መዲና ዘለሰኛ ዳዊት አለማየሁ Dawit Alemayehu Medina zelesegna Ethiopian

Музыка

መዲና ዘለሰኛ ዳዊት አለማየሁ Dawit Alemayehu Medina zelesegna Ethiopian
#Ethiopianorthodoxtewahedomezmur
#medinazelesegna
#ebstv #artstv #fanatv #dawitalemayehu #eshetumelese #seyfuonebs #hopemusic #minewshewa #Nahomrecords
#Ethiopianorthodoxtewahedomezmur
#medinazelesegna
#ebstv #artstv #fanatv #dawitalemayehu #eshetumelese #seyfuonebs #hopemusic #minewshewa #Nahomrecords #Abelbirhanu #donkeytube

Пікірлер: 2 000

  • @NBonly
    @NBonly2 жыл бұрын

    ዴቪ ዘፈኑም ተሰጦህ ነዉ ወጣትነትም ዉበት ነዉ ከዚህ እድሜህ ጀምሮ ፈጣሪን ማመስገን መባረክ ነዉ አንተ የብዙ ሰዎች ዓይንና ጆሮ ነህ በዚህ ድምፅህ የሰማይ የምድሩን ነጉሥ እግዚያብሔርን ከማመስገን በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ አምላክ ቢፈቅድ ወደዚኛዉ መንገድ ብቻ ቢመራህ ብዬ ተመኘዉልህ ...!!፡፡♥♥♥

  • @habtemariamtewhibo3097

    @habtemariamtewhibo3097

    2 жыл бұрын

    የእኔንም ሃሳብ ተጋርተሽልኛል ሰኒ ልዑለ ባህርይ የሆነ አምላካችን ቅዱስ እግዚኣብሄር የሚወደውና የሚፈቅደውን ያደርጋል፤ ለወንድማችን ዘማሪ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @eyobkasahun4235

    @eyobkasahun4235

    2 жыл бұрын

    የትልቅ ሰዉ አስታየት 😍

  • @user-wj3sc6wy7o

    @user-wj3sc6wy7o

    2 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል እህቴ ዘፋኝ እንድሆነ መንስተ ስማይ አይገባም እና ዳዊትየ ዘኑን ትተህ በዚ የሚያምር ድምፅህ እግዚአብሔር ብታመስግን ምኞቴ ነው 👏

  • @yeamanuellej2721

    @yeamanuellej2721

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ዘፈን የሰነፎች ዜማ ነው በዛም አጋኒንት ይዘፍናሉ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ወዳ ዘፈን አይመለስ ወንድማችን

  • @user-cu4eu8jz9k

    @user-cu4eu8jz9k

    2 жыл бұрын

    አሜን ትክክል ሁሉም አላፊ ነዉ የማያልፈው የዘላለም ህይወት አምላካችን መዳናለም ብቻ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abinetgirma
    @abinetgirma2 жыл бұрын

    ዳዊቴ በስራዎቹ ብቻ ሳይሆን በአኗኗሩም እጅግ በጣም ይለያል! ይህን ስራ በሰራበት ወቅት አብሬው ባሳለፍኩት አንድ ሳምንት በማይማላ ጊዜ ውስጥ፡ ለሰው እንዴት እንደሚሳሳና እንደሚራራ ተመልክቻለሁ! ለንግግሩም እጅግ በጣም ተጠንቅቆ የሚናገር በማንኛውም ሁኔታ አመስጋኝ የልጅ አዋቂ ነው! እኔም ብዙ ነገሮችን ከሱ ተምሬያለሁ! አመሰግናለሁ ወንድሜ ዳዊት!!

  • @belaymelesse8894

    @belaymelesse8894

    2 жыл бұрын

    ሰላም አብነት አርቲስት በላይ መልሴ ነኝ ከ ለንደን ያንተንም መዝሙር እንጠብቃለን ።

  • @user-letsub12121

    @user-letsub12121

    2 жыл бұрын

    አቢ ያንተን መዝሙር መቼ እጠብቅ ወንድሜ

  • @kalusura5877

    @kalusura5877

    2 жыл бұрын

    አንተም ትንግርት የሆነ ድንቅ ስጦታ ነው ያለህ

  • @bayushzewdu9086

    @bayushzewdu9086

    2 жыл бұрын

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን ልብ ሰንጥቆ የሚገባ ዘለሰኛ ነው ዓምላክ ይህን ድምፅ የሰጠህ ሀገርኛና ሐይማኖታዊ መልዕክት ብቻ እንድታስተላልፍበት ነው ብዬ እገምታለሁ በርታ ኃያሉ ዓምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አፅንቶ ይጠብቅልን ዓሜን" ! ! !

