ከ 49 አመት በፊት ያየሁት ህልም ...! ወ/ሮ የሺ አበሩ … “የቅርብ አምላክ” መፅሐፍ ፀሐፊ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Пікірлер: 115

  • @nigatnadew7730
    @nigatnadew77303 жыл бұрын

    Dear Tigist: Many thanks and much apperiation for your interview show with one of "God's Generals", w/ro Yeshi Aberu. I have watched the show with flooding tears and awe, how God is so closer to those who gave their live to Him. How wonderful, faithful and matchless and incomparable God do we believe! I thought, "The God's generals" are in olden time; in this era most believers are melting like snow ball, chasing earthly prosperity and fame. No! No! No! there are still live like our sr. W/ro Yeshi! " And the Lord said to Moses, 'I will do the very thing you have asked, because I am pleased with you and I know you by name'." Ex. 33:17. O dear, there are Generals still by name. Dear Tigist, thank you so much for bringing those "God's pearls and diamonds, those outstanding giant eminents of Jesus Christ of our day. So far, I see from the show how God Almighty is so close to hungry heart and faithful at all the time. Bless you dear!

  • @jesusiscoming-repent

    @jesusiscoming-repent

    Жыл бұрын

    GOD bless you too for this thorough comment !

  • @kebelegese4034
    @kebelegese40343 жыл бұрын

    የጌታ እንቁ ቀሪው ዘመንዎት ይባረክ አቅራቢዋም እህቴ ተባረኪ በጣም እወድሻለሁ

  • @selamleul4295
    @selamleul42953 жыл бұрын

    ላንቺ የተገለጠ ጌታ ለኔም ይገለጥ በጣም ቀናሁብሽ ቀሪው ዘመንሽ በጌታ ሀሳብ ይጠቅለል

  • @kifleabiye4246
    @kifleabiye42463 жыл бұрын

    ትግስት ረጋ ብለሽ እንግዶችሽን ለማድመጥ ያለሽ ፀጋ የላቀ ነው ይብዛልሽ ይጨምርልሽ። ተባረኪ።

  • @gondarcpo997
    @gondarcpo9973 жыл бұрын

    ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ መጽሐፍ ! ወ/ሮ የሺ ጌታ ይባርክሽ!

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 Жыл бұрын

    ቲጂ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ፤ የማድመጥ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም በዚህ ቃለምልልስ ውስጥ እራሳችንን እንድናይ ረድተሽናል።

  • @genetbewketu7720
    @genetbewketu772010 ай бұрын

    ቲጂዬ ህይወትሽ ኑሮሽ ትጋት ሽለ እግዚአብሔር ያለሽ ፍቅር ራሱ የህይወት ምስክርነት ነው ❤ ተባርከሽ ቅሪ❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40573 жыл бұрын

    በጣም የሚያስገርም ነዉ ለመሆን ለጌታ የሚሳነው ነግር አለ ፈጽሞ የለም ጌታ ሲናገር የቀልድ አይደለምና ልብ ልንል ያስፈልጋል ጌታ ይባርካችሁ 🙏🏽🙏🏽

  • @rb2782
    @rb27823 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል የሕይወት ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት 🙏🏼 ዋው ቲጂዬ እንዴት ረጋ ብለሽ እንደ ምታዳምጪ ይገርማል ትእግስትሽ ጌታ ያብዛልሽ፡ ምን አለ ሁሉም TV shows አቅራቢዎች እንዳንቺ ቢሆኑ፡ You make them so much comfortable... Keep it up!!

  • @meazameaza55
    @meazameaza553 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው በስራው ሁሌም መልካም ነው ጌታ ይባርካችሁሁ

  • @linayohanes5268
    @linayohanes52683 жыл бұрын

    አቤት ልቤ ቅልጥ ያለበት ውይይት እራሴን አየሁበት ወ/ሮ የሺ ዘመንሸ ይለምልም

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo37592 жыл бұрын

    አህት ትዕግስት አጅጉ በጣም መልካም ስራዎችን እየሰራሽ ነው! በኤግዚያብሔር ቤት ምሳሌ የሆኑና የቆዩ አስተማሪነት ያላቸዉን ሳዎች እያቀረብሽ ስላለ እየተባረክንበት ይገኛልና በርቺ ኤግዚያብሔር ይርዳሽ!

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b3 жыл бұрын

    ለጌታ የሚሳነው የለም እውነት የሚገርም የህየወት ምስክርነት ነው

  • @htilahun888
    @htilahun888 Жыл бұрын

    wow TG God bless you I learned a lot thanks!! ወ/ሮ የሺ አበሩ You are blessed!!!!

