Asseged Eshetu - Abebaye (Official Music) | አሰግድ እሽቱ - አበባዬ

Музыка

Asseged Eshetu - Abebaye (Official Music) | አሰግድ እሽቱ - አበባዬ
Official lyrics Visualizer video
Don't forget to subscribe!!
Listen to Alemitu full album
• Alemitu full Album

Пікірлер: 105

  • @AssegedEshetu
    @AssegedEshetu Жыл бұрын

    Don't forget to subscribe!!❤❤

  • @meronnigussie8193

    @meronnigussie8193

    Жыл бұрын

    አበባዬ❤❤

  • @micalfekadu3779

    @micalfekadu3779

    Жыл бұрын

    it will be great if you write the who wrote the lyrics, and rhyme made arrangement giving credit is great work ethics!!! keep up the good job

  • @yonatangetachew5379
    @yonatangetachew5379 Жыл бұрын

    ጀግና ነህ ድፍረትህ ከብቃት ጋር ነውና ይቅናህ። ፕሮሞሽን ላይ በርታ ከቻልክ ደሞ እመነኝና የተወሰነ ሲዲ አሳትመህ በየመኪናው ለመሸጥ ሞክር ታክሲዎች ላይ አስተዋውቀው በርታ። የሰፈሬ ልጅ ሆነህ አንድም ቀን ሳላደንቅህ አሳልፌያለው

  • @fttesfaye1022

    @fttesfaye1022

    Жыл бұрын

    ደስ ይላል በጣም አስተያየትህ👌

  • @yared_yehulaset

    @yared_yehulaset

    Жыл бұрын

    👏👏👏

  • @ananiyaabreham2103

    @ananiyaabreham2103

    Жыл бұрын

    Jegna neh beya yimechek

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች በእውነት ይህን ጀግና ሠብሥክራይብ አለማድረግ ይከብዳል እና ተባብረን 100k እናሥገባው🙏🙏🙏🙏

  • @hanan-zc2dl
    @hanan-zc2dl Жыл бұрын

    ከአንደም ሁለቴ አግቼሃለሁ ባአካል በጣም የትርጋግህ ሰው ነህ እናም እንደራስህ የለሰለሰ ግሩም የተረጋጋ ድምፅ ደስ የሚል አልበም ግሩም ግጥም ለጆሮ የሚስማማ ዜማ በርታ አስጌ ምርጥ ወጣት 🙏🙏🙏🙏 🔥🔥🔥🔥

  • @haregemimi2912
    @haregemimi2912 Жыл бұрын

    ዋዉ ብቻ ምንም የማይወጣለት አልበም🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹💌💞🌹🌹

  • @tekelabjohn7111
    @tekelabjohn7111 Жыл бұрын

    ለምታፈቅሮት ሰው ብጋብዙት በቃ ሙክክ ነው የሚለው ❤❤❤ ለምውድሽ

  • @abiytassew219
    @abiytassew219 Жыл бұрын

    100.000 ለብቻዬ ቢፈቀድልኝ ምን አለበት ብዬ ተመኝሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @tsegazabmisganaw2485
    @tsegazabmisganaw2485 Жыл бұрын

    Abebaye i remember brooo. Yleyal wondmea

  • @kosretlomi5610
    @kosretlomi5610 Жыл бұрын

    አበባዬ ምርጥ ስራ ነው አልበምህ ቀስ በ ቀስ እየተደመጠ እየጣፈጠ ሚመጣ አልበም ነው ስራው የታሸ ስራ ብዙ እንዳደከማቹ ያስታውቃል በርታ እንዳትሸወድ በዚህ ጊዜህ አጨብጫቢህ ብዙ ነው ቀጣይ ላይ ከዚህ የተሻለ ስራ ለመስራት ካሁኑ አስብ በጣም ቆኝጆ አልበም ነው የሰራከው

