የበገና መዝሙር የጥበብ ሰዎች መጡ ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

Музыка

መልካም የጌታ ልደት

Пікірлер: 98

  • @Userfortruth
    @Userfortruth Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ይህ ዝማሬ ግን የመሪጌታ ፀሐይ ብርሃኑ ነውና እውቅና ስጣቸው፤ ዛሬም በህይዎት በአሜሪካን ሃገር በአገልግሎት ላይ አሉ።

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f2 ай бұрын

    የኔ ወንድም በጣም ነው የምወዳቸው ዝማሬወችልን ፀጋውን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @edenletiybelu192
    @edenletiybelu192 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ ለአለም መዳኒት የሆነው ለጌታችን መዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶ ልደት።

  • @hfhdhfhdh1086
    @hfhdhfhdh1086 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 Жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን መድሀኒት እየሰሱ ክርሰቶስ ልደት በሠላም አደረሰን በሰደት ያላቹ ለሀገራችን መሬት ያብቃን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ያርግልን በፀሎት አሰብኝ የሰደት እህታችን ወለተ ሰንበት በላቹ በዓል ሲመጣ ይከፋኛል 😥😥😥

  • @elroitube27
    @elroitube27 Жыл бұрын

    የጥበብ ሰዎች መጡ የጥበብ ሰዎች መጡ ሰምተውት በዜና እያበራላቸው ኮኮቡ እንደ ፋና ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💙✝️💜

  • @user-tf6wz9xr9k
    @user-tf6wz9xr9k6 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @notiatmedia
    @notiatmedia Жыл бұрын

    ዝማሬው ራሱ እንደማር እንደወተት የሚጣፍጥ ነው፤ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ዝማሬ የጥበብ ሰዎች መጡ ሰምተውት በዜና 😘🥰🥰🥰

  • @amaregirma1922
    @amaregirma19226 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አሜን መድሀኔዓልም ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Жыл бұрын

    Zmare melaektn yasemaln enkuan lebrhene ledetu aderesachihu aderesen AMEN AMEN AMEN

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Жыл бұрын

    ዝማሬመላዕክት ያሰማልን

  • @-theyouthoforthodox3907
    @-theyouthoforthodox3907 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yengusbaye7302
    @yengusbaye7302 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስክርስቶስ የልደትብዓል መሰላም አደረሣችሁ አደረሰን ክብር ለድንግልማሪያም ልጂ

  • @firehiwotreta5098
    @firehiwotreta50982 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን: ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዘማሪ አቤሎ በጣም የማከብርህና የሚወድህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ድንግል እመቤታችን ትባርክህ

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 Жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክትያሰማልን

  • @haregewoinasfaw9744
    @haregewoinasfaw9744 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemazalemaz480
    @alemazalemaz480 Жыл бұрын

    Amen AmenAmen Zemara melaekrt yasmaln

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመደኀኒያለም የልደት በዓል አደረሰን እሰይ ተወለደ የዓለም መደኀኒት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋው ያብዛልኝ መልካም የልደት በዓል

  • @user-hu1gw9kw2g
    @user-hu1gw9kw2g7 ай бұрын

    zmary melaektn amlak yasemaln

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏

  • @fentahunalemu4364
    @fentahunalemu4364 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መላ የተኋሂዶ ልዦች ዝማሬን የመላእክት ያሰማልን ወንድማችን ..ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹❤🥰 ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤🥰❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76485 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ባህል በሰላም አደረሳችሁ ወንድማችን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel Жыл бұрын

    Zimare melaikit yasemalin abel wendemachin....hulachehum ye tewahdo lijoch enkuan beselam aderesen

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏ኑ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @abrahamberhe2015EOTC
    @abrahamberhe2015EOTC Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ዘማሪ ኣቤል ተስፋዬ : መልካም የገና በዓል/ኣውደዓመት ይሁንልን::

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @saray4418
    @saray4418 Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እልልልልልልልል 👏⛪😍😍🤲🙏 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ለመዳኒአለም ልደት

  • @yetebarektidartadergilachu1214
    @yetebarektidartadergilachu1214 Жыл бұрын

    Amen amen amen wondimachin Kal hiwot yasemalen

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ አቤል ጸጋዉ ያብዛልህ

  • @nahopia12
    @nahopia12 Жыл бұрын

    Zimare melIktin yasmaln

  • @andargachewmegra2995
    @andargachewmegra2995 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @yordiyo630
    @yordiyo630 Жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ያስማልን በፀጋ በጤና ያቁይልን

