“71 አመቴ ነው…50ኛ ክፍል የትዳር ተማሪ ነኝ..ልንገራችሁ!”ወ/ሮ ዘለቃ በቀለ(እትዬ ቃቁ) የቤተሰብ አማካሪ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 156

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Жыл бұрын

    አቤት ደስ ሲሉ ምላሳቸው የተቀባ ❤ እናት ጌታ ዕድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርኮት ብዙ ተምሬያለሁ ። ሁሌም ባሌን ለማስተካከል ነበር የምጥረው ዛሬ ግን እራሴ ላይ መስራት እንዳለብኝ ተምሬያለሁ በብዙ ተባረኩ ❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    ደስ የሚል መንፈስ ያለባት ሴት!!!ምትናገረው ነገር ኡሉ ሚዛን የሚደፋ ነው!!ትልቅ ትምእርትና ምክር ነው!!ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይለምልም እንደዚእ ብዙ የሚቀዳ ፀጋ ያላቸውን ሠዎች ስለምታቀርቢልን!!!❤❤❤❤ቃቆ እንወድሻለን❤❤🎉🎉🎉🎉Bawenderee !!!!ይእን መለኪያችን የእግዚአብሔር ቃል ነው!!!!!!!!!!❤እራስ ላይ መስራት❤እረጅም እድሜ ከድርብ ፀጋ ጋር እናታችን!!!!!❤🎉🎉

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Жыл бұрын

    ስለ ወ/ሮ ቃቁሽ እግዚአብሔር አመስግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ስለ ትጋትሽ ስለ አንችና ስለ ፕስተር ወርቁ ጌታን እከብራለሁ ተባረኩልኝ ኑሩልን ረጅም ጊዜ በቤሪያ ተገልጋይ ነኝ ትግስትን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @skybluetravel294

    @skybluetravel294

    Жыл бұрын

    ¹¹¹1¹

  • @lemlemdebelie9732
    @lemlemdebelie9732 Жыл бұрын

    ቃቁዬ ዛሬም ከአንቺ ተማርኩ:: May the Lord continue to use you and heal many households!

  • @rb2782
    @rb2782 Жыл бұрын

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, ቀኑን ሙሉ ስታወራ ብትውል የማትጠገብ ሰው ቃቁዬ ስላቺ እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግናለሁ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ኑሪልን ያንቺ የሆኑትን ሁሉ ይባረኩ. ቲጂዬ የተወደድሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እንደ ሁሌ የሚያንጹን የሚያስተምሩን እንግዶች ስለ ምትጋብዢልን 🙏🏽❤️❤️❤️

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ቃቁዬ ይሄ 3ኛ ጊዜዬ ነው አንቺን በአገልግሎትሽ ስሰማ ( ስመለከት) ማለቴ ነው !! ምነው የዛሬ 30 ዓመታት ውስጥ ባገኝሽ ብዙ ሚስቴኮችን አልሰራም ነበር ብዬ አሰብኩኝ ተመኘሁኝ ! ብዙ የሚጠቅም ትምህርትን ተመማርኩኝ !! አሁንም ያባነንሽኝ , ያሳወቅሽኝ ነገሮች አሉየሚገራርሙ !! ላጲስ እንዳለ እንኳን ሳላውቅ !! በጣም የሚያሳዝነው ነገር በምትኖሪበት ሀገር ላይ የሚጠቅሙሽን መብቶችን ባለማወቅ ጊዜና ነገሮች አምልጠውሽ ስትቆጪ!!! እንዳይቆጨኝ ይህን ሁሉ የአባታችን መንግስት ውስጥ ይህ ሁሉ ጥበብና ዕውቀት እያለ በዚሁሉ ድካምና ሀዘን ማለፉ አበቃለት ,ዓይኔን ገለጥሽው!! ተባረኪ የተነሱት , የዳሰስሻቸው ነገሮች አቤቤቤቤቤቤቤቤት ጉድ ነው ብዙ ቀን ብንሰጥሽ ምንያህል እንማር ነበር!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😘😘😘😘ቲጂዬ ያነሳሻቸው ጥያቄዎች ሁሉ ሊነሱ የሚገቡ አንኳሮች ናቸው!! ከጊዜ አንፃር ጥቂትም ቢሆን በማስተዋል ያቀረብሻቸው ይገርማል !!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውይይይይይይይይይይ ወይኔ ብዙ ብንማማማማር !! የ30 ዓመት ክፍልየትዳር ተማሪ ነኝ እኔም 😁😁😁😁😘😘😘😘😘😘

