የበገና መዝሙር በ አቤል ተስፋዮ

የበገና መዝሙር በ አቤል ተስፋዮ

Пікірлер: 140

  • @asterabrham8470
    @asterabrham84704 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሲመርጥ እድሜን አይወስንም ለእኛ በኃጢአት ለቆሸሽን መጠገኛ ማንቂያ ነፍስን የሚያረስርስ ዝማሬ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አቤሎ

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v4 жыл бұрын

    የነብሰ ምግብ ዘማሬ ነው በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የሰማነው በልባችን ይኑር እግዚአብሔር አምላካችን ይርዳን አሜን⛪⛪⛪⛪

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz47374 жыл бұрын

    ወንድማችን አቤል መዝሙርህ ስላም ይስጣል። ዝማሬ መላህክት ያስማልን፣ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @Abinat.Ababeea

    @Abinat.Ababeea

    Ай бұрын

    Amen llllllllllllllll

  • @Dink159
    @Dink1593 жыл бұрын

    ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር :ለኛ ለሀጠተኞች ከአምላካችን መነጋገር ለማንችል እጅግ ልብ ይነካል።ፀጋውን ላበዛልህ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።😍😍😍

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak80033 жыл бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ነፍስን አንቅቶ ለምስጋና የሚያቆም መዝሙር ነው አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይባርክህ በርታ እኛም በፀሎት እናስብሃለን ይህንን ታላቅ ስጦታ በምንም እንዳትለውጥ አደራአደራ በምድር የጀመርከውን ምስጋና ገና በስማይም ትቀጥላለህና ዝማሬ ዳዊትን ያስማህ🤲🏼

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove47363 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የማይጠገብ መዝሙር🙏 ነፍስ የሚያረሰርስ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93324 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው ያውም በዚህ እድሜ። በአባቶቻችን ብቻ ተወስኖ የነበረውን በገና የተረከባችሁና ያስረከባችሁ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል። ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁንም ይባርክልን።

  • @gashawmesfin1279

    @gashawmesfin1279

    4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s3 жыл бұрын

    የሚገርም ድንቅ ዝማሬ ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @user-ng5mn4bk8i
    @user-ng5mn4bk8i Жыл бұрын

    ዝማሬ መለዓክትን ያሰማልን ወንድሜ አቤል ። ለክ በአሁኑ ወቅት የመጀመሪያ የሁዳዴ ዖም መጀመሪያ ስሰማው በጣም ሆድ የሚያባባ ግዜውን ያዋጀ አመሰግናለሁ።

  • @user-gj1sk4qq9f
    @user-gj1sk4qq9f3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልኝ ወንድሜ

  • @Primefoto
    @Primefoto3 жыл бұрын

    በበገና እግዚአብሔርን ለሚያመሰግንልን አቤል ተስፋዬ፣ ዝማሬህ ዝናብ እንደተጠማ መሬት የሚያረካ ነዉ። የሚያረካው ዝናብ መሬት ከገባ በኋላ የተኛውን ተክል እንዲያቆጠቁጥና እንዲያለመልም የሚያደርግ መንፈሳዊ መልዕክት አለው። ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠገብ ነው። ያለአንዳች የንግድ ማስታወቂያ እንድንሰማው ስላደረግህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27834 жыл бұрын

    አቤት አንተልጅ ዝማሬህ አንጀት ይበረብራል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤❤❤🙏💙💙💙🙏💗💗💗🙏🙏💞💞🎶🎶💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏

  • @saragebereyonas7869

    @saragebereyonas7869

    4 жыл бұрын

    Aman Aman Aman kelhewt yesmaln

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    4 жыл бұрын

    Amen,,Amen,,Amen🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💒💐🌼🌾👍🇧🇯🙏👍🌾🌼💐💒🌿🇨🇬🌹❤🌷🌹❤🌷🌹❤🌷🙏🙏🙏🙏

  • @fekrihaile6574
    @fekrihaile65742 жыл бұрын

    በስመአብ የበገና መዝሙር እንዴት እንደምወድ በእውነት መንፈስን ያድሳል ውስጥን ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-ul7mv7nk3y
    @user-ul7mv7nk3y4 жыл бұрын

    በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏 ⛪⛪

  • @genetakeza4477
    @genetakeza44774 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጸሎተ ምህላለ የስምእና

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu31283 жыл бұрын

    ዝማሬ መልክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክትያስማልን እሜን እሜን እሜን ።እሜን እሜን እሜን እሜንንን ።

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ወንድማችን

  • @digitechcell3078
    @digitechcell30783 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer10494 жыл бұрын

    አቤቱ ዝማሬህ ውስጥ ያለመልማል

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash69163 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤልየ እኔም እንዳንተ በገና መደርደር ፈልጋለው

  • @temesgenkidane6880
    @temesgenkidane68803 жыл бұрын

    Amlak xegau yebzehelka wendme

  • @adanechtena6049
    @adanechtena60492 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ታላቅ ነው ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ።ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g3 жыл бұрын

    አሜን ዝማሪ መለአክት ያሠማልን

  • @astatkietefera6896
    @astatkietefera68963 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያስማልን፣ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ermiofficial
    @ermiofficial2 жыл бұрын

    When you listen to begena, you automatically connect to God. God bless you Abel tesfaye. You are doing the right thing in your lifetime.

