No video

የ 76 አመት የህይወት ጉዞ…የ68 ዓመት ክርስትና ድንቅ ምስክርነት..!! “ፀፀት የሌለበት ህይወት ነው የኖርኩት..!”እትዬ ይናጉ ደሴ Nikodimos Show

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Пікірлер: 229

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Жыл бұрын

    እትዬ ይናጉን ናዝሬት ት/ቤት ፊት ለፊት 1964 ዓመተ ምህረት ለእሁድ አምልኮ ተሰብስበን የሁለተኛ ፓሊስ ጣቢያ አዛሽ አስሮን ቃል ስንሰጥ እርስዋ ከእኔ ሁዋላ ሆና ከፊቴ ያለው ከእኛ ጋር የታሰረ ቃል ሲሰጥ ለፓሊሱ ሐይማኖትህ ምንድነው ለሚለው ጥያቄ ክርስቶስን ተክታይ ነኝ ስላለው ፖሊሱ ተበሳጭቶ ክርስቶስን የት ሲሄድ ነው የምትከተለው ሲለው ይናጉ ሰምታ እስላሞች መሐመድን የት ሲሄድ ነው የሚከትሉት ብላ መለሰችለት። በጌታ ያላትን ድፍረትዋን እምነትዋን እጥርታ ተረድታ የምትኖር መሆንዋን ያኔ ለእኔ ጥሩ ምስክርነት ሆነኝ።ከአምሳ ዓመት ብሁዋላ ስላየሁዋትና የህይወትዋን ምስክርነት ስለ ሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @asnabelayneh7228

    @asnabelayneh7228

    Жыл бұрын

    እህት ይናጉ ደሴ 1970 ዓመተ ምህረት 5ኪሎ ያየኋት ሰሞኑን በልቤ ነበረች ዘናጭ ፀጉረ ረጅም ቆንጆ የእግዚአብሔር ጠንካራ ሴት ስላቀረብሽልን በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂዬ ተባረኪ

  • @tseghewoldu4016

    @tseghewoldu4016

    Жыл бұрын

    Amazing geta buzu sow alew geta yerdan tebareku

  • @selamwondimu5568

    @selamwondimu5568

    Жыл бұрын

    እትዬ ይናጉን የማቃት በዝና ነው ። ከብዙ አመት በሆዋላ በጌታ ፀንታ በብዙ ምስክርነት ስላየዋት ደስ ብሎኛል። የወንጌል አርበኛ ።

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    Жыл бұрын

    wow ድንቅ ነው!🙏

  • @mekdesgemeda1494

    @mekdesgemeda1494

    Жыл бұрын

    Wow

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 Жыл бұрын

    መምህርት ኢናጉ እርሰዎ አሰተምረውኛል ተፊሪ መኮንን ጆግራፊ መምህር ልጅም ሆኜ አሰታውሳለሁ ኮሰተር ያሉ ፈግታቸው ቁጥብ ያለምከንያት የማይሰቁ በራሰ መተማመናቸው ዛሬም ድረሰ አልረሳውም ጀግኒት ናቸው ሁሌ ቀና ብለው ነው የሚሄዱ እውንት ነው ልጃቸው የለችውን እጋራለሁ (የባከነ ግዜ)የላቸውም ለሰራ የተጉ ሴት ናቸው በህይወት ኖረው በማየቴ ደሰ አለኝ❤️

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Жыл бұрын

    እናንተን የርዳ ጌታ እኛንም ይርዳን

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    የትውልድ እናት ኖት!!!!እንዲእ አይነት ጀግና እናት ይብዛልን!!!!!!ቲጂዬ ስወድሽእኮ!!!

  • @zewdituabera6520
    @zewdituabera6520 Жыл бұрын

    እኝህን እህት በጣም ነው የምወዳቸው ቀጠና ሁለት አንድ ሦስት ጊዜ ሲያገለግሉ ተካፍያለሁ ጌታ እየሱስ አሁንም ዘመናቸውን ይባርክ።

  • @tigistshawel7793
    @tigistshawel7793 Жыл бұрын

    እኔ ነፍስ አልቀረልኝም አቤት አቤት ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ

  • @frehiwotagonafer1581
    @frehiwotagonafer1581 Жыл бұрын

    በልጅነቴ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሕብረት ላይ ከሌለች ጋር ሲያገለግሉ አይቻለሁ። ታማኝ እንዲሆኑ ጌታ ረድቷቸዋል። የኛንም መጨረሻ እንዲሁ ያሳምርልን።

