መዓዛዬ ነህ "Meazaye Neh" - Amazing New Song - መዓዛህን እወደዋለሁ የአምልኮ ህብረት 2019(Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Amharic MEzmur : Meazahin Ewedewalehu Worship Team(መዓዛዬ ነህ ) | (Meazaye Neh) - | - New Ethiopian Gospel Song 2019 (Official Video)
Facebook: / fraytvchannel
Instagram: fra_magna?...
Twitter: / frabek125
Subscribe: / frabek125
Subscribe to our channel to get the latest Songs
Click here to Subscribe: goo.gl/SP5voq
#MEzmur #FrayTv #GospelMEzmur
unauthorised use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited

Пікірлер: 204

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia67284 жыл бұрын

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..... ባረካቹኝ በጣም በጣም በጣም ..... ነው ደስ የሚለው ድሮም ቢሆን ውድድድድድ ነበር ማረጋቹ አሁንማ በሰብኝ ተባረኩልኝ እንዴት ነው ደስ ምትሉት 😯😯🙆🙆😍🤩👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲 💎💎💎💎❤❤❤❤

  • @kyriewaylon823

    @kyriewaylon823

    3 жыл бұрын

    A tip : watch series at Flixzone. I've been using it for watching a lot of movies recently.

  • @gabrieljordan352

    @gabrieljordan352

    3 жыл бұрын

    @Kyrie Waylon yup, have been watching on Flixzone for since december myself :)

  • @redietalemu1632
    @redietalemu16324 жыл бұрын

    መዓዛዬ ነህ የህይወቴ ሽታ መልካም ጠረኔ የነፍሴ እርካታ ባንተ ተዋበ አምሮ ህይወቴ ያንተ መዓዛ ሲገባ ቤቴ ያውዳል መዓዛ ያውዳል ጠረንህ ይጠራል መዓዛህ ይጠራል ጠረንህ ቤቴን ወርሶት መዓዛህ ያውደኛል ጠረንህ የክብር ልብሴ መዋቢያ ጌጤ የኔ እየሱስ ወዜ ድምቀቴ ባንተ ተዋበ አምሮ ህወቴ ያንተ መዓዛ ሲገባ ቤቴ ያውዳል መዓዛ ያውዳል ጠረንህ ይጠራል መዓዛህ ይጠራል ጠረንህ ቤቴን ወርሶት መዓዛህ ያውደኛል ጠረንህ ነፍሴን በሀሴት ቅልጥ አደረካት በደስታ ከፍታ በላይ አንሳፈፍካት የፍቅርህ ጠረን ሸቷታል ውስጠቷን ፍንድቅድቅ እያለች እስክትረሳ ራሱዋን ያውዳል መዓዛ ያውዳል ጠረንህ ይጠራል መዓዛህ ይጠራል ጠረንህ ቤቴን ወርሶት መዓዛህ ያውደኛል ጠረንህ ሌላ ሆነ ተቀየረ በመዓዛህ ህይወቴ አማረ

  • @firaendale8284

    @firaendale8284

    4 жыл бұрын

    Wow redi .stay blessed

  • @dianael.

    @dianael.

    4 жыл бұрын

    God bless you

  • @benjygebregziabher35

    @benjygebregziabher35

    4 жыл бұрын

    Thank you redi God Bless you

  • @Rufussunnygoogle

    @Rufussunnygoogle

    4 жыл бұрын

    can you type this in English i really love this song.?

  • @Rufussunnygoogle

    @Rufussunnygoogle

    4 жыл бұрын

    Guys Love from India 🇮🇳❤️can someone type the complete lyrics in English? I really love this song I wanna learn this💖 Pleasseee

  • @samriberihu2485
    @samriberihu24854 жыл бұрын

    ወጣትነታቹሁ ለእግዚኣብሄር ምስጋና መሆኑ ደስ ይላል ተባረኩ እኔም ወጣት ነኝ እና የእግዚኣብሄር መንፈስ ይነካኝ ዘንድ ፀሎት አርጉልኝ