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Жыл бұрын

    የኔ እናት ምክርሽ በሚያስፈልገኝ ሰዐት እራሴን እድመለከት አደረግሽኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተጠቅሜአለው ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማውሽ ብርክ በይ ።

  • @firehiwotalemayehu9180
    @firehiwotalemayehu9180 Жыл бұрын

    ቃቁዬ ሁሌም ብሰማሽ አልጠግብሽም ኑሪልን ቲጂዬም ተባረኪ ስላቀረብሽልን።🙏

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын

    እኔ አላውቃትም ግን በጣም ደስ የምትል ሴት ናት ጌታ ቀሪ ዘመኗን ይባርክ

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 Жыл бұрын

    ዳዊት ፋሲል ከዛሬ ጋር 10 ጊዜ ይሆናል እባክሽ ብዙ ሰው የምንማርበት ነገር ያካፍለና ምናልባት 1 ሰው ይጠቀምበታል ከነበረበት ቤ/ን እንዲሁም በሚያስተምረው ት/ት ብዙ ሰው ይጠቀማል pls tigi

  • @deboamare5171

    @deboamare5171

    Жыл бұрын

    ዳዊት ፋሲል❤❤❤❤❤ ይቅረብልን

  • @merontefera8566

    @merontefera8566

    Жыл бұрын

    ዳዊት ፋሲል እዚህ ሚዲያ ሲቀርብ አያረገዉም 😂😂😂

  • @gracealone3075

    @gracealone3075

    Жыл бұрын

    Yeeeeeeeeeees

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ቃቁዬ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመስግናለሁ ወደ ኢትዮጵያ ደግሞ ሄደሽ በዚህ መልኩ ስላየሁሸ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ከአንቺ ትምህርቶች በብዙ ከተጠቀሙት አንዷ ነኝ እግዚአብሔር አሁንም ለብዙዎች በበለጠ መጠቀምዬ እንድ ትሆኝ በጸሎት አስብሻለሁ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ እንደ እናት እንዲሁም ደግሞ እንደ እህትም ሆነሽ ለብዙ ቤተስብ የምትደርሺ ያደረገሽ ጌታ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን እህታችን ትእግስት ጌታ ይባርክሽ ሁሌም ከምታቀርብያቸው እንግዶች ብዙ ጠቃሚ ትምህርትና ጥሩ ምክሮችን አግኝተናል ጌታ አሁንም በብዙ እንድ ትጠቅሚ ጸጋውን ያብዛልሽ ጌታ ይባርካችሁ🙏👏🙌❤️

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Жыл бұрын

    አቤት እንደዛሬ አትርፌም አላውቅ ደግሜ የሰማሁት ትምህርት ጌታ ይባርካቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት የአባቴ ብሩካን

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 Жыл бұрын

    ቲጅየ ተባረኪ ኣቀራረብሽ ኣጠያየቅሽ ኣለባበስሽ የማዳመጥ ትዕግስትሽ ሁለመናሽ በጣም በጣም በጣም ደስ ትያለሽ ውድድድ በብዙ ተባረኪ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Жыл бұрын

    ቃቁዬ ተባረኪ ቤሪያ ላይ በአንቼ ብዙ ተምረናል ተጠቅመናል ዘመንሽ ይለምልም ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @tsehaytamiru8630
    @tsehaytamiru863010 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ከዚህ በላይ እድሜ ተጨምሮልሽ ብዙዎችን እንድትጠቅሚ ፀሎቴ ነው።❤❤❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Жыл бұрын

    ጌታየ አምላኬ ሁሌ በብዙ ይመክረኛል ክብር ለስሙ ይሁን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ሴት ነች እድሜሽን ስምተው አሮጊት የመስልሻቸው እድሜ ቁጥር መሆኑን ስላላወቁ ነው ጸጋውን ያብዛልሽ ውብ ሴት ነሽ❤

  • @menaluferede1719
    @menaluferede1719 Жыл бұрын

    በስማም እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰመዋት እሷ ለመናፍቃን ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ለሆነ ሰው ምክሯ ይጠቅማል የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ቁንጅና ከስነ ምግባር ጋር እንዴት መታደል ነው

  • @asmawarren4151
    @asmawarren415110 ай бұрын

    Shalom Tg may God blessed you and you bring a lot of powerful testimony I'm blessed and the women of God kek that help for life thank you so much

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa381410 ай бұрын

    ጌታይባርኮት፣የኔእናት🎉🎉🎉❤❤

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Жыл бұрын

    እንዴት መታደል ነው ተኑሮ ለሌላው መትረፍ!! የምታስቀኝ እናት ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ !!!

