ኃይሉንም የሚያስታጥቀኝ // (Group Cover Song) የቡድን ዝማሬ ft. ይስሃቅ ሰዲቅ

ኃይሉንም የሚያስታጥቀኝ // (Group Cover Song) የቡድን ዝማሬ
Ft. ይስሃቅ ሰዲቅ /Yishak Sedik

Пікірлер: 892

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave4 жыл бұрын

    ለጌታ እንደዚህ ዘምሬለት ብሞት አይቆጨኝም

  • @selamawitmanser2550

    @selamawitmanser2550

    2 жыл бұрын

    Be EYESUS SIM yihuneleh. Amen

  • @ashetuhunduma

    @ashetuhunduma

    7 ай бұрын

    Me too!

  • @handakenatv1420

    @handakenatv1420

    6 ай бұрын

    wow amazing ❤❤

  • @AbigiyaZerihun-sb4nr

    @AbigiyaZerihun-sb4nr

    2 ай бұрын

    Enem....❤❤❤❤

  • @firaolgemechu6440
    @firaolgemechu64404 жыл бұрын

    መአዛህን እወደዋለው ያንተ ፍቅር ነው ልቤ ውስጥ ያለው ገና ሲያስብህ ውስጤ ይነቃቃል መንፈሴ ባንተ ሃሴት ያረጋል ያይኔ ማረፊያ ነህ ጌታ የሂወቴ ሽታ መኖሬን ወድጄዋለው ካንተ የተነሳ ልቤ አንተን እያለ ፍቅርህ ጨምሮብኝ የማይጠፋ እሳት ዛሬም ፣ጨመረብኝ(3x) ሁሉን አርገህልኛል የቀረብኝም የለም ሌላ ምንም አይኖርም እወድሃለሁ(2x) ሁሉን አርገህልኛል የቀረብኝም የለም ሌላ ምንም አይኖርም እወድሃለሁ(2x) ዛሬ ታሪኬ ተለውጥዋል ጠላት እያየ ይቃጠላል አሃሃ ጌታ ሰቶኛል መሻቴን ዘይት ቀብቶት እራሴን ዛሬ ታሪኬ ተለውጥዋል ጠላት እያየ ይቃጠላል አሃሃ ጌታ ሰቶኛል መሻቴን ዘይት ቀብቶት እራሴን በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃ ቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆ ለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለው ተራሮችንም ትክክል አደረክና እግዚአብሄር አሃሃ የናሱን ደጆች ሰባብረኸህ እኔን ለክብር አበቃህ ተራሮችንም ትክክል አደረክና እግዚአብሄር አሃሃ የናሱን ደጆች ሰባብረኸህ እኔን ለክብር አበቃህ ሃይልንም የሚያስታጥቀኝ ቅጥሩንም የሚያዘልለኝ(2x) እግሮቼን የሚያበረታ የሚያቆመኝ በከፍታ(2x) እየዋለ እያደር ታምራት በዛ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ እየዋለ እያደር ታምራት በዛ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ምን እንልሀለን ማዳንን እያየን ከምስጋና በላይ ምስጋና እንሰዋለን ምን እንልሀለን ማዳንን እያየን ከክብር በላይ ክብር እንሰጣለን በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃ ቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆ ለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለው በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃ ቆርጫለው ለመጨመር ከዛም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩ ኦሆ ለድል ጌታ የድል ዜማን አዜማለው

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Tnx for the lyrics

  • @kalebidawit4399

    @kalebidawit4399

    4 жыл бұрын

    Thanks a lot for the Lyrics

  • @tinajesus17

    @tinajesus17

    3 жыл бұрын

    Aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn aminnn wow tebark

  • @mezmurtube9219

    @mezmurtube9219

    3 жыл бұрын

    Orginal Mezmuru yemanewu

  • @tinajesus17

    @tinajesus17

    3 жыл бұрын

    @@mezmurtube9219 le aleme telhun ye lele wondem

  • @eleniteshome4093
    @eleniteshome40933 жыл бұрын

    ከቆየ ቢሆንም የሠማሁት ያየሁት ነብሴ እንዴት ሃሴት እንደምታደርግ ሃሌ ሉያ ተባረኩ በብዙ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen thank you 🙏

  • @asnakemekuria3732

    @asnakemekuria3732

    2 жыл бұрын

    ወንድሜ ተባረኩ። ጌታን እጅግ የሚያከብርና ውስጥን የሚየረስርስ መዝሙር ነው።ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @seyoumbelachew8238
    @seyoumbelachew82383 жыл бұрын

