መዓዛህን እወደዋለው የዝማሬ አምልኮህብረት Original song Beti Tezera &Yosef Bekele New Ethiopian Amharic Mezmur 2020

Музыка

#EthiopianGosplesong
#Rahelwendwesenofficial
#Ethiopianmusic
#Protestantsong
#Ethiopianmezmure
ከስሬ ደርቼ ድሪቶዬን
ከላይ ብለብሰው የፀዳውን
ሰው እንደው የሚያየው ፊቴ ፊቴን
እከልላለሁ ገበናዬን (2x)
ግን አንተ አትዋሽም አትታለል
ዓይንህ ዘልቆ ልብን ያያል
ዓይንህ ዘልቆ ልብን ያያል (2x)
የቀድሞውን ፍቅር አጣሁት ፈልጌ
ኧረ እኔስ ፈራሁኝ ወዴት ነው ማደጊያዬ
ኧረ እኔስ ፈራሁኝ ወዴት ነው ማደጊያዬ
እግዚአብሔር ደጅ እንዳልጠናሁኝ
ዛሬማ ላፍታ እንኳ አቅም አጣሁኝ (2x)
ናፈቀኝ የጥንቱ ክብር
ናፈቀኝ ቤቴ የነበር
ናፈቀኝ ኦ እግዚአብሔር
ናፈቀኝ ረሃቤ ትጋቴ
ናፈቀኝ ትንሿ ዳሳዬ
ናፈቀኝ ያ ፀሎቴ
የተገለጠው ማንነቴ
ይኸው በፊትህ መድኃኒቴ
አቅም አጣሁኝ አግዘኝ
ያዘኝ ኃይልህን አልብሰኝ (2x)
ለአንተ ያለኝ ፍቅር ትኩስ የማይበርድ
በልቤ የሚኖር ሁል ጊዜ የሚነድ (2x)
መስሎኝ እንዳልነበር በልጅነቴ ወራት
ራሴን አገኘሁት ልምድ ሆኖብኝ ቃላት
ቤቴን አዘረፍኩት ከፍቼ ለጠላት
ናፈቀኝ ለቃልህ ያለኝ ቦታ
ናፈቀኝ ያ አሜን ያ እሽታ
ናፈቀኝ ኦ እርዳኝ ጌታ
ናፈቀኝ ለአንተ ያለኝ ክብር
ናፈቀኝ ሥምህ ሲነገር
ናፈቀኝ ኦ እግዚአብሔር
የተገለጠው ማንነቴ
ይኸው በፊትህ መድኃኒቴ
አቅም አጣሁኝ አግዘኝ
ያዘኝ ኃይልህን አልብሰኝ (2x)
ይልቅ ይልቅ ይቅርብኝ ልመልስ
ወደ ልብህ ወደ ሀሳብህ ልድረስ
ልሸከመው የመስቀልህን ፍቅር
ተመልሼ ወደ ኋላ እንዳልቀር
አድስልኝ የቀድሞውን ዘመን
ናፍቆት ሆኖ ምኞት ሆኖ እንዳይቀር
ሰምቼ አንተን እንዳፈራበት
ለም አድርገው የልቤን መሬት (2x)

Пікірлер: 499

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse18613 жыл бұрын

    እንዴህ ነው እንጂ መዘመር የምን እስክስታ የምን ዳንስ ነው። ጥለው የመጡትን መናፈቅ እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉትን በእውነት በመንፈስ የሚዘምሩለትን ይሻል ተባረኩ የሃገሬ ልጆች

  • @danielkadiro9540
    @danielkadiro95404 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን እንደዚህ ስርአት ያላቸዉ ወጣቶች በማየቴ ጌታን አመሰግናለሁ ዝማሬያችሁ አለባበሳችሁ በጣም ማርኮኛል ደጋግሜ መስማት ስለፈለኩ ዳዉንሎድ አርጌዋለዉ በእዉነት ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በዚሁ ቀጥሉ ዳኒ ነኝ ከጆሀንስበርግ