  • @prophetmisrakhailesoundofh6403
    @prophetmisrakhailesoundofh6403 Жыл бұрын

    ዋዉ የሚገርም ነዉ ። ተጂ ቅመሞ ተባረኪ በጣም ድንቅ ኢንተርቢዉ የትዳር አማካሪም አስተማሪም ማለት እንዲህ ነዉ ። እየሰማዉ ተማርኩበት ባዉንደሪ በነገር ሁሉ ባዉንደሪ ዋዉ ያላስፈላጊ እግዚአብሔር ያላሸከመንን ሸክም እንዳንሸከም ያግዘናል ትሪያንግሉን መቼም አረሳም ሚገርም

  • @teferasforjesus5786
    @teferasforjesus5786 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ተባረኪ ቃቁዬ ቤሪያ ነው የማውቃቸው በሷ ተጠቅሞ ጌታ ብዙ ረድቶናል እሷን እና ፓስተር ወርቁ ንም እብሮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንወዳችኋለን 🙏🏾

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    Жыл бұрын

    ቤሪያ ላይ ስማቸውን የሰማሁ መሰለኝ ፕሮግራማቸው ምን ቀንና ስንት ሰአት ነው?? ሰለቤሪያ የ ቴሌኮንፈረንስ አገልግሎት እግዚአብሔር ይባረክ። 24/7 በተዘጉ ቤቾቻችን በእግዚአብሔር ቃል እያፅናኑን ስላሉ። ዘመናቸው ይባረክ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yesharegbeyene1271

    @yesharegbeyene1271

    Жыл бұрын

    Friday morning

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    Жыл бұрын

    ​@@yesharegbeyene1271 God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidanegidey6827
    @kidanegidey6827 Жыл бұрын

    She doesn't looks 71. I am 55 but looks older than her. Mentally and physically she is still young. May God bless her.

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ በብዙ ተምሬበታለሁ ተመክሬበታለሁ ደግሞም ተጽናንቼበታለሁ።ወገኖቼ ብሩካን ናቹሁ!!!

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Жыл бұрын

    እውነትም ትእግስት ሰምን መልዓክ ያወጣዋል አሉ❤

  • @rekikmenda626
    @rekikmenda626 Жыл бұрын

    በጣም የሚጠቅም መልዕክት እትዬ ቃቁ እናመሠግናለን ቲጂዬ ተባረኪ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    ራስ ላይ መሰራት ዋዉዉ❤❤❤❤❤❤❤ ምስክርነት ግን ትክክል! ከእውነት ጋር መጋፈጥ!! ትምህርት ቤት ነው ያለነው ❤❤❤

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam555010 ай бұрын

    ግሩም ምክር ነው! ጌታ ይባርካችሁ

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Жыл бұрын

    Wow kakuye what a great teaching you are a real blessing to Church and Nation about Relationships and marriage for our community! Bless you so much !!!!

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Жыл бұрын

    Wow what a conversation. We are really blessed to have someone like you ❤️ 🙏 thx both of you. Tigist ask also amazing questions proud of you both ❤❤God bless you 💖 long life

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Жыл бұрын

    Challenges are opportunity to grow. Kaku always nice to listen to you for your straight forward truthfulness. Work on self. One of my sons asked me if listening to you is helpful. I gave you 100% rating. Truthfulness, Kingdom centered and working on self priority. You are blessed and highly favored. Zenabua

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ጠቃሚና በሳል ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ።

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ፣ እህቶች በጣም ጠቃሚ፣ የሚያንፁ ትምህርቶችን፣አግኝተናል