    Good it is niec very mage ILike

  • @dawittamiru4875
    @dawittamiru48753 жыл бұрын

    የአይኔ ማረፍያ ነህ ጌታ፡ የህይወቴ ሽታ፡ መኖረን ወድጄዋለሁ ከአንቴ የተነሳ፡፡

  • @gjhstringart9257
    @gjhstringart925711 ай бұрын

    ጌዲዬ ጌታኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ፀጋው ይብዛልህ🎉🎉❤❤❤

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu34754 жыл бұрын

    የአባቴ ልጆች እስከእየሩሳሌም እየዘመራችሁ ኑሩ ዝማሬን በፂዬን እስከምታሰሙበት ጊዜ በቤቱ እያፀና ያፅናችሁ እየባረከ ይባርካችሁ!! አይኑን ወደ እናንተ የሚያነሳ የዘፈን መንፈስና እውቀት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም ስራው እቅዱ ሁሉ የፈረሰ ነው!!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @bettyt7110

    @bettyt7110

    Жыл бұрын

    @@yishaksedik I’m😊

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q2 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው ሁሌ ብሰማው ውስጤ ቅልጥ ያደርገዋል እንጄ ጠግቤው ላቆመው የማልችል መዝሙር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን በኢየሱስ ስም

  • @nateman4694
    @nateman46944 жыл бұрын

    በጌታ ሠላምታ ሠላም መዝሙር መልካም ነው መዘመራችሁን አብዝታችሁ ቀጥሉ ግን ወጣት ትውልድ ለነገው የሚሆን መዝሙር ሲሰራ አይታይም እነዚህ ዘመናትን የተሻገሩ መዝሙሮች በወቅቱ ብዙ ተፀልዩ በቃል ዳብሮ የመጡ ናቸው ስለዚህ የአባቴ ብሩካን ወደ ፀሎት ተመልሰን መንፈስ ቅዱስ መዝሙር ስጠን እንበል ጌታ ቸር ነው ሁሉን ያደርግልናል የሚቀርብን አይኖርም በተረፈ የሠራችሁት መዝሙር በጣም ወድጀዋለሁ ተባረኩ👑😍😘

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Tebarek

  • @Tersit1

    @Tersit1

    Жыл бұрын

    Amen

  • @bereketkebedebogale4952
    @bereketkebedebogale49524 ай бұрын

    የማጠፍ እሳት ❤❤ጨመረብኝ ..አሜን

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo23244 жыл бұрын

    wooowwww..... hibret eko berasu webet new!

  • @Estherb2024
    @Estherb2024Ай бұрын

    የጌታ ምርጦች God bless you more!!

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx4 ай бұрын

    ዋው እናንተ የአባቴ ልጆች ዘመናቹ ከጌታ ጋር ይለቅ። እኔም የጌታ ካገኘኝ ጀምሮ መኖር መኖር አሰኘኝ

  • @firoltasfaya1124
    @firoltasfaya11243 жыл бұрын

    ዋው ማምለክ ብቻ ነው

  • @sulamith8910
    @sulamith89102 жыл бұрын

    Wow, tebareku yabate lijoch.

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh56013 жыл бұрын

    Ameenn Haylin bemstatikegh unet kete Eeyesus zemenachun yibarek

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @saronanaye
    @saronanaye4 ай бұрын

    Amen ! ❤❤❤❤❤ እሰይ ተባረኩ 💃💃🥁🥁🥁 🎉🎉🎉 stay blessed !

  • @esoye4012
    @esoye40123 жыл бұрын

    Tebarek migerm yetebarekubet Zimare demo setamru

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 thank you

  • @demekehaile7855
    @demekehaile78554 жыл бұрын

    ዘማናችሁ ይመባረክ።አሜን።

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @singeryetbarekmulugeta5540
    @singeryetbarekmulugeta55404 жыл бұрын

    አሜን መኖሬን ወድጄዋለሁ ካንተ የተነሳ ተባረኩ በብዙ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @user-hu3pj7xj4e
    @user-hu3pj7xj4e4 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታብርኩ ጌታ ጸጋ ይጭምርልቹ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amenn

  • @trueinspire4865
    @trueinspire48654 жыл бұрын

    Tebareku ahunim yibzalachu

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @Mom2023new
    @Mom2023new2 жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።io

