አዲስ አመት “መረጥኩ ያንተን መንገድ” መምህር ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

Музыка

መልካም አዲስ አመት

Пікірлер: 47

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu50549 ай бұрын

    አቤቱ ሰምህን አመሰግን ዘንድ መረጥኩ ያንተን የህይወት መንገድ እንድናገር የመንግስትህን ታላቅ ክብር ሰው አረከኝ አበጀኸኝ ከምድር ሳይሰራ አከላቴ ታየ በአየንህ የኔ ጌታ በምን ቃላት ለአመሰግንህ ምስጋናህም በቅዱሳን ጉባኤ ነው የከበረ እንዳንተ ያለ ከቶ ማነው ክብሬ ይዘምር አንደበቴም ዝምም አይል እግዚአብሔር ነው የኔ ጉልበት የኔ ሀይል,,,,,,,,,, ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ❤🙏🏻❤️

  • @sarasebsibe9405
    @sarasebsibe94059 ай бұрын

    በዘመኔ የአንተ ብቻ ሆኘ እንድገኝ ዝማሬዬን ቅዱስ አድርገህ ተቀበለኝ 🙏🙏🙏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልንጸጋውን ያብዛልን

  • @mulkenmulken-ht4jk
    @mulkenmulken-ht4jk8 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @agerejagiso7984
    @agerejagiso79849 ай бұрын

    የቀናውን መንፈስ ውስጠ አድስልኝ በዘመኔ የአንተ ብቻ ሆኘ እንድገኝ መዳንቴ መሆንህን አውጃለሁ ዝማሬዬን ቅዱስ አድርገህ ተቀበለኝ🙏 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew12537 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helenasgele7159
    @helenasgele71596 ай бұрын

    Zemari melaekt yasemalen mengste semayat yawarsilin ❤

  • @aynalemabera6451
    @aynalemabera64519 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን:: ዝማሬዬን ቅዱስ አድርገህ ተቀበለኝ!

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu18726 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @debre4604
    @debre46049 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @TGST645
    @TGST6457 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን ❤❤❤

  • @mekditsehay-4155
    @mekditsehay-41559 ай бұрын

    Zemare melaketen yasemalen

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v8 ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ 💜

  • @user-wh1jy4bt7t
    @user-wh1jy4bt7t4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🇪🇷❤

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw9 ай бұрын

    Abelo sele ewnet yalemaganen betam new yemewedachew mezmurochen zemare melaekten yasemalen

  • @user-vy8lw4mi9q
    @user-vy8lw4mi9q5 ай бұрын

    Zemare melaiktn yasemalin ❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xcАй бұрын

    ትንሹ ዳዊት ፀጋዉ ተሰቶሀል ፍፃሜህን ያሳምርልን

  • @user-yo4hy1zo5r
    @user-yo4hy1zo5r3 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @fitsumtariku3312
    @fitsumtariku33129 ай бұрын

    የመላእትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን

  • @nathysonbelayneh1800
    @nathysonbelayneh18002 ай бұрын

    Thank you for your contribution! Your Begena songs are so powerful that I share everyone to listen to.

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d9 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬ ያሠማልን

  • @bezaywhasefa1782
    @bezaywhasefa17829 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59419 ай бұрын

    ግሩም ዝማሬ ነው አቤላ ተባረክ

  • @abelbegena

    @abelbegena

    9 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ፡ ወንድም ፡ ሳሚ🙏🙏🙏

  • @Aiyda2023
    @Aiyda20239 ай бұрын

    ወድማለችን ዝማሬን መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ የእግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ አይለይክ

  • @senaithailuwondimu4654
    @senaithailuwondimu46543 ай бұрын

    ዝማሬ መላፅክት ያሰማልን

  • @gech99f-a_n.o
    @gech99f-a_n.o9 ай бұрын

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17473 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n3 ай бұрын

    ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh88399 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @Emu3959
    @Emu39599 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን በእውነት ❤

  • @genet-nc6om
    @genet-nc6om9 ай бұрын

    Zimare melaketen yasemalen

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu35439 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bezaywhasefa1782
    @bezaywhasefa17829 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74609 ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @merontadele70
    @merontadele709 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf9 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛማስተዋል ያድልን

  • @amenasmare5358
    @amenasmare53587 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulkenmulken-ht4jk
    @mulkenmulken-ht4jk8 ай бұрын

    አድቫንሱ በዚ ላይ በቀጥታ ማግኘት እችላለው? ማለት ሆላይን አለወይ ለማለት ፈልጌ ነው

  • @abelbegena

    @abelbegena

    8 ай бұрын

    forms.gle/fsKLcnuxEwQaa5nc9

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele82759 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @misaeshetu958
    @misaeshetu9589 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-xv5bx8zb6t
    @user-xv5bx8zb6t2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @atnasyatube-qn1uy
    @atnasyatube-qn1uy9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @kalkidanw0lle27
    @kalkidanw0lle279 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4649 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @debre4604
    @debre46049 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

Келесі