#ሰውየው_ለመስዋዕት_ነበር_የሚፈልገኝ

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Пікірлер: 92

  • @gmhinternationalbusiness2572
    @gmhinternationalbusiness2572 Жыл бұрын

    ዉድ ባለቤቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ! ለጌታ ስላለሽ መሰጠት፤ ለተሰጠሽ ራዕይ ስላሳየሽ ታማኝነት፤ስለትጋትሽ እና የዛሬዉ አገልግሎትሽ ፍሬ እኔ ህያ ምስክር ነኝ፡፡ ስለ እዉነተኛ የጌታ ጥሪ ምንነት እና ሁሉን ጥሎ ለጥሪ ምላሽ መሰጠትን ሳስብ አንችን ነዉ የማስበዉ፡፡ አንች እዉነተኛ የትዉልድ እናት ነሽ፡፡ ዋጋሽን ተምነሽ ሁሉን ትተሽ የተከተልሽዉ ጌታ በዘመንሽ ሁሉ ፍሬያማ ያድርግሽ!

  • @Canada404

    @Canada404

    Жыл бұрын

    እግዚይብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል አንድ ባል ሚስቱን ሲያበረታታ ማየት 😊👍

  • @sisayyadete7856

    @sisayyadete7856

    Жыл бұрын

    በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ። ለምታልፍበት ከፍታና ዝቅታ ሁሉ አብረሃት ከጎኗ ስለቆምቅ አገልግሎቱን አብረህ እየሰራህ እንደሆነ አምናለሁ ። በርቱ !

  • @liasol8518

    @liasol8518

    Жыл бұрын

    God bless you and your children! You are the example of good husband.

  • @sunrise5183

    @sunrise5183

    Жыл бұрын

    God bless you brother.

  • @alemayehuwoldemichael585

    @alemayehuwoldemichael585

    Жыл бұрын

    @GMH international God bless you as a husband and a good father! This is the reason vif her success. I always advise my daughters not to marry an Ethiopian cause they rarely are ready to be responsible as an husband and a father. They are full of superiority complex, cheaters and selfish. So, many are single Mom even though they live under the same roof! May God forgive them and heal the family relationship.

  • @mahiderabebe6219
    @mahiderabebe6219 Жыл бұрын

    ምስሪ የጌታ ባሪያ ህይወትሽ ይማርከኛል።ትሁት የፍቅር ሴት ታይታ የማትፈልጊ ኃያል ሴት።ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @helenabza9268

    @helenabza9268

    6 ай бұрын

    pls. addres

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Жыл бұрын

    በእንቼ ልጁን ኢየሱስን ያከበረ እግዚአብሔር ይመስገን :: ሁለታችሁም ብሩካን ናችሁ::

  • @mihretissa8773
    @mihretissa8773 Жыл бұрын

    ምስራቅዬ 1998 ዓመት ላይ በቤትሽ bible study እመጣ ነበር ጌታ ባንቺ የተናገረኝን ሁሉ ተፋፅሞአል:: Good to see you after 17 years. Stay blessed❤

  • @Pr.nigist12
    @Pr.nigist12 Жыл бұрын

    የሚገርም ምስክርነት ነው ለሴቶች ትልቅ ምሳሌ የሚሆን ትጋትና አገልግሎት ነው ተባረኪ አሁንም ከዚህ በላይ ያስፋሽ

  • @zerihunzewude3297
    @zerihunzewude3297 Жыл бұрын

    ትጅዬ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ!!!!

  • @masrukassahu3390
    @masrukassahu3390 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እህት ፣ የኔ ጀግና ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አሁንም ያስፋሽ ያብዛሽ !!

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Жыл бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው።ሂወት ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ።ትውልድን ማስመለጫ ያርግሽ።ቲጅዬ የተባረክሽ ነሽ።

  • @brotherebenezeraleme6212
    @brotherebenezeraleme6212 Жыл бұрын

    ነብይት ምስራቅ በጣም ማከብራት ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት ናት ዘመንሽ ይባረክ!!! ገና ትላልቅ ለትውልድ የሚተርፍ ነገር ውስጥሽ አለ ዘመንሽ ነው ድመቂ!!