  • @abisiniyamotivate2894
    @abisiniyamotivate28943 жыл бұрын

    min libel ...yise anten legna yeseten amlak yibarek...God bless you

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 thank you

  • @lenalena6405
    @lenalena64054 жыл бұрын

    አሜንንንንንን ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amenn

  • @beedada2809
    @beedada28094 жыл бұрын

    ተባረኩ አቦ!!!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennnn abooo

  • @titinaasiret4135
    @titinaasiret41353 жыл бұрын

    Tebareku wudoche

  • @redamahmood2993
    @redamahmood2993 Жыл бұрын

    ኳየር ናፈቀኝስትዘምሩ ዋው ተባረኩ ኳየርን በማስታወሳቹ

  • @abeyk4516
    @abeyk4516 Жыл бұрын

    ዶክተር ለአለም ጥላሁን ተባረክ

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏🎺👏🎻👏🥁👏🎷👏🎹👏🎸🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌አግዚአብሔር ይመስገን ሃሌሉያ አሜን ጌታ አግዚአብሔር ዛማናችሁ ይባረክ 🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🇪🇹🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @temesgenbeyene6511
    @temesgenbeyene65113 жыл бұрын

    Eski endihu be hebret lela zemare cemerulet legeta egnam enebarekibet.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏please 🙏🙏🙏

  • @mintesenotkassa2851
    @mintesenotkassa28513 жыл бұрын

    tebarekulen

  • @girmaabuye136
    @girmaabuye1364 жыл бұрын

    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amenn

  • @selamsahilu8903
    @selamsahilu89033 жыл бұрын

    Btam mtwededu tebalekuln

  • @truthful9311
    @truthful93114 жыл бұрын

    Yedimtsachihu variety ejig des ylal. Mezmiru demo dr lali...hulachum tebareku

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80463 жыл бұрын

    በጣም ግሩም መዝሙር ነው ተባረኩ ተባርከቾሃል

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @naniy9579
    @naniy95794 жыл бұрын

    amen amen amen tebareku 🙏🙏🤲🤲🤲😍

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @abomakeba3115
    @abomakeba31154 жыл бұрын

    Kal ylegnem

  • @nardoskassahun292
    @nardoskassahun2924 жыл бұрын

    በክብር ላይ ሌላ ክብር አሃ ቆርጫለው ለመጨመር ከዚያም በላይ አንደበቴን በምስጋና እየከፈትኩኝ ኦሆ የድል ጌታን የድል ዜማን አዜማለው Amen amen amen amen 🙏 amen 🙏 it's powerful mezmur new God bless you all 🙏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo59212 жыл бұрын

    አሜን አሜን 😭😭😭ኡኡፍፍ ❤🎼🎼❤❤❤ኡኡፍፍ ኡኡፍፍ ጌታ ዘመናችሁ አግልግሎታቹ ፈጽሞ ይባረካችሁ ተባረኩ እየአመለካቹ በጌታ ቤት ለዘላለም ኑሮ 😭😭😭🎼🎼❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭😭🎼🎼❤❤❤♥️🙏🙏🙏😭😘😘😘

  • @mesganaleamlak5459
    @mesganaleamlak54594 жыл бұрын

    ዘመናቹህ ይባረክ በጣም ታምራላቹህ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @blenandbezablen1341
    @blenandbezablen13413 жыл бұрын

    Endet endemitameru tebarekulign 💞💖🙏🏻

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @singeryididyadejene4277
    @singeryididyadejene42773 жыл бұрын

    ጌታ ይክበር ስለ ሁላችሁም ተባርካችኋል በክብር ላይ ሌላ ክብር በክብር ላይ አሃሃሃ ቆርጫለሁ ለመጨመር ከዛም በላይ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @seblebekelegirma5944
    @seblebekelegirma59443 жыл бұрын

    ብሩካን ናችሁ

  • @merontaye8723
    @merontaye87232 жыл бұрын

    እስይይይይይ እዴት እደምታምሩ እህቶች ድምፃቹ አንድ ስሰማቹ ሳያቹ እያለቀስኩኝ እውነት አሁንም በአንድነታችን እሱ ይክበር ሌሎች ከፍቅራችን የተነሳ ይዳኑ ጠላት ፍብን ይበል ዘመራዎቻችን በለሊት ዝማሬን የሚሰጥ የናዝሩት እየሱስ ቅኝትን ያፈልቃላቹ አሜንንንንንን

