ela tv - Bisrat Surafel ft. Dagne Walle - Enna - እና - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Audio )

Музыка

Bisrat Surafel ft. Dagne Walle - Enna - እና - New Ethiopian Music 2023 - From Brand new Bisrat Album - Melefiya
Subscribe today: goo.gl/7936J7
Available now on all digital stores
Spotify - spoti.fi/3DoLA5K
iTunes - apple.co/3Dw8iJl
Amazon - amzn.to/44xE3NV
Deezer - bit.ly/43v1cza
Enjoy Malefiya Brand New Album by Bisrat Surafel From digital music stores above.
Executive producer - ela tv
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
New Eritrean Music 2023 | Eritrean Music 2023 | Amharic Music
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic #bisratsurafel #malefiya #ethiopia #music #musicvideo #officialaudio

Пікірлер: 933

  • @djueethiopia9372
    @djueethiopia9372 Жыл бұрын

    ቃል የማይገልፀው ቃል ጊዜውን የዋጀ ግጥም+ዜማ+ድምፃዊያን የዳኜ የአንበሳው ድምፅ ደግሞ የበለጥ ግርማ ሞገስ...👌

  • @user-ju2vs3kz7b
    @user-ju2vs3kz7b Жыл бұрын

    ዳኝየ በማህል የምጥልበት ጉርምርም ድምፅህ 100%😘😘👌 😍😍😍😍😍😍👊👊👊👊💚💛❤

  • @NuredinamanChirfa

    @NuredinamanChirfa

    7 ай бұрын

    ❤ 0p😊p⁰ý⁰⁰⁰

  • @WebeBerha
    @WebeBerha Жыл бұрын

    ጥቁሬ እና ብሰሬ perfect collaboration 👌

  • @selamrest
    @selamrest Жыл бұрын

    ባይንሽ ላልሞላ በጌጥ በልብሴ💚💛❤️ አስሬ ደጅሽ መመላለሴ 💚💛❤️ በአንድ እጇ አምባር አላት በአንድ እጇ የላትም ... እንደ ንጉስ ሃገር ሰው አይለያትም … ወንዙ ሞልቶ ቢፈስ እሷ ምን ቸገራት .... ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ ሚያሻግራት 💚💛❤️ ለዚህ ዘመን ጀኖች የተቀነቀነ ምርጥ ስራ!!

  • @HamsterdailyCombo50
    @HamsterdailyCombo50 Жыл бұрын

    ጥዑም ነገር ስለሰጣችሁን በዚህ ሥራ የተሣተፋችሁ በሙሉ ተባረኩ በ እውቀቱ በ ልህቀቱ ተባረክ

  • @israelkassa9908
    @israelkassa9908 Жыл бұрын

    ምርጥ ጥምረት!!! ጆሮአችን አሁን ገና ደህና ነገር ሠማ

  • @onelove9191
    @onelove9191 Жыл бұрын

    ይችላል እኮ ብስሬ የአባቱ ልጅ 🙏🙏🙏🙏ሱሬ ኩራ ከላይ ልጅ ወልደሀል በጥበብ አምጠህ።🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Жыл бұрын

    በጣን ድንቅ ስራ ድንቅ ጥምረት ነው በደምብ በርቱልን ሱሬም ሱሬ ነው ዳኜ እንኳን ምን ጥያቄ አለው በድምፁ ብቻ ጠላት ያሸናል ደሞ ቀጣይ የቴዲ አፍሮ አልበም ላይ የቴዲንና የዳኜን ጥምረት እምንል በላይክ

  • @SenaitLemele

    @SenaitLemele

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @matiaddistube7462

    @matiaddistube7462

    7 ай бұрын

    😁😁😁😁

  • @matiaddistube7462

    @matiaddistube7462

    7 ай бұрын

    😁😁😁😁

  • @msaratm1234
    @msaratm12349 ай бұрын

    ሁለት ምርጥ ሙዚቀኛ ሲገናኝ ጥርም ውጤቱን ለመግለፅ ቃል ያጥራል በጣም የምወዳችሁ ድምፃዊያን ብስሬ እና ዳኝዬ ቀጥሉበት እባካችሁ❤🙏🙏

