የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ

Ғылым және технология

ጀምስ ብሩስ የወሰደው መጽሐፈ ሔኖክ የወደቁት መላእክት

Пікірлер: 276

  • @addisalemu6953
    @addisalemu6953 Жыл бұрын

    ኑርልን መምህር እግዚአብሔር እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ።

  • @hailesilase
    @hailesilase Жыл бұрын

    ዶክተር ፕሮግራምህን ሁሌም በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ነዉ ፕሮግራምህ ከአስተማሪነቱ አልፎ ለኛ መጠየቅ መመርመር ለምንፈልግ ለኛ ለተዋህዶ ልጆችና በአለም ላይ ላሉ ሁሉም ነገዶች ወንድምና እህቶቻችን እስከምን ድረስ መጠየቅ ማንበብና በምርምር ማሰብ እንዳለብን መለኪያችን ነህና በርታልን እናመሰግናለን።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Жыл бұрын

    ዘመነ ድንቁርና ላይ ነው የለነው! እናንተም ለሰጠን አምላክ ተመስገን ነው🙏

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos784211 ай бұрын

    በዚህ፡ዘመን፡እንዲህ፡ዓይነት፡ምሁር፡ማግኘት፡ትልቅ፡በረከት፡ነው።ዕውነትም፡ሀገሬ።ሀገረ፡እግዚአብሔር፡መሆኗን፡አጥብቀን፡እንድንገነዘብ፡ረድቶኛል፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡መምህር፡የአገልግሎት፡ዘመንዎ፡ይባረክ፡ዕመቤቴ፡ደቀመዛሙርትዎን፡ታብዛልን።

  • @zekidanm880
    @zekidanm880 Жыл бұрын

    ይቅርታ "የዓለምን DNA አዛቡት" የሚለው ኖህንና ከኖሕ በኃላ ያሉ የሰው ልጆችን የሚጨምር ከሆነ የተሳሳተ ትምህርት ነው። ምክንያቱም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ከኖሕ ዘር ተወልደዋልና። ክርስቶስ ከዚያ ክፉ ዘር ሊወለድ አይችልም። የጥፋት ውሃ የመጣው ያን ዘር ለማጥፋት ነውና በንፍር ውሃ ጠፍቷል ባይ ነኝ። በጣም ድንቅና አስፈላጊ ትምህርት ነው፤ለወደፊት ከሌሎች ሊቃውንት ጋር ብትወያዩበት እጅግ ድንቅ ይሆናል። እናመሰግናለን።

  • @ConfusedMeadows-ge9kg

    @ConfusedMeadows-ge9kg

    2 ай бұрын

    Ahwene kesdomaweyane mene telye

  • @te.melese402
    @te.melese402 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ! የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች አምላክ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ!!!♥️አጠብቃለን 🙏

  • @beremberasghebru5808
    @beremberasghebru5808 Жыл бұрын

    I can only say AMEN. I am 100% sure you have the answer thank you for your “teaching”. I see people that you put smiles in their hearts thank you please don’t stop.

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 Жыл бұрын

    መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏ቀጣይ ክፍልን በጉጉት እጠብቃለሁ እንደ አሁኑ አጭር እንዳይሆን አደራ፫ 🙏💚💛❤️እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын

    መምሕራችን እንካን በሰላም መጡልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @mikeybrhane2343
    @mikeybrhane2343 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @meslal7197

    @meslal7197

    Жыл бұрын

    @@aemyay5169 me

  • @fraol5837

    @fraol5837

    Жыл бұрын

    Amen

  • @ye_maryamtube888

    @ye_maryamtube888

    Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    የምወዳችሁ መምህሮቼ መምህር ሮዳስ መምህር ሰሎሞን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን። በጉጉት እንጠብቃለን የዛ ሰው ይበለን አምላክ❤❤❤