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 Жыл бұрын

    Yehe lij eskahun yet koyeto new? Betam yemegerim sera new eooww👏👏👏👏

  • @makibaliabayeneh1410
    @makibaliabayeneh1410 Жыл бұрын

    ጆሮዬ እራሱ ቆመ ምርጥ ስራ

  • @mulerisu6732
    @mulerisu6732 Жыл бұрын

    Wow ase betam mitgerm neh yemir bezi zemen endezi aynet dimts esemalew biye asbe alakim yewuneten nw betam yemiherm sira nw fetari kef yadrgih abate

  • @muleb7977
    @muleb7977 Жыл бұрын

    ዋውውውውው ትችላለህ በደንብ መሰማት አለበት

  • @kosretlomi5610
    @kosretlomi5610 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ቆንጆ አልበም ነው የሰራከው በከንቱ ውዳሴ እንዳትሸወድ ሁሌም አዲስ ነገር ሰርትህ ለመምጣት አስብህ ጎበዝ ነህ ትልቅ ስራ ሰርተካል

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ አሪፍ አንደኛ ጎበዝ በርታልን👍👍👍👍👌👌👌👌💞💕💐💐

  • @bareysolo5001
    @bareysolo5001 Жыл бұрын

    🌸አበባዬ 🔥🔥🔥

  • @yonatangetachew5379
    @yonatangetachew5379 Жыл бұрын

    ምን ብዬህ ነበር ገና ነው ይህ አልበም አንድ ቀን ቀጣዩ ትውልድ ከሚያነሳቸው ምርጥ አልበሞች አንዱ ይሆናል ከዚህ ግን እንዳትወርድ ከዚህ በሁዋላ ተጠንቅቆ መስራት ይጠበቅብሀል በርታ

  • @teshaletafa5223
    @teshaletafa5223 Жыл бұрын

    አሴ ትችላለህ የምር ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰

  • @eldanateklye5855
    @eldanateklye5855 Жыл бұрын

    Wow wow leyu new

  • @eteteasseffa95
    @eteteasseffa95 Жыл бұрын

    so i listened to this song because my friend recommended me. This is a real song . This is how songs should be made. Sound quite old style but also modern which make it balance

  • @solomonashenafi6776
    @solomonashenafi6776 Жыл бұрын

    congratulation

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 Жыл бұрын

    The best song for the year !!!!❤

  • @nanayeteklye7282
    @nanayeteklye7282 Жыл бұрын

    Yni tebebegn wow .abebaye

  • @peteryimer726
    @peteryimer726 Жыл бұрын

    ❤️🌹Abebaina semash aydel. Bewnt betam gobez neh wendme.

  • @ela.4k
    @ela.4k Жыл бұрын

    አቦ ያበደ አልበምነዉ

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 Жыл бұрын

    ጅማሮው እንደዚክ ከሆነ መጨረሻው ለቢልቦርድ ነው የሚሆነው። በርታ ተተኪ አጊንተናል።

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 Жыл бұрын

    Yes you can dear brooo …. Were were you till now…. Abebayeeee 🥰

  • @yohannesadamu-ez1ci
    @yohannesadamu-ez1ci Жыл бұрын

    konjo sera berta.....

  • @lawilawi8616
    @lawilawi8616 Жыл бұрын

    ትችላለክ👏👏👏

  • @nebiyuwudineh5245
    @nebiyuwudineh5245 Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ melody ነው 👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👂👂👂

  • @zemeneyohannes6250
    @zemeneyohannes6250 Жыл бұрын

    አበባዬ ❤❤❤

  • @temureta5067
    @temureta5067 Жыл бұрын

    Asse congratulations best albums wow

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Жыл бұрын

    የእውነት በጣም ጎበዝ ዋው 💗💗💖💗💗💖💖💖

  • @muluken4874
    @muluken4874 Жыл бұрын

    I listen to this song the whole day. it feels me something special. It senses me like 90's💗

  • @yunushassen9890
    @yunushassen9890 Жыл бұрын

    ትችላለህ no words

  • @solomongashabe1946
    @solomongashabe1946 Жыл бұрын

    ግሩም አልበም አበባዬ የቆንጆ ምግብ ቴስት አለው ውብ አርገህ ነው የሰራኸው

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 Жыл бұрын

    በርታ bro 1st !!