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87583 жыл бұрын

    ዋው የሚገርም ነው ቲጂዬ ቡሩክነሽ የሚገርም ነው ጌታ እኮ መልካም አባት ነው ተባረኩልኝ 😍😘😘😘

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew7574 Жыл бұрын

    አሜን.ጌታ.በርግጥ.መልካምም."ነው We.love.you

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow3 жыл бұрын

    መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡

  • @azebberihun8491

    @azebberihun8491

    3 жыл бұрын

    Thank so much

  • @hassettadesse826

    @hassettadesse826

    3 жыл бұрын

    Thank you

  • @yttube7392

    @yttube7392

    3 жыл бұрын

    Thank you

  • @hillinagirma1422
    @hillinagirma14223 жыл бұрын

    You are the perfect person for this type of shows. Keep shining

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30053 жыл бұрын

    ትጌ ዘመንሽን ይባርክ በኢየሱስ ስም አሜን🙏

  • @tayechefo6312
    @tayechefo63123 жыл бұрын

    ቲጂ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ፤ በዚህ ቃለምልልስ ውስጥ ራሳችንን እንድናይ ረድተሽናል።

  • @etemanchgoshu676
    @etemanchgoshu676 Жыл бұрын

    ወይኔ መፃፍዋን አንብቢያለሁ በጣም ቆንጆ ነው ለጌታ ያለንን ነገር ያጠናክራል።እግዚአብሔር ይባርክሽ በይልኝ እንወድሻለን

  • @demissiewoldemariam8612
    @demissiewoldemariam8612 Жыл бұрын

    ቲጂዬ በጣም የተወደድሽ እህት ብሩክ ነሽ

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha40323 жыл бұрын

    Sister Tigist, you are one Graceful woman of God❤️❤️❤️

  • @Meron.G
    @Meron.G3 жыл бұрын

    Tigiye, yene konjo, yene Giant!! You are so blessed and I can feel the anointing on you with every word you speak. I am the first one to view your posts In the last few months. I learned about you from someone who lives with me here in Dallas and she is from New creation church. All your teachings and you life story made me grow spiritually. I can literally see Jesus in your words. I have never wrote comments anywhere but I didn't know how to reach you and tell you how greatly you show your lord in your life and your words! May God bless you abundantly! May the lord use you more to show his glory!!!

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    3 жыл бұрын

    Thank you so much my dear!!! This means a lot to me!!! Stay blessed!!!

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa82683 жыл бұрын

    ትእግስት እጅጉ ጌታ የሱስ ይባርክሽ የማድመጥ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም እውነትም ትእግስት ስምን መላአክ አሉ ያወጣዋለቀ።

  • @azebmehari355
    @azebmehari3553 жыл бұрын

    ዘመንሽ እሱን በመፍራት ይለቅልሽ አሁንም፡ውድ እህቴ ተባረኪ ብዙ ተምሬበታለው

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87583 жыл бұрын

    የሺይ ጌታ ዘመንሽን ይባረክው በጣም ህይውቴን አያወብት ተባረኪልኝ እማ😍😘😘😘

  • @johnnati-yh2cl
    @johnnati-yh2cl5 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባሪክሽ😊😊😊

  • @vitatadele3915
    @vitatadele39153 жыл бұрын

    Am watching this video 2x i understand many things God talking to me in my dreams same story !!!! God is great ❤

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru24683 жыл бұрын

    እራስን ማጥፋት ትልቅ ሀጢያት እንደሆነ አድማጮች እንዲያውቁ ይገለጥ ።

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow3 жыл бұрын

    ክፍል 2 “ጌታ ሆይ እዚህ ክፍል እንዳትገባ”!! ብዬ ጮህኩኝ ወ/ሮ የሺ አበሩ “የቅርብ አምላክ” መፅሐፍ ፀሐፊ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun19643 жыл бұрын

    ተባረኩ ያባቴ ልጆች

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke59543 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ውድ የተወደድሽ የጌታ ልጅ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mitikuhandino1554
    @mitikuhandino15542 жыл бұрын

    ደስ የሚል የሕወሓት ምስክርነት ነው ተበረኩ ✝️💜💚✝️💛✝️💓✝️🧡❣️🖤💙❤️🖤🧡✝️💛💓✝️💚💗✝️💜✝️💚✝️💚✝️💛✝️💛✝️💚✝️💜✝️✝️✝️✝️