  • @user-bc3hx7kg3g

    @user-bc3hx7kg3g

    2 жыл бұрын

    አንተም ወደቤቱ የምትመለስበትን ቀንበተስፋ እንጠብቃለን።ከመላእክትጋ ሁነንም ደስእንሰኛለን❤️🙏

  • @hamudseid4461
    @hamudseid44612 жыл бұрын

    ዳዊት እኔ ሙስሊም ነኝ ዝማሬዉን ስሰማ አጄቴ ተላወሰ አቀስኩ ወድምዋ ዘፈን አቁማችሁ ፀልዩ ዘምሩ ወየዉ ወየዉ አልቻልኩም

  • @mediatube3914

    @mediatube3914

    2 жыл бұрын

    በእውነት እንዳንተ ሰው ያብዛልን በእውነት

  • @eyerusalemsolomon9954

    @eyerusalemsolomon9954

    2 жыл бұрын

    Betam anjet yemibela mezmur. God bless you🙏🙏🙏🙏

  • @kamenbashager3996

    @kamenbashager3996

    2 жыл бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን።የሰው ልክ እንዲህ ነው

  • @MdAlauddin-yj8nz

    @MdAlauddin-yj8nz

    2 жыл бұрын

    ውላሂእኔምሙስልምነኝግንእባየንመቆጣጠርአቃተኝ

  • @selamawitgebregiorgis4901

    @selamawitgebregiorgis4901

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GetahunGetahun-sx6ek
    @GetahunGetahun-sx6ekАй бұрын

    በቤቱ ያቆይህ መስቀሉን አስረን ዘፈን የማዘፍንበትናየማናዳምጥበት ዘመን ያምጣልን

  • @mekonenadugna1807
    @mekonenadugna18072 жыл бұрын

    እንባዬን የማስቆምበት ጉልበት አጣሁ፡፡መዝሙር እንዲህ ቀልብን ማርኮ ወደሚገርም እርጋታ ሲወስድ የ ቃላቱ ሀይል የዜማው እርግት ማለት ልብን ያባባል፡፡ ይሄ ነው የተዋህዶ ምስጋና

  • @mishamisalj6784

    @mishamisalj6784

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሁላቺንም ለዚህ yabika😭🙏🙏

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    2 жыл бұрын

    ማርያምን እንዴትደስስስስስ እዳለኝ

  • @elcelc2278

    @elcelc2278

    2 жыл бұрын

    በቤቱ ያፃናህ።ወድሜ

  • @gezahegnwoldemichael5805

    @gezahegnwoldemichael5805

    2 жыл бұрын

    ገለፅከው!!! እኔም እንባዬን አመጣው እኔጃ የሃገር ብሶት ስላለብን ይሆን?

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube22172 жыл бұрын

    በክርስቶስ!!! እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው በእመብርሃን!! ወዳጄ በአለማዊ የዘፋኝነት ህይወት ወንድምህ ነኝ። ግን እመነኝ እግዚአብሔርን ከማመስገን የሚበልጥ ጸጋ የለም። ድሮም እል ነበር። የዝማሬ ድምጽ ነው ሲጀመርም የተሰጠህ። በጭራሽ ወደ ተሰሎንቄ እንዳትመለስ። ጳውሎስ እንጂ ዴማስ አልዳነም። ዮሃንስ እንጂ ሄሮድስም ሄሮዳዳም ጽድቅ አላዩም። ኤፍሬምና ዳዊት፣ አባታችን ቅዱስ ያሬድ ያወረሱህን ጥበብ ግፋበት። በእውነት እንዴት ደስ ይላል

  • @fasikatube1513

    @fasikatube1513

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳው

  • @user-wk4ug9zf9c

    @user-wk4ug9zf9c

    2 жыл бұрын

    በእውነት ልክ ነህ የዝህ ዓለም አላፍ ጠፍ ነው የክርስቶስ ግን ዘላቅ ነው እግዚአብሐር አምላክ በቀኙ መንገድ ይምራህ እስከ መጨረሳ ያሳምርልህ የሰው ልጅ መጀመርያ ሳይሆን መጨረሳ ስፍፅም ነው እምያምሮ እና የቅዱሳን በረከት ሬድኤት ይደርበህ የኔ ወንድም አይዞህ በርታ🙏🙏🙏

  • @almaaztamire4890

    @almaaztamire4890

    2 жыл бұрын

    Ewnet now egezeaber yemsgen

  • @user-ld7dz3fw6l

    @user-ld7dz3fw6l

    2 жыл бұрын

    ልክ ነህ ወንድሜ

  • @zerithunassefa6923

    @zerithunassefa6923

    2 ай бұрын

    ደስ የሚል የሚያበረታ የእግዚያብሄር ወዳጅ አስተምህሮ

  • @miliyonbekele5093
    @miliyonbekele50932 ай бұрын

    wow ዳዊትዬ ከምር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ቃለ ህወትን የሰማልን በርታ እሺ እንደ እኔ ይሄን ስራ ብቀጥለበት ደስ ይለኛል