  • @user-ji1ir6je2i
    @user-ji1ir6je2i Жыл бұрын

    አንድ ቀን ነው በስዋ የተገለገልኩት የፀለይችልኝ ግን እስከ አሁን እየተጠቀምክበት ነወ። አሁን ደግሞ ጥያቄዮን በአገልግሎትዋ ምስክርነት ተመልሶልኛል።ጌታ ብርክ ያርጋቹ።

  • @yehualaeshethaylemeskel8104
    @yehualaeshethaylemeskel8104 Жыл бұрын

    እህቴ ሆይ የረዳሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። ቀሪው የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 Жыл бұрын

    እህቶቼ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️🙏

  • @tsegayeberhanu3996
    @tsegayeberhanu3996 Жыл бұрын

    ነብይት ምስራቅ በአካባቢው ላይ የመንፈስ ቅዱስን ስራና መነቃቃትን ያመጣሽ ብዙዎችን ለመዳናቸው በጌታ የተላክሽ በረከት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @markenante1035
    @markenante1035 Жыл бұрын

    ውዷ እህታችን አንቺን የወደደሽ ኃይል የሆነው አቅም የሆነሽ ጌታችን የተባረከ ይሁን የሕይወት ምስክርነትሽ ለኛ ለሴት ክርስቲያን እህቶች ጉልበት ነው የሆነን በርቺ እህታችን አሁንም በአንቺ የጀመረውን አገልግሎቱን ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ያስፋልሽ ሁሉን ጥለሽ ጌታን መርጠሽ ልክ እንደ አብርሃም ውስጥሽ የተሞላውን የጌታን ድምፅ ሰምተሽ በመታዘዝሽ ለኛም ትልቅ ምሳሌ ሆንሽን ተባረኪልን አገልግሎትሽ ይለምልም አብዛኞቻችን ልክ እንደ እህትሽ ሆነን ነው በተሰጠን ፀጋ ወደ ፊት መሄድ ሳንችል እዚያው እየረገጥን የተሰጠንን ጸጋ ሳንጠቀምበት የቆየነው ጌታ ይርዳን ተባረኪልን...🙏

  • @alemtekesa299
    @alemtekesa299 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክሽ ጥሩ ልብና የተባረከ አምሮ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ጌታ ከርሱ ጋር ለጨከኑ እሱ ታማኝ ነው

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 Жыл бұрын

    Wow endih aynet ewnet yegebat kebruwa eyesus yehone set bezih zemen bemayete tedeschalehu. God bless you both.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ልዕልቷ የምታቀርቢያቸው እንግዶች የተባረኩ ለትውልድ በረከት ናቸው ተባረኩ

  • @kifleayana7273
    @kifleayana7273 Жыл бұрын

    Wow ! what an amazing testimony! Glory to God for the wonderful things He is doing in your life & your ministry.Thank you for touching the lives of many preaching the Gospel . God bless you both now & forever🙏🏾

  • @ejarahordofa2255

    @ejarahordofa2255

    Жыл бұрын

    Blessings

  • @sisayyadete7856
    @sisayyadete7856 Жыл бұрын

    አቦ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !

  • @haileyesusdemessie9552
    @haileyesusdemessie9552 Жыл бұрын

    I'm wondering how she is matured at this generation as prophet. She told us the absolute truth about the ministry of prophecy as well about how to follow Lord. Thank you Tigiye for invite her! May Lord bless both of you 🙏🙏🙏

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Жыл бұрын

    That was an uplifting testimony. Thank you, and God bless you both!

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ጥንቃቄ ባገልግሎትሽ ቀጥይ ይብዛልሽ .….ተባረኩ በብዟዙ::

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Жыл бұрын

    Thank you sister and sister love you so much 💕💕🙏

  • @selamawithailu6972
    @selamawithailu6972 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ልክ እንዳንቺ አንቺን የሚጠይቅልኝ ሰው ነው የምፈልገው!!! ተባረኪ

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 Жыл бұрын

    አንዴ በአጋጣሚ ሰምቸው መልሼ አጣሁት በጣም ምፈልገው video ነበር ዋውውውውው

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx11 ай бұрын

    beautifull testimony

  • @hanahana445
    @hanahana445 Жыл бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ 🔥🔥🔥