  • @sauditaif7835
    @sauditaif7835 Жыл бұрын

    በጣም ያምራል

  • @esu1990
    @esu1990 Жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ!! በእውነት ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ!! በCD ደሞ እንጠብቃለን።❤️❤️❤️

  • @adventurous_life
    @adventurous_life Жыл бұрын

    Nicely done my friend, nicely done👌👍

  • @KalkidanGetachew-ww4wi
    @KalkidanGetachew-ww4wi Жыл бұрын

    WOOW konjo sra nw

  • @user-cu1hb4ub2g
    @user-cu1hb4ub2g Жыл бұрын

    ዋውውውው ምርጥ አልበም

  • @HABITSTUBE
    @HABITSTUBE Жыл бұрын

    Gobez neh yekenah

  • @endyzema
    @endyzema Жыл бұрын

    Esubalew, Dawit, Asseged You are 2014 blessings !!

  • @enat8821
    @enat8821 Жыл бұрын

    Abebayee woww❤❤

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 Жыл бұрын

    ቃል የለኝም #1

  • @arkipossolomon9043
    @arkipossolomon9043 Жыл бұрын

    ይሄ፡አንደኛ፡ነው!!!

  • @sintayehu8067
    @sintayehu8067 Жыл бұрын

    👏👏👏 begize bezat yemitafet zema nw 100%! gn bezih chuhetam zemen meresat lidersebt yechilal!? anyways very good work ! thank you for the album.

  • @henockak1
    @henockak1 Жыл бұрын

    Nice.

  • @hilinagelete4165
    @hilinagelete4165 Жыл бұрын

    From the introspective lyrics to the catchy melodies, every song on the album have something special gobez lij 😍👏

  • @alazarterefe6626
    @alazarterefe6626 Жыл бұрын

    Bro mirt album ✨✨✨ promotion seribet mirt andegna album

  • @samripromotion
    @samripromotion10 ай бұрын

    ❤❤❤ በድጋሚ

  • @abebatsegaye-dw9rh
    @abebatsegaye-dw9rh Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ያምራል.

  • @demaktube1
    @demaktube1 Жыл бұрын

    💚💚💚

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 Жыл бұрын

    ከልጅነትህ እያየንህ እያደክ ነው በእውነት ጎበዝ ነህ ትልቁን ቦታ ላንት።

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Жыл бұрын

    ጎበዝ ወጣት ዘፋኝ ነህ ግሩም ዜማ ዜማህ ያሁኖቹን ሣይሆን የቀደሙትን የምንወዳቸውን ዘፋኞች አይነት ነው እደግልን።

  • @gachmane4268
    @gachmane4268 Жыл бұрын

    ዋው

  • @micalfekadu3779
    @micalfekadu3779 Жыл бұрын

    it reminds me the 80's and 90's songs

  • @mikinachitube9900
    @mikinachitube9900 Жыл бұрын

    ase come up with promotion magnificent music

  • @fevenyidersal804
    @fevenyidersal804 Жыл бұрын

    ♥️♥️♥️

  • @Biyohawi
    @Biyohawi Жыл бұрын

    OHH GOOD JOB, Abebaye💜🙏🏼

  • @elisaasfaw5836
    @elisaasfaw5836 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbalcha2190
    @kidistbalcha2190 Жыл бұрын

    wow u are best singer

  • @abiydesalegn9715
    @abiydesalegn9715 Жыл бұрын

    "አለው ለማለት አትጩህ እሚፈልግህ ሰው በጨለማም ቢሆን ያገኘሀል" ነውና ተረቱ አንተም ብራዘር ፈልገሁህ እንጅ አንተፈልገሀቸው ስላልሄድክ ኮርቸብሀለው ደግሞ ገና 100,000 እንገባለን ምርጥየ ስራ ብሮ በርታ

  • @fevendemeke4997

    @fevendemeke4997

    Жыл бұрын

    abo yemacheh garami sera nw erasu seraw yenagaral endeyawem zembelo yahona sera sehone nw promote yamiyaragute yehe gen btam yelayal

  • @girmaabera5901
    @girmaabera5901 Жыл бұрын

    betam mert sera

  • @nafkotale4172
    @nafkotale4172 Жыл бұрын

    Thank you for amazing album you put out wow. I didn't expect this much quality . You did a great job. Lit 🎶

  • @zemariyamzekirubel
    @zemariyamzekirubel Жыл бұрын

    blessing assegid it's the most high-level music in this miracles time of music BIG up broo!!