  • @senai974
    @senai974 Жыл бұрын

    የእኔ ምርጦች ዳኜ እና ሱሬ ደምቼ ደም ልታሳብዱን ነዉ 😢መልካም እድል ኢትዮጵያ 💚💛❤ሰላምሸን ይመልስልኝ አማራዬ ኢትዮጵያን አፎቆሮ በ4ቱም አቅጣጫ ይሞትልሻል 😢😢

  • @user-ju2vs3kz7b

    @user-ju2vs3kz7b

    11 ай бұрын

    😢

  • @TamoMusdaf

    @TamoMusdaf

    4 ай бұрын

    Jo26

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint441 Жыл бұрын

    የዚህ ልጅ ብስለቱን ያሳየበት ምርጥ ስራ

  • @bayushgmedehene3003

    @bayushgmedehene3003

    11 ай бұрын

    😮😮😮

  • @bethanymesfin165

    @bethanymesfin165

    8 ай бұрын

    Definitely

  • @amdezemedu5579
    @amdezemedu5579 Жыл бұрын

    ፍቅር፣ ክብር፣ ትዝብት፣ ሀገር … ግጥም ባላቸው ሙዚቃዎች ተሰናድተው ቀረቡ፤ እኛም በአድናቆት ታድመናል፡፡ 💚🧡❤

  • @Mella341

    @Mella341

    11 ай бұрын

    .... ብስራት ወንድማችን/ሜ ይመቸኛል!.አገሪቷ የሁላችንም ነች!

  • @FwhtexzKwqamby

    @FwhtexzKwqamby

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tegestayele1900

    @tegestayele1900

    10 ай бұрын

    😊

  • @wendekassahun1755

    @wendekassahun1755

    9 ай бұрын

  • @shumetteka2191

    @shumetteka2191

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @birukgegziabher5744
    @birukgegziabher5744 Жыл бұрын

    Unexpected Collab from bisri n dagne.. It's amazing music.. Especially the lyrics writer bewuketu seyoum...wonderfulll musiccc

  • @voiceofbetel4082
    @voiceofbetel408211 ай бұрын

    ባለ ግርማ ሞገሱ ድምፀ አንበሳው ዳኘ❤❤

  • @haraethiopia383
    @haraethiopia383 Жыл бұрын

    ጥቁሬ፣ ብስሬ፣ በዕውቄ -- ምርጥ ጥምረት! ምርጥ ዘፈን!❤❤

  • @merontesfay9053
    @merontesfay905311 ай бұрын

    From Eritrea love u so much bro 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👑👑👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian people feker nachew❤❤❤

  • @natizemenu9345
    @natizemenu9345 Жыл бұрын

    ግጥም በዉቀቱ ስዩም ዜሜ ብስሬ እና ጥቁሬ አንደኛ ስራራራራ❤❤❤

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ያምራል ዳኜ ደሞ አደመቀው አዲስ ነገር ጣል ሲል ይጣፍጣል።

  • @ananiya333
    @ananiya333 Жыл бұрын

    እና !!!በእውቀቱ ስዩም,ብስራት እና ዳኜ ተገናኝተው ምን ጠብቃችሁ ነበር ?? ❤❤❤❤ብስሬ ሙድ ያለሽ ሰው ነሽ በናትሽ..

  • @MikiyasKebebwe-xw1qi
    @MikiyasKebebwe-xw1qi11 ай бұрын

    ብስራትን ለምትወዱ like

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 Жыл бұрын

    በእውቄ❤❤ ብስሬ ድሮም ምርጥ ነህ ምርጥ ስራ ነው ጀግና 👏👏👏 የዳኜ 👌👌👌

  • @user-ye5ty9qc9y
    @user-ye5ty9qc9y Жыл бұрын

    ሙዚቃ ተሰራች ። ከፍ በል ብስሬ🥰 ዳኜ የሚያምር እንጉርጉሮ ✌️መጣመራችሁ ሙዚቃውን አስውቦታል።

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri955611 ай бұрын

    ሱሬቻ የምርጦች ምርጥ ተመቸኝ ደሞ ከምወደው ዳኜ ጋር መሆኑ የበለጠ አሳመረው አቦ ኑሩልኝ

  • @user-tg3fy8dq2x
    @user-tg3fy8dq2x11 ай бұрын

    The best collaboration love it's from Tigray

  • @DawitBeza-nr1tn
    @DawitBeza-nr1tn Жыл бұрын

    I have never expected this collaboration

  • @ZUHALian
    @ZUHALian Жыл бұрын

    Dagne's voice gave me goosebumps.

