ሶስቱም ሚስቶቹ ሊወልዱ ሲሉ ለምን ሞቱ!!የመጨረሻ ሚስቱ የድረሱልኝ ጥሪ!!

Ойын-сауық

ሶስቱም ሚስቶቹ ሊወልዱ ሲሉ ለምን ሞቱ!!
የመጨረሻ ሚስቱ የድረሱልኝ ጥሪ!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬

Пікірлер: 905

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t18 күн бұрын

    እዬ ነገር እኛጋ ብቻ ይመስለኝ ነበር አክስቴ ባል ሚስቶቹ 4ቱም በወሊድ ምክንያት ነው የሞቱበት

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    18 күн бұрын

    😳

  • @madina0955

    @madina0955

    17 күн бұрын

    😮

  • @srvsrv5806

    @srvsrv5806

    17 күн бұрын

    የምርሺነው ፈጣሪየሖይ😢😢😢

  • @GemilaTemam-bo2qn

    @GemilaTemam-bo2qn

    17 күн бұрын

    እኔ ሠባት የምቱበት አውቃለሁ እንድ አንዴኤ ይከሠታል ፀበል ውሠድት

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    17 күн бұрын

    @@GemilaTemam-bo2qn 😳😳😳አረ ጉድ ስንቱን ደብቃለች ኢትዮጵያ 😳

  • @wgggaha290
    @wgggaha29018 күн бұрын

    ያቺ ባሎቿ ግነኙነት ካደረጉ በሓላ የሚሞቱባት ሴት ታሪክ ከምን ደረሰ

  • @genisaudi8109

    @genisaudi8109

    18 күн бұрын

    አዎ ከምን ደረሱ

  • @DuvaDuva-jc1db

    @DuvaDuva-jc1db

    18 күн бұрын

    Enda alayachume enda tetemekewu danu eko tegabu

  • @TigistDegu-yl6ym

    @TigistDegu-yl6ym

    18 күн бұрын

    እውነት ነው ❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    @mesetawetyagatilejijesusis9666

    18 күн бұрын

    የወሬ ሱሰ ወጋው😀😀😀😀😀

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    18 күн бұрын

    ​@mesetawetyagatilejijesእኔም ነኝ😂😂😂usis9666

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty17918 күн бұрын

    ዱካ ሾን እና የንስር አይንን የሚወድ 💞👍

  • @abebeeshete486

    @abebeeshete486

    18 күн бұрын

    👍

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    18 күн бұрын

    I love them both🎉❤🎉❤

  • @kidestasheber5548

    @kidestasheber5548

    16 күн бұрын

    ከልብ❤❤❤❤ ሰው ነቸው

  • @user-mq5yo8mn3p

    @user-mq5yo8mn3p

    15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa945118 күн бұрын

    የቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ጠጭ ሁልጊዜም ምንም አትሆኝም በሰላም ልጅሺን ትገላገያለሺ አይዞሺ ቅድስት ድንግል ማርያም በሺልም ታውጣሺ እላለሁ ።

  • @EmebetEe
    @EmebetEe18 күн бұрын

    እመብረሀን በሽልም ታዉጣሽ የሌሎች እጣ ለአንች አይሁን እሷ ከነልጇ ትከለልልሽ እህቴ😢

  • @ElsaHanicho

    @ElsaHanicho

    18 күн бұрын

    በሽልም ታውጣሽ የሚባለው ከወለደች በኋላ ነው።

  • @gurfa2658

    @gurfa2658

    18 күн бұрын

    ❤❤❤amnnne

  • @addisw1713

    @addisw1713

    18 күн бұрын

    ​@@ElsaHanicho😂

  • @ElsaHanicho

    @ElsaHanicho

    18 күн бұрын

    @@addisw1713 ያስቃል እንዴ?

  • @EmebetEe

    @EmebetEe

    17 күн бұрын

    @@ElsaHanicho እሽ አሁንም እሷ ትቅረባት

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f18 күн бұрын

    እህታችን የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ጠጭ ፀሎት አርጊ መምህር ተስፍየን ብታገኝው ጥሩነው

  • @AfgrHelwa-iw3os

    @AfgrHelwa-iw3os

    18 күн бұрын

    Awo mfetehuwo eso newo

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    18 күн бұрын

    ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው እራሱ መተተኛ ሁሌም በሰው ጭንቅላት የሚጫወት ሰይጣን ጎታች ነው ወደ እግዚአብሔር ትቀርባለች ክብሩን እሱ ይውረስ ምንም አትሆንም

  • @MayeIove

    @MayeIove

    17 күн бұрын

    ​@@asegedechanbesso1399አሜን በጣም ትክክል ብለሻን

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl18 күн бұрын

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሞት አወጀ ይቀያሪ በእምነት ወደ እግዚአብሔር ቅራብ አትሞችም 🤝

  • @user-bx4eo5kn3h
    @user-bx4eo5kn3h18 күн бұрын

    ሙሉ ቤተስቦቹ ጸበል ይግቡ እግዚአብሔር የማይፈታ ነገር የለም ጸበል አስገቡዋቸው??????