  • @misaeshetu958
    @misaeshetu958 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችንና ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለደት በዓል አደረሳችሁ፡

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏ኑ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @yikuneni21tube
    @yikuneni21tube Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Жыл бұрын

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir90745 ай бұрын

    ወንድም አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜህን በቤቱ ያድርግልህ 🙏

  • @dn_yihunselam_asrat_official
    @dn_yihunselam_asrat_official Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ! 🙏🙏🙏 የልጅነት የገና በዓል ትውስታዬን ቀሰቀስከው ። 😍😍😍

  • @kalkidandebele-md6in
    @kalkidandebele-md6in Жыл бұрын

    Thium zemarye zemary melaket yasemalen memihir able

  • @lethio4488
    @lethio4488 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ✝️

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes Жыл бұрын

    Zemare melaeket yasemaln

  • @hiwotananya
    @hiwotananya Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ፀጋ በረከቱን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን!!! አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ነፍስን የሚያለመልም ጥዑም ዝማሬ ነው ..... እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን!!!

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Жыл бұрын

    አሜን 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 🌾🌾

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን🙏 ኑ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ሶል ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብረሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️ 👏👏👏

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏ኑ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @love-qh2eg
    @love-qh2eg Жыл бұрын

    Zmare melakt yasemaln

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @aklil_zesolomon
    @aklil_zesolomon Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። መልካም በዓል ይሁንልን።

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Жыл бұрын

    Zemary malekten yasmalen

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክህን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x Жыл бұрын

    ዘማሪ አቤል እኔስ መቼ ይሆን በገና የምለማመደው?😔

  • @emebetassefaw1172
    @emebetassefaw1172 Жыл бұрын

    kale hiwot yasemalign

  • @adelahutessema2479
    @adelahutessema2479 Жыл бұрын

    ለኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ፡፡ እንደ ጠላት ቢሆን አልቀን ነበር ፣ ነገር ግንይህን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለዚህች ቀን ስለ አደረሰን ምን እንላለን ከምስጋና ውጭ፣ ክበር ተመስገን የፈጠርከን አምላክ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    አቤል ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🥰🥰🌿🌿💐🌿💐👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @hiwotkifle6928
    @hiwotkifle6928 Жыл бұрын

    ዝማሬ፡ መላእክትን፡ ያሰማልን፡መምህር።

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Жыл бұрын

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን።🙏🙏🙏❤️

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 Жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын

    ዋው በኤፊቢ አይች በዚ ስፈልግ የለም ነበር

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Жыл бұрын

    ወንድማችን ዝማሬህ ዉስጥን ያድሳን። እግዚአብሔር እንዴ ዳዊይት ከፈያድርግህ

  • @kuritadesse2476
    @kuritadesse2476 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @qesimetattube2827
    @qesimetattube2827 Жыл бұрын

    zemare melaekit yasemalen erjim edmena tena yistelen memhirachin

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @muluemebetfikadu
    @muluemebetfikadu Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😊

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u8 ай бұрын

    ❤🙏

  • @behailutesfaye714
    @behailutesfaye714 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማዎ መምህሬ

  • @martamarta6257
    @martamarta6257 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @aseazeb5660
    @aseazeb5660 Жыл бұрын

    ያሰማልን ቆንጆ መዝሙር nice

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 😍

  • @user-re2kq6pr4r
    @user-re2kq6pr4r Жыл бұрын

    ዝማራ መላእክትን ያሰማልን

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን🙏 ኑ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness5 ай бұрын

    🤎👏🏾)))

  • @user-mh6rz2wx8v
    @user-mh6rz2wx8v Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x Жыл бұрын

    ጥዑም የመላዕክት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💐💐

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏ኑ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @mekelitefaneta4997
    @mekelitefaneta4997 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @dagiofficial2368
    @dagiofficial2368 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-mp6ms3xz6j
    @user-mp6ms3xz6j Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መእክት ያሰማልን

  • @sentayhugebregziabher8841

    @sentayhugebregziabher8841

    Жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬን ማቅረብ ከእግዚአብሔር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ይስጥህ ተባረክ።

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡፡

Келесі