜ ፈጣሪ በሀይማኖትክ የምትወዳት ይስጥክ አይዞክ በፆለት እናስብክ አለን

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146Ай бұрын

    እህቴ ሰላምሺ ይብዛ በሀይማኖትሺ ፅኚ በርች በዝች ምድር ላይ ከሀይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም እና በርቺ ጠንክሪ ፀሎት በጣም አርጌ እግዚአብሕር ይመሰገን የፀና አምላክ አለሺ በርቺ እህቴ ወድሜ ካሊድ ፈጣሪ የራሰክን ሀይማኖት የምትመሰለህን ፈጣሪ ይሰጥክ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2fАй бұрын

    ማፍቀር ሀፅያት አይደለም ግን በሀይማኖት ቀልድ የለም ሶፊ ልጁን ምከረው እህታችን እዳታሳስቷት ተጠቀቅ ሁለተኛ አታገናኛቸው

  • @sofiabadri8350

    @sofiabadri8350

    Ай бұрын

    በትክክክል

  • @user-cd3pe1xc1e
    @user-cd3pe1xc1eАй бұрын

    በነገራችን ላይ ፍቅር መጥፎ ነው ነገር ግን ዘላለማዊ ህይዎትን የሰጠን አምላክ ወደዚች ምድር ያመጣንን አምላክ እንደ ልብስ መቀያየር ማለት ከባድ ነው ሁላችንም በየ እምነታችን ጠንካራዎች መሆን አለብንጨ።

  • @PanaJgs-kk9cf

    @PanaJgs-kk9cf

    Ай бұрын

    ♥️👌

  • @eexx5392

    @eexx5392

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jtАй бұрын

    ካልዲ ወንዲሜ ወደ ቀልብህ ተመለስ እየሄዲክብት ያለው ምንገዲ የተሣሣተነው ወደአላህ ተመለስ ሶላትህን ሥገዲ ዱአ አዲርግ አላህ የተሻለ እዲሠጥህ መጀመሪያ የፈጠረህን ጌታ አፍቅር የፍጡር ፍቅር አላቂነው የሆነጊዜ የምትለዲምበት ይኖራል የፈጠረህን ግን ብትወደው እና ወደሡ ብትጠጋ እሷን አውጡቶ ሌላ የምታፈቅራት ይሠጥሀል አቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖተ አትበል መጀመሪያ ሀይማኖታችሁን አሥቀዲሙ የልጂቱን ሀሣብ አምነህ ተቀበል ከሷ እራቅ እሷም ሂወቶን ትኑርበት አታሥጨንቃት ቁርጡን ነገረችህ አይደል እሷ ትክክልናት ፍቅርም ከባዲ እደሆነ አቃለሁግን አተ መርሳት እችላለሁ ብለህ እዲትረሣት አላህን ለምን አለቀ በማልቀስ የሚቀየርነገርየለም ሶፊ እጂግ እናመሠግንሀለን ክበርልን

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    Ай бұрын

    በጣም፣አላህ፣ይይመልስህ፣ወደ፣ቀልብህ

  • @abebawerkneh4627

    @abebawerkneh4627

    Ай бұрын

    እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ😂ደነዝ

  • @FokrteMolna

    @FokrteMolna

    Ай бұрын

    ምናገባችሁ በሰው እይወት

  • @meritube4549

    @meritube4549

    Ай бұрын

    😅😅😅😅ጅል አይሙት እዲያጫውት አሉ😂😂😂

  • @AccAcc-qb9ff

    @AccAcc-qb9ff

    Ай бұрын

    አዎን በትክክል

  • @user-bz7sl6cd8m
    @user-bz7sl6cd8mАй бұрын

    ካለባበስሽ ካነጋገርሽ ካረማመድሽ ጭምር አንድ ክርስቲያን ከሚያደርገው ውስጥ ነሽ እማ በሀይማኖትሽ ጽኚ አሁንም ወድም አለም በርታና ወደራስኽ ተመለስ