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Жыл бұрын

    WOW!!🇹🇬TGየ ፈልገሽ ፈላልገሽ ብቅ ኣልሸልን ኣቤት የትጋትሽ ርዝመትና ስፋት ብገመገም ውጤቱ ጎልቶ ይታያል ጌታ ትክክለኛ ቦታ አስቀመጠሽ ደስ ይበልሽ ኮርተንሻል❤😘

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Жыл бұрын

    እትየ ይናጉ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ ስላየሁሽም በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ ቲጂየ እንግዳ አድርገሽ ስላቀረብሻት ተባረኪ ብዙ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት

  • @yeneworkwednh251
    @yeneworkwednh251 Жыл бұрын

    1. የኔ እናጉ አንቺ ‘’እድለኛ እናት’’ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ በጣም እወድሻለሁ፡፡

  • @yenagudessie3164

    @yenagudessie3164

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @simerettilaye8464
    @simerettilaye8464 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል በሰማሁት የህይወት ጉዞ ምስክርነት።አኔ የማውቅሽ በ1964ዓ/ም ወይም 65ዓ/ም ገደማ GCA አሁን አብዮት ቅርስ የተባለው አዳሪ ት/ቤት የ3ኛ የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ የ10 ወይም የ11ዓመት ልጅ ነበርኩ ከእህቴ ጋር የአዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች ነበርን እኛም ወንጌል የሰማነው እዛው ነው ጌታ ረድቶን እኛም በጌታ ነን አሁን የ4 ልጆች እናት የ2 የልጅ ልጆች አያት ሆኛለሁ ። ጌታ የተመሠገነ ይሁን ዘመንን ያስቆጠረን ጌታ በቤቱ ያፀናን ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ስ.ቁ ባገኝ ብደውልልሽ ደሰ ይለኛል አንቺ አታስታውሽኝም እኛ ግን እናውቅሻለን ተባረኪ እትዬ ይናጉ (ቲቸር ይናጉ)ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ለምልሚ።

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    Жыл бұрын

    +251 91 163 4900

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Жыл бұрын

    ህያው ቅሬቶች ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Жыл бұрын

    በጣም ውብና የሚባርክ የሕይወት ምስክርነት/ትምህርት ነው፤ የተባረኩ እናት ናቸው። ጌታ አሁንም አብዝቶ በረጅም ዕድሜና በጤንነት ይባርካቸው። አንቺንም ጌታ ይባርክሽ፣ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Жыл бұрын

    ትግዬ ታላቅ ሴት ነው የጋበዝሽው። እኔ ከዚህች ታላቅ ሴት ብዙ ነገር ተምርያለሁ። በሴሎ ኢንተርናሽናል ባይብል ኮሌጅ አስተማሪም ነበረች። መምህር መሰለችሽ ? she is an amazing woman. She is my mentor. God bless you Tegi !!!

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Жыл бұрын

    ዋው ጌታ ቅሬታዎች አሉት በዝህ ዘመን ጌታ አደዝህ ለክብሩ ዪለየን🙏🙏

  • @Selamkidane
    @Selamkidane Жыл бұрын

    I live in London UK I remember Ms Yinagu as she taught geography (as a supply teacher) for a short while, her confidence in her faith and her integrity inspired me immensely! She was also in the same full gospel circles as my mum and she may have come to our house too… I am so happy to see her still shining bright like this… I wish I knew how to contact her to tell her all this but if anyone who is in direct contact reads this please convey my love and appreciation for her well lived life!

  • @jiji1709
    @jiji1709 Жыл бұрын

    በጣም የማደንቃቸው ስብከታቸው ፈጽም ከልብ የማይጠፋ ሴትናቸው ።ደብረዘይት መካነየሱስ መዋለ ህጻናት ግቢ ውስጥ አገልግሎታቸውን ተባርኬበታለው።ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ።አቅራቢዎችም ተባረኩ

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግነዋለሁ ።እንደዚህ ያለ ህያው ምስክርነት በመስማቴ ተባርኬበታለሁ።ቲጂ እንዲህ አይነት ትልቅ ቁምነገር አዳኝ ስለሆንሽ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ።ዘመንሽ ይባረክ።አሜን!