  • @mihreteabghebregzabher4884

    @mihreteabghebregzabher4884

    Жыл бұрын

    በተፈጥሮ ዘንድ መላእክት ከእሳትና ነፋስ የተፈጠሩ ናቸው ጾታ፡ ዘርም የላቸውም እንዴት ነው ከሰው ልጅ ሊጋቡ ሚችሉ የሚል ጥያቄ ያስነሳል ፡ ገድለ ላሊበላ የላሊበላ ሚስት (መስቀል ክብራ) ሚካኤል መላኣክ ወእደ ኣክሱም ነጥቆ ለመውሰድ እንደፍጹም ሰው ሁኖ እንደመጣ ሴቶች ባዩት ግዜ በመልኩ እንደተማረኩ እሱም ይህን ባወቀ ግዜ እንደተሰወረ ይናገራል ይህም ጥያቄ ያስነሳል መጽሓፈ ሕቡኣትም የሚለው ነገር ኣለ ።

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርህ መምህር

  • @user-yk7no8xy8h
    @user-yk7no8xy8h Жыл бұрын

    ውድ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ውድ መምህር መስፍን በየጊዜው የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም መልካም ነው በርቱ ሁሌም የሚገርመኝ ግራ የሚያጋባኝ የኔፊሊም ወይም የጃይንት ታሪክ ነበር በመርሃግብራችሁ በሦስት እይታዎች ስለተገለጸና ትንተና ማብራሪያ ስለተሰተበት ደስ ብሎኛ ስለ ኔፊልም በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስንም መሪ ራስ አማን በላይ የጻፉትን መጽሃፍም ለማንበብ ሞክር ያለው ለማውቅ ካለኝ ጉጉት የተነሳ እና በመሪ ራስ አማን በላይ መጽሃፍ ላይ ምግባቸውን በጸሃይ እያበሰሉ የሚመገቡ እረዣዥም ቁመታቸው በመላእክት ክንድ ሦስት ሺህ የሚደርስ ፍጡራን ራይዕት ኔፊሊም ፣ እንዲሁም ግያንያን የሚባሉ አጫጭር ፍጡራን እንደነበሩ ይገልጻል ከሮሃንያን የመጡ ማናፍስትም ከሰው ልጆ ጋር በህሊናቸው እንዳደሩባቸው ይገልጻል። ይሄ መርሃ ግብር በሰፊው ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል ። በጣም መሳጭና አጓጊ ነው

  • @GetahunTamiru
    @GetahunTamiru Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ እና መምህር መስፍን እንደናንተ ያለ በእዉቀት ፍልስፍና የሚራቀቁ ትዉልዶችን ያብዛልን እግዚያብሔር ፡፡ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ………በቅርቡ የወጣ ተከታታይ ፊልም ተመልክቼ ነበር (Warrior nun season 2 ) ላይ የኛን የጥንት የግዕዝ መፅሐፍ ለፊልሙ ትልቅ ግብዐት ተደርጎ ሲጠቀሙበት ተመልክቻለው …..ዶ/ር ይህን ነገር ተመልክተኽው እሰኪ ያንተን ሂስ አስቀምጥልን…እናመሰግናለን::

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Жыл бұрын

    በጣም ጥልቅ እውቀት ነው። ስላሳወከን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @citytenkolu4558
    @citytenkolu4558 Жыл бұрын

    እውቀትን የሰጠህን አምላክ አመሰግናለሁ ለኛም ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @dhhrdi3u208
    @dhhrdi3u208 Жыл бұрын

    በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን እግዚአብሔር አተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ ጥበብን ለእርሶ ስለ ሰጠልን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ።

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Жыл бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይጨምርልህ !!! ፈጣሪ ካይን ያውጣህ !! እራስህን ጠብቅ :ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁህ !! ባእዳንም የኛዎቹ ፀረ ኢትዮጵያውያን ይቀናሉ ::

  • @alsabereket9519

    @alsabereket9519

    Жыл бұрын

    Tabark absaw

  • @cuisinedefikrie4431
    @cuisinedefikrie4431 Жыл бұрын

    አሜን እውቀቱን ትግስቱንና ፅናቱን ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኩ❤❤❤❤

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን !!

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ነዉ ያስተማራችሁን እግዚአብሔር አሁንም እዉቀትን ይስጣችሁ💖😍🙏🙏🙏🙏

  • @user-qe7rn8ur7q
    @user-qe7rn8ur7q6 ай бұрын

    ዋው ምንአይነት ፀጋ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶክተር

  • @Yitustory
    @Yitustory Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ .. ስለ ብሔረ ህያዋን እና ብሔረ ብፁዓን አስተምረን..