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    18 күн бұрын

    TKUKLU.YDNALU.TBLUNAWE.MFTHIWE

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    18 күн бұрын

    Tenkero ketektatlu yitfal

  • @trhastesfay1706

    @trhastesfay1706

    17 күн бұрын

    በትክክል

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm18 күн бұрын

    በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅድስ ፀበል ይጅ አቺን ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሞቱትን ነብሳቸውን ይማራቸው😮😮😮

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp18 күн бұрын

    ቁርባን ትቁረብ ቶሎ ብላ በሰላም እመብርሃን ልጅሽ ታሳቅፍሽ በሰላም ተገላገይ

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    18 күн бұрын

    አሜን

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x18 күн бұрын

    አረ ላይክ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ😢አይከፈልበት ጀግናችንን እናሳድገው😊😊

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf18 күн бұрын

    ሱብሃና አላህ. 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 ጀግናው እራስህን እየጠበክ አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤❤❤.

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    18 күн бұрын

    Aameen

  • @zenebe614
    @zenebe61418 күн бұрын

    ወንድምዬንው በጣም ጠረጠርኩት ይህን እውነት ለማግኘት ብዙ ድካም ይጠይቅ ይሆናል።

  • @AbeerSanad

    @AbeerSanad

    15 күн бұрын

    ዲግምት፤አሰረቶባአዉ፤፤ነዉ፤yሚሞቱት፤በህግ፤አሲዙት

  • @fetenegete-d9p
    @fetenegete-d9p18 күн бұрын

    ዱካ ሾው እጅግ በጣም አስገራሚ ታሪኮችን ነው እምታቀርበው እና እግዛብሔር ካንተ ጋ ይሁን የንስር አይን በጣም ምርጥ ልጅ ነው የሱ ስራዎች ስለሚከብዱ ከጎኑ መሆን አለባችሁ በርቱ።

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    18 күн бұрын

    ትክክል

  • @lehulutube9063
    @lehulutube906318 күн бұрын

    ቶሎ ፀበል ግቢ እህቴ ይሄ ዛር አይነ ጥላ ነው መዝሙር 90 በየቀኑ ፀልይ ፤ መልክአ ሩፋኤልን ፀልይ በየቀኑ ፀበል ጠጭ ፤ ከቻልሽ መምህር ተስፋዬ አበራን በፍጥነት ፈልገሽ አግኝው ገጠመኝ አዳምጭ ፤ያው ክፉ መንፈስ ነው በፍጥነት እርምጃ ውሰጂ።

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    18 күн бұрын

    እውነት ነው

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    18 күн бұрын

    ተስፋዬ የሰይጣን መንፈስ ብሎ ከማውራት ሌላ ምን ያውቃል

  • @user-sd1zi2kl3k

    @user-sd1zi2kl3k

    11 күн бұрын

    መዝሙር 90 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን። ² ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ። ³ ሰውን ወደ ኅሳር አትመልስም፤ የሰው ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ ትላለህ፤ ⁴ ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን፥ እንደ ሌሊትም ትጋት ነውና። ⁵ ዘመኖች የተናቁ ይሆናሉ፥ በማለዳም እንደ ሣር ያልፋል። ⁶ ማልዶ ያብባል ያልፋልም፥ በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል። ⁷ እኛ በቍጣህ አልቀናልና፥ በመዓትህም ደንግጠናልና። ⁸ የተሰወረውን ኃጢአታችንን በፊትህ ብርሃን፥ በደላችንንም በፊትህ አስቀመጥህ። ⁹ ዘመናችን ሁሉ አልፎአልና፥ እኛም በመዓትህ አልቀናልና፤ ዘመኖቻችንም እንደ ሸረሪት ድር ይሆናሉ። ¹⁰ የዘመኖቻችንም ዕድሜ ሰባ ዓመት፥ ቢበረታም ሰማንያ ዓመት ነው፤ ቢበዛ ግን ድካምና መከራ ነው፤ ከእኛ ቶሎ ያልፋልና፥ እኛም እንገሠጻለንና። ¹¹ የቍጣህን ጽናት ማን ያውቃል? ከቍጣህ ግርማ የተነሣ አለቁ። ¹² በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኝህን እንዲህ አስታውቀን። ¹³ አቤቱ፥ ተመለስ፥ እስከ መቼስ ነው? ስለ ባሪያዎችህም ተምዋገት። ¹⁴ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን። ¹⁵ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል። ¹⁶ ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ። ¹⁷ የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv18 күн бұрын

    ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለኝ የምን ጉድ ነዉ የምሰማዉ ሰዉዬዉ ንሰሃ ይግባ ልጅቷም ፀበል ትኢድ ይኤ መንፈስ ነዉ የሰዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ጥሩ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢😢😢 🙏🙏🙏

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    18 күн бұрын

    Aameen

  • @destasenbeto7038

    @destasenbeto7038

    18 күн бұрын

    እ/ር ይርዳሽ እንግዴ

  • @addisw1713

    @addisw1713

    18 күн бұрын

    ​@destasenbeto7038 እር አይባልም እግዚአብሄር በለሽ በሙሉ ስሙ ጥሪው የሱ ስም ከስሞች ሀሉ የበላይ ነው

  • @LishanGizaw

    @LishanGizaw

    17 күн бұрын

    Amen

  • @user-oc8fh6mv2d
    @user-oc8fh6mv2d18 күн бұрын

    በእየሡሥ ሥም የሞት አወጅ እርኩሥ መንፈሥ የጨለም ሥራ የፈረሠ ይሁን እግዚአብሔር ይቅድሜልሽ የእኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    18 күн бұрын

    Amen

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin18 күн бұрын

    ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ማንም የለም እና ወደ ጸሎት መሄድ በጌታ መፈወስ ማመን

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste610818 күн бұрын

    ወይ በጌታ ለሰማሁት አመመኝ?? የሰው ሒወት እንዲ ቀልድ??😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew222618 күн бұрын