  • @yehualashetazene6733
    @yehualashetazene673310 ай бұрын

    Thank. you so much for your advice , it is absolutely helpful 🙏🌺🙏🌺🙏🌺

  • @beselfuazewude7995
    @beselfuazewude799510 ай бұрын

    እውነት እኮ ነው እኔ ራሴን አንዳዴ፣ በህልሜ ፣ትምህርት ቤት ሆኜ አገኘዋለሁ ወይዘሮ ዘለቃ ያለችው ልክ ነው

  • @emetadesetesema2566
    @emetadesetesema2566 Жыл бұрын

    አላገባሁም ግን በግሌ ትዳር ውስጥ ስገባ ልሰጥ ነው ምገባው የሚል አቋም ነው ያለኝ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይባስካችሁ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tgmcmaster128
    @tgmcmaster128 Жыл бұрын

    This is so refreshing to hear. It blessed me so much. Thank you TG

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Жыл бұрын

    71 years old she looks so good wow

  • @eskueskuti-iu8si
    @eskueskuti-iu8si Жыл бұрын

    በጣም ተጠቅሜብሻለሁ ተባረኪ🙏🏼❤️

  • @melishewbayera8994
    @melishewbayera8994 Жыл бұрын

    Wow!one of the best message i 've never learnt!!!Stay blessed both!keep going ❤❤❤

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Жыл бұрын

    አሜን ይችላል እግዚአብሄር❤😊

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Жыл бұрын

    I recommend this message should be given at Pastor's conference.

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын

    Amen amen❤zarem eg/r lejochune eyasetemare selehone enatachien tebarkilen aunem edemena tsega yevhemerelesh teg tebarki

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Жыл бұрын

    እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው ተምሬበታለሁ ተባረኩ::

  • @nardosagamso0313
    @nardosagamso0313 Жыл бұрын

    Bettam yemigerm des yemil message new, tebarekuln! W/ro Kako be social media endet lnagegnachew endemnchlew address btaskemchiln Tg? Bless you!

  • @MeleChego
    @MeleChego10 ай бұрын

    Amazing presentation! Wisdom revealed. All couples should listen this.

  • @samibeyene-iq5hk
    @samibeyene-iq5hk Жыл бұрын

    Tigiye wokitawi gudayi eYanesashi newu yalewuna berechi AMILAKI YIBARKISHI.

  • @bayushgidisa5544
    @bayushgidisa55448 ай бұрын

    በጣም ነው ደስየሚለው ብዙ የታጨቀ ትምህርት ነው ያገኘሁበት፡፡ መጽሐፎቹን ግን የት ማግኘት ይቻላል

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Жыл бұрын

    ❤❤❤😊😊😊አሁንም ሺ አመት ኑሪልን ማማ❤

  • @aberasima6582
    @aberasima6582 Жыл бұрын

    Tigi May God bless you more and more 🎉🎉🎉 She is great councillor 🎉🎉

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 Жыл бұрын

    Tiru Gazetegna nesh berchi, Thank you Etye Kaku

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Жыл бұрын

    Thank you for sharing May God continue to bless you🙌🙌🙌🙌

  • @Mom608
    @Mom608 Жыл бұрын

    May God’s blessings continue

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Жыл бұрын

    God bless you ses thank you for sharing sweet family life story Tigist God bless you more ❤

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Жыл бұрын

    ብዙ ተማሪያለሁ ተባረኩልኝ❤

  • @soliyanatefera2595
    @soliyanatefera2595 Жыл бұрын

    God bless you both...so sweet and blessing interview

  • @bereketfantahun1041
    @bereketfantahun1041 Жыл бұрын

    So amazing. God bless you

  • @user-ki3rl9td3w
    @user-ki3rl9td3w Жыл бұрын

    ቃቁይ የተወደድሽ ፀጋ ይብዛልሽ❤

  • @seblemesfin7043
    @seblemesfin7043 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክሽ

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Жыл бұрын

    መልካም ምክር ለዘለቄታ ትዳር። እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @heywet
    @heywet Жыл бұрын

    Kakuye, I love you! Sayesh Des new yemelegn! Gen bezum agatame alneberegnem kanche gar lemasalef! But I never forget you

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50288 ай бұрын

    ታበረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Жыл бұрын

    Kakuye betam enamesegenalen tebarekilegni eni demo bdr meteshe setasetemeri selayehushe betam desetegna negni

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 Жыл бұрын

    Thank you Tg you mentioned good point

  • @yeshihategtsegaw6645
    @yeshihategtsegaw6645 Жыл бұрын

    Wonderful thought . thank you both.

  • @frayg6560
    @frayg6560 Жыл бұрын

    Wonderful woman of God geta yebarksh🥰🥰🙏🏾

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 Жыл бұрын

    Thank you! blessings!