  • @wengelbezema5237

    @wengelbezema5237

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቱዋ በርቺ፣ እኔ ዘንድሮ የሆንኩትን ነገር ብነግርልሽ በጣም ትገርሚያለሽ። ብቻ የረዳኝ ጌታ ይባረክ። ምን መሰልሽ እህቱዋ እኔ ኃጢአት እየሠረው ነበረ Church ስሄድ የነበረው መጽሐፍ ቅዱስን አነብ የነበረው ከዚያም አልፎ ደግሞ ስጸልይም የነበረው። በቃ አሁንማ ኃጢአቴን ትቻለሁ ብዬ ሳልጨርስ ሌላ ኃጢአት ውስጥ እራሴን አገኛለሁ። እግዚአብሔር እሱን እንዲያገለግል ጠርቶ ነበረ ለዚያምነው መሰለኝ ድሮ የማላውቀው ፈተና በሕይወቴ ላይ ብዝት አለ። ብቻ በጣም ከባድ ጊዜ ነበረ። ብዙ ብዙ በጣም ብዙ ነገር ብናገር ደስ ይለኛል!! እዚህ ላይ እሱን ላቁምና ለአንቺም ትንሽ ምክር ልለግስሽ፦ አንደኛው ጻሎት መቼም ቢሆን እንዳታቆም አውቃለሁ ብዙ ጊዜ ሰዎች ሁልጊዜ ጻሎት አያስፈልግም ልሉ ይችላሉ፥ ግን እንደዚያ አይደለም ጻሎት በጣም አቅም አለው እንዴት ካልሽ ሰይጣን በየቀኑ ማለት ይቅርና በየደቂቃው ከእኛ ጋር ስለምዋጋ የእኛ አቅማችን ደግሞ ጻሎት ነው። ስትጸልይ ሁሉም ነገር ቀለል ይልልሻል የሰይጣንም ኃይል ይደክማል። ስለዚህ የዘወትር ጻሎት የዘወትር ኃይላችን ነው ማለት ነው። ለሰይጣን ክፍተት መስጣት የለብንም። የእግዚአብሔር መንፈስ እንድነካሽ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል ዘወትር ማንበብ አለብሽ፣ እንደዚያውም እንደ ቃሉ መኖርም አለብሽ። ከዚህ በላይ ብናገር ደስ ይለኛል ግን ለማንበብ እንዳይደክምሽ ብዬ በማሰብ እዚህ አቆማለሁ። በእውነት እኔን ከዚያ ሕይወት ያወጠኝ ጌታ ለእሱ ብቻ መኖርን እንድመኝ የልቦናዬን አይኖቼን የከፈተልኝ ጌታ ለአንቺም ይድረስልሽ። እንዲሁ በፀጋ ያለ ምንም ምክንያት የወደደን ጌታ የልብሽን አይን ይክፈትልሽ። በጌታ ቤት ጸንቶ የመኖር ዕድል ለአቺም ይሁንልሽ። በተረፋ ከምንም በላይ ይህንን ለሕይወት ዘመንሽ እመኝልሻለሁ ለአንድ ደቂቃም እንኳን ጌታ ከአንቺ አይለይብሽ። ይህንን ደግሞ ለሁሉም ሰው እመኛለሁ።

  • @user-nm3uc6ip8i
    @user-nm3uc6ip8iАй бұрын

    ስፈላልግ አጥቼዉ ተነድጄ ትቼዉ ነበር ግን ዘሬ ሌላ መዝሙር ስፈልግ አገኛዉት። እየሱስን ስትፈልጉት አጠገበችሁ ያልታገኛ የመሰላችሁ ከፍታችሁ ያለዉ ጥላ የእርሱ እንጅ የእነንተ አይደለም።😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ShelemuAbebe

    @ShelemuAbebe

    21 күн бұрын

    እኔም እንደዛው

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba37264 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ጠረናችን አንተን አንተን ይበል በብዙ ተባረኩ በህብረት መዘመር ውበት በረከት አለው በዚ ሁሉም በግሉ በሚሮጥበት ጊዜ አዲስ መዝሙሮችን ጌታ ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @mihiretutamirat7808

    @mihiretutamirat7808

    Жыл бұрын

    8Pkrg

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3wАй бұрын

    Wawwwww betami desi biloyginali betami felige yatahwuti zare gini agayginewu lela negeti eyefelekwuygin gini hulemi belebe wusiti eyzemekwuygini neber fetaryi zemenachwuni yibarikachwu betami newu miwodachwu yene geta anitene mazaye Amen amen ❤

  • @ShelemuAbebe
    @ShelemuAbebe21 күн бұрын

    አቤ ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙልኝ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna172011 күн бұрын

    የተባረካችሁ ወጣቶች ሆ የት ናችሁ long time ካየናችሁ❤❤❤❤

  • @mihiretmilkias4178
    @mihiretmilkias41784 жыл бұрын

    ሌላ ሆነ ተቀየረ በመአዛ ህይወቴ አማረ 🙌🙌🙌 God bless u all .