  • @tigiestmclean163

    @tigiestmclean163

    4 жыл бұрын

    Daniel Kadiro ጌታ እኮ ነው።

  • @user-uh9cr5rl9s

    @user-uh9cr5rl9s

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው ዳኒ

  • @masaretabebe5388

    @masaretabebe5388

    4 жыл бұрын

    amen amen amen tabarkuu

  • @daphilo5307

    @daphilo5307

    4 жыл бұрын

    That’s 100% true brother Dane

  • @hahabbbb

    @hahabbbb

    3 жыл бұрын

    👌👌👌👌

  • @pastorsintayehutefera322
    @pastorsintayehutefera3223 жыл бұрын

    ትውልድ ተስፋ እንዳለው በእናንተ እያየን ነውና ጌታ ያፅናችሁ ።እብዝቶ ይባርካችሁ

  • @maskrma4168
    @maskrma41684 жыл бұрын

    ሆ ደከመብኝ ዛሬማ ኃይል አጣውኝ ጌታ ሆይ አባቴ እባክ እርዳኝ መንፈስቅዱስ ጌታ ልብን ዘልቆ የሚያይ የሁላችንንም ጉልበት ያበርታ ተባረኩልኝ……

  • @mercyelias9653
    @mercyelias96534 жыл бұрын

    አልዋሽህም ፡ ልቤን ፡ ታያለህና አልዋሽህም ፡ የልብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እላለሁ እርቦኛል ፡ በእውነት ፡ ፊትህ ፡ መፍሰስ ላምልክህ ፡ ይርዳኝና ፡ መንፈስህ ከስሬ ፡ ደርቼ ፡ ድሪቶዬን ከላይ ፡ ምለብሰው ፡ የፀዳውን ሰው ፡ እንደው ፡ የሚያየው ፡ ፊቴ ፡ ፊቴን እከልላለሁ ፡ ገበናዬን (፪x) ግን ፡ አንተ ፡ አትዋሽም ፡ አትታለል ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል (፪x) የቀድሞውን ፡ ፍቅር ፡ አጣሁት ፡ ፈላልጌ ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ማደጌ ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ፡ ማደጌ የእግዚአብሔርን ፡ ደጅ ፡ እንዳልጠናሁኝ ዛሬማ ፡ ላፍታ ፡ እንኳ ፡ አቅም ፡ አጣሁ (፪x) ናፈቀኝ ፡ የጥንቱ ፡ ክብር ናፈቀኝ ፡ ቤቴ ፡ የነበረ ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር ናፈቀኝ ፡ ረሃቤ ፡ ትጋቴ ናፈቀኝ ፡ ትንሿ ፡ ጐጆዬ ናፈቀኝ ፡ ያ ፡ ፀሎቴ የተገለጠው ፡ ማንነቴ ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x) ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ፍቅር ፡ ትኩስ ፡ የማይበርድ በልቤ ፡ የሚኖር ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ የሚነድ (፪x) መስሎኝ ፡ እንዳልነበር ፡ በልጅነቴ ፡ ወራት ራሴን ፡ አገኘሁት ፡ ልምድ ፡ ሆኖብኝ ፡ ቀላት ቤቴን ፡ አዘረፍኩት ፡ ከፍቼ ፡ ለጠላት ናፈቀኝ ፡ ለቃልህ ፡ ያለኝ ፡ ቦታ ናፈቀኝ ፡ ያንን ፡ የእሺታ ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እርዳኝ ፡ ጌታ ናፈቀኝ ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ክብር ናፈቀኝ ፡ ሥምህ ፡ ሲነገር ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር የተገለጠው ፡ ማንነቴ ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x) ይቅር ፡ ይቅር ፡ ይቅርብኝ ፡ ልመልስ ወደ ፡ ልብህ ፡ ወደ ፡ ሀሳብህ ፡ ልድረስ ልሸከመው ፡ የመስቀልህን ፡ ፍቅር ተመልሼ ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ እንዳልቀር አድስልኝ ፡ የቀድሞውን ፡ ዘመን ናፍቆት ፡ ሆኖ ፡ ምኞት ፡ ሆኖ ፡ እንዳይቀር ሰምቼ ፡ አልቀር ፡ እንደተናቁት ለም ፡ አድርገው ፡ የልቤን ፡ መሬት (፪x)