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m Жыл бұрын

    ANTE YEGZABHER SET ZEMNSHE YEBRKE BETAM NEW YETBRKUT MULU FROM CANADA

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Жыл бұрын

    ተባረኪ ነብይት ምስራቅ አንድ ጊዜ በ zoom አገልግለሽናል ድንቅ ጊዜ ነበረ ብሩክ ነሽ። Tgዬ I love your hair and make-up❤

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Жыл бұрын

    ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው 🙌🙏

  • @helenzeray6005

    @helenzeray6005

    Жыл бұрын

    God Blessings both. Thank you for everything!

  • @werkeneshleta1361
    @werkeneshleta1361 Жыл бұрын

    Geta Jesus yebarkesh

  • @raheldegefu1212
    @raheldegefu1212 Жыл бұрын

    Yene deg enat kin lewengel yekomsh tigu kena tatari yewah gobez azagn egziabher keanchi gar new betam ewedshalew tebareki lemlmi❤

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Жыл бұрын

    ተባረኪ የኔ እህት አገልግሎትሽና ኑሮሽ እንደ መልእክትሽ ከሆነ ተባረኪ።

  • @grace3563
    @grace3563 Жыл бұрын

    Tigiye tebareku

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Жыл бұрын

    ተባረኪ የኔ እህት ስላለሽ ትክክለኛ የወንጌል እምነት ጉዞሽ ተባረኪ ሚገርመው ሰው የዘራውን ስላመነበት እውነት የሚከፍለውን ዋጋ ስለሙስሊሞች አቋም፤ ስለጥበብ የተናገርሽው ነገር ሚገርም ነው ባረኪ።

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 Жыл бұрын

    ተወዳጆችየተባረካችሁ ቲጅየየየየ እርጋታሽ ብስለትሽ ጌታ ይባረክ ስለአንቺ ሚገርምሽ አንቺም ወስጥ ክቡር የእረኝነት ፀጋ አለ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @eyufekadu6722
    @eyufekadu6722 Жыл бұрын

    Mummy God bless you abundantly!!!!!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын

    Dear daughter of God, Misrak, you are blessed! You are the true blessed worker of the Gospel!!! Pls.give us your address ! Sweet sis. Tigist, stay blessed.

  • @gmhinternationalbusiness2572

    @gmhinternationalbusiness2572

    Жыл бұрын

    Adiskidan Yekiber Demena Church is located in Jomo 2 Behind Kordofa Acadamy

  • @hundeyadessa9395

    @hundeyadessa9395

    Жыл бұрын

    Thank you so much and i want to know your chuch service day pls

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Жыл бұрын

    Tebarkwo

  • @tarikutigabe6256
    @tarikutigabe6256 Жыл бұрын

    God bless you every thing

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው

  • @aryamaressi7302
    @aryamaressi7302 Жыл бұрын

    I love this program. God bless you both.

  • @BirtukanHailu-bg2fp
    @BirtukanHailu-bg2fpАй бұрын

    ምሰርዬ ተባረኪ ዉድደነውየማራግሸ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah586010 ай бұрын

    በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ቲጂዬ አሁንም ዘመንሽ ይባረክ፣ካንቺ ፕሮግራም ብዙ እየተማርኩ ነው ብዙዋቹ እራሳችንን መለስ ብለን እንድናይ ይጠቅመናል። በብዙ ተባረኪ🙏🙏💓💓💓 ሌላው ለነብይ ምስራቅ እድሉን ባገኝ ልጠይቃት የምፈልገው ነገር። የሴቶችን አገልግሎት በተመለከተ አንዳንድ ያገቡ ሰዋች ጥሪው እንዲሁም ስጦታው እንዳላቸው እያወቁ በባሎቻቸው የደከመ ሂወት በብዙ ተስፋ መቁረጥ ወደሆላ ሲያፈገፍጉ ይታያል እና ይሄን ችግር እንዴት ነው ሊፈቱት የሚችሉት ብለሽ ታምኞለሽ❓ ጌታ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏💓💓💓

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Жыл бұрын

    Tgye tebarki.