  • @alexyemam343
    @alexyemam3433 жыл бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዲሁ እንደዘመራችሁት የእናንተ ደግሞም የእኛም ህይወት መአዛችን እርሱን የሚሽት መአዛ እንዲሆን ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @IsruHebesha
    @IsruHebeshaАй бұрын

    ጌታ ለዘላለም ይባርካችሁ

  • @emelom20
    @emelom20 Жыл бұрын

    ሀሌሉያ!!!

  • @kalkidangirma470
    @kalkidangirma4703 жыл бұрын

    ሙሉቀን ነው የሠማሁት ተባረኩ

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr25604 жыл бұрын

    Wow ግሩም መአዛ። አሳያቹህት እኮ መአዛውን ተባረኩ ይጨመርላችሁ።። ኢየሱስ ይባረክ ጌታው፡

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus54464 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለነገስታት ንጉሥ ለጌቶች ሁሉ ጌታ ለኢየሱስ ለአባዬ ክብር ይሁን ብሩካን ያባቴ ልጆች ተባረኩ

  • @kaleabbahiru8346
    @kaleabbahiru83462 ай бұрын

    Wow zarem sisemaw beka adiss new mezmuru

  • @dhugasakefyalew3110
    @dhugasakefyalew31103 жыл бұрын

    Tebarekulin

  • @kokegetu7455
    @kokegetu74552 жыл бұрын

    endet des endemitlu algebachum besmam ere enantes begeta tsega temoltachual des sitilu ecu men ale enem ende enante behoncugn degmo geta ende enante zemari be egziabher fit destegna endemhon alteraterm ........ ያውዳል መአዛህ ፡ አሜን

  • @tseganehyilma8811
    @tseganehyilma881122 күн бұрын

    ጌታ ይባረክ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves14744 жыл бұрын

    የእኔ ኢየሱስ ወዜ ድምቀቴ!!! ተባረኩ። such a blessing !!!

  • @heavenlyletter8414
    @heavenlyletter84144 жыл бұрын

    ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤ ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን. I AM SWEET FRAGRANCE OF CHRIST!!

  • @yadieltamir3119
    @yadieltamir3119 Жыл бұрын

    I just couldn't stop listening to this song. Truly am blessed!!

  • @lididuye
    @lididuye2 жыл бұрын

    ምንም አይወጣላቹም! ህብረት እንዴት ቆንጆ ነው! ደሞ በትጋት እንደተሰራ በጣም ያስታውቃል 👏🏾

  • @ashenafigetahun3252
    @ashenafigetahun32526 ай бұрын

    blessed ❤❤❤

  • @blensamuel5881
    @blensamuel58814 жыл бұрын

    Meazawe yalbet mezmur...be meazawe mnor becha syhon meazawe yalbachu nachu...enkuanm awekuachu bysusem endet demo endmetamru....andegna nachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Zemnachu begyta meaza west yelek Amen geyta eysuse meazahn wedwalw

  • @ephremgemeda1824
    @ephremgemeda18243 жыл бұрын

    ምን ልበላቹ በቃ የእ/ር ጸጋ ከዚህ በላይ ይሁንላቹሁ ተባረኩ የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ። ህብረታችሁ ይጠንክር።

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar3 жыл бұрын

    ሁሌ ሰሰማው አዲስ ነው ኡፍፍፍፍ መአዛው ለዘላለም በዙሪያቹህና በሩቅ ላሉ ሁሉ በእናንተ ውስጥ ሆኖ ትውልድ

  • @funnyspot1450
    @funnyspot14504 жыл бұрын

    Mintuye bertu geta kenante gar nw!!!👍👍👍👏👏

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha37134 жыл бұрын

    እንዴት ያለ ሰማያዊ ዜማ ነው!?? እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @IyIsusyadnal1
    @IyIsusyadnal13 жыл бұрын

    Yene mertochiye tebarku

  • @abeba4328
    @abeba43284 жыл бұрын

    Amen, No body can't stop you till end. GBU brothers and sisters.

  • @eyosiyassileshi1806
    @eyosiyassileshi1806 Жыл бұрын

    Uffff Sitafit mezmurachihu..❤❤❤ yetewededachihu... 😍😍😍

  • @ethiopiannews5338
    @ethiopiannews53384 жыл бұрын

    bless you all...wendiye nice to see you in this uplifting worship video my friend ..expecting more from you since i know the grace that Jesus put in you ...go ahead wende

  • @tensayebogale4822
    @tensayebogale4822 Жыл бұрын

    እንዴት አላየሁትም እስካሁን🤦‍♀️tnx Richo remind slaregshn🙏 Tebareku!!!!!