  • @nat18gsaftyvdfghh
    @nat18gsaftyvdfghh7 ай бұрын

    ማሪያምን ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa94142 жыл бұрын

    Ameen god bless you more ameen tabareku ameen 👏👏😍😍🙏🙏

  • @danel6.278
    @danel6.2784 жыл бұрын

    መአዛሀን አውውደዋለሁ የኔ ጌታ አንተን ሳስብህ ደስታን አሞላለሁ ተመስገንልኝ የኔ አዳኝ ጠበቃ የነፍሴ በዘመንዬ ሁሉ አንተን አመልካለሁ ❤️💜💛💚🌿🌿🌿🙌🙌🙌🙌💙💗🧡💓💕 ተባረኩ የ አባቴ ልጆች ዋናው መዝሙሩን ከ ጌታ የትቀብለለን ዶክተር ለዓለም ጥላሁን ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ባለህበት አንተን አና በተሰብሀን ከክፉ ይጠብቅልን ጌታ አሜን አሜን ❤️💓💜

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa11304 жыл бұрын

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekachew tebareku zemenehenachew yebarek

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennnn

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie7255 ай бұрын

    በመዝሙሩን በአስፈላጊ time በጣም ተባረኩበት God bless you all ❤❤❤

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የክርስቶስ አባሳደሮች ብሩካን ናችሁ 👏👏👏👏👏👏

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amenn

  • @user-zf2sc8cc6i
    @user-zf2sc8cc6i3 жыл бұрын

    ተባራኩ

  • @asratworku1756
    @asratworku17562 жыл бұрын

    ያይኔ ማረፊያ ነህ ጌታ የሂወቴ ሽታ መኖሬን ወድጄዋለው ካንተ የተነሳ ......... Amennnnnn

  • @temujoseph5868
    @temujoseph58684 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom40314 жыл бұрын

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @yeshua3058
    @yeshua30584 жыл бұрын

    ይህን ዝማሬ ስሰማው ልቤ ይቀልጣል በጣም powerfull ነው።በብዙ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @henokgetachew1153
    @henokgetachew11534 жыл бұрын

    Ohhh😯😯 endet nw mimesitew 1gna nachihu tebarekulign

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @meronneginyedemufire.6277
    @meronneginyedemufire.62774 жыл бұрын

    ልምልሙ እኛኝቴ የእግዚአብሔር የእጆቹ ሥራ ናቹሁ ለክርስቶስ መኞር ክብር ነው።

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @tigest.abaracels916
    @tigest.abaracels9164 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @gulelegenetchurch
    @gulelegenetchurch3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn enantem tebareku

  • @alsaeyasu4549
    @alsaeyasu45494 жыл бұрын

    Geta Eyesus yibarikachu be bizu bereket

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennnn

  • @mamotadessa8303
    @mamotadessa83034 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርኩ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amenn

  • @sarongetachew-tk9gv
    @sarongetachew-tk9gv5 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ያስፋቹ

  • @mettymengesha3970
    @mettymengesha39704 жыл бұрын

    ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ እግዚአብሄር ይባርካቹ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @wintakubrom747
    @wintakubrom7472 жыл бұрын

    ዘመናቹ ይባረክ.

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50283 жыл бұрын

    አሜሜሜሜሜን ሌላ ምንም በይኖር እውድሃለሁ ሃሌሉሉሉያያያያያያ ታበረኩ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist51083 жыл бұрын

    AMEN AMEN

  • @bekijoy3044
    @bekijoy30444 жыл бұрын

    መአዛህን እወድሐለሁ Hallelujah yihe mezmur yene new mimeslegn “leliye “ betam new miwedih...hulachihum tebarekulign

  • @bereket4344
    @bereket43444 жыл бұрын

    ሰምቼ የማይጠገብ መዝሙር ነው እኮ ተባረኩልይኝ ወዳጆቼ ክብር ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን አሜን🙏🙏👍❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @abiteferi1032

    @abiteferi1032

    Жыл бұрын

    @@yishaksedik 🤲🤲📖🧎‍♀️🧎‍♀️❤❤

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch56413 жыл бұрын

    የፀጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን!! የማይጠፋ እሳት ዛሬም ጨመረብኝ ። ተባረኩ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn jerye anchim tebareki

  • @yedidyaseifu4216
    @yedidyaseifu42164 жыл бұрын

    የላሊ መዝሙሮች እኮ መንፈስ አለባቸው! እስኪ ደግሞ ፍቅርህ ነክቶኛል የሚለውን መዝሙር ....