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2hАй бұрын

    በጣም ከባድ ነዉ ፍቅር የደረሰበት ነዉ የሚያቀዉ ፈጣሪ ያረጋጋህ ወድሜ

  • @tmtmtttt
    @tmtmttttАй бұрын

    መጀመሪያ አላህን አሥቀድም ሁሉንም ለአላህ ሠተህ ዱአህን አድርግ ላንተ ዬተሻለ አዘጋጅቶልህ ይሆናል

  • @hayat8769
    @hayat8769Ай бұрын

    አላህን ፍራ በምነት አትቅልደ እምነትህ ላይ አትኩር😮😮

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ሐዩዬደምሪኝ❤

  • @zainbsaeed7414

    @zainbsaeed7414

    Ай бұрын

    አላህ እስልምናን ይስጣትና ያጋባቹህ

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ​@@zainbsaeed7414ትክክልደምሪኝ❤❤

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤

  • @21-uk9fg

    @21-uk9fg

    Ай бұрын

    ​@@zainbsaeed7414ክርስትና ይቃበል እና ያግባት

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350Ай бұрын

    እህታችን፡በርች፡ሃይማኖትሽን፡አጠንክሪ። ትክክል፡ነሽ። ወንድማችን፡እስላም፡የሆነችውን፡ፈልግ።እየተፈተንክ፡ነውና፡ይኸም፡ያልፋል። ካሊድ፡ሶፊን፡አዳምጠህ፡ቆርጠህ፡በእስልምና፡አማኟን፡ፈልግ።ዕውነታውን፡ስለነገረችህ፡አላህን፡አመስግን።

  • @sileshigelaneh6350

    @sileshigelaneh6350

    Ай бұрын

    ሶፊ፣ካሊድ፡በሃይማኖቴ፡አልደራደርም፡እያለ፡እሷም፡በሃይማኖቷ፡የማትደራደር፡ስለሆነች፡ዱዋ፡እንዲደረግ ልህ፡ጠይቅ። ጓደኛው፡እንድትሆን፡ካልፈቀደ፡ባለ፡ሙያ፡ያማክርህ።ሶፊም፡አባባልህ፡በጣም፡የሚደገፍ፡ስለሆነ፡አጠንክረህ፡ምከረው።

  • @eexx5392
    @eexx5392Ай бұрын

    አንተም እግዚአብሔር ያላትን ይስጥህ ወንድም በእምነትህ

  • @taibah5903
    @taibah5903Ай бұрын

    ኧረእባክህተመለስ አተጨመላለቅ ወንድም ሀይማኖት ይበልጣል

  • @GxhcjGjfh

    @GxhcjGjfh

    Ай бұрын

    እኔ እኮ እምትገርሙኝ የእስልማና እምነት ተከታዮች ለምን ተሳድባችሁ አስፈራርታችሁ ወደነበረበት ማንነቱ ለመመለስ እምትሞክሩት በስድብ እኮ ሰው አይመለስም ሁሉም ሳይ ስድብ ሀይማኖት ይበልጣል አወ እምነት ይበልጣል ግን የሰውን ልጅ በመሳደብ ወደራሱ ለመመለስ አይቻልም

  • @kidsttube

    @kidsttube

    Ай бұрын

    እባካችሁ አትሳደቡ ተረዱት ፈልጎ ያመጣው ነገርኮ አይደለም እሽ ምን ያድርግ ከቻላችሁ ዱአ አርጉለት እግዚአብሔርን ሌላ ምንም ልል አልችልም😢

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    Ай бұрын

    ትክክል ሠይጣን ይፈታተናል ከሁሉሜ ደግሞ ሀይማኖት ይቀድማል​@@kidsttube

  • @user-ct1wr5fh7l

    @user-ct1wr5fh7l

    Ай бұрын

    አላህን ፍሪ ዱአ አድርጊለትጂ ስድብ ምን ያደርጋል አላህ ልቦናውን ይመልስለት በእምነቱ ሀላሉን ይስጠው እሷንም እደሱ በእምነቷ ይስጣት የት እደምናርፍ አናቅም

  • @ayelechtola9918

    @ayelechtola9918

    Ай бұрын

    Hi danzi fiqir iko nawu😊😊😊

  • @tadeleerena3481
    @tadeleerena3481Ай бұрын

    ማንም ከእኔ በላይ አባቱን፡ እናቱን፡ምስቱን ወይም ልጁን የምወድ ለእኔ ሊሆን አችልም ይላልና እህቴ እምነትሽን በከንቱ እና አላፍ በሆነ ነገር እንዳትለወሸጪ፡፡