  • @user-dy6dm8ez8h
    @user-dy6dm8ez8h3 ай бұрын

    ይህ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ክፉ እይንካቹ እግዚኣብሄር ፀውን ያብዛልክ ዴባየ ኢትዮጵያን ኣንድነታችን ይመልስልን ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhmedAli-nh3uh

    @AhmedAli-nh3uh

    2 ай бұрын

    አሚን🙏

  • @freedan627

    @freedan627

    2 ай бұрын

    amen

  • @saralove8099

    @saralove8099

    2 ай бұрын

    Amen

  • @yeshiber
    @yeshiber2 жыл бұрын

    ግሩም ዜማ: ድንቅ ተሰጥኦ! ዘማሪው ዳዊት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @simetube

    @simetube

    2 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ የእምዬ ልጆች በብስክራብ አድርጉኝ place🇧🇴

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @asres2602

    @asres2602

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dz5lb9pp8z

    @user-dz5lb9pp8z

    Жыл бұрын

    Amen,amen,amen

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    Жыл бұрын

    ዳዊት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚሁ ቀጥል

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    ዘፈን ይብቃ ዘምሩ. ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @mananeghuse1098

    @mananeghuse1098

    2 жыл бұрын

    ምን የመሰለ የድምጽ ስጦታ የተሰጠህ ወንድም ነህ ቀጥልበት ወድሃላ እንድትመለስ ዘላኣለማዊ ኣክሊል ትቀበልበታለህ እግዚአብሔር ግርማ ሞጎሱ ይስጥህ።

  • @yaredaman8494
    @yaredaman84942 жыл бұрын

    በዚህ ድምፅህ የሰማይ የምድሩን ነጉሥ እግዚያብሔርን ከማመስገን በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ አምላክ ቢፈቅድ ወደዚኛዉ መንገድ ብቻ ቢመራህ ብዬ ተመኘዉልህ ...!!፡፡♥♥♥

  • @mazengiaambaw7274

    @mazengiaambaw7274

    Жыл бұрын

    Geta abzito yibarkih adera wede zefena endatmelese be melakitu misigana ketilibet Dave

  • @hiwotgirma5557

    @hiwotgirma5557

    9 ай бұрын

    Amen

  • @kinfemichaelgebrehiwot7356
    @kinfemichaelgebrehiwot73562 ай бұрын

    ትንሹ ዳዊት ያኔ ባላገሩ አይድል ላይ የሙሉቀንን ስትጫወት ድምፅህን ሰምቸ የተመኘሁልህን ዛሬ ላይ ሆነህ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል። መድሀኔአለም በቤቱ ያፅናህ ተባረክ።

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem71362 жыл бұрын

    ዳዊትዬ እንኳን ሰላም መጣህልን በዚሁ በመዝሙሩ እንድትጰና ፈጠራ ሪ ካንተ ጋር ይሁን አምላክ ሆይ አገራችንን በቃ በላት ፍጥረትህን አሰበን ደክሞናል እባክህ ዘንበል በልልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ashe8263

    @ashe8263

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ko3gz3us7e

    @user-ko3gz3us7e

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @belishdemissie8573
    @belishdemissie85732 жыл бұрын

    ተባረክ የኔልጅ። ኢትዮጰያ ብቻ ናት ይህ ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ዜማ ያላት። ባንተ ድምጽ ደግሞ ምስጋና ለአምላካችን በዝማሬ ሲቀርብ በመንፈስ ካምላክ ጋር ያገናኛል።

  • @ak4ever818

    @ak4ever818

    2 жыл бұрын

    Dear brother don't forget Eritrea too. God bless Eritrea and Ethiopia.

  • @tseyonbiratu9831
    @tseyonbiratu98312 жыл бұрын

    ከቃል በላይ ነው ቃል የለኝም ።በእንባ ነው የምሰማክ የእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው።

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 Жыл бұрын

    ኩክየለሽ ማርያም ከደጇ የማይጠፋዉ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በቤቱ ያጽናህ ዳዊት እናመሰግናለን

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34982 жыл бұрын

    የኔ ወንድም እመቤቴ በልጇ ቤት ታፅናክ እግዚአብሔር እምዬ አገራችንን ሰላም ታድርግልን ወገኖች እኛ የክርስቶስ ልጆች የእስራኤል እዝብ መና የመገበ ጌታ ዛሬ እሱ ነው ያለን ወደ እሱ እንጩህ በኮሽታ አንደንግጥ እባካቹ አይናችንን ወደ እሱ እናንሳ አንደንግጥ

