የኣሚር ዳውድ ''መቐለ'' ሙዚቃ በዕንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን! - ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz | Ethiopia @ArtsTVWorld

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 53

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Жыл бұрын

    መፅናኛችን ደሞ እንዲህ አይነት ሙዚቃዎችን ስንሰማ እንፅናናለን ተስፋችንን ቆርጠን ሳለን ኢትዮጵያዊ ነትን ስታሳዩን እንፅናናለን ክብረት ይሰጥልን

  • @fihanyoutube1264
    @fihanyoutube1264 Жыл бұрын

    ኣደይ መቐለ 🥰💚💛❤ 🙏🙏🙏

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ የቀድሞዋን ኢትዮጵያ ታስታውሱኛላችሁ በዚህ ውበታችሁ ቀጥሉበት ያሳድጋቹ ❤

  • @user-lj9dl4rt6m
    @user-lj9dl4rt6m14 күн бұрын

    ዓደይ መቐለ

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Жыл бұрын

    እንደ ኢትዮጵያዊ ስናስብ ቢሄር የሚባል ይጠፋን ሰውን በስራው ማድነቅ እንልመድ እኔ በግሌ አድናቂያችሁ ነኝ ይሄን ስል ቢሄሬ ሁኖ ሳይሆን በ ጥበብ አይን ሰላየኋችሁ ነው ይመቻችሁ እህቶቸ 🙏🙏🙏

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie59424 ай бұрын

    Lovely 🎉🎉🎉 Nefsun yemarew ye Amir

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    ስምጥ ብዬ እየሰማሁት ግማሽ ላይ ነው ትግረኛ መሆኑን ያወኩት!! ሲያምሩ! ድምፅ💯💚💛❤️

  • @ShumbuloDaf
    @ShumbuloDaf Жыл бұрын

    Adey Mekelle ❤ hulem nafkote

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie59424 ай бұрын

    Kolelyee kolelyee Adey Mekelle

  • @henmel1581
    @henmel1581 Жыл бұрын

    Beautiful peace to all people

  • @degol5037
    @degol5037 Жыл бұрын

    ዋ ው ትግርኛ z best song ever lezaw emmuuaa

  • @chebomediachebo
    @chebomediachebo Жыл бұрын

    ጥዑምቲ መቀለ

  • @Arma_Tech194
    @Arma_Tech194 Жыл бұрын

    ትግራይ ❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

  • @memberekidane9096

    @memberekidane9096

    11 ай бұрын

    💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @henokmulat1324
    @henokmulat1324 Жыл бұрын

    እንቁ ዜማ በጣም ትችላላቹ

  • @Mar-ov3dc
    @Mar-ov3dc Жыл бұрын

    ተጋሩ ለብሙ ,ቀተትና ፍለጡ , እቧ ክንደይሻዕ ክንሞት

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Жыл бұрын

    MEKELA. Ye Ethiopia 🇪🇹 mesoso nebrch ahun menwaga alwu Hulu negre kera Esayase asgbtacu 🇪🇷 ye tigray hizb kecefcfacu bohala ye tigray hizb Lebu dendena OROMAY byyyyyyy Ethiopia 🇪🇹 wedhala latmelse hedalch tigray 😭😭😭😭 lemangawm akrabwocu enamesgnalen 🙏

  • @kassgetan2264
    @kassgetan22646 ай бұрын

  • @PhanaHaile-tu5gj
    @PhanaHaile-tu5gj17 күн бұрын

    መአለ ያ😂

  • @kukulu99
    @kukulu99 Жыл бұрын

    የሚያምርብን ተከባብሮ መኖር ነበር

  • @alexargaw7167
    @alexargaw71676 ай бұрын

    የነ ዳንኤል ክብረት ይውደሙና ይጥፉ ዲስኩሮች በጋለ ጭብጨባ የታጀበበት ቦታ ላይ አለን ብላችሁ መምጣታችሁ ደስ ይላል።ከዳንኤል በስተቀር ሁሉም አሉ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Жыл бұрын

    አንድ ሰው ቋንቋውን ባይረዳው እራሱ ትግርኛ ሙዚቃን አድምጦ ላይወደው አይችልም

  • @esubaleweshetu93

    @esubaleweshetu93

    Жыл бұрын

    ከየት የመጣ ተጋሩ ነው ነው ደሞ ይሄ አፈር እዛ ሄደህ ተንበየን ተዋጋ ለኛ ጭራሽ ስለ ቋንቋው ..።

  • @fekedetesfaye9965

    @fekedetesfaye9965

    Жыл бұрын

    @@esubaleweshetu93 እኔም ብሆንኮ ትግርኛን እንደአብዛኛው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ በወፍበረር ካልሆነ በስተቀር በደንብ አልችለውም. ግን በቃ ትግርኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው!