  • @bezawitlakew4124

    @bezawitlakew4124

    4 жыл бұрын

    Thank You and May the Lord Bless You

  • @mekdesretawoldeyes3388

    @mekdesretawoldeyes3388

    4 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @tsegaelias82

    @tsegaelias82

    4 жыл бұрын

    የመጨረሻው ስንኝ በዚህ ይስተካከል .... ሰምቼ አንተን እንዳፈራበት ለም አድርገው የልቤን መሬት

  • @brhaneytube

    @brhaneytube

    4 жыл бұрын

    Thank you so much God bless you!

  • @brucka.zerihun7840

    @brucka.zerihun7840

    3 жыл бұрын

    Thank you, God bless you

  • @kidistkifle3499
    @kidistkifle34993 жыл бұрын

    በእውነት የተረጋጋችሁ ወጣቶች ናችሁ ፈጣር ፀጋ ያብዛላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ደግሞ ስወዳችሁ

  • @sifanrgasa3245
    @sifanrgasa324511 ай бұрын

    100ግዜ ብሰማዉ አልጠግብ ጌታ በማያልቀዉ በርከት ይባርካችሁ

  • @kingjesusofficials1316
    @kingjesusofficials13164 жыл бұрын

    ጥሩ መዝሙር ነው። ለሚያስተውል ሰው ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው። እንደዘመራችሁት መኖር ይሁንላችሁ። ችግሩ እንደምንሰብከውና እንደምንዘምረው መኖር አለመቻላችን ነው። ስለዚህ ከዝማሬው ባሻገር ኑሯችን ታሳቢ ይሁን እላለሁ።

  • @ayelechdesalegn8550
    @ayelechdesalegn85504 жыл бұрын

    እናንተ ብላቴናዎች የእግዚአብሔር ብሩካን መንፈሴ ተቀሰቀሰ እግዚአብሔር እንደጅማሬያችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው ተበርካችሁ ቅሩ!!!! ) እንዲሁ ቤቲዬ የኔ ውድ የሰማያዊ ዝማሬ ባለቤት አባቴ እግዚአብሔር በሰማያዊ በረከት ተባረኪ ጆሲም በብዙ ይባርካችሁ!!!!!!!

  • @ayantusefu5416

    @ayantusefu5416

    3 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele26313 жыл бұрын

    Tebareku wadoch

  • @koroso2004
    @koroso20044 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ሰው አለው "ለባኦል ያል ሰገዱ 7ሺ አሉኝ ያል እ/ር,,,,. ተባረኩ ይብዛላችሁ ያብዛችሁ ያስወርሳችሁ

  • @yeabtsegagossa3365
    @yeabtsegagossa3365 Жыл бұрын

    Kesht yehone mezmur nw geta yibarkachu

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku57263 жыл бұрын

    የ የእግዚአብሔር ቃል አይሰለችም ለካ ይህን አምልኮ ብዙ ጊዜ ብሰማውም አልሰለቸኝም🙏🙏🙏

  • @yenagudessie3164
    @yenagudessie31648 ай бұрын

    ጌታ ያዝልቃችሁ❤

  • @kalkidaaida5522
    @kalkidaaida55224 жыл бұрын

    ኦኦኦኦኦኦኦኦ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ይሄን ዘመን ማለፍ የምንችልበት ያንተ ፀጋ ያግዘን ሁኔታ እንዳይዘን የምድር ሲስተም እንዳይዘን በእጆችህ አጥብቀህ ያዘን ሪችዬ ተባረኪ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k3 жыл бұрын

    Geta zemenachun yebark tebareku

  • @melkamview8374
    @melkamview83743 жыл бұрын

    Lezi mezmur kal yelegnim geta abzto yibarkachu Aywesedbachu Kefff belu....🙏🙏🙏🙏

  • @heranmussie4302
    @heranmussie4302 Жыл бұрын

    ጌታ ያብዛላቹ ተባረኩ❤❤❤

  • @lemlemdawit4703
    @lemlemdawit47033 жыл бұрын

    ህይወትን የምያድስ መዝሙር ነው የሰማይ አምላክ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!!!!