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @seblebiru1607

    @seblebiru1607

    2 жыл бұрын

    ተባረክ እመቤቴ በልጇ ቤት ታፅናህ

  • @user-wk4ug9zf9c
    @user-wk4ug9zf9c2 жыл бұрын

    ምነው ወዳጀ ምነው ምነው ወዳጀ ምነው እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ😭😭😭 እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ😭😭😭 እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭 በእውነት ደስስ የሚል ልብ የመምስጥ ድምፅ ልሳን ነው ያለህ መድሃነ አለም በቤቱ ያፅናህ ረጅም እድመ እና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስተህ አስቤን😭😭😭 ለዚህ ያደረሰከን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @hbshd9762
    @hbshd97622 жыл бұрын

    በስመአብ ድሚፁን ስሰማ እንባቀደመኝ ምክናየቱም እግዚአብሄር ሲመሰገን ስሰማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንፀጥበቡንያብዛልህ

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube262 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት የስምዓልና ናይ ብሓቂ ጡዑም ዝማሬ " ከም ልቢ ኣምላኽ ቅዱስ ዳዊት እንዳዘመርካ ንበር ጡዑም ድምጺ ኣለካ! እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልካ

  • @tesfayeeshetie7569
    @tesfayeeshetie75692 жыл бұрын

    ነፍሴ ሃሴት አደረገች ውስጤ ረሰረሰች በዚህ ስምንት ደቂቃ ውስጥ ከአምለኬ ጋር አገናኘኸኝ በመንፈስ ተነጠቅሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ይልመድብህ ዓለማዊውን ተወው ፈጣሪህን አመስግን ።

  • @tensaetilahun2759
    @tensaetilahun27592 жыл бұрын

    ዳዊት እጅግ በጣም አሪፍ ዝማሬ ነው በርታ በቀረው ዘመንህ ቤተክርስቲያን አገልግል ፀጋ አለህ ግን ለባለቤቱ ይሁን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk65542 жыл бұрын

    አቤት መታደል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ዝማሬህን እግዚአብሔር ይቀበልህ ዳዊቴ ተባረክ

  • @user-ey8qg6si9j
    @user-ey8qg6si9j2 жыл бұрын

    ዴቭ ሓውና ጽቡቅ ስራሕ ክትውስኸናን ክትስልሰናን ተስፋ እናገበርና ንጽበየካ ኣጆኻ።

  • @tigitigi634

    @tigitigi634

    2 жыл бұрын

    Amen Amen🙏 Amen Amen🙏

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu34102 жыл бұрын

    ተባረክ ። ሁሌም ዘምር ድምፅህ ዘለሰኛው ላይ ነው ግጥም ያለው በጣም ያምራል። ዘፈኑን ለዘፋኞች ተውላቸው

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @tejealene2386
    @tejealene23862 жыл бұрын

    አዎ ዳዊትዬ የኔ ልጅ እግዚአብሄር የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በአገራችን ላይ የሚፈሰውን የደም ውሃ በቃችሁ ይበለን!!! ኦ እግዚኦ አምላኬ ማረን🙏😭😭😭😭😭

  • @roseawk6631

    @roseawk6631

    2 жыл бұрын

    ዳዊት የእኔ ልጅ...!"እንዴት ደስስ የምትዪ እናት ነሽ!!! #ቀናዎቹን እና ቀናኢ ሐሳብና ድርጊቶችኅ ያብዛልን!!!

  • @gufhgfutuy4032

    @gufhgfutuy4032

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂🙏

  • @hgfhtf2107
    @hgfhtf2107 Жыл бұрын

    በስም አብ ይህንን የሀል ፀጋ እያለህ አንዴት ዘፋኝ ልትሁን ቻልክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን ዳዊት❤❤❤💒💒💒💒

  • @fikrugirmatadele9827
    @fikrugirmatadele98272 жыл бұрын

    ዳዊትዬ ትክክለኛ ስፍራህ ይሄ ነው እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይሄ ድምፅ ለማመስገን ብቻ ቢሆን ለሁላችንም ፈውስ ነው!!!!!!!

  • @user-ob8lo6bw5h
    @user-ob8lo6bw5h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ሁሌም ዘምርልን ፕሊስ አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አንደበት ያለው እኔን ያመስግን ነው እናቃሉ ሁሉም ተሰቶሃል ወንድማችን በርታልን❤❤❤

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen bebetu yesinak amen amen amen

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @enu16
    @enu162 жыл бұрын

    ተመስገን ክብር ለድንግል ልጅ በቤቱ ያጽናህ

  • @mezmurdebter123

    @mezmurdebter123

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @jamaleissa3861

    @jamaleissa3861

    2 жыл бұрын

    Amen amen amennn

  • @berhanedesta8294

    @berhanedesta8294

    2 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @belintefera340
    @belintefera3402 жыл бұрын

    ቃላት አጣሁ የምለዉ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊይትዬ በእቅፉ ሁሌም ያኑርህ 😭😭