  • @bililghasrasagh4827

    @bililghasrasagh4827

    3 жыл бұрын

    yess

  • @awothaile6602

    @awothaile6602

    3 жыл бұрын

    You said it right

  • @haymitamarechbeyene6546

    @haymitamarechbeyene6546

    3 жыл бұрын

    Anhu

  • @tigistzeray8047

    @tigistzeray8047

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @belaymola6186

    @belaymola6186

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @wewe8487
    @wewe84874 жыл бұрын

    Wondmoch be hibret bihonu Ejig melkam nw

  • @tibleteelias655
    @tibleteelias6553 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግብ ዝማረ ሀለሉያ መአዛየን እወድዋለው ተባረኩ

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat24743 жыл бұрын

    በክብር ላይ ሌላ ክብር ... ቆርጫለሁ ለመጨመር ከዛም በላይ 🙌🏼 እሰይይይይይይይይይይይይይ ይገባዋል ለአዳኛችን ♥️ ለአምላካችን ♥️ ተባረኩ ❣️

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn 🙏

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn26104 жыл бұрын

    Yehiwt Shita Issues lela men kesu weche yelnm amen amen Geta yibarkachu tebarku tebarku

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer49683 жыл бұрын

    Egizabeher melkam new✝️

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia4 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennnn

  • @mekdimekdi8410
    @mekdimekdi84104 жыл бұрын

    Setamru zemenachehu yebarek teberekulegn ❤❤❤

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn tnxx

  • @sarasay458
    @sarasay4584 жыл бұрын

    የጌታ አገልጋዮች ተብስረኩልኝ ♥️♥️♥️

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @user-xi4wl3fm2z
    @user-xi4wl3fm2z10 ай бұрын

    እግዛብሄር አብዝታችሁ ይባርካችሁ

  • @jonaswhitehouse7255
    @jonaswhitehouse72554 жыл бұрын

    Minim yemilah nagar yelanim zamanachu bageta yetabarak yihun baxam dipireion wusx nabark gin yin mazimur sisam dipireionnu laqqan God bless you!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @beletechshamebo3538
    @beletechshamebo35384 жыл бұрын

    በክብር ላይ ሊላ ክብር

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff51764 жыл бұрын

    ታብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ ትብርክ

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6cАй бұрын

    እሰይይይይይይ እልልልልልልልል ተባረኩ ❤

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v3 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ ወጣቶች ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ መሻታችሁን ጌታ ይሙላላችሁ

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    3 жыл бұрын

    Amennn

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew2984 жыл бұрын

    የድሮ መዝሙር ትዝ አለኝ በህብረት የሚዘመረው ተባረኩ ቀጥሉበት!

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amenn

  • @tsionbeyene5943
    @tsionbeyene59434 жыл бұрын

    Yso God bless you tananashochehn lemawtat yemtseraw sra arif new Dr Laliy aytotale gne

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Dr kemayet balefe mecheresha lay abron mizemrew esu new thank u

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy13924 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ እንደተባረካችሁ ዘመናችሁ በልምላሜ ይለቅ በጣም ደስ የሚል ቅንጅት።ይስሀቅዬ ውሎ እያደር ዝማሬህ እየጣፈጥኝ ነው ጌታ ይጨምርብህ አገልግሎት ይስፋ።

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennnn

  • @enrichedminds1175
    @enrichedminds11754 жыл бұрын

    Great mezmur

  • @hime5767
    @hime57673 жыл бұрын

    It reminds me high school, we use to worship with these 🎵 🎶 🎵 🎶 🎵 🎶.

  • @natenaelnegatu10
    @natenaelnegatu103 жыл бұрын

    ሠለምነው

  • @abenazermusie2463
    @abenazermusie24633 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካቹ ። ይሴ ምነው ወረቀቱ ታየ (ይቴ፣ሶል...)

  • @user-cc2br2mq4i
    @user-cc2br2mq4i4 жыл бұрын

    Yemigerem mezemure new degageme semewalewe letegebe alechalekum yisakiye tebarek

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @user-hr1sq4zz5g
    @user-hr1sq4zz5g4 жыл бұрын

    ዋ አሜንንንን አሜንንንን በኢየሱስ ስም ተባረኩ ለበረከት ሁኑ💞🎸🙋

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amennn

  • @dessiechare7458
    @dessiechare74583 жыл бұрын

    praise God

  • @hailelleultesera8643
    @hailelleultesera86434 жыл бұрын

    Wow tebareku Des yelal

  • @yishaksedik

    @yishaksedik

    4 жыл бұрын

    Amenn

  • @bibicraft3363
    @bibicraft33633 жыл бұрын

    Bezi mezmur mikinyat. I subscribe you and personal notifications .

  • @bibicraft3363
    @bibicraft33633 жыл бұрын

    Betam yemgerm mezmur new..yet neber...i can't stop listening this week.God bless all keep it going. We need more...

  • @nbclements2965
    @nbclements29652 жыл бұрын

    Watching live from Ghana.... God bless you all!!!!

  • @hallelujawendy7561
    @hallelujawendy75613 жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

Келесі