  • @elizabethtekle3833

    @elizabethtekle3833

    9 ай бұрын

    "የሕይወት ምሥክርነት" ተብሎ ቢታረም።

  • @abnett.6429
    @abnett.64293 жыл бұрын

    አይገርምም!!!እንድናውቀው የረዳን የዘላለም አምላክ ስሙ ይባረክ❤️❤️❤️❤️ ፍጥረት ሁሉሉሉሉሉሉ አንተን ብቻ ያመስግን🙏🙏🙏 ታናናሾችን የማትንቅ አለማመናችንን የምትታገስ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏 bless you tgye, she reminded me a lot about my self years ago when i needed to decide my life with Jesus. God understands when you really and seriously stand at a decisive point. That day an evangelist told me to seek God with pure heart mentionong jer 29:13 ፈልጉኝ ታገኙኛላችሁ and እግዚአብሄር ለሚፈልጉት ቅርብ ነው So i knelt down that night alone in my room and said well if the word is true give me a sign. And then a lot happened. የማስታውሰው ቁም ሳጥን ስር ተወሽቄ እየተንቀጠቀጥኩ ህያውነቱን እንደማምንና ልጄን ትቻት እንዳልሄድ እንዳይወስደኝ እንዲተወኝ ስለምን እንደነበር ነው🙈😂 አስቀድሞ የነበረ ኩራት ብን ብሎ በምህረቱ የምተነፍስ ትቢያ እንደሆንኩ ገባኝ ጌታ ውድ የኔ ታጋሽ መልህቅ

  • @edentekile3710
    @edentekile37103 жыл бұрын

    Wow praise the Lord for his goodness and faithfulness praise his Holy Name !! God bless you your reward is waiting you wow bless you sis !! Thank you Tigye for hard work God is faithful you have reward from the Lord keep do what you have doing Holy spirit is with you

  • @tsegaamare3093
    @tsegaamare309311 ай бұрын

    eskezare kesmawachwu miskirnetoch hulu betam hiwoten yeneka geta kesemay leandet seat below endemeta sesema libe keletch tebareku hulachninime geta yirdan getan yemiyankesakise emnet yisten

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest303 жыл бұрын

    Wow migeram miskirinet New Geta yigermal Simu yikber tgiye bless u

  • @azebberihun8491
    @azebberihun84913 жыл бұрын

    Tigist wondmu Thank you so much amazing woman blessed 🥰

  • @geremewtiba3966
    @geremewtiba39662 жыл бұрын

    God bless you

  • @azebberihun8491
    @azebberihun84913 жыл бұрын

    That's True Thank so much!!!!!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Жыл бұрын

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 жыл бұрын

    Betam desse yemil,ye Egizabeher talak sira yemitaybet tarik new !!!!Geta abzto yebarkwote !!!✝️❣️

  • @aslihundessa8904
    @aslihundessa89043 жыл бұрын

    ሰላም ለአንቺ ወ/ሮ ትእግስት; Amazon ላይ ማረግ ቢቻል ጥሩ ነበር:: በጣም አስተማሪ መፅሃፍ ይመስላል::

  • @azebberihun8491
    @azebberihun84913 жыл бұрын

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema563 жыл бұрын

    ሻሎም ቲጂዬ የጌታ ሰላም ይብዛልሽ እህቴ የዛሬ እንግዳሽ እኔው እራሴ የቀረብኩ ያህል ታሪካቸውን ስሰማ ፎፎፎይይይ!!! እያልኩ ነው የሰማሁዋቸው ባሉበት የእውቀትና የእድሜ ደረጃ ቢያራርቀንም በጌታ አለመብሰል ምክንያት የወሰኑት የትዳር ጉዞአቸው ከፍታን አይተው በመሐል ዝቅታ ስፍራ መገኘታቸው ጌታ በዚህ ሁሉ ያደረገላቸው ጥንቃቄና ጥበቃ የራሴን ህይወት አይቸበታለሁ እናም አሁን ካለሁበት የአረብ ሃገር ስደት ጌታ ደግፎ እንደሚያወጣኝ አምኜ በምስክርነታቸው ተፅናንቼበታለሁ እድለኛ ለሆኑ እህት ወንድሞቼ ደግሞ አንድን መንገድ ለመራመድ የጌታን ሃሳብ ማወቅና መታዘዝ ከብዙ መላላጥ ያድናል እና ተማሩበት እላለሁ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረኩልኝ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 жыл бұрын

    Ehit Tigste Geta abzto yebarkshe Tebarekilige 💕

  • @liasol8518
    @liasol85182 жыл бұрын

    Thank you so much.