  • @eexx5392
    @eexx5392Ай бұрын

    በጣም የኔ ቆንጅ ከማነም በላይ የዘለዓለም የሆነውን አምላክሽን ብቻና ብቻ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢 በጣም

  • @eexx5392
    @eexx5392Ай бұрын

    እህቴ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ ቀልድ የለም በሀይማኖታችሁ አንድ የሆነ ሰው ሞልቶልሻል

  • @Muna-bn7rx

    @Muna-bn7rx

    Ай бұрын

    ❤❤❤😊ከምንበላይ እምነት።

  • @tgtg3001
    @tgtg3001Ай бұрын

    ዋውውውውው ለሁላችንምምም ልቦና ይስጠንንንን ችግር የለውም ብለን ገብተን ችግር ከሚፈራሪቅብን እዲሕ ቆምብለን ማሰብንና ማስረዳትን እንልመድ እንወቅበት ሀይማኖቱቱቱ ገብቶንና ተረድተነው እጂ መቀየር ያለብን ለሰው (ለፍቅር) ብለን ፈጣሪያችንንን ማስቀየም የለብንም ባይነኝ ወድማለሜ አተም አይዞሕ በርታ ፈጣሪ ሁለታችሁንም ብርታቱን ይስጣችሁ 🤝🤝🤲🎉

  • @ninjaice744
    @ninjaice744Ай бұрын

    የልጅቷ ትህትና ስነስርዓትሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @toybayimam6422
    @toybayimam6422Ай бұрын

    ከሰወች ፍቅር የአላህ ፍቅር ይበልጣል ወደቀልብህ ተመለስ ወንድም ። አላይ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ያረብ

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jzАй бұрын

    ሀይማኑት ይበልጣል ላትያላትን አላህ የዟትል 😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ሶፊ አረ አላህ ፍሩ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5siАй бұрын

    ደስ የሚል ስቃይ ነዉ አይዞህ ወንድሜ

  • @ZulayekaMystafa-fc7xl

    @ZulayekaMystafa-fc7xl

    Ай бұрын

    ክክክክኮኮ😂

  • @Pnice-uq3gs

    @Pnice-uq3gs

    Ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    Ай бұрын

    😂😂😂 ደስማ አይልም😮

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7kАй бұрын

    አህለን ሶፌ ጀግናዉ አይይይ ምን ምን በየ ልኮምት ይህ መጋኛ ፍቅር ቦታ አይመርጥ እንደዝናብ አገኘዉ ቦታ እየጣለ እስኬ ከልብህ ዱአ አርግ የደርሰበት ያቀዋል እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648Ай бұрын

    ፍቅር እዉር መሆኑን ዛሬ ገና ገባኝ በጣም ነው የተረበሽኩት ኡፍ😢 ፈጣሪ ይርዳቹ💔

  • @mwje1289
    @mwje1289Ай бұрын

    ፍቅር ተብዬው እራሱ ቦታውን ያውቃል እጅ ካልሰጡት መጀመሪያ ወደ እራስን ተመለስ ወንድም አለም

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4iАй бұрын

    ልጁ እንዴት እንዳሳዘነኝ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ልጁ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ እውነተኛ ፍቅር እንዴት እንደሚይዝ አይታወቅም እኔ ምን እንደምል አላውቅም ወንድሜ ካሊድ በእምነትህ ተግተህ ፀልይ ፈጣሪ እራሱ መልሱን ይስጥህ አይዞህ በርታ እህታችን በእምነትሽ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ቢያንስ በወንድምነት ግን አትለይው አበርቺው ስለጨነቀው እያላበው ነው ወንድሜ እሳዘኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    Ай бұрын

    በጣም እፍፍፍ😢😢😢😢

  • @KidistHaile-et7ob
    @KidistHaile-et7obАй бұрын

    ለምን ወደድካት አልልህም ግን ጸሎት አድርግ እግዚአብሔር የራስህን አጋር ይስጥህ በሁለት እመነት መሀል መኖር በጣም ይከብዳል ወንዶሜ ጠንክረህ ጸልይ