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቼ ። መፅሐፍ ሄኖክን አንብቤለሁ በጣም እንተረስቱንግ ነው ሁሉም ቢያነበው መልካም ነው ። አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ በዚህ ምድር ምን ያልተፈጠረ / ያልተደረገ አለ። ቸርነቱ የበዛ አምላክ ብቻ ይቅር ይበለን ። ከልብ እናመስግናለን ስላብራራህልን ዶክተር ሮዳስ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥችሁ።።

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Жыл бұрын

    ይደንቃል፣ ክብር ለተዋህዶ አባቶች፣ ክብር ለቅድስት ቤተክርስትያን፣ ክብር ለእግዚአብሔር!!!

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын

    ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ። እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቼ ብዙ እንጠብቋችኃለን እድሜ ይስጠን በእውነቱ እውቀቱን ስቶኅል አብዝቶ ደሞ ይስጥልን ክብር ይገባዎታል ታላቅ ሙሁር ኖት። እርሶን ይወለደችልን እናት የተባረከች ናት ። እንደርሶ ያሉትን ሙህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ እና የልጅ ሀብት ይስጥልን ። አሜን አሜን አሜን

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Жыл бұрын

    ድንቅ እፁብ ነው በኔ ዘመን አተን የመሰለ እንቁ መምህር ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ማቂያችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ በዘመነህ ሁሉ ይጠብቅህ መምህሬ ❤❤❤❤🙏

  • @lebasetemoges5829

    @lebasetemoges5829

    Жыл бұрын

    Uug

  • @jalanerabiira5533
    @jalanerabiira5533 Жыл бұрын

    ሰላም ሁሉ ይብዛልህ ዶክተር ሮዳስ እኔ ዐርብ ቬኑስ ነኘ በገባኘ መልኩ ያንተን አላቅም ማለቴ ከሰኞ እስከ እሁደ ያለውን የካላደርክን መልእክት ብታስረዳኘ ደስ ይለኞል ሊላኛው ስለ ኔፍሊስ በሰፊው ብታብራራልን በጣም ደስ ይለኛል በዚ ዘመን ስላለህ እኔም ስላለው ደስተኛ ነኝ ይህን ግዚ ሳያዩ ያለፉ ብዙ ናቸውና አመሰግንካለው ከልቢ

  • @ayutemere6388
    @ayutemere6388 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜቼ ።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Жыл бұрын

    መምህራን ዘመናችሁ ይባረክ፡

  • @ketemateshome1744
    @ketemateshome1744 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ተወዳጅ ርዕስ ነው። እና በትንሿ ካነበብኳት እዚህ ጋር የሆነ የጊዜ ወይም ያልተፃፈ ነገር ያለ ይመስለኛል። ማለትም አባታችን አዳም ከገነት በተባረረ ጊዜ በምድር መኖር ጀመረ። እናም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ የፈጠረውን የሰው ልጅን ስለ ሚወድ የሰማይ መላእከፈትን ማለትም የእግዚአብሄር ልጆች የሰወችን ልጆ ች ይጉበኙ ዘንድ ወደምድር ተላኩ። በዚያም ጊዜ መልከ መልካሞችን የቃኤል ሴቶች ልጆችን ወደዷቸው።ከዛም ለራሳ ቸው ሴቶች ልጆችን መርጠው የሰዎችን ልጆች አገቡ ።ከዛ በኋላ የእነዚህ የሁለት አለም ፍጡራን ድቅሎች/ልጆቻቸው/ ሶስት ሺህ ክንድ ቁመት፣ በልተው የማይጠረቁ፣ምግብ ባለመብቃቱ ምክንያት የሰውን ልጅ ጭምር ይመገቡ እንደነበር አንብቤያለሁ።ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህሮቻችን

  • @user-oq2px9ee7j
    @user-oq2px9ee7j6 ай бұрын

    ቀለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @alexpope7736
    @alexpope7736 Жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @Mitiku-ft7qc
    @Mitiku-ft7qc7 ай бұрын