  • @azebberihun8491
    @azebberihun84913 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Blessed ❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99183 жыл бұрын

    Yemigerim new yegeta sira kibr lesu yihun tigiye enate yeshi tebarekulign

  • @adanechberhanu1354
    @adanechberhanu13543 жыл бұрын

    tigi tebarki semishi meleka awetawi ergatashi hulun yeseteshi geta yibarki zemenhi yilemilimi

  • @elsamekonnen5120
    @elsamekonnen51203 жыл бұрын

    ውሃ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሲተረጎም ራሱ የእ/ር ቃል ነው።

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee13993 жыл бұрын

    Blessed

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu14513 жыл бұрын

    I appreciate the lady's candidness.

  • @ishmaeldassa8268

    @ishmaeldassa8268

    3 жыл бұрын

    Kindness, goodness

  • @ahavatube2404
    @ahavatube24043 жыл бұрын

    I hope to come across this book. It sounds very Interesting. I enjoyed every bit of this video. Thank you to both of you and God bless. Can't wait for the next episode. ❤

  • @ethiopiaethiopia3698
    @ethiopiaethiopia36983 жыл бұрын

    ዋዉ፣፣ይገርማል፣

  • @betht.8060
    @betht.80603 жыл бұрын

    Waw God bless you I learned a lot!!

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte8763 жыл бұрын

    Gerume mesekerenetena temerte new.......amesegenalehu.....tebarekuligne

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel84823 жыл бұрын

    አንቺ ብሩክ ነሽ

  • @godisgood9376
    @godisgood93763 жыл бұрын

    just WOW God is good all the time👐👐👐👐

  • @elsabethwube9984
    @elsabethwube99843 жыл бұрын

    Tebareku¡¡

  • @nersantawekegemechukuku939
    @nersantawekegemechukuku9393 жыл бұрын

    Wow God bless you

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw3 жыл бұрын

    The life long herstory with mental health.

  • @meseretamaregebrmedhen4338
    @meseretamaregebrmedhen4338 Жыл бұрын

    የሺዬ ሁሌም ፀጉር ቤት ቴዲጋ ሮም ሳገኝሽ የሚደንቀኝ ማንነትትሽ አሁን ተረዳሁሽ መፀሐፉን እንዴት የት ማግኘት እችላለሁ Tgዬ ተባረኩልኝ

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu38413 жыл бұрын

    ትግስት ትችያለሽ አጠያየቅሽ ደስ ይላል

  • @meem3233
    @meem32333 жыл бұрын

    God bless u

  • @ganeyoutub2933
    @ganeyoutub29333 жыл бұрын

    Waww betam yigarimali ye geta sira hulem dikinew

  • @ethiopiaethiopia3698
    @ethiopiaethiopia36983 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ፣እርዳታ

  • @yordanosabebe1251
    @yordanosabebe12519 ай бұрын

    ሂወተኔን በሌላ አይን እንዳይ የረዳኝ መጽሐፍ ነዉ

  • @shalomabyssinia6110
    @shalomabyssinia61103 жыл бұрын

    Good job

  • @samiyonas274
    @samiyonas2743 жыл бұрын

    እንዴት ማግኘት ይቻላል መፀሀፉን ቲጂዬ ተባረኪልኝ ተባረኩ

  • @azebtesfaye5743
    @azebtesfaye57434 ай бұрын

    Temesgen getayo

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 жыл бұрын

    Egizabeher melkam new✝️

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia15553 жыл бұрын

    Wedeb channelን ሰብስክራይብ ለማድረግ ተረባረቡ፡፡

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia15553 жыл бұрын

    Wedeb channelን ሰብስክራይብ ለማድረግ ተረባረቡ፡፡ ላይክም አትለፉ ፡፡

  • @amyjackson8185
    @amyjackson818511 ай бұрын

    Yeshi long time sconce i know you now I sow your picture on you tube I want yolk you if it is possible

  • @kalialemayehu2276
    @kalialemayehu2276 Жыл бұрын

    Is it only me couldn't take my eyes of her hands and nail

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru71293 жыл бұрын

    Wooow,

  • @adanechberhanu1354
    @adanechberhanu13543 жыл бұрын

    Geta yibarkshi zemenshi yilemilimi lenemi teloti adergyilini

  • @mercigeb513
    @mercigeb5133 жыл бұрын

    WOW

  • @kalialemayehu2276
    @kalialemayehu2276 Жыл бұрын

    Where can we find the book please let us know

  • @ganeyoutub2933
    @ganeyoutub29333 жыл бұрын

    Gin matsefuni kayiti magizati inichilalen lamababi goguchelu please?