  • @WithLoveSarah

    @WithLoveSarah

    11 ай бұрын

    My thought exactly ❤

  • @user-sx3gt1mq5e

    @user-sx3gt1mq5e

    9 ай бұрын

    Am dead ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @MmMm-df2gw

    @MmMm-df2gw

    9 ай бұрын

    0 0

  • @mahletyerdawe962

    @mahletyerdawe962

    9 ай бұрын

    ​@@user-sx3gt1mq5e😊😊

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    9 ай бұрын

    @@MmMm-df2gw🚮👹👺👾🧌

  • @tesfastat5133
    @tesfastat513311 ай бұрын

    What un expected collaboration is WOW❤❤❤ ብስርዬና ዳኜ በርታልን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Жыл бұрын

    ምርጥ ጥምረት !! ጥቁሬ💚💛❤️

  • @getnetdemil
    @getnetdemil Жыл бұрын

    🌟🌟🌟3 stars collaboration, Bewekie, Bisrie, Dagne (Tekure)

  • @fufuendris7851
    @fufuendris785111 ай бұрын

    ደኜ ጋር ባደረጋችሁት ጥምረት ሙዚቃውን በጣም አስዋበው 🥰🥰

  • @abiy541
    @abiy54111 ай бұрын

    ሱፐር ሙዚቃ ዋው ብዬዋለሁ የዛን የዳኘ ዋለ አናብስት ድምፅ ስንሰማው ይወራል ደም ይነዝራል

  • @user-bz4ge9pe2z

    @user-bz4ge9pe2z

    7 ай бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake362811 ай бұрын

    Bisrii and Dagn big respect Ethiopia 🇪🇹

  • @adiamhabtom3514
    @adiamhabtom351411 ай бұрын

    I love all of you bsrat from eritrea 🇪🇷 ❤ beteley demo ur eye

  • @KeraTama-rj1hp
    @KeraTama-rj1hp9 ай бұрын

    ዋው ምን እንምል አላውቅም በጣም ደስ ይላል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Жыл бұрын

    ምን አይነት መዋሀድ ነው እና ዘፈን ሰማን በቃ ❤❤❤❤

  • @Bizunhe

    @Bizunhe

    7 ай бұрын

    ❤❤❤p😊

  • @user-en8dy9bi5p
    @user-en8dy9bi5p Жыл бұрын

    ብስሬ እንወድሀለን ❤ በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን❤ ዋው ድምጽ ና ዜማ❤

  • @tsega8254
    @tsega825411 ай бұрын

    Love you ኢትዮፕያን ሙዚክ from 🇪🇷 well come bsrat❤

  • @simonbeheru1410

    @simonbeheru1410

    3 ай бұрын

    .bn

  • @ethiopixs5121
    @ethiopixs5121 Жыл бұрын

    This collab and song is 🔥 🔥 🔥 🔥

  • @zemzemyimer759
    @zemzemyimer75911 ай бұрын

    Raise your hand if you’ve listened to this amazing song more than 10 times a day! 👋

  • @amenabraham6265

    @amenabraham6265

    Ай бұрын

    🖐🖐

  • @bekaludagne6431
    @bekaludagne6431 Жыл бұрын

    Smart man smart album smart collaboration smart melody ❤❤❤

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 Жыл бұрын

    What a collaboration‼️ it is totally out of the blue‼️ You Kill it bro

  • @user-ct3gf2lk9z
    @user-ct3gf2lk9z Жыл бұрын

    በእዉነቱ ዳኜ እና ብስሬ ልዩ ጥምረት ነዉ🎉

  • @dagimwale4930
    @dagimwale49309 ай бұрын

    ደጋግሜ ከ100 ጊዜ በላይ በቀን ሰማሁት ብላችሁ ታምናላችሁ❤👏👏👏 ወንዙ ሞልቶ ቢጎል እሷ ምንቸገራት ወዳጇ ብዙ ነው ወድቆ የሚያሻግሬት