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 Жыл бұрын

    እማይዬ ተባረኪ ጌታ ፀጋውንእና እድሜውን ይጨምርልሽ ተባረኪልኝ ፀጋው ይጨመርልሽ ጀግናዬ😭😭😭😭😭😭

  • @ephremmergia6485
    @ephremmergia6485 Жыл бұрын

    I have read about Etye Enagu in different books. I am so happy to listen to her testimony. The message she shared at last is so powerful. May God continue to us her for His glory! God bless you Tigist for hosting Etye Enagu!

  • @yilikalamlaku45
    @yilikalamlaku45 Жыл бұрын

    የእትዬ ይናጉ ህይወት ወንጌል በግሩ ሲራመድ ማለት ነው:: እንኳንም እንግዳሽ አደረግሻት very intelligent woman of God, her priority well set (His kingdom) more of His blessings!!!

  • @firehiwotgerba8553
    @firehiwotgerba8553 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርት የማይጠገቡ እናት ቲጂዬ ክፍል 2 የለዉም ተባረኪ🙏

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ ደስ ስትሉ ❤❤ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለዘላለም አለም ትጂዬዬዬዬ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹 *አደኛ ነሺ እናታችን እማማ እግዚአብሔር ይባርኮት በእዉነት በጣም ጠቃሚ የሆነ ምስክርነት ነው ያስተላለፉት ተስማማሁ👏👏👏🙌🙌🙌✅✅✅✅✅💪💪💪💪😘😘😘😘😘

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Жыл бұрын

    እኚህ እመቤት የወንጌል አርበኛ የእግዚአብሔር ሴት ቢሰሙ የማይሰለቹ እንኩአን ክርስቲያን ሆንክውኝ የምአስብሉ ናቸው ትግስትም እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያብዛልሽ አንቺም በጊዜው እንደሳቸው ለመመስከር ያብቃሽ ለክብሩ ያኑርሽ

  • @tagesehalibo3438
    @tagesehalibo3438 Жыл бұрын

    It is amazing '' passion እንጂ ትጥቅ የላቸውም።'' እኚህ እናት እንዴት የተባረኩ ነቸዉ: አሁንም ዘመኖት በኢየሱስ ስም ይለምልም!!!

  • @EBMT
    @EBMT Жыл бұрын

    Oh my Lord, how I love this woman of God. I didn't want the interview to end. I pasued it so many times just to go back and watch it again. Blessings to both of you.

  • @yenagudessie3164

    @yenagudessie3164

    Жыл бұрын

    Thanks

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Жыл бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Жыл бұрын

    አቤት መታደል እንዲህ ረቂቅ እናት መስማት መታደል ነው ። እማማ እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ትዕግስት

  • @yenagudessie3164

    @yenagudessie3164

    Жыл бұрын

    አሜን ተባሪኪ

  • @ayiniyegetachew6830
    @ayiniyegetachew6830 Жыл бұрын

    የሙዬ እናት አጉዬ ብሩክ ነሽ የብዙዎች እናት እንደህንሽ ስላንቺ ብዙ ስምቻለሁ የወንጌል አርብኛ እጉዬ እወድሻለሁ

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Жыл бұрын

    ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል የሚለው የእግዚአብሔር ቃል በእናንተ ሕያው ሆኖ ሰርቶአል እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @rb2782
    @rb2782 Жыл бұрын

    ዋው ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን፡ እንዴት ደስ ይላል ባያጥር ጥሩ ነበር ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት፡ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት እናታችን ቀሪ ዘመኖትን ይለምልም አሜን 🙏🏼 ቲጂዬ አንቺም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ 🙏🏽❤️

  • @meronabraha2160
    @meronabraha2160 Жыл бұрын

    Wow i learn a lot and i will use this message in my life metazez kemeswaet yebeltal endihum metew erasen alemewded.... wise mother....tebareki tegeste endesemsh tegashe!

  • @wondwosensolomon8106
    @wondwosensolomon8106 Жыл бұрын

    በጣም በደስታ ያየሁት ቃለ ምልልስ ነው ተባረኩልኝ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Жыл бұрын

    ቲጂዬ እጅግ አስተዋይ የምታቀርቢያቸው እንግዶችም የሚገርሙ ናቸው ብቻ ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። እናንተም ተባረኪዠየ

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Жыл бұрын

    Oh my goodness how great to see Mrs Enagu Dessie with such grace and wisdom❤️, she taught me in high school (Nazareth school). May God bless you both !