  • @ishaisha7578
    @ishaisha75782 жыл бұрын

    በስመ ስላሴ በህወቴ ደስ ያለኝ ቀን ዛሬ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ አቤት የእግዚአብሔር ታአምር እፁብ ድንቅ ነው

  • @user-ry5eg9fw4f

    @user-ry5eg9fw4f

    5 ай бұрын

    በስመስላሴ በህወቴደስ ያለኝቀንዛሬወኔድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ አቤት የእግዚአብሔር ታአምር እፁብድንቅነው፡በርታልንወንድማችን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze64022 жыл бұрын

    ብላቴናው ዳዊት !! አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን !!!ዴፍ ከሀጢያት በስተቀር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ 🙏🙏

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @arkyoutube1046
    @arkyoutube10462 жыл бұрын

    በቤቱ ያፅናህ ወንድም ዳዊት ከጨለማው አለም ለመለሰህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @-mahlet6883
    @-mahlet68832 жыл бұрын

    በማሪያም ይሁንብህ ከዚህ ቡሃላ ዘፈን እንዳትዘፍን እባክህ እንዴት እንደሚያምርብህ በቤቱ ያቆይህ ጌታ ከባቢሎን እስራኤላዊያንን ውጡ እንዳላቸው ሁሉ እባካቺሁ ባለማህተቦች ይሆናቺሁ ሁሉ ውጡ ከዘፍን ባቃን ይብቃ ግዜው ይንሰሃ ነው ግዜው የምስጋና ግዜው ይፀሎት ነው እባካችው እንዲህ እየዘማርቺሁ ስናይ እንዴት ደስ እንደሚለን ♥🙏🙏🙏

  • @sarasisay5487

    @sarasisay5487

    2 жыл бұрын

    🙄🙄🙄

  • @mufeedbabukilinakkod1377

    @mufeedbabukilinakkod1377

    2 жыл бұрын

    ትክክል✅

  • @Wabi_7
    @Wabi_72 жыл бұрын

    ከዘፈን ወደ ክርሰቶስ መመለስ እንዴት ደስስስስ ሲል ይሄንን የእግዚአብሔር ስጦታ በዘፈን አትቀይር ከአሁን በኋላ ። ለኛም ጌታ እንዳንተ ያድርግልን ዘንድ ለምኝልን ።

  • @agaretube2103
    @agaretube21033 ай бұрын

    ዴብየ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ቃላት የለኝም ሁሌም እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ከልብ አልፎ አጥንት ያለመልማል እኔም ከህመሜ ነቅነ አዳመጥኩት ለስንት አመት የአአልጋ ቁራኛ ሁኜ

  • @user-pi4cu5qd5l
    @user-pi4cu5qd5l2 жыл бұрын

    በእዉነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልህ በቤቱ ያፅናህ ደስስል🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yalewanley123
    @yalewanley1232 жыл бұрын

    ይህ ሰማያዊ ፀጋ የሚከብርበት አፁብ ድንቅ መላእክተ ዜማ ነዉ ክብር ለ አምላካቺን እና ለድንግል ማርያም ይሁን!! ዳዊት ቃልወት ያሰማልን አሜን!!

  • @eliasfikir12
    @eliasfikir122 ай бұрын

    ዳዊት እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ይሀገሬና የቤተክርስያንን የኦርቶዶክን ተከታዬችን ስቃይ እያስብኩ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ::እምልክ ሆይ ይቅር በለን::

  • @genetalemayehu7532
    @genetalemayehu75322 ай бұрын

    በተሰጠህ ፀጋና በረከት ቀሪ ዘመንህን ለእግዚአብሔር አገልጋይ ያድርግህ፡፡

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዳዊትዬ እንድዘምር የሁልጊዜም ምኞቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በመዝሙር ቀጥልበት እመብርሃን ታበርታህ አሁን በዘመርክበት አንደበትህ እንደማዘፍንበት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij93572 жыл бұрын

    💒💒💒📖📖📖❤“ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥17🙏ውንድማችን ሁለም ዝመርልን🙏😍😍😍

  • @demissiegenet2693

    @demissiegenet2693

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-xe5xs7nq2u

    @user-xe5xs7nq2u

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    2 жыл бұрын

    💒💒💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @yenugabru8186

    @yenugabru8186

    Жыл бұрын

    Bebetu yasxenane ⛪🤲🤲😭😭🇪🇹🇪🇹beqachu yebelne egzihabere

  • @user-km9tu2ho4o
    @user-km9tu2ho4o2 жыл бұрын

    ዴቭ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ መልህክት ያዘለ አጥንት የሚያለመልም ከውስጥ ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወቅቱን የጠበቀ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😭😭😭😭😭 የስራኤል አምላክ ያስባት ኢትዮጵያን 💚💛❤ የኛስ ሀጢያት ጥግ ደርሷል መሀሪ ነውና ይማረን 😭😭😭