  • @MartaRone
    @MartaRone10 ай бұрын

    ዳኜ ዋለ የነካኸው ሁሉ ሲያምር ጅጋኑ ❤❤❤

  • @yghghhh9595
    @yghghhh9595 Жыл бұрын

    የኛወቹ ደስ የሚል ጥምረት በርቱልኝ

  • @user-uk1qh6qp4u
    @user-uk1qh6qp4u8 ай бұрын

    I am From Philippines but i love the way the sing its so nice the collaboration.Every single day im listening this music at all even though i dont understand the lyrics but its so nice to hear.And i love all the ethiopian people💓

  • @SpiritualAwakening-xy9hk

    @SpiritualAwakening-xy9hk

    8 ай бұрын

    Love and respect ❤❤

  • @kebedegebeyehu6900

    @kebedegebeyehu6900

    7 ай бұрын

    ❤nice pice

  • @Bizunhe

    @Bizunhe

    7 ай бұрын

    ❤❤

  • @dengleyadefqerieya623

    @dengleyadefqerieya623

    6 ай бұрын

    P😊 Pop Olp

  • @dengleyadefqerieya623

    @dengleyadefqerieya623

    6 ай бұрын

  • @roseb6753
    @roseb67538 ай бұрын

    Dagne Walle❤ ለእሱ ብዬ ነው ደጋግሜ የሰማውት የሚገርም ለየት ያለ ብቻውን ቢዘፍን በዚ እስታይል ጥሩ ነው ምክትኛቱም አጠረ👏

  • @alemteshger8853
    @alemteshger885310 ай бұрын

    የኔ ውድ ብስራት በጣም ነው የምወድክ ምርጥ ስራ ነው እግዚያብሔር...እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosseyoum2673
    @paulosseyoum267311 ай бұрын

    Am from Korea but i like ኢትዮጵያ music

  • @peace8750
    @peace8750 Жыл бұрын

    What a collaboration! Good job guys!

  • @ftawmengstab5636
    @ftawmengstab563610 ай бұрын

    I am happy for u brother sofi, from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @GhirmatsionYonas
    @GhirmatsionYonas Жыл бұрын

    Love you buddy from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @serenityshalom7387

    @serenityshalom7387

    9 ай бұрын

    the piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 soon solution Islamic Arabic republic Eritrea 😊then erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊

  • @markon971
    @markon97111 ай бұрын

    unanticipated collaboration and beat✍✍✍✍✍👌👌💘💘💘💯

  • @why41
    @why41 Жыл бұрын

    What a collaboration,what a song! Bistat ft Dagne (Tikure)

  • @ALEM2497
    @ALEM249711 ай бұрын

    Dagne’s voice is so ❤❤

  • @aki2mah
    @aki2mah Жыл бұрын

    great collaboration with great singers !!! wow .........👌👌👌👌

  • @AduMessi-ff3ro
    @AduMessi-ff3ro11 ай бұрын

    ኧረ በስማም በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ ብስራት ቆፍጠናዉ ዳኜ ዋለ

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Жыл бұрын

    Amazing collab and music! Keep going Bisre!

  • @user-ce6tt2rb4h
    @user-ce6tt2rb4h11 ай бұрын

    የጎሳዬ “ቶክሲዶ” የሚለዉ ዘፈን ሞቅ ባለ ዜማ ነዉ የመሰለኝ። ሀሳቡ አንድ አይነት ነዉ። I love it 💜🙌👍 ~~ባይንሽ ላልሞላ ~~ ~~በጌጥ በልብሴ ~~ ~~አስሬ ደጅሽ መመላለሴ~~

  • @user-ju2vs3kz7b
    @user-ju2vs3kz7b11 ай бұрын

    ለአማራ ፋኖ ይሁንልኝ ይሄ ዘፈን የኢትዮጵያ💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ ዋልታ እና ማገር ለሆነው😘😘😘😘👊👊👊👊👌👌👌👌