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏GOD BLESSED ETHIOPIA 🙏 THANK YOU FOR SHARING YOUR KNOWLEDGE 🙏MORE BLESSINGS MEMHERACHEN 🙏👍🙏

  • @user-um2dm1ui1j
    @user-um2dm1ui1j Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን ዶከተርዬ ❤

  • @eyobgetachew3042
    @eyobgetachew3042 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ......የምር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኢትዮፒያን ቀደምት ሀያልነት የሚመልስ ትልቅ ሙህር ነው ፈጣሪ እድሜህን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን እናከብርሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn9dn1dy8r
    @user-wn9dn1dy8r5 ай бұрын

    ኑርልን አንበሳው

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈርጦች እንቁዎች አክባራችሁ አድናቂችሁ ነኝ በእኔ ዘመን ሰለተፈጠራች በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @tigistabera6176
    @tigistabera6176 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።እኔ ብዙ ፕሮግራሞችህን እከታተላቸዋለሁ ግን አይገባኝም በጣም ይወሳሰብብኛል ምንአልባት የማይገባኝ ደደብ ሆኜ ነው መሰለኝ ። ግን በነፃ ለምትሰጠን ውድ ትምህርቶችህ ፈጣሪ በእድሜ በጤና በፀጋው በአገልግሎት ረጅም አመት ያቆይህ።

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Жыл бұрын

    ተመራማሪው መቸነው ስለሞተልህ ጌታ የምታወራው ጌታ እኮ በደጅ ነው።ክብርም ዝናም ያልፋል እኮ።

  • @drrodastadeseandromeda9034

    @drrodastadeseandromeda9034

    Жыл бұрын

    ጀማሪ ምንትስ ከምን ይበልጣል አሉ። ስለ ጌታ ከፈለክ በ622 ገጾች የጻፍኩትን ነገረ ክርሰቶስ፤ አልፋና ዖሜጋ፤ መልክአ ኢየሱስ ትርጓሜ መጽሐፌን አንብብ

  • @tenagnekifle4634

    @tenagnekifle4634

    4 ай бұрын

    dinkem,.........demo minew tekotah, please teach only.... ABOUT JESUS, that's what people need, forget about your new age, meta physics, jambo mambo thank you

  • @fasilhabte-oq8px

    @fasilhabte-oq8px

    3 ай бұрын

    ቀና በሆነ መንገድ ጥያቄህን ብትጠይቅ ኖሮ እውነትም አንተ በክርስቶስ ማመንክን ያመለክት ነበር ነገር ግን አንተ በጠማማ መንገድ ጥያቄክን መጠየቅክ አስገምቶሀል ።

  • @yirdawayehu5156
    @yirdawayehu5156 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen. Praise to God. I wish I could meet and speak to you. Keep digging out the fact of the world. Thanks

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 Жыл бұрын

    ስለሰጡን የህይወት የእውቀት ማዕድ ""እግዚአብሔር"" ይስጥልን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ።እውቀት ታላቋ ""እግዚአብሔርን""ታከብራለች!!!