  • @rozitsegaye3802
    @rozitsegaye3802 Жыл бұрын

    ጀግኒት እውነት ወዳጂ🤗

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Жыл бұрын

    Geta yebarkeshi .

  • @yonasgebretsadik9576
    @yonasgebretsadik9576 Жыл бұрын

    outstanding maturity

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    Misrkakyee miss ypu

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ስወድሽ ተባረኪ

  • @woynshetliben4644
    @woynshetliben4644 Жыл бұрын

    ጆሞ 2 ባጃጅ መጨረሻ ወርደው ወደውበኮዶሚነም ገባብለው የክብር ደመና ቤተክርስቲያን

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    Wey misrye abresh temireyalehu

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 Жыл бұрын

    ውይ ቲጂዬዬዬዬ ስወድሽ እርጋታሽ ፅባይ ስናይ የሆንሽተባርኪልኝ የተርጋጋ ጥያቄና መልስ ተባርኩ

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Жыл бұрын

    ትክክለኛ የቤተክርስቲያን ተከላ በትክክል እህቴ እንዳልሽው ነው:: አስቀድሞ ወንጌል ይሰበካል ከዛ የዳኑትን አንድ ላይ በመሰብሰብ ቤተክርስቲያን ተተከለ ይባላል:: ትክክለኛው መንገድ እሄ ነው:: ሆኖም አብዛኛው በዘመናችን የምናየው እንደዛ አይደለም:: ቤት ይከራዩና ከዛ ሰዎችን ሰብስበው እዛ የተከራዩት ቤት ውስጥ በማስገባት (ብዙዎቹ አዳዲስ የዳኑ አማኞች ሳይሆኑ ከሌላ አብያተ ክርስቲያናት የሚመጡ አማኞች ናቸው) ከዛም ቤተክርስቲያን ተከልኩ ይላሉ:: እሄ ቀልድ ነው:: እህቴ ግን ትክክለኛውን መፅሃፍ ቅዱሳዊ መንገድ እየተከተልሽ ነውና ተባረኪ አገልግሎትሽም ይባረክ::

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Жыл бұрын

    G. B. Both

  • @AmarLegess-pz2zk
    @AmarLegess-pz2zk8 ай бұрын

    ተባረኪ የእግዚአብሔር ባሪያ አድራሻችሁ የት ነው አባክሽ

  • @hundeyadessa9395
    @hundeyadessa9395 Жыл бұрын

    God bless you woman of God! Pls where is the location of your Church?

  • @addiswendemagen4310
    @addiswendemagen4310 Жыл бұрын

    Berke beyelegn zemenesh yelemelem

  • @hundeyadessa9395
    @hundeyadessa9395 Жыл бұрын

    Tgye! Pls use other langugage like Oromiffa, tigna, Somaligna .... hope that ur mission is to expand the gosspel of Jesus Christ!!!

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 Жыл бұрын

    Yesewe lege ymeblaww atwal anehi betkrsetyn serawe tylese lebohi

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Жыл бұрын

    1ኛ ቆሮንቶስ 14 1፤ ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ። 1ኛ ቆሮንቶስ 14 3፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም ለሰው ይናገራል። 1ኛ ቆሮንቶስ 14 5፤ ሁላችሁ በልሳኖች ልትናገሩ እወድ ነበር፥ ትንቢትን ልትናገሩ ግን ከዚህ ይልቅ እወዳለሁ፤ ማኅበሩ ይታነጽ ዘንድ ንግግሩን ባይተረጐም በልሳኖች ከሚናገር ትንቢትን የሚናገር ይበልጣል። 1ኛ ቆሮንቶስ 14 6፤ አሁን ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ወደ እናንተ መጥቼ በልሳኖች ብናገር፥ በመግለጥ ወይም በእውቀት ወይም በትንቢት ወይም በትምህርት ካልነገርኋችሁ ምን እጠቅማችኋለሁ? 1ኛ ቆሮንቶስ 14 24፤ ሁሉ ትንቢት ቢናገሩ ግን የማያምን ወይም ያልተማረ ሰው ቢገባ በሁሉ ይወቀሳል፥ በሁሉም ይመረመራል፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 14 25፤ በልቡም የተሰወረ ይገለጣል፥ እንዲሁም፦ እግዚአብሔር በእውነት በመካከላቸው ነው ብሎ እየተናገረ በፊቱ ወድቆ ለእግዚአብሔር ይሰግዳል። 1ኛ ቆሮንቶስ 14 29፤ ነቢያትም ሁለት ወይም ሦስት ሆነው ይናገሩ ሌሎችም ይለዩአቸው፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 14 26፤ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን። 1ኛ ቆሮንቶስ 14 37፤ ማንም ነቢይ ወይም መንፈሳዊ የሆነ ቢመስለው ይህች የጻፍሁላችሁ የጌታ ትእዛዝ እንደ ሆነች ይወቅ፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 14 39፤ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤ 1ኛ ቆሮንቶስ 14 40፤ ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።