  • @wedebdesira3936
    @wedebdesira39363 жыл бұрын

    Am in total peace when I am blessed with beautiful mezmur. God bless you abel. You are more than a diamond.

  • @elhnd4838
    @elhnd48384 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @mahlettesema2373
    @mahlettesema23734 жыл бұрын

    Thank you for the collection you put together. It is very touching and essential mezmures for these fasting, especially these times where we suppose to make a connection and ask his forgiveness. God bless your heart.

  • @tariknamrud6644
    @tariknamrud664410 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ልብን የሚሠብር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-ld9bs7ro1o
    @user-ld9bs7ro1o3 жыл бұрын

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን😭

  • @sabontuficheesalalee8403
    @sabontuficheesalalee84033 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Zemare melkeat yasmalen qall Hewitt yasmalen 🙏🙏🙏

  • @fantaneshyimam245
    @fantaneshyimam2454 жыл бұрын

    ዝማሬህ ውስጥን ያለመልማል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t Жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @edenhailu3494
    @edenhailu34943 жыл бұрын

    betam des yemil mezmur nw zemari melykitn yasemaln

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-jq8gk4rc5n
    @user-jq8gk4rc5n3 жыл бұрын

    ዝማሪ መላአክት ያሰማለን አቶ ሀፃቴ በዝቶ እየፈሰሰ ነው ይቅር በልኝ 😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asmamosen5627
    @asmamosen56274 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምንህን ይባረክ

  • @Dink159
    @Dink1594 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    4 жыл бұрын

    Amen,Amen, Amen🙏🙏🙏👍👍

  • @rhrhhehejehdjjdjd3586
    @rhrhhehejehdjjdjd35864 жыл бұрын

    ዝማአሪ መላክት የስማዕልና

  • @yohyoh3995
    @yohyoh39953 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen 🙏

  • @Gigi-mn9ph
    @Gigi-mn9ph6 ай бұрын

    tebarekelen. zemare. melaekte. .yasemalen

  • @tassewmekonen9321
    @tassewmekonen93214 жыл бұрын

    kale heywet yasemalen

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab2484 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese91554 жыл бұрын

    Wow. Amazing. God. Bless. You. Thanks. Very much

  • @alamalam6746

    @alamalam6746

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘሜራ ምላዐኩት ይሰመሉነ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere76764 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ermiasabiyo498

    @ermiasabiyo498

    4 жыл бұрын

    Ermyas.abeya

  • @sadala8220
    @sadala82202 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet9803 жыл бұрын

    Amen yelemu beza Egziabher kegnagar yinur AMEN zemare melakt yaseman abatochache wendmochachen ena ehitochachen zemenachu Egziabher ybakelen amen enamesegenalen hagerachen Ethiopia ena tewahedo emenetachen Egziabher ytebekelen yferedelen AMEN AMEN😭😭😭🙏🙏🙏🕊🕊🕊🟣🟣🟣Egziabher hoy menew teweken lawereweche asalefesetehen ebakehin aseben bemhiretehi maren yiker belen ⚖⚖😭⚖⚖😭⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖🤲🤲⚖⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖😭⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖😭⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖🤲🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖🤲⚖😭abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen abetu feredelen yeserawit geta Egziabher kenategar yihun AMEN AMEN AMEN

  • @unknownsuser49
    @unknownsuser494 жыл бұрын

    KALE HEYWET YASEMALEN !!!🙏🙏🙏

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u3 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜንንን

  • @ganet1239
    @ganet12393 жыл бұрын

    Amen amen amen abatohcen egzabhr yawghw ykfloto

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወተን ያሰማልኝ እመብርሀን ትጠብቅህ እሜን

  • @unknownsuser49
    @unknownsuser494 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ጌታዬ ሆይ ⛪️🤲😭😭🤲🤲🤲

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 Жыл бұрын

    Zmare melak yasemaln des yemil sibsib edme tena ystln bebetu yasnak

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije32343 жыл бұрын

    Zemari melkiten yasemlhen Tebarek wendimchn 🙏🙏🙏

  • @djkh6333
    @djkh6333 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @memeke5620
    @memeke56204 жыл бұрын

    Zemare malkeat yasemalen

  • @unknownsuser49
    @unknownsuser494 жыл бұрын

    Abetu yekere belene fetaryachen !!!