    ጌታ ሆይ እሷንም ገደላት በእየሱስ ስም እለዩላይ ያለ ክፍ መንፈስ በእየሱስ ስም ስረው ይፍረስ😮😮😮😮

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    18 күн бұрын

    AMYN

  • @destasenbeto7038

    @destasenbeto7038

    18 күн бұрын

    ተጠመቂ ፀበል ጠጪ

  • @addisw1713

    @addisw1713

    18 күн бұрын

    አሜን ይወጋ 🙏

  • @truth2232

    @truth2232

    12 күн бұрын

    ​@@destasenbeto7038እየሱስ ክርስቶስ የሌለበት ፀበል አይሰራም

  • @user-su4tp4ct6j
    @user-su4tp4ct6j18 күн бұрын

    አሰተማሪ ክስተት ነው ዘላም አድናቂህ ነኝ እንወድሃለን !ጀግና እንዳንተ ጀግናወችን አላህ ያብዛልን !!!

  • @asterbede4961

    @asterbede4961

    18 күн бұрын

    ምን አስተማሪ ነዉ መጀመርያ ጨርሰሽ አምቢብ

  • @user-km2xy3vg8x

    @user-km2xy3vg8x

    18 күн бұрын

    ክክክክክ ድራማ መሆኑን ተረድታ ነዉ ልክ ናት ​@@asterbede4961

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    18 күн бұрын

    Aameen

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan713918 күн бұрын

    ለዘንዶ የፅንስ ግብር ቃል ኪዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI18 күн бұрын

    ሠላም ዘሌ በነገራችን ላይ በሁለት ስልክ ነዉ የምከታተልህ አንተንና የንሰረ አይን እናም ላይክ አረጉኘ ለዚች ሴት ፈጣሪ ከነናቱ ከሶስቱም ሴቶች መንፈስ ያድናንት ፀበል ተፀበይ በላት ሰዉየዉም ይጠመቅ የረግማን መንፈስ ነዉ ቅዱስ ገብርኤል ይቁምልሽ እህቴ እመብረሀን ሽልም ታዉጣሽ ከጭንቅ ትገላግልሽ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole510618 күн бұрын

    ወይ ፈጣሪ አንተ ሰው እግዚአብሄር ለሰዎች መዳኛ ፈጥሮሀልና ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፣ ማስተዋሉን ይስጥህ በርታ!!!!

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal836318 күн бұрын

    እኔ ጥያቄ አለኝ ሳታዩት አስተማሪ ነው የምትሉ ኮማቾች ቢዲዮው 38:59 ፖስት በሆነ በሶስት ደቂቃው በጣም አስተማሪ ነው አትበሉ ለኮሜንት አትቸኩሉ ዘልየ እወድሀለሁ ❤

  • @user-yj8bm3dv1f

    @user-yj8bm3dv1f

    18 күн бұрын

    እውነት ነው የት ደረሰ

  • @rehimamohammed6692

    @rehimamohammed6692

    17 күн бұрын

    ትክክል

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye184418 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ጸበል ውሰዱት 🙏🙏🙏

  • @asresayele2797
    @asresayele279718 күн бұрын

    ዘሌ ሰላም ነው የነስር ዓይንን ጠብቀው የመጨረሻውን ቪዲዬ ስላየው እኔ በግሌ ቅንብር ይመሰላል የነ አቶ ሰለሞን ጉዳይ እና እርዳው ሁሉሜ እንደምታረገው

  • @MmN-sl1uz

    @MmN-sl1uz

    18 күн бұрын

    እኔም ሰውየው ደስ አላለኝም የተላከ ነው ሚመስለው እንዴት ነው ከወራት በፊት በሚልይን ከፍሎ በድግምት ሽባ የረገው አንድአመት በረንዳላይ ነው የሚለው ውሸታም🤔

  • @SaraJorje

    @SaraJorje

    18 күн бұрын

    እኔም ገራ ገብቶኛል የሆነ ወጥመድ ያዘጋጁለት ይመስለኛል ዞላዬ ወንድምህ የንስር አይንን ጠብቀው ከፈጣሪ በታች ተጠባበቁ መድሐንያለም ይጠብቃችሁ

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    18 күн бұрын

    Enem endeza nw yemiteretirew

  • @HedhddyHer-oe6yb

    @HedhddyHer-oe6yb

    18 күн бұрын

    ​@@MmN-sl1uzእኔእራሱአልተዋጠልኝምፈርቸአለሁምክኒያቱምመቸአካሉንአሰናክሎ😢ከመችጎዳናወጣ😢😢በቻልጁንአላህይጠብቀው

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    18 күн бұрын

    እኔም

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu492018 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ የትንሳኤ ጀግና አለ እኔም የሞት ትራፊነኝ ሶስት ድርስ እርጉዝ ሞተው በት ይሄው ለእናቴም ይህ ደግ አምላክ ደርሶ አድጌአለው እሱሳያቅ የሴጣን አሰራር ይኖርበታል ወደ ፀሎት ቤት ለምን አባቴ በዚህምክንያት አብዶ ሁሉ ነበር የሀዘኑ ተጎጂ እኮነው ባልዋም አትፍረዱበት ወዶኮ አደለም ኢየሱስ ይድረስልሽ በሰም ተገላገይ