  • @miyaassefa5001
    @miyaassefa50012 жыл бұрын

    ልብን የሚያረሰርስ ዘለሰኛ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያኑርህ ዘላለም

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሁለተኛ ዘፈን እንዳትዘፍን ያግዝህ ሁሌም ዘምር ድምፅህ ዜማህ ልብን ይነካል አጥንትን ያለመልማል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @berket2497
    @berket2497 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ የኛ ቁጥብ እባክህ በዚሁ ወደመንፈሳዊ ህይወትህ ግባ አለምን ተዋት ዝማሬ መላዕክት ያሠማህ ወድምዬ

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97022 жыл бұрын

    መመረጥ ነው ለእግዚአብሔር ምሰጋና በዝማሬ ማቅረብ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @RadetAyalew

    @RadetAyalew

    29 күн бұрын

    የሰይጣን ፎቶ ሰቅሎ የ እግዚአብሄርን ስም መጥራት አይከብድም ፀረ ኦርቶዶክስ

  • @procell803
    @procell8032 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንን የሱን ስም እምድታመሰግን ስለረዳህ ሁሌም ዘምርበት ደስ ይላል ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያስፅናህ እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-ce7qd4fq1t

    @user-ce7qd4fq1t

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mGSeu9qmesXTgZs.html

  • @birhandejene1832
    @birhandejene18322 жыл бұрын

    የሆነ ውስጥ ድረስ የሚዘልቅ ስሜት አለው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @danatomso6651
    @danatomso66513 ай бұрын

    ለእግዚአብሔር መዝሙር የገበወል የለም ነገር ይቀረል ለእግዚአብሔር ዘምሩለት ዘፈኑ ትተችሁ ለዘለዓለም ሕይወት አሌ በእግዚአብሔር ተባረኩ

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw3 ай бұрын

    ዳዊት ወንድሜ በዚኛው መንገድ ወደፊት ቀጥል ዳዊት ወንድሜ ይሄ ተሰጥኦ ለምስጋና ይሁን

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok76392 жыл бұрын

    “አተን ስንመስል ካተ ተለይን ግን በምህረትክ በፍቅር እይን” አሜን!! እኝንም አገራችንንም ይቅር ይበለን። በደላችን በዝቶዋል💚💛💔

  • @user-rb4hj2xy4d
    @user-rb4hj2xy4d2 жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእንባ ነው የሰማሁት ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣምነው ደስስስ ያለኝ በርታ እስከመጨረሻው ያፅንህ ወንድሜ የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse48542 жыл бұрын

    ዳዊትየ እግዚህአብሄር ይባርክህ። አንተን ለወለዱ እናት አባትህ እግዚያብሄር ከፍ ያድርጋቸው። ወልደህ ከብደኽ እናታባትህን ለመጠወር ያብቃህ። እንወድሃለን።

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c2 жыл бұрын

    ልብን እርፍ የሚያደርግ ስራ ነው እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እሱን በተሰጠህ ፀጋ የምታገለግል ያርግህ በርታልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie70102 жыл бұрын

    ትንሹ ብላቴና ዳዊት እግዚአብሔር ለምስጋና የመረጠህ መታደል ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-yr1ht7gj8d

    @user-yr1ht7gj8d

    2 ай бұрын

    🫣🫣📖🫸🫷📖🫸🫷.

  • @brukmoges2676
    @brukmoges26762 жыл бұрын

    ዝማሬ መልህክት ያሰማልን 🙏🥰 በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰

  • @aram4687
    @aram4687 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናህ መዝሙር ላይ ብታተኩር መልካም ነው ወንድሜ

  • @emebetgeremewtamirie4106
    @emebetgeremewtamirie4106 Жыл бұрын

    ዳዊት እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ገና ልጅ ነህ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን !!!!

  • @user-nq9ds6cm3x
    @user-nq9ds6cm3x2 жыл бұрын

    የአለም ነገስታትና ሃያላን ነን የምሉ በፍቅሩ የምያምበረክክ አምላክ ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃህ የተጠሩ ብዙዎች ናቸዉ የተመረጡ ግን ጥቅት ናቸዉ እግዚአብሔር ከተመረጡ በጎቹ ይቀላቅለን ወንድማችን ዝማሬ መላእክተሰ የረሰማልን በቤቱ ያፅናህ እባክህ ወደ ዘፈነሰ እንዳትመለስ እግዚአብሔር የሰጠህ ጣፋጭ አንደቤተሐ ለርሱ ዘምርለት😍

  • @kassahungetachew1380
    @kassahungetachew13802 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ልጅ ዳዊት...የተሰራኸው ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር እንድታመሰግን ስለሆነ ዝማሬህን ደጋግመህ አድምጠው እንዴት ነብስ እነደሚያድስ...አግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ...አሜን...🍀🌼❤

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom13272 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!በእውነት በጣም ደስ የሚል አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው። ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን በዚህ ቀጥልበት!