  • @tirezaamanuel9769

    @tirezaamanuel9769

    Жыл бұрын

    Banithi silkichawun

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    Жыл бұрын

    +251 91 163 4900

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 Жыл бұрын

    What a blessing testimony. For those of us in children’s ministry it’s a powerful message to continue to serve children’s. God bless you both abundantly. Blessings!

  • @demelashbalcha3684
    @demelashbalcha3684 Жыл бұрын

    Praise God wonderful testimony God bless you both.

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 Жыл бұрын

    እንዴት የሚባርክ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርኮት እትዬ ቲጂም ተባረኪ

  • @tigisttilaye4218
    @tigisttilaye4218 Жыл бұрын

    እንዴት መባረክ ነው ከነሙሉ ለዛ እዚህ መድረስ! እውነት ምንግዜም ያሸንፋል በእውነትና በመንፈስ ሲመለክ ፍሬው ይህን ይመስላል።ከእኝህ የተወደዱ እናት ብዙ እንማራለን ቀሪ ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክ።እህቴ ትዕግስት ቁም ነገር አዘል መሰናዶሽን እጅግ ተጠቅሜበታለሁ ።ተባረኪ

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Жыл бұрын

    Egziabher Yimesgen! Egziabher yibarekot! When we obey, there will be protection and provision. He is Faithful 🙌🏼

  • @hasetgirma2610
    @hasetgirma2610 Жыл бұрын

    እውነቱ ይህ ነው የዘመኑ ትውልድ ወደዚህ እውነት መመለሥ አለብን ወደመጀመሪያው ክብራችን ሞገሣችን ሥኬታችን ያለው እዛውሥጥ ነው ያለው እናታችን ጌታ ይባርክሽ

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Жыл бұрын

    ዋው መባረክ በእግዚአብሔር ቤት68 አመት ቀላል አይደልም ህታችን ከፈቀዱልኛ እናቴ ብልወት ቀለልአድርገው የሚገልፁበት ቃላት አሁን ባለነበት ዘመን ለሰውመኖር ፈጣሪን ማገልገል ከእርስዋ ሰማነው አየነው ፀናት አገኘሁበት የፈጣሪ ህልውና አይለይወት ተባረኩ

  • @yenagudessie3164

    @yenagudessie3164

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እናትም ገኝ

  • @meserettesefaye1075
    @meserettesefaye1075 Жыл бұрын

    Wow what a wonderful testimony God bless you both 🙏

  • @27lillymay
    @27lillymay Жыл бұрын

    Oh Wow! To God be the Glory, I have learnt and gained a whole lot from this interview! Thank you and God bless!

  • @solomonhailemariam7755
    @solomonhailemariam7755 Жыл бұрын

    Wow. God bless you such original woman of God has great lesson for up-to-date youngster we appreciate your media Really God Bless you.

  • @abigiyakuku137
    @abigiyakuku137 Жыл бұрын

    ዋው እናቴ መቼም አረሳዎትም! ደብረዘይት ቤተል የፀሎት ቤት እርስዎ ከፀሎት ህብረትዎ ጋር ሆነዉ ስለምድራችን ልትፀልዩ በዛ በነበራችሁትበት ጊዜ እኔን ደግሞ ጌታ አገናኘኝና የፀለዩልኝን ፀሎት እና የሰጡኝ ምክር ለእኔ ጥቅም ሆኖልኛል። ተባረኩ እድሜ ይስጥልኝ! ትጊ ተባረኪ! አንቺንም የቄስ በሊና የሽኝት ፕሮግራም ላይ የወዳጅነት ፓርክ ኮፊው ቦታ ላንቺ ያለኝን አድናቆት ነግሬሻለሁ። ተባረኪ!

  • @MeleChego
    @MeleChego10 ай бұрын

    What a strength! What a faith! This is inspiring testimony.

  • @muuztekeste
    @muuztekeste Жыл бұрын

    Tigi my blessed sister!! I am always blessed by your guest!! You always bring such a great people!! God bless you more abundantly!!