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d18 күн бұрын

    በጣም ታሳዝናለች ፈርታለች አይዞሽ ሰው ያለ ቀኑ አይሞትም ሠውየው ምን አልባት የሚያመልከው የባእድ አምልኮ ይኖረዋል ጀግናችን በርታ የነስር አይን የጀመረው ስራ በጣም ያስፈራል ተንኮል ያለበት ነገር ነው በተለይ መረጃ አለኝ ያለው ልጅ እውነት የሚያወራ አይመስልም እባክህን ከጐኑ ሁን አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @user-no1kc7qs9x
    @user-no1kc7qs9x18 күн бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ነገን መልካም ይሁንልን

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    18 күн бұрын

    Amen❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je18 күн бұрын

    የሚያመልኩት ነገር አለ ይሄማ የነሱ ከነ ፅንስ የሚሙቱት ለመንፈሱ ግብር ይሆናል አቤቱ ማረን

  • @uhhuhh5398

    @uhhuhh5398

    18 күн бұрын

    ትክክል.እንደዝህ.አይነት.ወሬ.ከነፍጡራ.ጋር.ባያወሩ.ጡሩ.ነበር..ይሕ.መፈሥ.ነዉ.ደም.የለመደ.እግዝያብሔር.ይገሥፀዉ😢😢😢😢

  • @user-lc5fl6sb8r

    @user-lc5fl6sb8r

    18 күн бұрын

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @አያንቱ

    @አያንቱ

    18 күн бұрын

    😢😢😢

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed

    @RozamohmmedROZAMOhmmed

    18 күн бұрын

    ልሆን ይችላል እሱ በደብረ መፍተሽ እና ፀበል መሄድ አለባቸው

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    18 күн бұрын

    Yemeslal

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq18 күн бұрын

    እውነት እሄ ነገር መጣራት አለበት ሰውዬ የሚያደርገው ነገር አለ😢

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    14 күн бұрын

    አጀብኔ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem630018 күн бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ዘላለም እራስህን ጠብቅ የኔ አባት በጣም ነው እምሳሳልህ ማርያምን የሰው ልጅ ክፋት ከሰይጣን ብሷል

  • @esterzenebi8725

    @esterzenebi8725

    18 күн бұрын

    እውነትሽን ነው

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    18 күн бұрын

    betitkikil

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    18 күн бұрын

    በጣም

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d18 күн бұрын

    ላሀዉላ ወላቁወተ ኢላ ቢላ አላህ ይጠብቀን ከክፉ ይጠብቀን ምን ጉድ ነዉ😢

  • @ttww9470

    @ttww9470

    18 күн бұрын

    አሚንን ያረብ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም ከጥመት አላህ ይጠብቀን

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    18 күн бұрын

    AMYN.WANDMI

  • @mheeed5950

    @mheeed5950

    18 күн бұрын

    አሚን

  • @adelalbalooshi8054

    @adelalbalooshi8054

    18 күн бұрын

    Amiin yarebii

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate142317 күн бұрын

    የጭንገፋ መንፈስ ነው ቸርች ይምጡና ይጸለይላቸው ይፈወሳሉ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham356618 күн бұрын

    ፀሎት ነዉ መፍተሔዉ ቸርች ተሒዲ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፈርሳል የበአዲ አሰራር ከሐገራችን ይነቀል😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    18 күн бұрын

    Amen tekkl

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    18 күн бұрын

    ​ዓሜን

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb18 күн бұрын

    አይ ወንምየው ወንድሙ በመማሩ ስለሚቀናባት ከድሮው መተት አሰርቶበት ሊሆን ይችላል. ይህ ሁሉ መከራ የደረሰበት

  • @lidukiyalidu

    @lidukiyalidu

    17 күн бұрын

    Awo yehonale 😢😢😢

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    14 күн бұрын

    ፊ ሸይ ይጣራ ወደ እምነቱ ይሯሯጥ

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k18 күн бұрын

    እስቲ እኔም ደሃዋ ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ከብዙ ዓመት ድካም በሃላ ሀገሬ ገብቼ ዳግም ላለመሰደድ እየተጣጣርኩ ነው አበረታቱኝ ወገኖቼ😢

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    18 күн бұрын

    አበረታሁሽ እማየ በርች እመብርሐን ትርዳሽ

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    18 күн бұрын

    @@user-vg4ij4jb2o እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    18 күн бұрын

    @@user-bz9ly1fs8k አሜን የእኔ እናት ሁላችንም

  • @gdghtyy9348

    @gdghtyy9348

    18 күн бұрын

    የማህበሬ ልጅ ነሺ እህቴ በርችልኝ የኔ እቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdghtyy9348

    @gdghtyy9348

    18 күн бұрын

    ስደትን ታውቂዋለሺ ከሱ በርች የኔ ውድ ❤❤❤የኔ ብርቱ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv18 күн бұрын

    ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ቤታቸው ውስጥ የሚመለክ ባድ አምልኮ ነው የመንፈሱ ግብር የሆኑ ነው እህታችን ፀበል ተጠመቂ ብትቺ ስጋወ ደሙ ተቀበይ ይሄ. የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ልጁ እሱም የመንፈሱ አምላኪ ካልሆነ ፀበል ይጠመቁና ይቁርቡ በዚ ብቻ ነው መፍትሄ ሊያገኙ የሚችሉት ዘላለም ከዚህ በፊት ሁለት ባሎቿ በዚህ ኬዚ የሞቱባት ሴት አቅርበህ ገዳም የሚኖሩ አያቷ የነገሩህ ሰምተሀል

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4y17 күн бұрын

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ. እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ታርግልሽ በሰለአም ታገላግልሽ እህቴ . አይዞሽ. ጸበል ጠጠመቂ ጸልይ. መልካ. ሩፋኤል ድርሳን. ጸልይ. አይዞሽ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara795618 күн бұрын

    ሞት በዓንቺ ላይ አይሰራም አሜን ሞት በኔ ላይ አይሰራም እያልሽ በይ አይሰራም ይሄው እኔ ሞት በኔ አይሰራም ብዬ ወደ ዓንድ ዓንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር ሊሆነኝ ነው የመጨረሻው ሞት ቃል እንኩአን ከተጋነነብኝ አይዞሽ ገና ትኖሪያለሽ ግን በጸሎት ነው የሚፈርሰዉ!