  • @bilisumamegersa4929
    @bilisumamegersa49293 жыл бұрын

  • @DOCKO2006
    @DOCKO20063 жыл бұрын

    What's her experience with her marriage. Is there a right/wrong choice in marriage?

  • @yonasyosief1542
    @yonasyosief1542 Жыл бұрын

    @15:55...............What do you mean we get it from the book?...this is a big vision....you mean only those who could buy it can hear about it???? Not fair and good of you Tigist.....

  • @dirbwerkyimer512
    @dirbwerkyimer5123 жыл бұрын

    wow a wise women May God blessed you.

  • @addisugebremariam7175
    @addisugebremariam7175 Жыл бұрын

    TG you have to tell us our sister's dearm BC we live outside Ethiopia, we couldn't get her book, second, this dream come to her to tell for every body, but you did not allowed her to tell us her dram BC of book selling. Do you think is it fare???

  • @destatufa6530
    @destatufa65303 жыл бұрын

    Bezi edma suri eyetelebese gata gata tilalacu atafrum enante kizetamoch tish

  • @yamali1018
    @yamali10183 жыл бұрын

    Tgዬ እህቴ ሰላም ላንቺ ይሁን ። የጌታ ሰላም ይብዛልሽ። መጽሃፉ ከአሜሪካ የት እንደሚገኝ እና የምናገኝበት መንገድ እባክሽን ጠቁሚን። ተባረኪ።

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    3 жыл бұрын

    መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡

  • @jusessavesalshita1948

    @jusessavesalshita1948

    3 жыл бұрын

    @@NikodimosShow Wow bless you more

  • @praddepwickrama2057
    @praddepwickrama20573 жыл бұрын

    ahi tigiye pls I need this book

  • @deehope9477

    @deehope9477

    3 жыл бұрын

    Go & call her on WhatsApp then you can have it lol

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    3 жыл бұрын

    መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡

  • @deehope9477
    @deehope94773 жыл бұрын

    Is "Wedeb" channel her channel??

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    3 жыл бұрын

    No it’s not

  • @deehope9477

    @deehope9477

    3 жыл бұрын

    @@NikodimosShow thank you👍

  • @user-og5xy9qn6m
    @user-og5xy9qn6m3 жыл бұрын

    Where do I find this book tigeya please I want to read it so bad

  • @NikodimosShow

    @NikodimosShow

    3 жыл бұрын

    መፅሐፉን ለማግኘት፡- ሀገር ውስጥ ያላችሁ +251911227291 ዶ/ር ካሳሁን አበሩ:: ከሀገር ውጭ ያላችሁ Yeshi.aberu@gmail.com ወይንም +39 328 027 3912 ወ/ሮ የሺ አበሩን በ WhatsApp ማግኘት ይቻላል ተባረኩ፡፡

  • @user-og5xy9qn6m

    @user-og5xy9qn6m

    3 жыл бұрын

    Thank you tigeya ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @user-og5xy9qn6m

    @user-og5xy9qn6m

    3 жыл бұрын

    Tg thank you my sister I order the book I hope I will get it next week

  • @weyneamanuel4745
    @weyneamanuel47453 жыл бұрын

    Kikikikikiki

  • @danieltela8608
    @danieltela86083 жыл бұрын

    Ranchi stupid ke rasachew egzbihern abltew hiwetachewun sewutew

  • @munawadaja3434
    @munawadaja34343 жыл бұрын

    እባካችሁ ላይክና ሼር ለማግኘት የማንንም ቅዠት አታሰሙን ለሰው ጆሮ ተጠንቀቁ !#

  • @mesfinbweldetensae

    @mesfinbweldetensae

    3 жыл бұрын

    ይሄ እኮ የፖለቲካ ውይይት አይደለም ካልወደደሽ መስማት አትገደጂም ወ/ሮ /ት ሙና

  • @mercym1733

    @mercym1733

    3 жыл бұрын

    Lezetam anchi nesh

  • @gondarcpo997

    @gondarcpo997

    3 жыл бұрын

    ምን ማለት ነው? ምነው መጽሐፉን አንብበሽ ለህይወትሽ የሆነ ነገር ብታገኚ

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    3 жыл бұрын

    "ለሰው ጆሮ ተጠንቀቁ?" 🤣🤣አዬ ሰው!

Келесі