Asseged Eshetu - Guangule (Official Music) | አሰግድ እሽቱ - ጓንጉሌ

Музыка

Asseged Eshetu - Guangule (Official Music) | አሰግድ እሽቱ - ጓንጉሌ
Official lyrics Visualizer video
Don't forget to subscribe!!
Listen to Alemitu full album
• Alemitu full Album

Пікірлер: 248

  • @desstadessta
    @desstadessta3 ай бұрын

    ሳገባ የምከፍተዉ ሙዚቃ ነዉ!! ጓንጉሊት ሆኜ በቅርቡ እመለሳለሁ። አሜን!!

  • @fasezace
    @fasezace Жыл бұрын

    ክሊፕ የሚያስፈልገው ስራ ነው 👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @habtamudemeke5703
    @habtamudemeke5703 Жыл бұрын

    ጓንጉሌ ምርጥ ሀሣብ ነው ፣ በተለይ በእግዚአብሔር ሥራ ገብተን ለምንፈተፍት ለእኛ አይነቱ ሚህበረሰብ ፣ ዳኝነቱን ለአምላክ መሥጠት ነው ፣ ሠው ወዶ ባላመጣው ዕድል ፈንታው ምክንያት ሠው ማግለል ፣ በሀሜት መቆሚያ ፣ መቀመጫ ማሣጣት ይቁም። ዘፈኑ ግን ምርጥ ዜማና ፣ ግጥም የተዋሃደበት ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ብራቮ የጓንጉሌ ጠበቃ አሰግድዬ።

  • @davemen1212

    @davemen1212

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @peteryimer726
    @peteryimer726 Жыл бұрын

    ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ .............👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @esketube7049
    @esketube7049 Жыл бұрын

    አሴ ሁሉንም ዘፈን ሰምቼልሀለው ሁሉም ምርጥ ነው ጓንጉል ግን ክሊፕ ይሰራለት ጓንጉልን ለማየት ጓጉተናል

  • @ela.4k
    @ela.4k Жыл бұрын

    ጓንጉሌሌሌሌሌ😘😘😘😘በቪዲዮ ይሰራ

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Жыл бұрын

    ጓንጉሌ ታድሎ በጣም ምርጥ አስቂኝና አዝናኝ ዘፈን ነው 😅😅

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejeneaКүн бұрын

    ደስ የሚል የሚያዝናና መልዕክትም ያለው ግሩም ሥራ!

  • @mikyassolomon4494
    @mikyassolomon4494 Жыл бұрын

    ያለ ሃኪም ትዛዝ መዳኒት መሸጥ ወንጀል ነው ይሔ ዘፈን ሳይሆን ለተጎዳ ጆሮ መዳኒት ነው bravo aseya

  • @anteneheshetuantesh619

    @anteneheshetuantesh619

    Жыл бұрын

    😄

  • @efoyAddis

    @efoyAddis

    Жыл бұрын

    🤣🤣

  • @habtamudemeke5703

    @habtamudemeke5703

    Жыл бұрын

    በቀን ምን ያኽል የአሰግደን ዘፈኖች ላዳምጥ ፣ እባክዎተን ጆሮዬን የቤት ኪራይ በደረሰባቸው ከታፊ ዘፋኝ ተብዬዎች ቆስሏልና። አመሠግናለሁ ፣ ድንቅ ምሥክርነት ነው።ቆይልኝ።💪💪💪💪

  • @lalisahelu8098

    @lalisahelu8098

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @meryamfewzi4709

    @meryamfewzi4709

    Жыл бұрын

    Tekikil ,,,,Desssss yemil zefen new with a best lyrics also

  • @dawitamaled2984
    @dawitamaled2984 Жыл бұрын

    የእናቴ አያት ጓንጉል ይባላሉ ።በጎንደር በድሮ ጊዜ የተለመደ ስም ነው።

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያለክ ሁሉም ስራዎችህ አንደኛ ናቸው።

  • @lemlemyirga9006

    @lemlemyirga9006

    Жыл бұрын

    tebarek be gildo kebero joroachin denkuro neber tru medhanit new ewnet blu subscribe argu

  • @burukfikru
    @burukfikru Жыл бұрын

    ጓንጉሌ የብሬንዳ ፋሴን Vulindlelaን አስታውሶኛል። ምናልባትም በሃገረኛ ዘዬ ፡ የተናቀን ግን ክቡር፡ ልናደምጠው ፍቃደኛ ያልሆነው ነግር ግን ለሁላችን መፍትሄ የሚሆን ሃሳብ ያለውን "ጓንጉሌን" የሚያጠቁም ይሆን ? … ጓንጉሌን ወድጀዋለሁ! … በጣምምምምምምምም… ሙሉ አልበምህ እጹብ ድንቅ ነው … ጓንጉሌ ግን ይለያል ፡ እጅግ በጣም ድንቅ ነው

  • @lovetube6946
    @lovetube6946 Жыл бұрын

    ቃል የለኝም።መስማትና መዝናናት ብቻ!