  • @user-po9vm5do3p
    @user-po9vm5do3p18 күн бұрын

    ይህ ሁኔታ በጣም አስፈሪና አስደንጋጭ መሆኑ ግልፅ ነው። ከቤተሰብ ባእድ አምልኮ ጋር የተገናኘ ስለሆነ ወንድምየዉ ከትዳር እነደተቆጠበ ተናግሯል። ባል ተብየው ይህን እያወቀ ለምን በሴቶቹ ህይወት እንደሚቀልድ ሚስጥሩ አልገባኝም። አሁን ወሳኙ ጉዳዩ የልጅቷን ህይወት እንዴት ማትረፍ እንደሚቻል ነው። የቀራት የሁለት ወር ጊዜ ብቻ ነው። ከመንፈሳዊ አባቶች ጋር በአስቸኳይ መመካከርና ፀበል መጠመቅ ሁለቱም ይገባቸዋል። ልጅቷ አንድ ነገር ብትሆን ሰዉየዉ በህግ መጠየቅ አለበት። እ/ር መጨረሻውን እንዲያሳምረዉ ለማየት ምኞቴ ነው።

  • @messeretagegnehu6683

    @messeretagegnehu6683

    17 күн бұрын

    እግዚአብሄር እይከብድም አይደል ሙሉው ቢፃፉ

  • @user-po9vm5do3p

    @user-po9vm5do3p

    17 күн бұрын

    አስተያየቱን ተቀብያለሁ አመስግናለሁ

  • @astekastek1000

    @astekastek1000

    16 күн бұрын

    የእምነት ችግር ነዉ ጮሆ ሚወጣ ነዉ መንፈስ ነዉ ገጠመኝ ቢሰሙ ይድናሉ

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i18 күн бұрын

    ዘላለም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አንተ ጀግና ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw714418 күн бұрын

    በኢየሱስ ስም ይህ ክፎ መንፈስ ነው ልጅ እንዳይወጣለት እርግማን ሊላም የቤተሰብ ጣጣ ነው የሜሁነው ከዜህ ሁሎ ነገር ነፃ የሜያወጣው አጋንት የሜንቀጠቀጡለት ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስን አምናችው ነፃ ውጡ በስጋም በመንፈስም ህይወት ይሁንላችኃል በኢየሱስ ስም አትሞችም በህይወት ትኑራላችው

  • @lolm8439

    @lolm8439

    18 күн бұрын

    Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeen

  • @martamarta3781

    @martamarta3781

    18 күн бұрын

    Amen amen

  • @user-bu2bc4ed2x
    @user-bu2bc4ed2x17 күн бұрын

    ስለ አለም ሁሉ ሃጢያት በመስቀል ላይ እርቃኑን የተሰቀለልሽ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጢያት ከሟርት ከድግምት ከየትኛውም በደል ሁሉ ያድንሻል እና እመኝ ጌታ ሆይ ማረኝ በደሌን ሁሉ እጠብልኝ በምህረትህ ደም በይው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይፈውስሻል እመኝኝ ዘሌ እውነተኛ ዳኛ በላይ በሰማይ አለ እመነኝ እምነት እዳለህም አውቃለሁ ጌታ ኢየሱስ ይርዳችሁ❤❤❤

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op18 күн бұрын

    አመብርሃን ትከተልሽ የኔ እናት ፀልይ ወይም ፀበል ተጠመቂ አይዞሽ ቸርወሬ ያሰማን ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    18 күн бұрын

    AMYN

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad175218 күн бұрын

    አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c18 күн бұрын

    እርግማነው መፊቴሁ ፀበልነው ፈጠር ይጠብቃት😢😢

  • @DancyDada
    @DancyDada18 күн бұрын

    አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ዘሌ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ

  • @sishaia6875
    @sishaia687518 күн бұрын

    ፀበል ፀበል ፀበል ይፀበሉ እሱም መፀበል አለበት የዛር መንፈስ ይቆይበታን አራስን በደም እሚወስዳቸው ስማዘላለም የባለፈቺውልጅ ከሶስቱም ወዶች ግንኝነትስታደርግ የሚሞቱባት ባሎች ምንላይደረሰች😢😢😢😢

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w18 күн бұрын

    እናቴ ድንግል ማርይም ትዳብስሽ ንስሀ ግቢ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር መፍትሄ አለው

  • @user-kt5ub4yr9y
    @user-kt5ub4yr9y17 күн бұрын

    ዘላለም ወድማችን የቅዱስ እሩፍኤልን መዝገበፀሎት ላይ አለትፀልይ አደለም ለሰዉ የእሳትን መሀፀን የሚፈታነዉና እመቤቴ በሰላምትፍታሽ የኔናት

  • @user-cd2sr1fq9f
    @user-cd2sr1fq9f18 күн бұрын

    ወንድምየው በቅናት ወንድሙ ህይወት ላይ ያረገው ክፉ ነገር አለ ፀበል ይሂዱ ባልና ሚስቱ

  • @user-bx4eo5kn3h
    @user-bx4eo5kn3h18 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ትድርስልሽ!!!!