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    Ай бұрын

    ትክክልል

  • @user-pb4gi9wr2d

    @user-pb4gi9wr2d

    Ай бұрын

    👍😢😢😢😢

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801Ай бұрын

    በጣምያሳዝናል ፈጣሪ ጥንካሬ ያስጥህ ያተያላትን ልበመልካሞን ከእምነትህ አድየሆነችውን ያስጥህ ካሊድ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3uАй бұрын

    አላህ የሚወደውን ከሰራን አላህ መልካምን ፣ኸይሩን ነገር ይወፍቀናል። መጀመሪያ አላህ ወደ ራስህ ይመልስ የ ኢስላም ወንድማችን ።ፍቅርን በሃላል በትዳር ውስጥ ፈልጉ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-dy4fu2kr2n
    @user-dy4fu2kr2nАй бұрын

    ፍቅሩ ከባድ ነዉ የማይሆን ነዉ በሃይኖት ቤተሰብ የሱም የሶም አይስማሙም ነገሮቹ ሁሉ እንዲከብዱ ያረጋቸዋል

  • @adanchetesfaye285

    @adanchetesfaye285

    Ай бұрын

    ኦኮ !!የሚያኀቅር ልብ የታደለ ነወሰ ካለቦታወሰ መሆኑጂ

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9hАй бұрын

    ልጁ ግን አሳዘነኝ አይ ፍቅር 😭 እውነተኛ ፍቅር እንዲ ነው ልብን እውር ያደርጋል ❤️ አይዞህ ወንድሜ😢

  • @mulu5

    @mulu5

    Ай бұрын

    ሲጀመር የአይን ፍቅር ነዉ ገባሽ የልቡ ቢሆን ተላምደዉ አዉርተዉ ቢሆን እዉነተኛ ፍቅር ነዉ የልጁ ግን የአይን ፍቅር ነዉ እሽ ብትለዉ የሆነ ጊዜ ይተዋታል

  • @waaa4954

    @waaa4954

    Ай бұрын

    በጣም 😭😭😭

  • @BdMs-ci3dp

    @BdMs-ci3dp

    Ай бұрын

    እረ እውነተኛ ፍቅር እንዲህ አይደለም

  • @muluayel-8387

    @muluayel-8387

    Ай бұрын

    ምንም እውነተኛ ፉቅር አይደለም እውነተኛ ፍቅር ከእምነት ይጀመራል

  • @user-oi3vc5wr4y
    @user-oi3vc5wr4yАй бұрын

    ዋዉ ሶፊ በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ ነዉ የናፈቀኛ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442Ай бұрын

    ሶፍዬ ሁንካን ባሰላም መጣ አይ ዘሜን አይ ፍቅር ጉዱ እኮ ነው ዘንድሮ ዋንድሜ ሶፍዬ ይክርታ አድርጋልኝ እኔ ካፍቅር እምናቴን ዋዳለው 🙏🥰ዋይ መከራ ልጁ ላብ ባላብ ሆና 🤔🙆‍♀️

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cpАй бұрын

    የኔ ጠንካራ ሴት ነሽ አዎ ሀይማኖት ከምንም በላይ ነው ❤❤❤

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8rАй бұрын

    አኡዙቢላህ አላህ ቀልብህን ይመልስልህ ወድሜ አብሽር እደዚነው የፍቅር አባዜ ይለቅሀል።።።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xqАй бұрын

    በሰው ሀገር ያላቹ የመዳምቅመሞች ሠላማቹ ይብዛ ለደከማቹ ብርታትን ለታመማቹ ፈውስን ስራ ላጣቹ እንጀራችሁን ይስጣቹ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-tu8ny8sw6z