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትምህርታዊ የሆነና በተለይ ለእኛ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሀይማኖት ተከታዮች የማንነታችን መገለጫ የሆነው እምነታችን ስለሆነ፤ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር የሚበዛው ምእመን ለመራመር ቢፈልግ እንኳን፤ በልማድ በለውጡ ጊዜ እየተባለ በሚጠራው ጊዜ የተማረ እየተባለ የሚጠራው ክፍል፤ አብዛኛው የግራ እርዮተ አለም ተከታይ ስለነበር፤ እነሱ የተማሩበትንና ዛሬ በምእራቡ አለም በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ከተወላጆቹ እኩል ተሰማርተው እንዲሠሩና ፤ በታላላቅ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሳይቀር በፕሮፌሰርነት ደረጃ ተሠማርተው ለመሥራት ያበቃቸውን የትምህርት ሥር አት የቡርዧና፤ የኢምፔሪያልስት ሥር አተ ትምህርት ስለሆነ፤ መለወጥና የሶሻሊስት/ሕብረተሰባዊነትን እርዬተ አለም የሚያንጸባርቅ የትምህርት ሥርአት መሆን አለበት በማለት፤ ከእነሱ በኋላ የመጣነውን ትውልዶች፤ እንኳንስ ስለ ሀይማኖት በእነሱ አስተሳሰብ ኋላ ቀር የሚሉትንና ሊያጠፉት ከፍተኛ ጥራት ሲያደርጉበት የነበረውን ቀርቶ፤ ሌሎች በአለማዊ ሕይወታችን ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚያስችሉ ማሕበራዊና ተፈጥሯዊ ሳይንሶችን በተመለከተ፤ አንድ ሰው፤ ስለ አንድ ነገር ለራሱ ግንዛቤ ለማፍራትም ይሁን፤ ለሌሎች ለማሳውቅ የሚያስችሉትን፤ በሁለተኛ ደረጃም ይሁን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሊዳበሩ የሚገባቸውን ዲሲፕሊኖች፤ ስለአንድ ነገር ነገር በሚገባ ለማውቅ፤ የጥናትና፤የምርምር ጥረት ለማድረግ ለሚፈልግ አንድ ግለሰብ ሊከተላቸው የሚገባቸውን ቅደም ተከተሎች ምን እንደሆኑ የሚያሳውቅ የትምህርት አይነት ሳይሆን፤ ሰዎች የመጠየቅና፤ የመመራመር ችሎታ እንዳይኖራቸው የሚያደርግ የትምህርት ሥርአት ስለነበር እየተማርን እንድናድግ የተገደድነው፤ ችግሩ የፍላጎት አለመኖር ሳይሆን፤ ጥናቱን በተመለከተ፤ በእንዴት አይነት መልኩና፤ ሊደረግ ስለታሰበው ጥናትና ምርምር፤ በጽሁም ይሁን በሌላ መልኩ ያሉ መረጃዎች የት እንዳሉና፤ በምን መልኩ ማገኘት እንደሚቻል ካለማወቅ በመሆኑ ነው የሚል ሀሳብ ስላለኝ እሱን ለማካፈልና፤ ከአለባችሁ የሥራ ጫና ሌላ፤ ሌሎችም ብዙ ጊዚያችሁን የሚያሻሙ ሐላፊነቶች እንዳለባችሁ የታወቀ ቢሆንም፤ በተቻላችሁ ጊዜ ያላውቀነውን በማሳወቅ እንድትታደጉን ስል በታላቅ ትህትና እየጠየኩኝ፤ ለምታደርጉት ጥረት ሁሉ የፈጣሪ ጸጋና በረከት አይለያችሁ እላለሁ፤

  • @EdenDires
    @EdenDires Жыл бұрын

    EBAKACHIHU YE ''TEWANAYNn'' TARIK ENA SRAWECH AKRBULIN

  • @wubishetasratabiche

    @wubishetasratabiche

    Жыл бұрын

    betam tru hasab

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @abebe2707
    @abebe270710 ай бұрын

    እግዚአብሐር ይስጥልን

  • @azebabera3123
    @azebabera3123 Жыл бұрын

    እጅግ ጥልቅ ነው ዶ/ር ሮዳስ ልጆቻችንን አስተምርልን እባክህ

  • @user-lm4sr8lb8t
    @user-lm4sr8lb8t Жыл бұрын

    የተዋህዶ ጌጦች ዘመናችሁ የተባረከ እንዲሆን ምኞቴ ነው።

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችንን

  • @alemubittew4174
    @alemubittew4174 Жыл бұрын

    ይህን የመሰለ ከፍ ያለ የሀሳብ ልእልና ተዝቆ ከማያልቀው የቤተክርስቲያን ሀብት (በስጦታም በዝርፊያም በሽያጭም የነጎደው ሳይረሳ) ማሰላሰል፣ ማመስጠር....መመራመር ከዚህም ለነፍስ፣ ለስጋ እንዲሁም ለሀገር ግንባታ ጠቃሚ እውቀት/ጥበብ መቅሰም እየቻልን አሁን የምንገኝበት ሁለንተናዊ ዝቅጠት በእጅጉ አሳሳቢ ነው። ርዕሱም ዝግጅታችሁም ልዩ ነው፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @surafealbogale
    @surafealbogale Жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሄር

  • @user-tg1ct6xl6y
    @user-tg1ct6xl6y5 ай бұрын

    ይባርኩን መምህር

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye Жыл бұрын

    Thanks 🙏 I can wait teacher!!!