  • @aycheluhimweldemariam4117
    @aycheluhimweldemariam41173 жыл бұрын

    Geta bebizu yibarkachu hulachum betam destilalachu tsegawun yabzalachu አልዋሽህም ፡ ልቤን ፡ ታያለህና አልዋሽህም ፡ የልብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እላለሁ እርቦኛል ፡ በእውነት ፡ ፊትህ ፡ መፍሰስ ላምልክህ ፡ ይርዳኝና ፡ መንፈስህ ከስሬ ፡ ደርቼ ፡ ድሪቶዬን ከላይ ፡ ምለብሰው ፡ የፀዳውን ሰው ፡ እንደው ፡ የሚያየው ፡ ፊቴ ፡ ፊቴን እከልላለሁ ፡ ገበናዬን (፪x) ግን ፡ አንተ ፡ አትዋሽም ፡ አትታለል ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል (፪x) የቀድሞውን ፡ ፍቅር ፡ አጣሁት ፡ ፈላልጌ ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ማደጌ ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ፡ ማደጌ የእግዚአብሔርን ፡ ደጅ ፡ እንዳልጠናሁኝ ዛሬማ ፡ ላፍታ ፡ እንኳ ፡ አቅም ፡ አጣሁ (፪x) ናፈቀኝ ፡ የጥንቱ ፡ ክብር ናፈቀኝ ፡ ቤቴ ፡ የነበረ ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር ናፈቀኝ ፡ ረሃቤ ፡ ትጋቴ ናፈቀኝ ፡ ትንሿ ፡ ጐጆዬ ናፈቀኝ ፡ ያ ፡ ፀሎቴ የተገለጠው ፡ ማንነቴ ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x) ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ፍቅር ፡ ትኩስ ፡ የማይበርድ በልቤ ፡ የሚኖር ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ የሚነድ (፪x) መስሎኝ ፡ እንዳልነበር ፡ በልጅነቴ ፡ ወራት ራሴን ፡ አገኘሁት ፡ ልምድ ፡ ሆኖብኝ ፡ ቀላት ቤቴን ፡ አዘረፍኩት ፡ ከፍቼ ፡ ለጠላት ናፈቀኝ ፡ ለቃልህ ፡ ያለኝ ፡ ቦታ ናፈቀኝ ፡ ያንን ፡ የእሺታ ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እርዳኝ ፡ ጌታ ናፈቀኝ ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ክብር ናፈቀኝ ፡ ሥምህ ፡ ሲነገር ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር የተገለጠው ፡ ማንነቴ ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x) ይቅር ፡ ይቅር ፡ ይቅርብኝ ፡ ልመልስ ወደ ፡ ልብህ ፡ ወደ ፡ ሀሳብህ ፡ ልድረስ ልሸከመው ፡ የመስቀልህን ፡ ፍቅር ተመልሼ ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ እንዳልቀር አድስልኝ ፡ የቀድሞውን ፡ ዘመን ናፍቆት ፡ ሆኖ ፡ ምኞት ፡ ሆኖ ፡ እንዳይቀር ሰምቼ ፡ አልቀር ፡ እንደተናቁት ለም ፡ አድርገው ፡ የልቤን ፡ መሬት (

  • @henokderibe6844
    @henokderibe68443 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ወደ ጌታ የሚመለሱ መዝሙሮችን ጌታ ያብዛልን። በከንቱ ልብ የሚሞሉትን ያስወግድልን።