  • @Kalewold-bg8hz

    @Kalewold-bg8hz

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Жыл бұрын

    MEKELE motfo nat yalcw be wonndmocwa 🇪🇹 tekda Le Baed Le Eritra 🇪🇷 teshta be Somali 🇦🇷 be turki 🇹🇷 be Arabe emerti 🇦🇪 kota Ke 7 yalansu agroce hizba bedrone 🛩️🛩️🛩️ tecefcef hizba endebeg tardo ken akalu besati tekatlo setoce tedfrow ezkeahun megbey weha medicin teklkla eynorch nat MEKEL ye ADWA amlaki yefredacu😭😭😭

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim Жыл бұрын

    Gena kenazarbom ena😂

  • @peaceandlove.

    @peaceandlove.

    Жыл бұрын

    ኣየ ተጋሩ መቸም ሰብ ተቐሪብኩም ሽዓ ንሽዓያ ትዕቢት ትጅምረኩም።

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim Жыл бұрын

    😜🤣😉

  • @user-gv1ij6ne5p
    @user-gv1ij6ne5p Жыл бұрын

    Ke erku behuala mehonu nw 😏

  • @teddyman3344
    @teddyman3344 Жыл бұрын

    Is it politics ???

  • @israeltadesse9533

    @israeltadesse9533

    Жыл бұрын

    Lemnu?? Shekaba

  • @desalegngtk3377
    @desalegngtk33774 ай бұрын

    mekele not meele kkkk

  • @NatnaelBirku
    @NatnaelBirku Жыл бұрын

    I am a big fan of enku zema ... but this one was a disastrous performance for the first time ... the crowd was all grumpy and wasn't enjoying it ... maybe it was a wrong song choice!

  • @fekedetesfaye9965

    @fekedetesfaye9965

    Жыл бұрын

    ልክ ብለሀል! ኦሪጅናሉ ሙዚቃ ረጋ ያለና ቀለል ባለ የሙዚቃ መሳሪያ የተሰራ ስለሆነ በጣም ማራኪ ነው

  • @peace3791
    @peace3791 Жыл бұрын

    ❓❓❓ምናለ ለየብቻ አንድአንዴ ትንሽ ቢሉ!!! ሁሌ አንድ ላይ ድምጵቸውን አጠፋው::በጣም ቆንጆ ድምጵ ያላቸውን ልጆች ጎልተው እንዳይወጡ ማድረጉ ለምን አስፈለገ? ብዙ እንዳይጠይቁ? ያሳዝናል::

  • @rhelmamo5078

    @rhelmamo5078

    Жыл бұрын

    Tenega aydelesme lemene aseflegsh

  • @noblegebremicael1024
    @noblegebremicael1024 Жыл бұрын

    ጁንታታት በይዛ መቀለ ድፍእ በሉ ማርያም መቀለ ትሕዘነልኹም ካብ ዓድና እንደርታ ውፁ

  • @nazrethmichael2332

    @nazrethmichael2332

    Жыл бұрын

    Enda shebya suka MANKA

  • @Miki-qr9vt
    @Miki-qr9vt7 ай бұрын

    ስለ መቀሌ ማንሳት አይከብድም? የትግራይ ህዝብ ላይ ያደረጋችሁት ተረሳ ሾርት ሚሞሪ ሁላ ።

  • @Mar-ov3dc
    @Mar-ov3dc Жыл бұрын

    የትግራይ ህዝብ በድሮን በምድፍ ,በኤርትራ ወታደር , በማራ ፋኖ , በኢትዮጵያውያ ወታደር ሲጨፈጨፍ ፣ ሲያስተባብርና ሃይበለው ሲል የነበረው መንጋ ,አሁን "መአለ" ብለው ሲዘፍኑ ለትግራይ ህዝብ ንቀት ያሳያል ደሞ "አደይ መአለ" አይባልም "ዓደይ መቐለ"ነው የሚባለው

  • @comceill611

    @comceill611

    Жыл бұрын

    ትግራይ ትሰር

  • @nazrethmichael2332

    @nazrethmichael2332

    Жыл бұрын

    Ay wendmacen wanaw Le ADWA yetswalti ye tigray hizb mohonu eyastawsa eko now Mel belu Mekel wanaw mastawsacew new demo ensu A.A yetweldu lehonu yechelalu ye MEKEL sew keyti yamtuleh areeeee tinsh enseb weyse shebya neh kenzh suka MANKA yezerfu sew neh letiru teru belhe mabertatat new yalbh

  • @yeabiseramingizam1893

    @yeabiseramingizam1893

    Жыл бұрын

    ከመወቃቀስ ይቅ ተባብለን ፍቅርን ለልጆቻችን ብናስተምር

  • @yonastateya7900

    @yonastateya7900

    Жыл бұрын

    Mwakekesu yker ayshaleme hulunem hode yfejew

  • @Dana-jy5jl

    @Dana-jy5jl

    Жыл бұрын

    ሰላም አይሻልም መጠየቅ ካለብህም መጠየቅ የለበትን ጠይቅ ሁሌ እራስን ነፁህ አድርጎ ሌላውን ለመውቀስ መሮጥ ልክ አደለም

Келесі