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen18 күн бұрын

    ግን ይህን ፔጅ የምትከታተሉ ብዙሃን ሆይ እባካችው እስከመጨረሻ ሳታዮ አስተያየት አትስጡ ምክንያቱም ለወንድማችን እኛ እስከመጨረሻው ቢዲዮን ስናየው ነው የሚጠቀመው በቃ ከቻላችው ሙሉውን አይታችው አስተያየት ለግሱት ላይክ አድርጉ ሸር አድርጉ ከተሳሳትኩ ይቅርታ !!!! ዘላለም ወንድማችን እወድሀለው እና በርታ የንስር አይን ወንድማችን ተከታተለው አሁን የያዘው ኬዝ ከባድ ሳይሆን አይቀርም ከጎኑ ሁን !!!!!! ሲቀጥል የ እነዚህ ሰዎች ነገር ምንም ይሁን ምን ወደ ፀበል ይግቡ ምናልባት የቤት ጣጣ የሚባል እርኩስ መንፈስ ይኖራል ወይም እርግማን አለበት ሰውየው !!!!

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    18 күн бұрын

    ትክክል❤

  • @HshwqiHsuauw

    @HshwqiHsuauw

    18 күн бұрын

    ALTSASTKUM.❤❤

  • @alamhabash6268
    @alamhabash626818 күн бұрын

    ፈታሂ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ከፊትሽ ይቅደም እህታለሜ ያአለምን ጫጫታና ወሬ ሳትሰሚ ፀልይ

  • @zainabaman3561
    @zainabaman356118 күн бұрын

    ደከመኝ ደከመኝ ሚያስፈራራ ነገር መስማት ላይክ አርጌ ወጣሁ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia809818 күн бұрын

    ወንድምየው የሆነ ነገር አለበት በወንድሙ መማር መለወጥ ይቆጫል የሆነ ነገር አለበት ወንድምየው ምቀኛ ነው እውነት እሷ የሆነ ነገር ከሆነች ተጠያቂው ባለቤቷ ሳይሆን ወንድሙ ነው

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    18 күн бұрын

    ወድምየው ምን ያርግ😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j18 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለምን እነሱ ወደፅበል እራሳቸውን ለካህን አሳይተው ከስይጣናዊ መንፈስ አይፈወሱም እሱ ለስይጣን እየገረ ነውየሚሆነው ፀበል ተጠመቂ ንስሃ ግቢና የድንግል ልጂን ያዝ

  • @rishant9980
    @rishant998018 күн бұрын

    በስምአም በወል መንፈስ ቁድስ ይሀዱ አምላክ አሜን እህቴ ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ጋንቺ ጋር ትሁን

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3r18 күн бұрын

    እህቴ አላህ በሰላም ልጅሽን አቅፈሽ ከቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ በምነትሽ ጠክር የሴጣን ስራ ነዉ ዘሌ ምሪጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn17 күн бұрын

    እህቴ ዛሬ ነገ ሳትይ ንሰሐ አባትሽ ጋር ሂደሽ ንስሐ ግቢ የቅዱስ እሩፋኤልል ፀበል ሳታቋርጭ ጠጪ ቁረቢ ስአለት ተሳይ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon986018 күн бұрын

    እመብርሃን በፀሎቱአ ትከልልሽ ውዴ😢

  • @tewedkifli5022

    @tewedkifli5022

    18 күн бұрын

    Embta tardacheh kabed naw

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye67818 күн бұрын

    ሲጀመር እንዴት ታሪኩን ከስማህ በሖል እንዴት የሞሞታቸውን ዝርዝር በደረስች ነብስ ጡር ፊት የማይወራ ነገር ስታወሩ እንዴት ውስጦ እንደሚጎድ ማስብ አቃታችሁ ።እግዛብሄር ይሁናት እንጂ ወንድምየው አቁሚ ሲላት አልስማችም ጉዳዩንም ነግሮታል ባል ተብየው ግን የሚያደርገው ነገር አለና በግሉ ይጠየቅ ልጅቶን ግን እመቤቴ ትታደጋት

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk18 күн бұрын

    ሰውየው ያውቃል ለዚህ ነው የደጋገመው ባጭሩ በአስተያየት ማብራሪያ መስጠት ብከብደኝም በሦስት ያበቃል ለማብራራት ጎን ባሁኑ ሳሐት ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው አየር ሁኔታ ሁሉም ሰው እንደ መንታ ልጆች እናት ቀሚስ ስለምሆን ማብራሪያው ይቅር ግን እንኳን ደስ አለሽ በሦስት ላይ ያበቃል እና አያሳስብሽ ዘላለም ሥራህን በጣም አደንቃለሁ በርታልን ።

  • @addisw1713
    @addisw171318 күн бұрын

    ይሄ ክፉ መንፈስ ነው ጸሎት አድርጊ ወደ እምነት ቦታ ሂዲ ከሱም ጋር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o18 күн бұрын

    ጀግናችን ፍጣሪ ከጎንህ ይሁን ይጠብቅህ በርታ

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s18 күн бұрын

    ወንድማችን እንኳን ዳህና መጣህ ስትጠፉ እንጨነቃለን😢❤❤❤

  • @solomon9058
    @solomon905818 күн бұрын

    ❤❤ ጠበል ተጠመቂ በቅባ ቅዱስ ሰውነትሽን ተቀቢ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer827318 күн бұрын