  • @meklith7130

    @meklith7130

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @wish21.siyoum36

    @wish21.siyoum36

    11 ай бұрын

    CV yntbyy🎉y6

  • @user-hl7nm6sg6f

    @user-hl7nm6sg6f

    10 ай бұрын

    Kkkk

  • @user-ju2vs3kz7b

    @user-ju2vs3kz7b

    10 ай бұрын

    @@user-hl7nm6sg6f ተቃጠል ጋሎ🥦🐂

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Жыл бұрын

    Perfect performance and unexpected combination 👌🏾

  • @ONPOINT526
    @ONPOINT52611 ай бұрын

    perfect collabration exactly what we needed couldnt stop lising እና ቁጥር ፪ እንደኔ ይኑረው ምትሉ like the comment

  • @mulugetaalemeneh2575
    @mulugetaalemeneh257510 ай бұрын

    Wow amazing voice bisre vs dagne

  • @adissadu7359
    @adissadu7359 Жыл бұрын

    Amazing collaboration ❤❤❤❤❤❤❤&amazing lyrics bewketu seyoum perfect

  • @habtaeyader7429
    @habtaeyader7429 Жыл бұрын

    Bisrat Surafel,Dagne Walle,bewketu seyum best collabration🔥🔥🔥

  • @enetube1996ye
    @enetube1996ye Жыл бұрын

    I don't expect this collaboration ❤❤❤

  • @demeaddisu3686

    @demeaddisu3686

    Жыл бұрын

    For your surprise this collaboration has someone awesome 👏 too . (በውቀቱ ስዩም ቤክሲሳ ) 😊 Except the featuring it’s his work .

  • @tesfayedesalegn5631

    @tesfayedesalegn5631

    Жыл бұрын

    me 2

  • @amanuelmelke2691

    @amanuelmelke2691

    Жыл бұрын

    Enime altebekum des ylal

  • @elsagod7388

    @elsagod7388

    Жыл бұрын

    Dagne dmts bcha new des ymilw

  • @beezawek3811

    @beezawek3811

    Жыл бұрын

    @@demeaddisu3686 aaaazaaaaaa

  • @abkdagim
    @abkdagim Жыл бұрын

    you have no idea how many times did i listened it

  • @getachewseyoum
    @getachewseyoum5 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው። በተለይ ደሞ በመሃል የገባው ምናልባት ዳኘ ሊሆን ይችላል ለሙዚቃው በጣም ትልቅ ድምቀት ሰጥቶታል።

  • @nebinayohina2900
    @nebinayohina2900 Жыл бұрын

    Dagnyewa❤Bisre❤👌

  • @lizaethio7670
    @lizaethio767011 ай бұрын

    Wow, a collaboration we didn't know that we need it!❤🤝

  • @FGBerhe

    @FGBerhe

    11 ай бұрын

    Exactly!

  • @betelhemgebrehiwot9598

    @betelhemgebrehiwot9598

    10 ай бұрын

    Bcc

  • @goseeethioyesuf1826
    @goseeethioyesuf1826 Жыл бұрын

    Wow Amazing song bisrat ft dange ❤

  • @hananhussein-hh9ke
    @hananhussein-hh9ke Жыл бұрын

    ብስርዬ ከልብ እናመሰግናለን 💫👑👑💫

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu960010 ай бұрын

    oooo may God this is good collaboration , nice ft. 🥂🥂🥂

  • @tobiyawi
    @tobiyawi11 ай бұрын

    The collaboration we didn't ask but what we needed

  • @engdaworkmekonnen9337
    @engdaworkmekonnen9337 Жыл бұрын

    ለዛ ያለው ያበደ Combination 😍‼

  • @𝖋𝖎𝖐𝖆𝖉𝖚𝖇𝖊𝖑𝖆𝖈𝖍𝖊𝖜1227
    @𝖋𝖎𝖐𝖆𝖉𝖚𝖇𝖊𝖑𝖆𝖈𝖍𝖊𝖜1227 Жыл бұрын

    king Dagne you are best ✌💪💚💛💖

  • @betebebumulugeta2729
    @betebebumulugeta2729 Жыл бұрын

    Surprise collaboration - Great job

  • @jojo-tv5fc
    @jojo-tv5fc Жыл бұрын

    best collection best melody and lyrics , so special keep going

  • @yared3133
    @yared3133 Жыл бұрын

    አስቤው አላውቅም ዳኜ ዋለ እና ብስሬ በግጥም በእውቀቱ ስዩም ጥምረት❤

  • @elsabetmolla6465
    @elsabetmolla64658 ай бұрын

    Min gud yehone musika new❤❤❤❤❤ i can't stop listening

  • @gashawarega9236
    @gashawarega923611 ай бұрын

    Wow amazing, appreciated!! unexpected collab.