  • @efremfiseha2255
    @efremfiseha22552 жыл бұрын

    የሰርዊት ጌታ ልውዑል አግዚአብሔር የ አባቶቻችን አምላክ የአብረሃም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej27212 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንት የሚአለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ኡፍፍፍ እንባን ያስጨርሳል 😭😭😭 ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ባበቱ ያፅናክ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84692 жыл бұрын

    መዝሙር ነው እምያምርብህ 🙏🏿❤ ወንድማችን ዳዊት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-pb5hn2tn2i
    @user-pb5hn2tn2i2 ай бұрын

    ዳዊትየ ወንድማችን ከአንተ ብዙ መዝሙር እንጠብቃለን በርታልን

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew29 күн бұрын

    ዳዊት እግዚአብሄር ይባርክህ ልብ የሚነካ የንስሃ መዝሙር ነው ተባረክ ተስረቅራቂ ድምፅ የኸን መልካም አንድበት ለሰጠህ እግዚአብሄር እንድታመሰግንበት ከአለማዊ ዘፈን ያዉጣህ 😢😢

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c2 жыл бұрын

    😭😭😭የህን የመሰለ ድምፀ የሰጠህን አመሰገነከበት እግዚአብሔር ይመስገን እባክ ወደ ዘፍን አተመለስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail3952 жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ የማይጠገብ መዝሙር አጥንትን የሚያለመልም 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @user-xk1bz5rv6d
    @user-xk1bz5rv6d2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትያሰማልን ወንድማችን ፀጋውንያብዛልህ ሙሉን መዝሙር ለመፈለግ ጥሬ ነበር ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @Amanuel465
    @Amanuel4652 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ይን ድንቅ ዝማሬ ስላካፈልከን ተባረክልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @pappercraft541

    @pappercraft541

    Жыл бұрын

    Zemara melaket yasemalen

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን⛪💚💛❤🙇

  • @ak4ever818
    @ak4ever8182 жыл бұрын

    What a nice song. Keep up the good work. God bless!

  • @rahelnesro792
    @rahelnesro792 Жыл бұрын

    ከድምጽህ ጋር ተደምሮ አንጀት የሚበላ ዝማሬ ነው እናመሠግናለን ዴቭ ! ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏

  • @user-fp4gf9bv3z
    @user-fp4gf9bv3z2 жыл бұрын

    አቤት ድምፅ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ ድጋሚ በሙዚቃ እደማትመጣ ተስፋ አለኝ እመብረህን መንግድህን ያሳምልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @sarasisay5487

    @sarasisay5487

    2 жыл бұрын

    Why not? 🙄

  • @user-su1tj1ll2d

    @user-su1tj1ll2d

    2 жыл бұрын

    @@sarasisay5487 ምነው ይዘፈን ነው ታዲያ ዘፈንኮ የሰይጣን መስዋእት ነው

  • @saraetiopia7233

    @saraetiopia7233

    2 жыл бұрын

    @@sarasisay5487 አረ አይዘፍንም እመ ብርሃን የመጨረሻ ታርግለት

  • @user-fp4gf9bv3z

    @user-fp4gf9bv3z

    2 жыл бұрын

    ይቅርታ ወገኖቸ በሙዚቃ ድጋሚ እደማትመጣአ ተስፋ አለኝ ነዉ ያልኩት እጅ በሙዚቃ ድግማ ናአ አላልኩም እግዚአብሔር አደራዉን 😍😍😍

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በጣም አጥንትን የሚያለመልም ምርጥ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @IAMNOTFROMOHIOBALLS7
    @IAMNOTFROMOHIOBALLS7Ай бұрын

    ወንድሜ ዝማሬማሬ ምልክትን ያሰማልን ሁሌም በመዝሙሩ ያፅናክ

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 Жыл бұрын

    መታደል ተሰጥኦህ እኮ ይለያል ዳዊቴ ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏እባክህን ዘምርልን 😭በዚህ ድምፅህ 😭

  • @user-tf4zr9fc6q
    @user-tf4zr9fc6q2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቤቱ ያፅናህ እድሜና ፀጋውን ያጎናፅፍህ ወድማችን

  • @fekerteselase7273
    @fekerteselase72732 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ እምባዬም ይወርዳል እግዚአብሔር በዝማሬ ያጽናህ የእመብርሀን ጥበቃ አይለይህ

  • @marthakasey1201
    @marthakasey12012 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልንን ወንድማችን!!!👏👏👏