  • @alem23able
    @alem23able Жыл бұрын

    ስወዳቹህ😍 እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ይጠብቃቹህ !

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህር

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f2 ай бұрын

    ❤። ❤❤❤።ምንም እኔ ስለማልችል ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ። ክድኃኔምህረት ትባርካችሁ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-jp1vg9hd1m
    @user-jp1vg9hd1m9 ай бұрын

    ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል ;እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ።

  • @merongetahun1399
    @merongetahun1399 Жыл бұрын

    May God bless you more and more

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye Жыл бұрын

    Wow this is amazing teacher thanks 🙏

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye Жыл бұрын

    Thanks 🙏 both

  • @arsemaa7425
    @arsemaa7425 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @bereketabate4057
    @bereketabate4057 Жыл бұрын

    የኔም ሁሌ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነው; ዶ/ር በግዕዝ ያሉ መፅሀፍቶችን ብትተሮግምልን ደስ ይለናል።

  • @devolala
    @devolala Жыл бұрын

    I look forward to see the next part.

  • @yoditnigusse7877
    @yoditnigusse7877 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚብሔር ይሰጥልን

  • @solomonkindasoloman468
    @solomonkindasoloman468 Жыл бұрын

    እናመስግናለን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ።

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ባርኳታል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃል

  • @user-zk9vi7ge6h
    @user-zk9vi7ge6h Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @GenetMestet
    @GenetMestet Жыл бұрын

    kalehiwetin yasemalin rejim edme yistiln

  • @edom8495
    @edom8495 Жыл бұрын

    I have degree on genetic modifications , this is amazing topic for me

  • @BEAMLAKADIS
    @BEAMLAKADIS5 ай бұрын

    ተባረክ ከ ሜምሮሰ አለም ኔፍሌም ንኤፍሌም ጌያንያን

  • @enanagetachwo1113
    @enanagetachwo1113 Жыл бұрын

    Thanks a lot

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Жыл бұрын

    ዶ/ር በመጀመሪያ ባለህበት ቦታ ሁሉ ሰላምህ ይብዛ እውቀትን ያበራልህን እግዚአብሔርንም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ይሄ ነው👉 እግዚአብሔር በዘፍጥረቱ ሁሉን ፈጠረ አበጀና በሰባተኛው ቀንም በሰንበት እረፍትን አደረገ ይላል የሰንበቷም ቅዳሜ/ቀዳሚ ናት ግን እኛ ደግሞ የእረፍት ቀንን እሁድን ነው የምናከብረው ይህ ለምንድነው?

  • @natnaeltesfaye2918
    @natnaeltesfaye2918 Жыл бұрын

    ሰላም Dr ለእኔ ግን የጌታ የኢየሱስ ቃል ይበልጥብኛል ከእርሱ ዉጪ የተሰወረውን የሚነግረን ማን ነዉ? እሱ ቅድመ ዓለም የነበረ ነዉ እሱ ዓለሙንና በዉስጡ ያሉትን የሚታየዉን የማይታየውን የፈጠረ ነዉ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር ዓለሙንም አሳልፎ የሚኖር እርሱ ብቻ ነዉ ሰዱቃውያንን መልስ ያሳጣቸዉም እርሱ ነዉ እንዲህ ሲል ሙታን በሚነሱበት ጊዜስ እንደ እግዚአብሔር መላዕክት ናቸዉ አያገቡም አይጋቡም እዚህ ጋር አንድ መርሳት የሌለብን ነገር ይሄንን የሚለን አንድ ሊቅ ወይም የሃይማኖት አባት አይደለም ሰማይ ምድሩን የሚታየዉን የማይታየዉን የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ስለዚህ እሱ ከሚነገረን በላይ ሌላ ማን ሊነግረን ይችላል ከእሱ ዉጪስ ስለዚህ ዓለም ማን ሊያስረዳን ይችላል እርሱ እራሱ እንዳለን ስለ ዓለም ብዙ የምለዉ ነገር አለኝ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም የእዉነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ግን ሁሉን ያሳዉቃችኋል ከእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል የሁሉ ምንጩ እርሱ ብቻ ነዉ እና ከእርሱ ቃል በላይ ሌላ የለም በሰማይም በምድርም።