  • @ameame175
    @ameame175 Жыл бұрын

    Wendimoch bezulish

  • @ruthberhane9960

    @ruthberhane9960

    Жыл бұрын

    Min malet new?

  • @ameame175

    @ameame175

    Жыл бұрын

    @@ruthberhane9960 lijochua wendoch silehonu new..ehte eshi

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын

    እኔ አላውቃትም የት ነው ምታገለግለው 🙏

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Жыл бұрын

    ለምን ይሆን ሁሉም ነብይ እና ነብይት የሚባሉት ? ልሰማት አልኩና ርእሱ ነብይት የሚለው ሳይ ተውኩት ምክንያቱም ነብይ ነብይት

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Жыл бұрын

    ጀግና. ሤት

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Жыл бұрын

    ምንየተሸፈነአለአረተውሸምኦበርክርስቶስንማምለክተሸፍኖየለምጸሀይይሸፈናልእንሸፍንየሚልሀይማኖትየቱነውጸሀይንሀይልመሸፈንእደማይቻልሁሉእየሱስክርስቶስምለሁሉምአድነውእኛግንከባድነንይቅርይበለንእንደፍቅሩሁሉንያርግልንሚስጥርየለም

  • @aidashitaye
    @aidashitaye Жыл бұрын

    ስለ ሴት ሰባኪነትየእግዚአብሔር ቃል የሚለውንስ እንዴት ታይዋለሽ? እግዚአብሔር ተሳስቷል ማለት ነው? የሴት ሰባኪ ሲነሳ የእግዚአብሔር ቁጣ እንደ በቤተክርስቲያን እንደሆነ ልናስተውል ይገባል:: ይህን ሴት አታገልግልማለት አይደለም:: እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው የሚሰራው::ግታ ሆይ እባክህን እርዳን

  • @abdulnaserjamsheer7914

    @abdulnaserjamsheer7914

    Жыл бұрын

    ማቲ 28÷16 ተሰብስበው ለነበሩት ሁሉ ወንድ ሴት ሳይል ኢየሱስ ይህን ትእዛዝ ሰጠ "ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 Жыл бұрын

    ስነቃ በሕልሜ ነዉ ኪኪኪኪ ፔንጤ ቀደዳ ኪኪኪኪኪ

  • @abdulnaserjamsheer7914

    @abdulnaserjamsheer7914

    Жыл бұрын

    ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር ነገር ምስጢር ነው ሊረዳው አይችልም ይህ ሆኖባችሁ ነው እግዚአብሔር አይኖቻችሁን ይክፈት

  • @belimeku5630

    @belimeku5630

    Жыл бұрын

    @@abdulnaserjamsheer7914 ኪኪኪኪ የፔንጤን ጉድ እንዳላይ የፔንጤ ጌታቸዉ ኪኪኪኪ ያዝዝ ያርግልን

  • @hallelujah495

    @hallelujah495

    Жыл бұрын

    ለማንኛውም ምስክርነቱን መስማትህ ጥሩ ነው እስዋን የረዳት ጌታ አንድ ቀን አንተንም እንደስዋ እንድትመሰክር ያድርጋል

  • @helenabza9268
    @helenabza92686 ай бұрын

    addres plz.

  • @tarikutigabe6256
    @tarikutigabe6256 Жыл бұрын

    God bless you every thing

Келесі