  • @misrakasenake5935
    @misrakasenake59354 жыл бұрын

    kale heweten yasemalen

  • @Handle123-vm9ks
    @Handle123-vm9ksАй бұрын

    Amen

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    🤲አሜን🤲

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf Жыл бұрын

    ዘማሪመላክትያሰማልንወንድማችን

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam5804 жыл бұрын

    Zemare melake yesmalen

  • @hanabalcha3659
    @hanabalcha36592 жыл бұрын

    kaleheyewete yasemalen nefene yemiyalemelem zemare new

  • @ganet1239
    @ganet12393 жыл бұрын

    Zemra malkete ysmlen 💚💛📿❤🕊👌⛪🌻⚘🌼💒🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @saratasahi590
    @saratasahi5904 жыл бұрын

    ሀሜን ሀሜን ሀሜን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Zemari melak yasemalin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Yaya12132
    @Yaya121324 жыл бұрын

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @digitechcell3078
    @digitechcell30783 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gashawwudie9395
    @gashawwudie9395 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ በቤቱ ያጽናህ፡፡

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew85104 жыл бұрын

    Glory to our God! Kale Hiwote Yasemalen! Amen 🙏

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39683 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @werkemengstu7853
    @werkemengstu78534 жыл бұрын

    አሜንንንዝማሪ መላአክትያስማልን

  • @alamalam6746

    @alamalam6746

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መላአክት ዙመራያ ያሰሜላን

  • @mfiseha1
    @mfiseha14 жыл бұрын

    ዝማሬመላእክት ያስማልን

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Жыл бұрын

    @Abelbegena should get the credit he deserves please in the name of God!! Zemari Melak yasamgn

  • @lomebekele6412
    @lomebekele64124 жыл бұрын

    Ameeeeen ameeeen ameeeeen

  • @addisugetachew9276

    @addisugetachew9276

    2 жыл бұрын

    Abtomargegen

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta27615 жыл бұрын

    አቤልዬ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን

  • @beylabbelnishdegwalli9361

    @beylabbelnishdegwalli9361

    4 жыл бұрын

    Ayele habtamu wendmachnkalehiywetnyasemalntesfamengstesemayatnyawurselbonachnnnwedeselammengedmralnaminaminamin😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yeshalemengidaw3850

    @yeshalemengidaw3850

    4 жыл бұрын

    @@beylabbelnishdegwalli9361 L🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshalemengidaw3850

    @yeshalemengidaw3850

    4 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yk6lv8xe3n

    @user-yk6lv8xe3n

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ ትመሰገን አለህ አሜን

  • @ermiasabiyo498

    @ermiasabiyo498

    3 жыл бұрын

    Ably.zmr.mlektn.ysmln

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29204 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር በቤቴ ይፅናአ ወንድሜችን

  • @addisugetachew9276

    @addisugetachew9276

    2 жыл бұрын

    በምወቀ ባልማውቀ የስራነውን የቅርታ የብልነ ቸሮ mdhanylme

  • @addisugetachew9276

    @addisugetachew9276

    2 жыл бұрын

    የምስርቶነአይወኮምና ykerblhewamlke

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abaynehmulu9831
    @abaynehmulu98314 жыл бұрын

    kale hyiwot yasemaln

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    🤲😭✝️😭🤲 አሜን🤲

  • @meron7563
    @meron75632 жыл бұрын

    wawww endet des ylal.zmare melaektn yasemaln

  • @meazafikadu7602
    @meazafikadu76024 жыл бұрын

    Zemari melaketen yasemalene

  • @ghaliaalhmmadi1805
    @ghaliaalhmmadi18054 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 😍😍❤️❤️❤️❤️❤️💓

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    4 жыл бұрын

    Amen,Amen,, Amen 🙏🙏🙏👍👍✋✋✋✋❤❤❤

  • @user-uf3is3nu4u
    @user-uf3is3nu4u3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nahommeku5544
    @nahommeku55443 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml4 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንዝማሪመላእክትንያሰማልን፣አሜን

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije32343 жыл бұрын

    Amen❤️ Amen❤️ Amen❤️Amen

  • @hanibrown8940
    @hanibrown89403 жыл бұрын

    Atente yamiyalamaleme bagana zemarea maleakt yasamaln 🙏🙏

  • @seblekebrab73
    @seblekebrab733 жыл бұрын

    zemary melaket yasemalen

  • @addesaddes9594
    @addesaddes95942 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @yonasmolla8694
    @yonasmolla86943 жыл бұрын

    Thanks a lot this superior began mezumer

  • @yeethiopianruth2399
    @yeethiopianruth23994 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን

  • @mintwabmihretie1826
    @mintwabmihretie18262 жыл бұрын

    Bebetw yebarkeh yedengel leg !!!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    🤲

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile88458 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dt9619
    @dt96193 жыл бұрын

    ABEL LEYU SETOTA ALEH! ABZETO YECHEMRELEH.

  • @Aryam-Begena
    @Aryam-Begena3 жыл бұрын

    የበገና የክራር እና የመሰንቆ ትምህርቶችን እንዲሁም ጥሩ ጥሩ ዝማሬዎችን ለማግኘት SUBSCRIBE

Келесі