    @user-tu8ny8sw6z

    21 күн бұрын

    አሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Ай бұрын

    💔💔💔አይጣል አይፍረድ ይፈረድብሐል ይላል ይሔነው ወይ አዘንኩ ለልጁ በሐይማኖት ቀልድ የለም ወንድሜ ጌታ ይሑንሕ ለሡ ተአመምኩ

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1iАй бұрын

    ወድሜ ሶፍ እባክህን አረጋግተህ ምገረው ከእምነት የሚበልጥ ነገር የለም ለአላህ ብሎ ከተወው አላህ የተሻለውን ይሰጥዋል

  • @furiduri8440

    @furiduri8440

    Ай бұрын

    ሶፊ ቁርአንአሰቀራበት የምትሉ ላይክ አድርጉ ሶፊ እዳየው

  • @SeBintBaba
    @SeBintBabaАй бұрын

    ሶፊ ካቀረባቸው እንደ እዚህ ልጅ ደሜን ያፈላው የለም እርሷ ለሀይማኖቷ ለእምነቷ ደፋ ቀና ስትል አንተ በየ አጥሩ ስር ከመደገፍ ወዱእ አድርገህ ሁለት ረካዓ መስገድና ካለህበት በሽታ መፈወስ ለምን ከበደህ? የሙስሊም ልጆዎች ወደ የት እየሄድን ነው?

  • @HawaHawa-bq6mj

    @HawaHawa-bq6mj

    Ай бұрын

    በጣም እድህ አይነትም ሙስሊም አለወይ ነው ያልኩት

  • @SaraBenit

    @SaraBenit

    Ай бұрын

    በጣም ወላሂ ሁለት ረከአዉን ሰግዶ አላህን ቢለምን የበለጠ ነበር የሚሰጠዉ

  • @sebrinatube

    @sebrinatube

    Ай бұрын

    ሳህ እኔ እራሱ አጠገቡ ብሆን በጥፊ ብለው ደስታየ

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    Ай бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    Ай бұрын

    አይ እሱታሞነው ወዶአይደለምም

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jvАй бұрын

    ጠንክሪ በርቺ በሃይማኖትሽ ወንድሜ ካሊድም እግዚአብሔር ይርዳህ😢❤❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534Ай бұрын

    እህቴ በእምነትሽ ጠንክሪ ❤❤❤❤ካሊድም እንደዛው ለአንተ ያለው ይስጥህ አንድ ሀገር ላይ እስካለን ድረስ ተከባብረን ተዋደን እኖኖራለን ግን ለጋብቻ ሁሉም በእምነቱ ነው

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤ትክል

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    Ай бұрын

    በጣም ወላህ ከባድ ነዉ

  • @user-ih3tr5nz3c

    @user-ih3tr5nz3c

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ❤❤ወላሂ ካልድ ፊትህን ወደ አላህ ዙር ወላሂ ሰላትህን ሰግደህ አላህን አስተካክለኝ ብለህ ለምነዉ ወደ ሸልብህም ይመልስሀል በቃ ሰላት ና ሰላት ብቻ ከዛ ዉጤቱን ታያለህ ❤❤❤❤

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856Ай бұрын

    ሀይማኖት ይቀዲማል ቀልብህ አላህ ይመልስልህ

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6ndАй бұрын

    ወድሜ በምነትህ ጠክር አላህ የተሻለችውን ይስጥህ ወድሜ

  • @user-oe7xu6lt8g
    @user-oe7xu6lt8gАй бұрын

    አተ አብደካል ልበል ከአላህ መንገድ አታርቀኝ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢😢

  • @user-er8sb5zc3m

    @user-er8sb5zc3m

    Ай бұрын

    امين يارب

  • @user-lk6we2vv1d

    @user-lk6we2vv1d

    Ай бұрын

    አሚን ያረቢ🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @user-wn3nc4fz8u
    @user-wn3nc4fz8uАй бұрын

    😊😊አተሳሰብሺን ሳላደቅ አላልፍም

  • @SuniisOp
    @SuniisOpАй бұрын

    ትክክል ነች እግዚያብሔርን

  • @sishaia6875
    @sishaia6875Ай бұрын

    ወይኔልጅታ እርጋታዋ ንግግራ ስርአት ያላት ልጅናት በእውነት በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8vАй бұрын

    ዋው እህቴ ኮራውብሽ ትክክል መልስ ነው በሄድሽባት እመብርሃን ትከተልሽ አንተም ወንድሜ ቆም ብለክ አስብ ሀይማኖት ለየቅል ናቸው ስለዚህ አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ሚለው ዘፈን ነው