  • @yaredyohannes8306
    @yaredyohannes8306 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @abdiargaw5666
    @abdiargaw5666 Жыл бұрын

    abebaya

  • @addishiowt4032
    @addishiowt4032 Жыл бұрын

    👌👌👌❤❤❤

  • @robelgetu9067
    @robelgetu9067 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏

  • @mulugetatazeb2221
    @mulugetatazeb2221 Жыл бұрын

    መልካም እድል ምርጥ ስራ ነው

  • @bizunehworkineh
    @bizunehworkineh Жыл бұрын

    best

  • @azariamuzika6644
    @azariamuzika6644 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @andinetsisay
    @andinetsisay Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ Album ነዉ Good Job Brother Relly Loved it 👍👌👍👍

  • @dawitdemere3765
    @dawitdemere3765 Жыл бұрын

    Wowwwww

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын

    ዋወ በርታ ❤

  • @amanueltariku1141
    @amanueltariku1141 Жыл бұрын

    where is seiyfu fanathun yehen lij bemiketelew sament mayt felgalew you need promotion aseged.

  • @fevendemeke4997
    @fevendemeke4997 Жыл бұрын

    baka men lebale ka kale blaye nw yahonabeg weddddddddddddddd nw yarakute anjatene nw yaraskaw

  • @anwarabdela2681
    @anwarabdela2681 Жыл бұрын

    like

  • @nateynigusse
    @nateynigusse Жыл бұрын

    asse tibeb weletahn tekfe

  • @kiru9707
    @kiru9707 Жыл бұрын

    Amazing song keep it up bro

  • @eyasubekele8034
    @eyasubekele8034 Жыл бұрын

    Bro keep it up ymr gobez nh endzi atmslgnem nbr

  • @anteneheshetuantesh619
    @anteneheshetuantesh619 Жыл бұрын

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yotorinternationalethiopia5942
    @yotorinternationalethiopia5942 Жыл бұрын

    Er aguaguahen hulunm lqqlm

  • @meseretgirmay8689
    @meseretgirmay8689 Жыл бұрын

    አበባ የሆነ ሙዚቃ

  • @lijalmtadele1992
    @lijalmtadele1992 Жыл бұрын

    good👌👌👌👌👌👌👌

  • @dawitdemere3765
    @dawitdemere3765 Жыл бұрын

    The second mohamud ahemed 🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎

  • @xanxad-tube1
    @xanxad-tube1 Жыл бұрын

    Berash chanal melkekhen adenkalew sele muzicaw kalat yeleghm

  • @dawitkifle9358
    @dawitkifle9358 Жыл бұрын

    andenga new

  • @anuuuanuuu1430
    @anuuuanuuu1430 Жыл бұрын

    እውነት ነው አበባ የሆነ ዘፈን #አበባዬ ደሞ የሚገርመው አበባ በሆነ ድምፅ መዘፈኑ

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @firajabeza
    @firajabeza Жыл бұрын

    Betam konjo alebem wendem melkamu hulu yegtemk KZread channeleknem subscribe adergenal🙏🙏🙏❤❤❤🔥🔥🔥🔥

  • @abdijemal1524
    @abdijemal1524 Жыл бұрын

    10subscribe befeked

  • @fitsefitseabera8372
    @fitsefitseabera8372 Жыл бұрын

    ለምንድን ነው ግን ሙዚቃዎችህን አርሜ ለ ማዙካዋ መጋበዝ የምፈልገው ዘላቂ ማረፊያ ድረስ ለምን?

  • @berbere4478
    @berbere4478 Жыл бұрын

    👍👍👍

Келесі