  • @mesfintessema67
    @mesfintessema67 Жыл бұрын

    GOD bless you, Thank You

  • @andualemabebi9927
    @andualemabebi99278 ай бұрын

    እግዛቤር ጥበብን ይጨምርልህ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @Fashion_OK
    @Fashion_OK Жыл бұрын

    Thank Dr

  • @fikiritesisay9237
    @fikiritesisay9237 Жыл бұрын

    God bless you all 🙏 ❤️

  • @adugnanegesu6930
    @adugnanegesu6930 Жыл бұрын

    ሶስተኛው ሀሳብ ገዢ ነው ዶ/ር እናመሰግናለን🙏

  • @garedkassa2640
    @garedkassa2640 Жыл бұрын

    መምህር ሆይ ይህ ነገር በኔ እይታ ፈጣሪ መላይክታንን አዳም በመሳሳቱ ስለናቁት ፍጡር በሙሉ ስህተት እንደሚሰሩ ለማሳየት ነው

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 Жыл бұрын

    የመቶ ሀምሳ አመት ታሪክ ነጋሪዎች ኢትዮጵያ የሄኖክ መጸሀፍ መገኛ መሆኗን አያውቀም ማለት ነው!! የኢትዮጵያን ታሪክ የማያውቁ ከደንቆሮዋን የተውጣጡ መሪዎች እና አክቲቭስቶች ናቸው የዛሪየቷ አዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪዋች።

  • @simamarry808
    @simamarry808 Жыл бұрын

    Welcome Dr

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Жыл бұрын

    memiher dr rods tadese Egziabhare edme ketena yestilen!!!

  • @mignotgebeyehu9811
    @mignotgebeyehu9811 Жыл бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @mastewalzeyingashew353
    @mastewalzeyingashew353 Жыл бұрын