  • @muluayel-8387

    @muluayel-8387

    Ай бұрын

    ጀግና ናት

  • @ameriasallah6432
    @ameriasallah6432Ай бұрын

    እረበአላህወድሜሀይማኖትይበልጣልእሷግንጓበዝናት

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3erАй бұрын

    ሶፊ ይከ ልጅ እዳይጎዳ ከጎኑ መሆን አለብህ❤❤

  • @linabelay2579
    @linabelay2579Ай бұрын

    እህታችን ጎበዝ ነሽ በርቺ በሐዋርያት ጠንክሪ እማ በስረአተ ተክሊል እንደምታገቢ አስባለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏 😊😊😊

  • @Jemila-zi2gk
    @Jemila-zi2gkАй бұрын

    ጀግናትእሷ አተግንበሀይማኖትህ ታላግጤለህ😢😢

  • @zindzind3952
    @zindzind3952Ай бұрын

    ደግአረግች ጀግናት

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui220426 күн бұрын

    እህቴ በርች በእምነትሽ ፅኝ በቤቱ ያፅናፍ ፍቅር እግዚአብሔር ነው

  • @solomonhailmariam1316
    @solomonhailmariam1316Ай бұрын

    ምን እንደምል ግራ ገባኝ ከምንም በላይ ሁለታችሁም ሀይማኖት ይበልጣል ይህ ለናንተ ፈተና ነው እባካችሁ ፀልዩ በጣም የሚያም ፍቅር

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967Ай бұрын

    የሰቶ ንግግር ተመቸኝ

  • @Helenutub
    @HelenutubАй бұрын

    ኧረ ልጅቷን ተዋት በስመአም😢😢እመማይሆነውን😔😒ወድሜ ለመምን አፈቀርካት አልልህም ግን ቦታህን አላወክም😢በሀይማኖትህ ፀሎት አርግ💔💔እህቴ ፈጣሪ ይከተልሽ😢❤❤❤❤

  • @mulu5

    @mulu5

    Ай бұрын

    እኮ

  • @adanchetesfaye285

    @adanchetesfaye285

    Ай бұрын

    ቲሽ መሀይም እርዳታ በሚፈልግበት ሰአት ብትረዳወሰ ምን ቸሰግረሰ አለው??ነገራት አረጂኮ በግደሰ አላለትመሰ ሰው ከበደነሠ ከሞተ በኋለሠ ነው ቤትክርሴታን የምታደምቁት ቆሻሻ አመለካከት እዘሠ ጣይ ሰው እኮነው እደማትፈልገውን ምክኛቶቸሐነሰ ጊዜ ወሴዳ ልጀሐነሰ ከህየሰወቱና ከማንነቱን ከሚያሰዋው ነገረሰ ብትታደገው ምን ቸግረሰ አለወ??🤮

  • @godolyas306

    @godolyas306

    Ай бұрын

    Yehe eku and erasew yechale fetan new ementeshi mene yakele endehun

  • @mesiuaemesiuae1330
    @mesiuaemesiuae1330Ай бұрын

    🎉🎉❤❤ስርአትሺ የኔ ዉዲ

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sxАй бұрын

    Uuuuuuuuuuffffffff Yaa Alah 😢😢😢😢😢😢😢 Nama gadisisa 😢😢😢😢

  • @masarat2998
    @masarat2998Ай бұрын

    ምንምጥያቄየለውም ቅድሜለህምነት ጠክሪውዴበርች የተዋህዶህቁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix6uk8kz1c
    @user-ix6uk8kz1cАй бұрын

    እግዚያቤሔር ከእናተ ይሁን ወደኦርቶዶከሰ ተመጣ አሰጠምቂውእህቴ ፍቃደኛ ተሆነታልሆነ እግዚያቤሔር ላተያለውን ይሰጥክ አቺ ጎበዝ በእምነትሺፅኒ ❤❤❤