    ሱብሃንአላህ ይገርሟል አላህ በስላም ይገላግልሽ እህቴ ባእድ አምልኮ ያመልክ ይሆናል 💔💔😥😥😥😓😓

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    14 күн бұрын

    አሏህ ይጠብቃት

  • @saadayimer8273

    @saadayimer8273

    13 күн бұрын

    @@user-tt5ne9uv4s አሚንንን ያረብ♥

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa160616 күн бұрын

    ሲጀመር ወድምየው መጥፎ ሰው ነው ነፍሰጡር አጠገብ እንደዚ አይነት አይወራም ነውር ነው እሱም ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃችሁ እመቤታችን ትቅረብሽ ምንም አትሆኚም ጸበል ተጠመቁ🙏🙏🙏

  • @bereka321
    @bereka32117 күн бұрын

    እረ የሚያስደነግጥ ታሪክ ነው ግን ከምን ደረሰ ታሪካቸው አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m18 күн бұрын

    ዘሌ እባክህ ራስህን ጠብቅ የነስር አይንንም ከጎኑ ሁን የጀመረው ጉዳይ ደስ አላለኝም እዳይበቀሉት፣ሲቀጥል እነዚህ መጥፎ አምልኮ የሚያመልኩ ፋሚሊ ሆነው ነው በእርግጥ አላህ ከቀደረው አይቀርም

  • @bethlehemg8614

    @bethlehemg8614

    17 күн бұрын

    አውነት ነዉ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ከጎኑ ሁን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa755018 күн бұрын

    እህት የቅዱስ ሁራዬል ፀበል ተጠመቅ ጠጭ ፀልይ ምንም አትወኝም እመአምላክን ተማፀኝ የነገር መፈስ ነው የመምር ተስፋዬ አበራ ትምርቶች አዳምጭ ገጠመኝ በለሽ ስም ባልሽም ይጠመቅ ይፀልይይስገድ ሾተል የምባል መፈስ ነው እና እባክሽ ፀበል ተጠመቅ

  • @alexalem-nt5sv
    @alexalem-nt5sv18 күн бұрын

    ይሄ ጥፋተኛ አይደለም ከነገራት የራስዋ ጥፋት ነው እግዝአብሄር ያውጣት ትፀልይ ፀበልም ትጠመቅ ከልቧተፀልይ 36:22

  • @Genet398
    @Genet39818 күн бұрын

    ፍጣሪ ይጠብቅሽ 😢እኔ ግን ሚመስለኞ ሃፍቱን ፍልጎ እንዳይሁን ወንድምዮዎ 😮

  • @MulukenEthiopian
    @MulukenEthiopian18 күн бұрын

    ይሄው እኔንም ትዳር እንዳሊዝ የሚከለክለኝ ይሄው የቤተሰብ ጣጣ አይደል ። ሞክራለው አልሳካ አለኝ ብቻ ፈጣሪ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ።

  • @kidistgirma919

    @kidistgirma919

    17 күн бұрын

    ወንድሜ ፀልይ ዳቢሎስን ማሸነፍ የምትችል አንተ እንጂ እሱ አያሸንፍህም በር ትተህ ፀልይ ሃምላክን ደሞ ለኔ የምትላትን ስጠኝ በለው ምን ይሳነዋል ይሰጥካል።

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h18 күн бұрын

    አምላኬ በምድራችን ግን ምን እየተከናወነ ነው? ኸረ ጌታ ሆይ ኢትዮዽያ ምድር የገባውን መንፈስ አንድ በልልን😢😢😢 እንዴት የሚያስፈራ ታሪክ ነው ግን ውስጤ ተረበሸ በእውነት😢😢😢

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e18 күн бұрын

    ባልየው የምያመልኩት አምልኮ ይኖራል መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይድረስልሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg18 күн бұрын

    ዘለዓለም ዝጋየ ለምን የ አንተ ተሪኮች ፀበል አይሄዱም አተም እኮ ፀበል ይዱ ብለህ አትመክርም ለምን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola899718 күн бұрын

    አንካን ሠላም መጣህ የንስር አይን የት ጠፍ ኸረ እባካቹን

  • @romangina5121
    @romangina512118 күн бұрын

    የሰድሰትሰው ነብሰ እኮነው የጠፈው ከነልጆቹቹቹቹ😢😢😢😢😢😢

  • @user-ex1bq9bf1d
    @user-ex1bq9bf1d18 күн бұрын

    እሡ ንሠሀ ይግባ እሷ ደሞ ጸበል ለነፍሠጡርመጠመቅ አይቻልም ሁሌም በመሥቀል ሆዷን ትታሽ ለአባቶች ጸሎት ታሥደርግ ትጸልይ በተረፈ እመቤቴ በሠላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e18 күн бұрын

    አረ ፀበል ታጠቢ ንስሃ ግቡ ከዛም የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ጠጪ አንዳታቃርጪ ልጅሽም ለምትወጂው ከመልአክቲ ይሁን ከቅዱሳን አሳልፈሽ ስጪው ተሳሊ አማየ አይዞሽ ቤትሽ ሁሌም የበተክርስትያን እጣን አጭስበት

  • @wincell9735
    @wincell973518 күн бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye607418 күн бұрын