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 Жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ምርጥ ድምፃዊ ነህ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Жыл бұрын

    ከልጅነት ጀምሬ ስሰማው የኖረኩት አባባል " ያም አለያም አለ ጓንጉሌ ተዳረ" በዘፈን ስላሳመርከው ተባረክ

  • @sisaymedia6016
    @sisaymedia6016 Жыл бұрын

    Keep it up bro እንደዚህ ቆየት ያሉት ዘፈኖችን ለዛ ባለዉ መስራት እንዴት ደስ ይላል❤❤

  • @Girumpino
    @Girumpino Жыл бұрын

    ለዚህ ዘፈን clip ያስፈልጋል በቅርቡ ። አልበሙ #1 ነው በርታልን አሴ subscribe እያረግን 👌

  • @solomontibebu599

    @solomontibebu599

    Жыл бұрын

    የሆነ የኤርትራ ሰርግ ቪዲዮ ተለቆ ነበር ጓንጉሌ የተዳረበት እሹን በዚህ ዘፈን ቢያቀናብረዉ ጥሩ ነዉ

  • @thegunners5741
    @thegunners5741 Жыл бұрын

    በዚ በነ ማን በጉ ዘመን ይሄን መስማት ገራሚ ነው በርታልን

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Жыл бұрын

    በጣም ሚገርም ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል በነ ሳንቾ ለደነዘዝን ቴራፒ ነው😍😍🙏🙏 በርታልኝ

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 Жыл бұрын

    ጓንጉሌ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አሴ 👏

  • @mayagetahun5165
    @mayagetahun5165 Жыл бұрын

    ጀግና ነክ ምርጥ አልበም

  • @maki9571
    @maki9571 Жыл бұрын

    I couldn’t stop listening this song. Good job!

  • @senaittarekegn385
    @senaittarekegn385 Жыл бұрын

    ወቅቱም የሰርግ ነው እግዲህ ሰሞኑን የምታገቡ ወንዶች በጎንጉሌ ቀውጡት ምርጥ የህይወት ዘመን ማስታወሻ ይሆናችሆል አሴ ክሊኘ ግን እጠብቃለን ምርጥ ስራ ነው ማነው እንደኔ እየደጋገመ ያዳመጠው ?

  • @meronkibebe6179

    @meronkibebe6179

    Жыл бұрын

    ቲንኤጀር እማ በዚህ አይቀውጥም ይህ ለኛ ተገዋለው ቀሩ ለተባለ ብቻ ነው፡፡ ፍትህ ለጓንጉሌ

  • @hanichofasil
    @hanichofasil Жыл бұрын

    Gerami zefen guangule ene becha Ng yekerhut saledar

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh Жыл бұрын

    አሰግድዬ የአባይን ከዘፈንክ ጀምሮ አድናቂህ ነበርኩ አልበምህ ደግሞ 1ኛ ነው በርታ 👏👏

  • @teshaletafa5223
    @teshaletafa5223 Жыл бұрын

    ምረጥ እይታ ነው አሴ💪🥰 በርታልን

  • @kibrommekbib368
    @kibrommekbib368 Жыл бұрын

    ተስፋ ማድረጊያችን እንኳን ብቅ አልክ❤❤❤

  • @bereketbelay8569
    @bereketbelay8569 Жыл бұрын

    እባካችሁ አይተን ብቻ አኑጣ subscribe እያደረግን እናበረታታው ይገባዋል

  • @binyam5534

    @binyam5534

    Жыл бұрын

    ልክ ነው 🥰🥰🥰

  • @tekelabjohn7111
    @tekelabjohn7111 Жыл бұрын

    ጓንጉሌ ገራሚ ነው ገራሚ ሀሳብ ነው ❤

  • @mitinanash3321
    @mitinanash3321 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። እንደው ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች (people with special needs) በማካተት ክሊፕ ቢሠራለት ደግሞ ለማኅበረሰቡ ጥሩ መስተማርያ ይሆን ነበር።

  • @henockandualem5332

    @henockandualem5332

    Жыл бұрын

    noble idea

  • @hasdebe5573
    @hasdebe5573 Жыл бұрын

    waw1ኛ ከ አልበሙ

  • @bewuketabebaw413
    @bewuketabebaw413 Жыл бұрын

    The whole album is amazing...Guangule is special...keep it bro

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z Жыл бұрын

    ውይ ደስ ሲል ከጎንጉሌ ሰርግ መታደም አማረኝ የናቁት ድንጋይ የማእዘን እራስ ይሆናል ጎንጉሌ ተዳረ

  • @robeldebebe4763
    @robeldebebe4763 Жыл бұрын

    Wow, what a song !!