  • @RAllhamdulilaalakulihal

    @RAllhamdulilaalakulihal

    Ай бұрын

    😂 😳😜😜

  • @user-dn8dn1ss8m
    @user-dn8dn1ss8mАй бұрын

    ኡፍፍፍ ልጂቷ ደስ ትላለች ስራቷ እርጋታዋ ወንድሜ ካሊድ ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ላንተ ያላትን ይስጥህ ማለት እምነት ከምንም በላይ ነው ከባድ ነው

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4eАй бұрын

    ይህመፈስነው ፍቅርአደለም ቁረአን ይቀራበት አላህ ልቦናህን ይመልስልህ

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1iАй бұрын

    እረ ፍቅርርርርርርርር ምን ማለት ነው ሆ መጀመሪያ ጌታህን ተገዛ አትጃጃል 🤧 የተሻለውን ይሰጥሃል አች ባቋምሽ ፅኝ ከእምነት የሚበልጥ የገር የለም ይሱንም ምከሪው እምነቱን አጥብቆ ይያዝ 🤔

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6oАй бұрын

    ብቻውንአትተወው ወንድማችን ልጅ እሩቃያስፈልገዋ የፍቅር ሰይጣንይዞታል የእውነት አላህልብህንይመልስልህ

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wlАй бұрын

    ተበረክ ለበረከት ሁን በጠም ትክክል ነሽ💪

  • @Tube-ug4ot
    @Tube-ug4ot29 күн бұрын

    Waw mahi Egziabher yakbrsh. Ayizosh berchi

  • @user-sz1zl5bk1m
    @user-sz1zl5bk1mАй бұрын

    መጀመርያ ቅድማ አሏህ መርጦ የወፈቀን ውዱ ኢሥልምናችን

  • @PanaJgs-kk9cf

    @PanaJgs-kk9cf

    Ай бұрын

    🤨😏

  • @FokrteMolna

    @FokrteMolna

    Ай бұрын

    ምናገባሽ

  • @AccAcc-qb9ff

    @AccAcc-qb9ff

    Ай бұрын

    በትክክል❤

  • @AccAcc-qb9ff

    @AccAcc-qb9ff

    Ай бұрын

    በትክክል❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    እሕቴደምሪኝ❤

  • @tigistabay2221
    @tigistabay2221Ай бұрын

    የምር ብትወደጅ አይገርምም ስብእናሽ ሁሉ ነገርሽ ይማርካል እውነታውን አረጋግተሸ እንዲያምን አድርጊው ማሂ

  • @razakmaster1798
    @razakmaster1798Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታሽ እሕታችን🥰 እረጋብለሕ"አስብበት አተ"ሀይማኖት ከምንም በላይነው አረጋጉት

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed73329 күн бұрын

    አላህ ልብህን ይመልስልህ እሱ ያጠመመውን እሱ ቀና ያደረገዋል ዱአ አድርግ ስገድ ትድናለህ አላህ ይረዳህ ወንድሜ امين 🤲🤲🤲

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissjАй бұрын

    ወንድሜ ተረጋጋ ወደ ራስህ ተመለስ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በጣም አዝናለሁ😢😢

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128Ай бұрын

    ጎበዝ ወደትኩሽ የእኔ ማር እህቴ ብትሆኚ ብዬ ተመኘው

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku993121 күн бұрын

    እኔ በበኩሌ የነዚህን የሁለት ሐይማኖት ወጣቶች ታሪካቸዉን ስሰማ የፍቅር እሰከ መቃብር ታሪክን አስታወሰኝ ሰብለንና በዛብህን ነዉ የመሰሉኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አስለቀሱኝ ፍቅር እስከ መቃብር መፃሐፉን ሁለቴ አንብቤዋለሁ ጋሽ ወጋየሁ በሬድዮ ሲተርከዉ ሰምቸዋለሁ ስለዚህ የነዚህ ልጆች ታሪክ በጣም ብዙ አመት ወደ ኋላ መለሰኝ መዳህኒያለም ይግባበትና ወደ ክርስትና ተመለስና አብረሐት ኑር❤❤❤❤

  • @SalamS-lv6jc
    @SalamS-lv6jc22 күн бұрын

    በእውነት እህቴ በሃይማኖትሽ እንደዚ በመፅናትሽ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱ ፍቅር ከሃይማኖት ኣይበልጥም

Келесі