  • @haimanotgetachew1425
    @haimanotgetachew1425 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ

  • @mahedernn7782
    @mahedernn77824 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️ እንዲህ አይነት አምልኮ ብዝትትትትት ይበል:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ:: እግዚአብሔርን ከ መፍራት ጋር::: እንዲህ በ መንፈስና በስእርሀት ይመለክ:: አሜን::

  • @erstugeremew1525
    @erstugeremew15254 жыл бұрын

    የሚባርክ መዝሙር በቃ ሁሉ ነገር ደስ የሚል ስርአት ያለው አምልኮ ስርአት ያላቸው ወጣቶች ተባረኩልኝ

  • @daphilo5307

    @daphilo5307

    4 жыл бұрын

    Amen that’s is true

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew2155 ай бұрын

    እባካችሁ ይህ ፀጋችሁ አብዙት ለሚሊወኖች ትርፍ ናችሁ በርቱ አደራ መክሊታችሁን አትርፋበት ውድድ ነው ያረኳችሁ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse63158 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ ።

  • @tigitigi3553
    @tigitigi35532 жыл бұрын

    ዋው! ስርአታችሁ ጥሩ ምሳሌ ነው:: ወጣቶቹ የአለባበስ ቀውስ ውስጥ ገብተዋል:: ገበያውም የሚያቀርብላቸው አስችጋሪ ነው:: የውስጥ ውበት ከውጭው ይበልጣል:: ወጣቶቻችንን ጌታ ይታደግልን

  • @betelihemhailu7999
    @betelihemhailu79994 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ አቦ ስትጥሙ ዘመናችሁ ይባረክ በስንት ግዜዬ ዝማሬ አየዉ ከጭፈራ እና ከእራቁት የፀዳ ሰላም የሚሰጥ ዝማሬ ዉስጥ ድረስ ሚሰማ....

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen514 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል፣ርግት ያለ ወደ አምልኮ የሚያስገባ አምላኬ ይጨምርላችው

  • @mahidehun1309
    @mahidehun13093 жыл бұрын

    ግን አንተ አትዋሽም አትታለልም, አይንህ ዘልቆ ልብን ያያል 😘😘

  • @frehiwotmesele9104
    @frehiwotmesele91043 жыл бұрын

    Gerami bisemaw bisemaw altegb alkugn zemenachu ybarek🙏🙏🙏

  • @tekleejajo2193
    @tekleejajo21933 жыл бұрын

    መስማት ከጀመርኩ ዓመት ሆነኝ ግን አልጠግበውም።ተባረኩ

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum20964 жыл бұрын

    ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር የሚማርክ አለባበስ በዚ ዘመን ኢሄንን ስላሳየሀኝ ጌታሆይ አመሰግንሀለሁኝ ቀጥሉበት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @tigistzekarias7062
    @tigistzekarias7062 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው

  • @emyasefa1592
    @emyasefa15924 жыл бұрын

    ቅዱሳን በሙሉ ተባራኩ ቅበቱ ይብዛላችሁ ፊቱንም ያብራላችሁ እንወዳችሃለን 1ኛ ቆሮንቶስ 16÷23 ,,,24 የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን። ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው። አሜን።“ 1ኛ ቆሮንቶስ 16÷22 ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።”💚💛❤

  • @kefelegnbogale9003
    @kefelegnbogale900324 күн бұрын

    ተባረኩ! በዚህ ዘመን ብርሃን ያድርጋችሁ!