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry Жыл бұрын

    Thank you TGye. God bless you more eteye Kaku

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Жыл бұрын

    God bless you Thank you so much ❤️

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ እናንት በይቅርታ፣ በጥበብና በእግዚአብሔር አምናለሁ ለትዳር::

  • @emebetfantaye8629

    @emebetfantaye8629

    Жыл бұрын

    የተባረክሽ እናት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @seblenigatu9095
    @seblenigatu9095 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ተባረኪ፡፡

  • @ghirmaighebremariam1644
    @ghirmaighebremariam1644 Жыл бұрын

    Egziabiher abzito yibarkachuhu. Tebareku!

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Жыл бұрын

    ቃቁዬ የኔ ውብ ውስጥሽም ላይሽም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ቀሪው ዘመንሽ ይለምልም ይባረኪ ለበረከትም ሁኚ ውድድድድድድድድድድ አደርግሻለሁ

  • @hamdejosi
    @hamdejosi6 ай бұрын

    TG tyakewochish hulu yelib adris nachew, andsew bewustu yizo yemetawn aragfesh new mtlkiw, ignam betam iyetetekemn new…beziw ketyi new milew lela mn ilalew tebareki God bless you

  • @ebatemesgen3138
    @ebatemesgen3138 Жыл бұрын

    You are blessed !!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    ሁሌም በልሣን አያወሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኮ ልክ ነሽ TG!!!!❤😊

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    አንቺ እራስሽ ቲጂ❤ ብስል ነሽ ተባረኪ ሌላ report ደስ ይላል z report እንደሚሉት ነው ። አብርሀም ዋሽትዋል በመደረግ ነብይ ባህሪው ላይ ውሸት ተኘ!! ተጠንቀ ቁ መደረክ መለኪያ አይደለም😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @mestreaklog7731
    @mestreaklog7731 Жыл бұрын

    Tebariki Enate, ke weste wedeweche enenure🤔

  • @misganawoldemichael6604
    @misganawoldemichael6604 Жыл бұрын

    ተባረኪ ቃቁዬ ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩም

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe570810 ай бұрын

    ዋው ተባረኩ

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርካቸሁ

  • @kanatebuta9913
    @kanatebuta9913 Жыл бұрын

    God bless you more!

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 Жыл бұрын

    Good indication 🎉 thanks

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын

    Kaku'yea, glad to see you, my dear!!!!

  • @tirhastekle-li3xr
    @tirhastekle-li3xr Жыл бұрын

    God bless you and all your family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Жыл бұрын

    ቨጤም ይገርማል የማይጠገብ እዉቀት ከማጣት ሰንት ትዳር ፈርሶል ተባረኩ።

  • @user-ng5ez7lj3p
    @user-ng5ez7lj3p11 ай бұрын

    Melkam set nesh tebarki lewtonal

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 Жыл бұрын

    W/ro kaku Tebareki ❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    የምኞቴ እናት ዋው

  • @soliyanatefera2595
    @soliyanatefera2595 Жыл бұрын

    TG I love your question

  • @Tigist-so2iw
    @Tigist-so2iw Жыл бұрын

    Weyyyy bisama bisama yemaytagab andabet❤

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Жыл бұрын

    Etye qaquye you are blessed ❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    ስ በጎች ግድ የሚለው ፓስተር ማግኘት በዚህ ዘመን ውሃን በጭልፋ ኸውቅያኖስ ነው😢

  • @akkydemiss
    @akkydemiss Жыл бұрын

    ቃቁ እወድሻለሁ❤

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Жыл бұрын

    My Dod bless you both ❤❤❤

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse806210 ай бұрын

    God bless you

  • @wtalife5666
    @wtalife566624 күн бұрын

    እባክሽ እህቴ እትዬ ቃቁን ለግል ገዳዬ ፈልጌት ነበር ችግር ገጥሞኝ እንድታማክረኝ እባክሽ በምን እንደማገኛት አላውቅም ያለለሁት ከአሜሩካን ውጭ ነኝ እርዳታዋን በአድቸኮይ እፈልጋለሁ አደራ እርጂኝ🙏

  • @eskueskuti-iu8si
    @eskueskuti-iu8si Жыл бұрын

    Tg be blessed anchim yechin yemslce set interview madergsh🙏🏼

Келесі