  • @edidiyamossia4175
    @edidiyamossia4175 Жыл бұрын

    Asseged Eshetu jegena nhe bertalege

  • @mentesenotegerema8081
    @mentesenotegerema8081 Жыл бұрын

    ማቆም አልቻልኩም እሄን ዘፈን የኋላው ከሌለ የለም የፌቱ

  • @melkamfeleke5444
    @melkamfeleke5444 Жыл бұрын

    ይሁን ብቻ ሰርጉን ሳይጠራኝ

  • @tarikwakenedy9311
    @tarikwakenedy9311 Жыл бұрын

    Leweregn migerm mels melkam edil ase migerm albem new yeserahew mirt mels new thnku so much

  • @yaredaelemayehu
    @yaredaelemayehu Жыл бұрын

    ይሄው ጓንጉሌ ተዳረ .....❤❤❤

  • @mekuanintayana9481
    @mekuanintayana9481 Жыл бұрын

    Er legwangula video yasefelgewal #asseged/betam new miyamerew 100%,

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 Жыл бұрын

    ይህ ድንቅ ሙዚቃ ክሊፕ ያስፈልገዋል!!

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም እንኴን ለዚህ አበቃህ።🙏

  • @tigistkebede8559
    @tigistkebede8559 Жыл бұрын

    Ohhh my God 👏👏👏👏 kal yelegnm...guangule ❤️❤️❤️

  • @feryew1
    @feryew1 Жыл бұрын

    Gobez asseye arif album new kante buzu entebekalen😍😍

  • @ABELTMARIAMHGIORGIS
    @ABELTMARIAMHGIORGIS Жыл бұрын

    Assegi betam dess yemi zefen new ke besle getem ena zema gar congrat bro ( gangule tedare)>>>>>>>>>.....

  • @kiflegoitom687
    @kiflegoitom687 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ በርታ ብሮ 👌👌

  • @hasabtube
    @hasabtube Жыл бұрын

    አንደኛ ነው።

  • @biniamdesalegn2870
    @biniamdesalegn2870 Жыл бұрын

    ግንበኛው ጓሌ ..😍😍

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157 Жыл бұрын

    ቆንጆ ዘፈን ገጣሚ ዳዊት ተስፍዬ አሰግድ ጎበዝ

  • @tsehaykebede3293
    @tsehaykebede3293 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል

  • @elenigirema9880
    @elenigirema9880 Жыл бұрын

    ትለያለህ bro andegna nahe💋💋

  • @demaktube1
    @demaktube1 Жыл бұрын

    ጓንጉሌ 👌

  • @mediwerkitu8608
    @mediwerkitu8608 Жыл бұрын

    Bravo asegid. Your voice is on another level. I love the lyrics and melody too.

  • @user-tm5pg4sj8x
    @user-tm5pg4sj8x3 ай бұрын

    ቃል የለኝም አስዬ መልካም እድል

  • @osman6363
    @osman6363 Жыл бұрын

    ያም አለ ያም አለ

  • @yenenehzewdu
    @yenenehzewdu Жыл бұрын

    woooooow bro nice album but Pless make a clips for Guangula

  • @beimnett5175
    @beimnett5175 Жыл бұрын

    ምርጥ የሰርግ ዘፈን ነው ።best of the whole.

  • @netsanetwebalem3002
    @netsanetwebalem3002 Жыл бұрын

    Weyina yena wud arif New wow WOW

  • @mahieshtu5010
    @mahieshtu5010 Жыл бұрын

    Betam techlalaki best album asey

  • @mistredereje4931
    @mistredereje4931 Жыл бұрын

    Guangulae yene sim meselegn ena Kuch

  • @Kalsportnews
    @Kalsportnews Жыл бұрын

    kalt atergn mert sera bro

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 Жыл бұрын

    ክሊፕ ቢኖር አሪፍ ነበር በጣም ደስ ይላል

  • @mastewaldibo6379
    @mastewaldibo6379 Жыл бұрын

    ዋዉ ጓንጉሌ በጣም ደሰ የሚል ስራ ነው እንደ እብድ ለብቻዬ እያስጨፈረኝ ነዉ

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ❤

  • @mekdimekdi2347
    @mekdimekdi2347 Жыл бұрын

    ይሄን በጣም ወደድኩት🥰

  • @AschuGraphics31
    @AschuGraphics31 Жыл бұрын

    Nice keep it up asge... amazing music perfmance

  • @zemeneyohannes6250
    @zemeneyohannes6250 Жыл бұрын

    የምር ጀግና ነህ ❤❤❤

  • @leulsegedasmaz8534
    @leulsegedasmaz8534 Жыл бұрын

    What a music 🔥🔥🔥

  • @wendegosa5553
    @wendegosa5553 Жыл бұрын

    Wow amazing music

  • @binikebe313
    @binikebe313 Жыл бұрын

    Men aynet zefen new❤❤❤Ketayu albem nafekegn.yet endemteders yetayegnal.erasehen tebek.