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 Жыл бұрын

    Tigiye betam tebareki yene hehet bemetakerbiw ejeg tekami behone meskrenet betam new hule mebarekew tebarekilign bless u ,eyeberash hiji ,newedshalen yene ehet

  • @bewketeyitayew5982
    @bewketeyitayew5982 Жыл бұрын

    እንዲህ በፍጥነት የእርስዎን የህይወት ምስክርነት እሰማለሁ አላልኩም ነበር ::ጌታን በተቀበሉበት ዳንግላ ከተማ ስለእርስዎ ስምቼ በህይወት እንዳሉ ሰምቼ ለማግኜት እፍልግ ነበር እጅግ ደስ አለኝ ::ጌታ ሆይ እባክህ በአካል አገናኜን ::እባካችሁ ስልካቸውን የምታውቁ ፃፍልኝ ::

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Жыл бұрын

    ወይ መታደለ እናንተ እኮ የጌታን ኖሮ ኖራችውታል የኛ በናንተ ፀሎት ነው ያለነው በረከቶቻችን ማዳመጥ ይርዳን🙏ዘመኖት ይበረክ ኖሩልን❤🙏

  • @martasila5996
    @martasila5996 Жыл бұрын

    We are grateful for your life. Thank you for teaching us at Entoto Mekane Yesus.

  • @lensiewolde6392
    @lensiewolde6392 Жыл бұрын

    Ms. Yenagu was my Geography teacher for a season in high school...Nazareth school. Good to know sh is a woman of God.

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Жыл бұрын

    Amazing Testimony thank you so much God bless you Tgest ❤️

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Жыл бұрын

    ቴጄየ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰለምታቀርቢልን ፕሮግራሞች አመሰግናለሁ ተባረኪ❤❤

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 Жыл бұрын

    Wow may God bless you for bringing such a mother for us to listen.

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    ቲጂ ተባረኪ የምታቀርቢያቸው ሰዎች የሚገርም መንገድ የሄዱ ናቸው በጣም ያስተምራሌ

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 Жыл бұрын

    የእውነት ፍጥጥ ብዬ ነው የሰማሁት ቃሉ ባይገባችሁም አንብቡት ደሞ እራሳችሁን ሁኑ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ምክር ለእኔ ነው ድንቅ ምስክርነት ዘመኖት ይባረክ ዘር ትውልዶት ይባረክ እድሜ ይስጥልን ተባረኪ የተወደድሽ እህቴ

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 Жыл бұрын

    እናቴ ብዙ ብዙ ተማርኩበት ቲጂዬ ተባረኩልኝ

  • @selamawitworku6588
    @selamawitworku6588 Жыл бұрын

    Wonderful Testimony, God bless you Tigiye.

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Жыл бұрын

    Wow ድንቅ ትምህርት ነው በየዘመናቱ እግዚአብሔር ሰው አለው እናታችን እግዚአብሔርን በመታዘዝ ለእኛ ህያው ምስክር ስለሆኑልን እግዚአብሔር አብዞት ይባርከዎ

  • @yenagudessie3164

    @yenagudessie3164

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @Tesema76
    @Tesema76 Жыл бұрын

    ቲጂ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ እንዴት ዓይነት ድንቅ ሴት አንቺ ብርኩ ሁኝ።

  • @hanahana445
    @hanahana445 Жыл бұрын

    ዋው እናቻችን ጌመኖትን ይባርክ! ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!! ትጂዬ ተባረኪ

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Жыл бұрын

    እትየ ይናጉ የእናቴ ጓደኛ! ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 Жыл бұрын

    Waw you are the good example mama God bless you this is the best way to me

  • @eyrusgesla6865
    @eyrusgesla6865 Жыл бұрын

    እናታችን አግዬ ስለ አየዎት አብዝቾ ደስ አለኝ ረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 Жыл бұрын

    Wow!, made me cry. Tebarekulign

  • @fasikafyissa
    @fasikafyissa Жыл бұрын

    My admire women in the world full off powerful holy sprite flowing from her thought she is the truth woman of holy God 💕💕💕

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Жыл бұрын

    ቲጂዬዋ ሰአትዋ አላጠረችም ግን😀 ኡፍፍ ጌታን እማይጠገብ አንደበት ነው ያላቸው እሚገርም የሂወት ምስክርነት 🙏 God bless you both

  • @haimanottefera4464
    @haimanottefera4464 Жыл бұрын

    Thank you Tigi for hosting such wonderful woman of God. I am really blessed. I wish this interview to have another part since her biblical and practical wisdom with her graceful explanation is essential to this generation. Be Blessed both of you!!

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ!

  • @action9702
    @action97028 ай бұрын

    Thank you Etye Yonagu. You were indeed a blessing when you moved to the finish school.

  • @yalemworkberhanu9719
    @yalemworkberhanu9719 Жыл бұрын

    Thank you Tigest. God bless you dear.