  • @almegentu8200
    @almegentu82004 жыл бұрын

    tebareku be eyesus sime

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr73204 жыл бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ታምራላችሁ በጣም ምሳሌ ናችሁ

  • @zelealemtsegaye1979
    @zelealemtsegaye19793 жыл бұрын

    Amen Amen tebaremu

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse18613 жыл бұрын

    እንዴት የሚባርክ እና የሚጥም መዝሙር ነው። ኣስተያት አለኝ እባካችሁ ወጣቶች ተጠንቀቁ ብዙ ወጣት ዘማሪዎች ተነስተው ነበር አሁን ግን ከዝማሬያቸው ገበታ የሉም። ለምን ቢባል የኔ ግምት ሐጢያት ነው አለመታዘዝ ነው። ሃጢያት አያዘምርም ስንዘምር ያሳፍረናል ከዚያም እንተወውና ወደ ለየለት ሐጢያት እንገባለን። ይህ መዝሙር እንዲህ የሚጥመው ትንሽም ቢሆን ለጌታ ስለታዘሰዛዛችሁ ነው። እባካችሁ ልጆች በተለይም ከዝሙት እና ሃሰተኛ ንግግር ሽሹ ብርክ በሉ

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr73204 жыл бұрын

    ትንቢታዊ ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @jimtuley8736
    @jimtuley87363 жыл бұрын

    እንደዚህ ዓይነት መዝሙር ዛሬም አለ??? እናንተ ብላቴኖች ; ለዘላለም መሃሪና ቸር የሆነው አምላካችንና አባታችን ከዚህም በበለጠ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችህ!!!

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa74004 жыл бұрын

    አቤቱ መልሰን፤ ወደ መጀመሪያው ፍቅር፤ ሳይመሽብን፤

  • @eyasuabebe5958
    @eyasuabebe59582 жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። እርሱም ከፊታችሁ ይቅደም።

  • @medhaniehaddish9963
    @medhaniehaddish99633 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርካቹ በጣም ደስ የሚል የክርስትና ስርኣት የጠበቀ ቅድስና የሞላው ዝማሬ እና መዝሙር። በጣም ተባርኬ ኣለሁ እየዘመራቹ ኑሩ ተባረኩ።

  • @DESTAification
    @DESTAification4 ай бұрын

    የማይጠገብ ለውስጥ የሚናገር ድንቅ መዝሙር ነው። ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

  • @absol8158
    @absol81583 жыл бұрын

    Beketeta meliktu lene new geta endiyaberetagn memeles endehonilign hulachehum tseleyulign geta abzeto yebarkachu

  • @nuhaminnega7912
    @nuhaminnega79123 жыл бұрын

    ለቃሉ የነበረኝ ቦታ በጣም ልዩ ነበር አሁን ግን በጣም ቀንሣል የዘመራችሁ ሁሉ ስለ እኔ ነበር አመሠግናለሁ ፀልዩልኝ God bless u

  • @amarignatube

    @amarignatube

    3 жыл бұрын

    ኑሐሚን ጌታ ባንቺ የጀመረውን ይጨርሰዋል በርቺ ከጎንሽ ነን እንደገና ተነሽ ይህንን በሀይል የተሞላ ቃሉን ማንበብሽን ቀጥይ ባሁኑ ግን ምንም አያስቆምሽም ለምን ጌታ የሰጠሽ የሀይል የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ ነው እንጂ የፍርሀት አይደለም

  • @asterhailu1954
    @asterhailu19544 жыл бұрын

    ተባረኩ ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር🙏🙏🙏

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner8763 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ አሜን ድጋሚ ያስነሳን በጥልቀት ወደ ክብሩ ያስገባን

  • @soloapple3
    @soloapple34 жыл бұрын

    This is not only a song, It is a timely message.May God bless you all. Father I pray to Bless their lives like a tree that planted by rivers of water. May their root go down deep into your wisdom; I pray that their character will grow strong, grow straight and grow tall. May their lives will increase and be abundant. Many blessings!!!!

  • @robeltadesse8370

    @robeltadesse8370

    2 жыл бұрын

    Amen!