  • @danielmelese3776
    @danielmelese3776 Жыл бұрын

    dagne, we need album from you

  • @mahederhaile2287
    @mahederhaile228711 ай бұрын

    ምርጥ ጥምረት ❤ጆሮአችን አሁን ገና ደህና ነገር ሠማ❤❤❤❤❤ ብስርዬና ዳኜ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @user-zb6wv2lg1j
    @user-zb6wv2lg1j8 ай бұрын

    KOKEBE NESHEN BETAM NEW YEWEDEDKUT ❣❣❣❣💯💯💯

  • @mulatezerihun991
    @mulatezerihun991 Жыл бұрын

    Supper collection ❤❤...More coming ....Absolutely nice job❤❤

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Жыл бұрын

    Best music great collaboration I love it....❤❤❤❤ I can see Ethiopia between you guys I love it so much I'm sure others will learn so much from you guys...

  • @selamyane5587

    @selamyane5587

    10 ай бұрын

    😮

  • @user-jx7rx2gb4q
    @user-jx7rx2gb4q10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ir1kk7iu9h
    @user-ir1kk7iu9h Жыл бұрын

    ማለፊያ ምርጥ ስራ ነው..."እና" በዕውቄ ዳኜ ብስሬ ድንቅ የሆነ ጥምረት ነው

  • @eskedarekelemuasfawe8962
    @eskedarekelemuasfawe896211 ай бұрын

    ሺ አመት ኑር አባቴ❤❤❤❤❤

  • @user-oo7qt1sl8m

    @user-oo7qt1sl8m

    9 ай бұрын

    very good news music I LOVE THE MUSIC Thanks 😊 🙏 🙌 ❤️ 👍 💜 😊 🙏 🙌 ❤️ 👍 💜 😊 🙏 🙌

  • @jordaniamersiehazen3243
    @jordaniamersiehazen324311 ай бұрын

    Unbelievable Collaboration 😊👍🏽 Betaaaam dessss Yilaal I’m #1 Fun for both of You anyways Great Job 🎉🎊 You guys are Amazing 👏🏽🤩👍🏽🙏🏽 Edmena Tena Yistachu Fetari 🙏🏽

  • @SimegnGazu-iw5io
    @SimegnGazu-iw5io11 ай бұрын

    Bisre 1gna barta🥰🥰

  • @mayatube1107
    @mayatube110710 ай бұрын

    አማራን ከኢትዮጵያ ያለውን ይገልፃል አማራ ብዙ ይሰራል ዛሬም ምን ልሁንልሽ ማንን ልርታልሽ ይላታል ለኢትዮጵያ ግን ኢትዮጵያ መልካም ልሰጠው አልቻለችም ፍትህ ለወገኔ አማራ😢😢😢😢😢😢

  • @selamabebe1696
    @selamabebe16968 ай бұрын

    Such amazing song, Great collaboration ❤️

  • @biruksolomon7562
    @biruksolomon756211 ай бұрын

    Amazing collaboration. Dagne and Bisre ..keep up the good work 👏🙌👍👌

  • @labanfustom7449
    @labanfustom744911 ай бұрын

    My legend keep it up ❤❤❤❤❤ from Eritrea.......❤❤❤

  • @user-zj4vl5ek2f
    @user-zj4vl5ek2f9 ай бұрын

    Dagne walle my king 👑👑👑👑💯💯💯💯

  • @semhara8051
    @semhara805111 ай бұрын

    Love love love this collab ❤❤

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 Жыл бұрын

    በዉቄ ፣ ጥቁሬ ፣ ብስሬ = ከባድ ጥምረት ❤❤❤

  • @LeulBaye-yv6ih
    @LeulBaye-yv6ih7 ай бұрын

    Wow

  • @user-ng1qq7le8m
    @user-ng1qq7le8m10 ай бұрын

    wow wow .......

Келесі