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Жыл бұрын

    Tebarkwo enaty benworwo getan selgeltwo bezwo yedemye yesetelen yebarkwo

  • @jo4801
    @jo4801 Жыл бұрын

    wowww ejeg dis bilogal erson bemayet geta yibarkot, melkot erasu endet dis yelale.

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 Жыл бұрын

    Wow, what a lesson. God bless you both.

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 Жыл бұрын

    Enate geta Yesus kirstos be bezeu edme yebarkot Tigiye geta be bizu tsegawu yebarkish. I'm so blessed to hear this testimony!!!

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Жыл бұрын

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen

  • @solomonhailemariam7755
    @solomonhailemariam7755 Жыл бұрын

    Wow Etya yenagu our favorite previous sister in Christ we praise God

  • @amanuelt9060
    @amanuelt9060 Жыл бұрын

    Bezih program betam ebarekalew, yenatachin yehiwet misikirinet betam yantsal - bemenfesawim be hiwetim be personality zuryam...beteketatay lesosit gize aychealew., Keep it up nokodimos and ehitachin tigist. Bemitiwejiw geta misetish and Hasan binor (ene bemenfesawim hiwete hitsanina dekama negn) Le interviwoch yemitisetu caption wey KZread lay mitayew topic tinish tinikake bitaregu. Lemisale yezih interview ketach yetesetew Ries grum new ye 68 hiwete gin kelay Le showachu yemaymetinu topicoch azewtre ayalew. Lemisale ezih video 20 birr milew topic betam ke context yewetan new. Befitim bizu endeza aynet achir topicoch etazebalew - lemisale kesetegna adarinet wede nebyinet, ke biet serategna wede zemarinet wezete wezete...Le programachum leteketstayim aymetinim, aybarikim ( be englizegna ' insulting the inteligence' endemilut. Alemawi mediawoch lay yetelakew enantega sidegem kir yilegnal bebekule - endezih catchy topics ayche yegebahut huno yisemagnal. Yeprogranochu quality beki new

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Жыл бұрын

    Thank you, and God bless you both!

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    ድቅ ምስክርነትና የሚያጓጓ ህይወት መታደል ነው

  • @almazbekele9884
    @almazbekele9884 Жыл бұрын

    እትዬ ይናጉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል! እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @user-od1ss9dq4j
    @user-od1ss9dq4j Жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ፈቅዶ አገሬ ስመጣ እጎበኞታለሁ

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 Жыл бұрын

    What a beautiful lady. I want part 2. Egzabiher yibarikachihu.

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን አስመሳይነት ተዋህዶናል እግዚአብሔር ይፈውሰን ሰውም እውነቱን አይወድም

  • @markosargaw561
    @markosargaw561 Жыл бұрын

    Great testimony!

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 Жыл бұрын

    TEBAREKI BETAM ENAMESEGENALEN .KEEP IT

  • @mimisemmi6883
    @mimisemmi6883 Жыл бұрын

    TG thank you God bless you

  • @kassahunhaileyesus2919
    @kassahunhaileyesus2919 Жыл бұрын

    Geta yibarekishe Tg

  • @tarikalemdaniel7581
    @tarikalemdaniel7581 Жыл бұрын

    Thanks Tgi,

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 Жыл бұрын

    ትግስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ፕሮግራምሽ ሁሌም አንጣሽ 🙏🙏🕊️

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Жыл бұрын

    Sunday school is crucial for Christianity to prevail 🤔 .....more blessings to you Mrs Yenagu❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Жыл бұрын

    GBU more and more !!!!!!!!!!!!

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Жыл бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር የባረካቸው ሰውናቸው ተባረኪ ቲጂ

  • @tigistasefaw1106
    @tigistasefaw1106 Жыл бұрын

    Wow bless you i wish more glori

  • @eleniassegid5859
    @eleniassegid5859 Жыл бұрын

    I thank God Almighty for his unlimited grace offered to his daughter Etiy Yinagu. God bless all his servants.

  • @jossykek9403
    @jossykek9403 Жыл бұрын

    Yalbakene edeme, wengelen betegebar yenoru, God bless you and your generation ❤️❤️ ❤️

  • @AMER0521
    @AMER0521 Жыл бұрын

    God bless you Tigye.

  • @kanatebuta9913
    @kanatebuta9913 Жыл бұрын

    Bless bless you more!

Келесі