    ዜሌ ከባክህን የውንድምህን ነገር ተከታተለ የአቶ ሰለሞን ነገረ የተጀመረው ነጠርውሰብሰብ ያለው ነው የአቶ ሰለምን ሚሰቱ ያለችበት ነገር ውሰብሰብ ያለ ነው እንደጋነ ደግም የአቶሰለሞን ውንድም የተበለውን አውቀ ቃላሁኝ ብል የመጣወው ሰውዬ ምንምኸ አለማረኝም መነገረ እንኳን አልቸለም አፍ ሁሉ ነው የተሰሰረው የነሰርአይን ሰጠይቅው በአግቦ መመለሰ አልቻለም ተረበተበተ መለሰ ጠፋው መቼም ገንዝብ የሚያሰረው ነገር የለም የተደሰትነውን ነገር ወደሌላ አንደአይቀር ሰውዬ ያለበት ከሄደ አደረ አንተ ሌላ ሰው መጨመረ አለበት አሺ እሱ ደግም እልህ አለበት መረጋጋት መኖር ያሰፈልጋል እናቱ አና ባሌቤቲ ን ማሰብ አለበት የሁሉ ሰው ጭንቀት ይገባል

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu547918 күн бұрын

    ይሄ ነገር እውነቱን ከሆነ ወንድምዬው ፀበል መፀበል ሌላ ምንም መፍትሄ የለውም ግን እውነት ከሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ።

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je18 күн бұрын

    ወደ ፀበል የመንፈስ ስራ ነው

  • @user-bj8vx4km8j
    @user-bj8vx4km8j18 күн бұрын

    ፀሎት ያስፈልግሻል ወደ ቸርች ሂጂ አቅራቢያሽ ወደ አለበት ጌታ እየሱስ ነፃ ያወጣሻል ለህይወትሽም ለስጋሽም

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    18 күн бұрын

    ከድጡ ወደ ማጡ እሱዋ ኦርቶዶክስ ናት ፀበል ትሄዳለች አዳራሽ መዝለል አይጠበቅባትም

  • @user-bj8vx4km8j

    @user-bj8vx4km8j

    18 күн бұрын

    @@emebetzewde7492 እሙዬ የተወደድሽ አሁን ሀይማኖት አይጠቅምም የህይወት ጌታ እየሱስን አንቺም ለሷም ለሁም ጥቅም ነው እየሱስ ህይወት እንጂ ሀይማኖት አደለም ለጊዜው አዳራሹንም ዝላዩንም ተይው

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    18 күн бұрын

    ​@@emebetzewde7492በምንም ይሁን ዋናው የሂዎት ማትረፍ ጉዳይ መስሎን!

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf17 күн бұрын

    ይሔ የመፈስ ስራ ነዉ ከወዱ ብልት ላይ ተቀምጦ የሚስቶቹን እና የሕፃኑን የሚገል መፈስ ነዉ 😢😢😢 ዋናዉ ፀበል ነዉ መፍትሔ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f17 күн бұрын

    ወይ ወይ 😢😢😢ሰውየው የሆነ ነገር አለው 😢😢😢በስማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ

  • @hdvi3537
    @hdvi353718 күн бұрын

    እኔ ወድምዪው ለቦታው ሲል ሴራ እዳይሆን ፈራሁ ገና አልጨረስኩትም አይዞሺ እህት አላህ አለሺ ወዱሙ ቅናት እዳለበት ያስታውቃል ዘሌ ወድሙን ተከታተለው ገባድነው😢😢😢

  • @LiliAgabzie

    @LiliAgabzie

    18 күн бұрын

    ባይሆንም ሀሪፍ ጥርጣሬ ነው

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew330518 күн бұрын

    ፀበል መጠመቅ አለባት ባሏም ንሰሀ መግባትና መጠመቅ አለበት መድሀኒቱ መጠመቅ ነዉ

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    18 күн бұрын

    ትክክል

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema18 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ጌታ እየሱስን እመኚ እና ከምድራዊም ከመንፈሳዊም ሞት አምልጪ ዳኚ ሊላ ማምለጫ የለም ጌታ ይርዳሽ።

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse705717 күн бұрын

    ታሪክ ተደብቆ አይቀርም ወንድምህን አታስቀይም አምልኮት ትታችሁ ወደ ጸበል ሂዱ 😊 እግዚአብሔር መልስ አለው ለበጎነው ነው! የሚባለው ምን እየተጠበቀ ነው መፍትሄው ወደ እግዚአብሄር ቤት ❤ በርታ ዘሌ! አድናት!

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh317518 күн бұрын

    ወንዶ ሁሉ ፀበል መሄድ ያለባቸ( ያህ ቤተ ዛር መንፈስ እናቶ ህፃናት ደማቸው አስፈሶ ህይወታቸ ሚቀጥፍ የቤተ ዛር መንፈ ነው የስው ደም መጠጣት ሚፈልግ( ሁሉ ፀበል አስቸ መሄድ ያለባቸ መፍት ያህ ብቻ ነው

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v18 күн бұрын

    እባክህ የእግዛብሔር ሰላምታ በጉልበት አይደለም እና በትህትና ብታረገው ጥሩ ነው

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen274918 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ትሂድ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz675717 күн бұрын

    በፀሎት በርች እግዚአብሔር ይረዳሻል እሱ ስ ምን ያድርግ በጣም ከባድ ነው ለመፍረድ ከባድ ነው እኔም አክስቴ 3 ጊዜ አግብታ 3 ወልዳ 3ቱም ሞተዋል ከዚያ በሗላ እሷም መልኩሳ ትኖራለች እና ሰውዬው ምን ያርግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @winniea9803
    @winniea980318 күн бұрын

    በፈጣሪ እመቤርአን ትቅረብሽ እህት በአድ አምልኮት ይኖርበትል ሰውዬው ዘሌ ሰላም ይብዛል❤❤❤

Келесі