  • @woinshetlemeta3106
    @woinshetlemeta3106 Жыл бұрын

    ዳዊትዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ከተኩላዎች ደጠብቅህ የኔ ወንድም ተመሰገን

  • @gfgchannel6559
    @gfgchannel65592 жыл бұрын

    አቤት እንዲህ ነዉ መመረጥ ዴቭዬ እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያጽናህ ይሄን የመሰለ ድምጽ እግዚአብሔር ስታመሰግንበት ምንኛ ደስስስ ይላል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @medigebretsadkan5418
    @medigebretsadkan54182 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-gy1iy4yz7b
    @user-gy1iy4yz7b2 жыл бұрын

    ዴቫዬ ቃላት አጣሁልክ አጥትን የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚ ድምፅህ ፈጣሪ የሰጠህን ፀጋ የሱ ቤት እድታገለግልበት ምኞቴ ነው ሰምቼው አልጠገብ አልኩኝ በእባ ነው የማዳምጠው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melkemyoutube3912
    @melkemyoutube39122 жыл бұрын

    የኔ ልዩ ዳዊትዬ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ወንድሞች ይህን የመሰለ ድምፅህ አግዚአብሔር የሰጠህን አመሠግን በእውነት መታደል ነው የኔ አስተዋይ 💚💛❤️💒💒💒👌👌👌

  • @hanaderesse4228
    @hanaderesse42282 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @samtadele7075

    @samtadele7075

    2 ай бұрын

    amen

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen84692 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዉነት መታደል መመረጥ ነዉ ይህ ዉብ ድብፅ ለሰራዉ ጌታ መስጋና ሲያቀርብ መርታ 🙏🙏🙏

  • @frehiwotabebe8178
    @frehiwotabebe81782 жыл бұрын

    "ይቀይርና ያንን ዉሀ ከእግዲህ ይሁን ፍስሀ" አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g2 жыл бұрын

    አለመቻላችንን በእርሱመቻል ይሸፍንልን ሜን አሜን አሜን! ዳዊትዬ የኔውድ ወንድም ኧረ ድገመን! እግዚአብሔርን ማመስገን እኮደስስስ ሲል🥰 ይህን ላሳየን እግዚአብሔር#ይመስገን❤️🙏 ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱያፅናህ መጨረሻችንን ያሳምረው🙏🙏

  • @etsegenet1178
    @etsegenet11782 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር : እግዚአብሔር ይመስገን: አሜን አሜን አሜን!ዝማሬ መላእክት የሰማልን: እፁብ ድንቅ ነው በቤቱ ያፅናህ: ያፅናን! የምር እባዬን መቆጣጠር አቃትኝ

  • @Alehegn772
    @Alehegn7722 жыл бұрын

    መንፈስን የሚያድስ ምርጥ ስራ🙏 ብዙ እንጠብቃለን::

  • @user-sh3np1qs2x
    @user-sh3np1qs2x2 жыл бұрын

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዳዊትየ የኔ ድምፀ መረዋ እኳን የህያዉ እግዚአብሔር ልጂ ጊታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደቤቱ አመጣህ እዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ወላዲት አምላክ ሌሎችንም ወደቤታ ትመልስልን እዉነተኛ ፍቅር ሰላም ያለ ከቤቱ ነዉና በርታልኚ ዉዴ በስአቱ መጠክ አስደመምከኚ

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas84422 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🇪🇹🇪🇹🙏🙏😭😭😭✋

  • @Destiny-jx6ex
    @Destiny-jx6ex2 жыл бұрын

    I love the Ethiopian Orthodox Church; I can say with high Confident it's true religion. Mezmur can cure any depression by listening to it suitable for the brain.

  • @HAT26

    @HAT26

    2 жыл бұрын

    Yeah, I understand that feeling/relieveness when listening such a beautiful song.

  • @ogasmare9949
    @ogasmare99492 жыл бұрын

    ደስ የሚል የጸሎት መዝሙረ መንፈስን የሚያድስ እግዚአብሄር ይባርክህ!!! Thank you

  • @mareykiros3371
    @mareykiros33712 жыл бұрын

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችንፈጣሪ ፀግኡ ያብዘሐልካ እዙ ሓዉና ፅዮን ሆይ ሓደራኺ አማልድና 😭😭😭😭😭✝️✝️✝️👏👏👏🤲🤲🤲

  • @user-op9id8ck9q
    @user-op9id8ck9q2 жыл бұрын

    ሰው ማለት ሰው ሆኖ መገኘት ፣ ሰው የጠፋ ለት መሳሪያ ይዘው እንገፍ እንገፍ ለሚሉት አርጢስቶች አስተምርልን፣ bravo Dave

  • @tomassisay1528
    @tomassisay1528 Жыл бұрын

    በሰማው የማልጠግበርው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

Келесі