    Amen

  • @weldesenbetasmare2774
    @weldesenbetasmare2774 Жыл бұрын

    ዳኔል ሆይ፥ አንተ ግን እስከ ፍፃሜ ዘመን ድረስ ቃሉን ዝጋ፥ መጽሐፉንም አትም፥ ብዙ ሰዎች ይመሰምራሉ፥ እውቀትም ይበዛል። ትንቢተ ዳንኤል 12፥4 ይህን የእግዚአብሔር ቃል በእውነት አስተውስና አሁን ያላችሁትን ተፈላሳፊወች ስመለከት እጂጉን ይገርመኛል። የእግዚአብሔር እውነት በምርምር ልታገኙ! ሌት ተቀን የምትደክሙ ቀድሞ ተዘግቶል ምንም የሚገኝ ነገር የለም። እግዚአብሔር በስብከት ሞኝነት በየዋህነት ለሚፈልጉት እንጂ በእውቀትና በመራቀቅ ብዛት ለሚፈልጉት ከቶውንም አይገኝም። በታሪክም አላየንም አልሰማንም። እናንተ አሁን የምትጠቅሶቸው ኢትዮጵያውያን ጠቢባንና የእግዚአብሔር ነብያቶች እኮ በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔር አምልከውት፤ አምላካቸውን ፈልገውት የተሰጣቸው መገለጥ ነው። እንጂ በምርምር ያገኙት አይደለም። የትኛውን የመናፍቅ ቲዎለጂ ስብከት! የትኛውን የደምና ስጋ እውቀት ተሸክመው የመንፈስን ስራ መረመሩ? እረ ከየትኛው ከሃዲ መናፍቅ ጋር ሄደው በስጋ የሕይወትን መንገድ ፈለጉ?! ይልቅስ ሰባኪ ነን ካላችሁ እንደ አባቶቻችሁ ይህንን እልም ብሎ በመንፈስ የጠፋ ምዕመን እምነትን ከምግባር አዋህዶ የሕይወትን መንገድ በቅንነትና በየዋህነት እንዲፈልግ አታስታጥቁትም ነበር። ምነው ለትውልዱ በእውነት ከተቆረቆራችሁ ይህ ሁሉ ምዕመን የዲያቢሎስ መጫወቻ ሲሆን ፤ በሞት መንገድ ሲመላለስ ብርሃናዊ መንገድ እንዲያስተውል አትመክሩትም አትገስፁትም ነበር። የናንተ የፍልስፈና እና ምርምር የሕይወት መንገድ ለጠፈበት ትውልድ በውኑ የሚያስፈልገው አሁን ይህ ነው?! እሺ ማወቁ መልካም ነው እንበልና አባቶቹ እውነቱን ባገኙበት መንገድ ካልሄደ ምንድነው ፋይዳው። ይህ ትውልድ እደሆነ የፈጣሪን ቆጣ እጂግ የቀሰቀሰና ለፍርድ ተጠብቆ በጥፋት የሚሄድ ብቻ ሆኖል። ታዲያ በእውነተኛው ያባቶቻችን መንገድ ሳይሄድ የፈጣሪ ቆጣ ሊጠርገው ለተጠበቀ ትውልድ ምንድን ነው ፋይዳው?! ቤተ አምልኮ ስትፈርስ በከሃዲያን ስትወረር ትውልዱ ሁሉ የልምድ ተመላላሺ የስም ክርስቲያን ሲሆን አሁንም እዛው በናንተ ፍልስፍና ታስሮ ወደ ጨለማ እንደ ፃሕፍት ፈሪሳውያን የምትመሩ ግን ቆይ ምን ሆናችኋል?! ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ አትስጡም?! እናንተም መንጋውም ከዚህ የቁጣ ቀን እንተርፍ እንደሆነ። ፍልስናችሁን ለግዜው አቆዩትና ይህን ትውልድ በእውነተኛው የእምነት ጎዳና እንዲጎዝ ምከሩት ዝከሩት አስተምሩት። ሌላውን መራቀቃችሁን ለግዜው አቆዩት፤ዓለም አጠፋ እንጂ የናንተ መራቀቅ የጠቀመን ነገር የለም። ባስቀየምሁ ይቅርታ ትውልዱንና የናንተን የእውቀት እምነት ሳይ በጣም ስለሚሰማኝና የመጣውንም የመከራ ቀን ስለምረዳ ትንሺ ስለሚያናደኝ ይህንን የግሌን አስተያየት ወቅታዊ ስለሆነ ሰጥቻለሁ። እውነቴን ነው ይህ ትውልድ አሁን የፍልስፍና እውቀት አይደለም የሚያስፈልገው በእውነተኛ ንስሐ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ የሚያበረታታው በመንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ሰባኪ እንጂ።

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 Жыл бұрын

    ላይክ እያረጋቹ ግቡ

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 Жыл бұрын

    betam ymewdachu enku memherane hultachehume ,mmher mesfen,dr rodas tadesse

  • @wotetualelign3733
    @wotetualelign3733 Жыл бұрын

    God bless you

  • @tamiruzegreat8827
    @tamiruzegreat8827 Жыл бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ፨

  • @demozefantaye504
    @demozefantaye504 Жыл бұрын

    God bless you God give you long age

  • @temesgengeta3629
    @temesgengeta3629 Жыл бұрын

    someone who can tell me where I could get liturgical books in word format specially books with melody notation . please help me , I need those books for research purpose. Thank you

  • @belayassefa2471
    @belayassefa24713 ай бұрын

    Let the ultimate criterion of truth governs the world!

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf Жыл бұрын

    ስላም ውድ መምህሮቻችን እግዚአብሔር እውቀትን ያደላቹሁ እኛንም እንድታስረዱን የፈቀደልቹሁ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን:: ጥያቂ መጠየቅ ከተፈቀደልኝ በዜህ ዘመን እንዚህ ፍጥረታቶች አሉ ወይ?

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 Жыл бұрын

    Egziabher yemesgen 🙏

Келесі