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 Жыл бұрын

    Girum new! Guangula 🥰☝️

  • @adominaadomina3735
    @adominaadomina3735 Жыл бұрын

    Are ante lj kmr betam anbesa nh❤❤

  • @bunique8717
    @bunique8717 Жыл бұрын

    Really Proud of 🌱 You; You come up with heart touching Poem, lyrics, sound and Melody ! All is good Keep it Up 🙏

  • @derejabehaluoderejabehaluo9266
    @derejabehaluoderejabehaluo9266 Жыл бұрын

    Betam des yel Al wendma bertalne ❤

  • @fad2913
    @fad2913 Жыл бұрын

    Amazing music

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 Жыл бұрын

    ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ ❤❤❤❤

  • @mistredereje4931
    @mistredereje4931 Жыл бұрын

    What a wonderful idea I love your work

  • @tesfamichaelgizachew8949
    @tesfamichaelgizachew8949 Жыл бұрын

    i like it

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Жыл бұрын

    በጣም የወደደኩት ስራ 🔥🔥🔥

  • @esusiladane8327
    @esusiladane8327 Жыл бұрын

    Konjo sira new berta 🍻🍻

  • @tilahuntamru4259
    @tilahuntamru4259 Жыл бұрын

    ዋው ዘፈን

  • @tsegazabmisganaw2485
    @tsegazabmisganaw2485 Жыл бұрын

    Migerm eyita new wondmu

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie8193 Жыл бұрын

    ለክሊፑ የጎጉሌ ሚስት እኔ አለዉ💃👍💟

  • @redietendetlarg7539
    @redietendetlarg7539 Жыл бұрын

    ዋው ምን ይባላል ዝም ብሎ መስማት ነው

  • @solomongashabe1946
    @solomongashabe1946 Жыл бұрын

    Bayinetu leyet yale hasab yemidenek eyita,,,,,,,, biro

  • @user-vt6iz2ng9o
    @user-vt6iz2ng9o21 күн бұрын

    ጎንጉሊት ተዳረች እሩቅ አደለም እራስህ መተህ ነውምትዘፍናት በተለይ በፈጣሪ ስራ እየገቡ ያልከውን አስምርበት❤ እያንዳንድሽ ያገናኘን

  • @binyam5534
    @binyam5534 Жыл бұрын

    i can't stop listening this music 🥰🥰🥰

  • @shartube1005
    @shartube1005 Жыл бұрын

    Wow bro what a music

  • @filimonhappy
    @filimonhappy Жыл бұрын

    am addicted to this song :)

  • @mistredereje4931
    @mistredereje4931 Жыл бұрын

    Dawit tesfaye berta

  • @ETHIODIASPORA88
    @ETHIODIASPORA88 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @newmoviesygfunny5057
    @newmoviesygfunny5057 Жыл бұрын

    በርታ ምርጥ ስራ

  • @newwisdomnewlife5944
    @newwisdomnewlife5944 Жыл бұрын

    congrats guanguleee😻

  • @genytadese2257
    @genytadese2257 Жыл бұрын

    All music is best

  • @yergedsebesebe2345
    @yergedsebesebe2345 Жыл бұрын

    መልካም እደል ጥሩ ስራ ነዉ ጓንጉሌ በዚሁ ቀጥል 😄😄

  • @sosnadejene5164
    @sosnadejene5164 Жыл бұрын

    Very interesting idea and work. we need a video

  • @birukabera5964
    @birukabera5964 Жыл бұрын

    ይመቸው ጓንጉሌ

  • @yanchiwleba2743
    @yanchiwleba2743 Жыл бұрын

    nice voice nice voice

  • @danielbirhanu.
    @danielbirhanu. Жыл бұрын

    Asse yu're doing great

  • @abiytassew219
    @abiytassew219 Жыл бұрын

    ጓንጉሌ ይገርማል እውነተኛ ታሪክ

  • @mesafintmehari7597

    @mesafintmehari7597

    Жыл бұрын

    እውነተኛ ታሪክ ነው??

Келесі