  • @jesuschristiscomingforus
    @jesuschristiscomingforus Жыл бұрын

    wow des sil mezmuru ye ewnet yawidal meazah

  • @abmpro5
    @abmpro52 жыл бұрын

    Yihe mezmur enen keyirongale

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke13984 жыл бұрын

    Amennnnn.geta.yebarkchu❤

  • @mbayinekdavid2348
    @mbayinekdavid2348 Жыл бұрын

    You are my fragrance, the scent of my life My good smell is the satisfaction of my soul My life is beautiful because of you When your fragrance enters my house He loves the smell of you Your fragrance calls, your scent calls Your fragrance has taken over my house I love your smell My dress of honor, my makeup, my jewelry My highlight of Jesus time My life is beautiful because of you When your fragrance enters my house He loves the smell of you Your fragrance calls, your scent calls Your fragrance has taken over my house I love your smell It made my soul melt with happiness Let's float above the height of happiness The smell of your love is inside her Until she forgets herself while she is in a frenzy He loves the smell of you Your fragrance calls, your scent calls Your fragrance has taken over my house I love your smell It has changed My life is beautiful with your fragrance

  • @user-qx4wq2bj4b
    @user-qx4wq2bj4b3 ай бұрын

    Blessed 🙌🙌

  • @Only_cover_sing.
    @Only_cover_sing.2 жыл бұрын

    eyesus ante legna mewabiya terenachn nhe. mehazaye yesus

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe94924 жыл бұрын

    EYESUS YADENAL tebareku Amazing

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada60874 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እሰይ የኔ ጌታ ይሱስክርስቶስ የቤቴ ጌታ የልጆቼ አባት አሁንም እልልታ ዝማሬ ይብዛልህ

  • @tekashawash9742
    @tekashawash97424 жыл бұрын

    ተባረኩ ወጣቶች እንዲህ ዝማሬ የኢየሱስ መዓዛ ሁሉንም የሚያበረክክ ነው ተባረኩ ይብዛላችሁ ግን ጨመርመር አድርጋችሁ ዘምሩ እስከ አሁን አንድ ብቻ ነው ያገኘሁት በዝማርያችሁ ብዙ ወጣቶች የምትማርኩ ያረጋችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው።

  • @daphilo5307
    @daphilo53074 жыл бұрын

    It’s so blessing to hearing this song

  • @tamirathaile4999
    @tamirathaile49994 жыл бұрын

    I'm watching from south Africa 🇿🇦

  • @fekadukifle1025
    @fekadukifle10254 жыл бұрын

    beautiful young people with beautiful voice. God bless u

  • @kebedetigist7194
    @kebedetigist71944 ай бұрын

    hallelujah 🎉🎉🎉🎉

  • @jesuschristkingdominternat8970
    @jesuschristkingdominternat8970 Жыл бұрын

    ዋውውውውውው ደስ ስል እግዚአብሔር አምላክ አብቶ ይባርካችሁ

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle11244 жыл бұрын

    God Bless Of U

  • @freweynikahsai1269
    @freweynikahsai12694 жыл бұрын

    Dear god I just want to say Amen bless you all💘❤❤💘💘

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3wАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercyanesie6661
    @mercyanesie66614 жыл бұрын

    Bless you my dear husband and the team

  • @fffbv3364
    @fffbv33644 жыл бұрын

    Gby thank you Jesus

  • @asi.chewua1497
    @asi.chewua14973 жыл бұрын

    Wawooo uffffffff Tebareku.sawu Ale.Le Eyesusi.Esssssssssyi.

  • @ahadfgddthgxcbb6557
    @ahadfgddthgxcbb65574 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TABARAKI

  • @lidiyamolla4063
    @lidiyamolla40634 жыл бұрын

    Amen God bless all of u

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno30454 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Geta yibarkachw

  • @redietalemu1632
    @redietalemu16324 жыл бұрын

    yawdale .... this is such an amazing song...you are blessing brethren ❤❤

  • @hiwotina26
    @hiwotina264 жыл бұрын

    Eseye tebareku! This is heavenly

  • @heavenlymelodies4223
    @heavenlymelodies42234 жыл бұрын

    bless you....am blessed to have you

  • @netsanetgange7330
    @netsanetgange73303 жыл бұрын

    Wow! Amazing song!! I listen 1000times per day

  • @abinetwolde
    @abinetwolde4 жыл бұрын

    I know this is not your last rather beginning. You sound like maybe Heavenly music.Your voice is soulful. I can't wait for your next .......! Bless u

  • @rloveshaki
    @rloveshaki4 жыл бұрын

    Wow what an awesome song‼ Blessings

  • @tedroshaile7248
    @tedroshaile72484 жыл бұрын

    Simply amazing!

  • @dawitketema5617
    @dawitketema56172 жыл бұрын

    Tebariku

  • @kedamawiderejebelachew2638
    @kedamawiderejebelachew26382 жыл бұрын

    The Best

  • @bare8675
    @bare86754 жыл бұрын

    Beautiful Song stay blessed

  • @ajaibeseid2257
    @ajaibeseid22574 жыл бұрын

    Good job,burukan nachu

  • @yemariamworkmeheshabeyene
    @yemariamworkmeheshabeyene4 жыл бұрын

    WoW 🤩 🤩🤩 Thank you! It’s an amazing and powerful song 🙏🏽 More blessings to you all🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay67204 жыл бұрын

    Tebareku. Betam Des yemil mezmur love the message .

  • @ibru4274
    @ibru42744 жыл бұрын

    God bless you Guys. It is amazing song

  • @bentsendenorkersetosnetsaw608
    @bentsendenorkersetosnetsaw6084 жыл бұрын

    Amen amen Tebareku zemenachu bebetu yilek

  • @jesusislord935
    @jesusislord9354 жыл бұрын

    Tebarku hebrtachun yetebk . Zemari Winde bezuuu entbkaln .

  • @saronseifu6748
    @saronseifu67484 жыл бұрын

    AYIWESEDIBACHEHU ZEENACHIHU BREKERK YIBEL... BLESSINGS!!

  • @ooyiruumedia4133
    @ooyiruumedia41334 жыл бұрын

    Amazing job God bless you guys.

  • @muktarawole6834
    @muktarawole68344 жыл бұрын

    Wusxx wusxun yaminak zimare Tabarakachihu qiru wudoche baxam Dassi tilalachihu zanachihu yibarak tabaraku. Tabarkeallahu.

  • @aserayele6590
    @aserayele65902 жыл бұрын

    Des sitilu wudoche tebarekulgn bewunet geta tsegawun yabizalachu🥰😍

  • @zewdnehadamu5775
    @zewdnehadamu57754 жыл бұрын

    Amen Amen God bless you my brother's and sister's

  • @yordanostilahun4465
    @yordanostilahun44653 жыл бұрын

    Amazing song 🎶❣❣God bless you 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @ejersatesfayeofficial2687
    @ejersatesfayeofficial26872 жыл бұрын

    dinq new amazing grace

  • @davidaddis2525
    @davidaddis25252 жыл бұрын

    please upload more ...you're blessing every day

  • @eubchritian9305
    @eubchritian93054 жыл бұрын

    Tebareku,Amezing and touching song new.

  • @derejegeleta41
    @derejegeleta414 жыл бұрын

    Ooooh Blessed!

  • @bontudereje2456
    @bontudereje24564 жыл бұрын

    Wow, may God bless you

  • @diborayeasebthomas1244
    @diborayeasebthomas12444 жыл бұрын

    Yordiye tebareku..betam gerame mezemur new

  • @aboneshtamirat9469
    @aboneshtamirat94692 жыл бұрын

    Bebezu tebareku tsegaw yebzalachieu

  • @biruktagesse
    @biruktagesse4 жыл бұрын

    Stay blessed!

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe71514 жыл бұрын

    Amen God bless you

  • @misganabizuneh
    @misganabizuneh4 жыл бұрын

    amen amen wow wow you are blessed

  • @medi-tz2po
    @medi-tz2po2 жыл бұрын

    god bless you

  • @davidaddis2525
    @davidaddis25254 жыл бұрын

    Tebareku wondim ehitoche

  • @destasamuel4194
    @destasamuel41944 жыл бұрын

    ጌታ ይበልጥ ይባርካችሁ

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot5443 жыл бұрын

    GETA Bebzu ybarkachu Bzuln. With love

  • @bezadesalage4336
    @bezadesalage43363 жыл бұрын

    Amin

  • @redietgizachew8110
    @redietgizachew81104 жыл бұрын

    oh egzaber kezi belay yebarkacu.dnk zmare

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta44494 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Tebarku bebezu Demo setamru😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕

  • @shimelismulisa5409
    @shimelismulisa54092 жыл бұрын

    stay blessed shimelis from Hawass fellowship

  • @migoo1213
    @migoo12134 жыл бұрын

    stay blessed ! dears

  • @mihretendale7365
    @mihretendale73653 жыл бұрын

    Amazing song bless u guys

  • @hello__guys4312
    @hello__guys43124 жыл бұрын

    Loving it

Келесі