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    @eyesusgetanewmezmurchannel

    Жыл бұрын

    Amen

  • @meazataggese4328
    @meazataggese43284 жыл бұрын

    ተባረኩ በጣም ቆንጆ መልእክት ነው።።።።

  • @mintsenoteodito9324
    @mintsenoteodito93243 жыл бұрын

    ከስሬ ደርቼ ድሪቶዬን ከላይ ብለብሰው የፀዳውን ሰው እንደው የሚያየው ፊቴ ፊቴን እከልላለሁ ገበናዬን

  • @wondimagegnleta9481
    @wondimagegnleta94814 жыл бұрын

    እናንተ የአባቴ ብሩካን፣ ብዙ ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @miheretwudineh5800
    @miheretwudineh58003 жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ልቤ ነው የተነካው ምን ልበላችሁ አሁንም ደርቦ ይስጣችሁ

  • @kabodeisrael3184
    @kabodeisrael31844 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ ስርአት ያለው አለባበስ አየሁ ጌታ ይባርካችሁ.

  • @mela.blyric5659

    @mela.blyric5659

    3 жыл бұрын

    ለመጀመርያ ግዜ እንኳን አደለም ሁሌም ነው።

  • @warship8454

    @warship8454

    3 жыл бұрын

    @@mela.blyric5659 ሁሌም ስርአት ያለው እየሱስ በውስጣችን ካለ ልብስ ገደል ይግባ ዋናው ልብ ነው

  • @kiddulemelam8017
    @kiddulemelam80172 жыл бұрын

    Egzabher yebarkachu wedoch wede geta yemimelse amlko demtsachu, albabesachu yebzalachu.

  • @salamkhalil2823
    @salamkhalil28233 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ረባረኩ

  • @mahidehun1309
    @mahidehun13093 жыл бұрын

    ..........አይንህ ዘልቆ ልብን ያያል ❤❤😘😘

  • @user-dc2kg2bb3k
    @user-dc2kg2bb3k2 жыл бұрын

    ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ሁሌም ከፍቱ አትታጡ

  • @bereketmamo7570
    @bereketmamo75704 жыл бұрын

    I can’t stop listening to this song. God bless u

  • @nardosaemiro6088

    @nardosaemiro6088

    4 жыл бұрын

    Me too

  • @rabunny_z

    @rabunny_z

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @tarikuabebe1660
    @tarikuabebe16603 жыл бұрын

    ጸጋ ይብዛላችሁ፣ የተወደዳችሁ የአባቴ ልጆች😍 ተባረኩ!!!👐

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria74333 жыл бұрын

    የምድረበዳው አባቴ ኢየሱስ ስምክ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን ♥፨♥፨♥

  • @wakedcell9706

    @wakedcell9706

    3 жыл бұрын

    ከመ

  • @yoditmekuria7433

    @yoditmekuria7433

    3 жыл бұрын

    @@wakedcell9706 ተባረክ /ኪ

  • @tigibiz9774
    @tigibiz97743 жыл бұрын

    I can't stop listening to this song, what a beautiful lyric, and sound. may GOD bless you abundantly.

  • @user-ni4sv3qt2r
    @user-ni4sv3qt2r10 ай бұрын

    Oh my God! How can i express the spirit of thhe song??? Hhhhhooowwwww? May God bless you. It is really my situation. In addition to this you are so blessed, cool, beautiful ከስር ደርቼ ድርቶዬን... ናፈቀኝ ለቃልህ ያለኝ ቦታ..,... ደከመብኝ ዛሬማ....

  • @leulyonas9155
    @leulyonas91555 ай бұрын

    አሜን አሜን በጣምወድጄቸዋለውጌታፀጋውንያብዛላችሁ

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr73203 жыл бұрын

    አቤት ውበት ስታምሩ እግዚአብሔር እንዴት ደስ ይለው ይሆንን?? እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንድነታችሁ ያጠንክርላችሁ በፍቅራችሁ ዓለም የምትነኩ ያድርግላችሁ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas59843 жыл бұрын

    ተባረኩ ያባቴ ልጆች

  • @HopeAnani
    @HopeAnani3 жыл бұрын

    ግን አንተ አትዋሽም አትታለልም አይንህ ዘልቆ ልብን ያያል God bless you all!

  • @firehiwotzenawi2718
    @firehiwotzenawi27183 жыл бұрын

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ይብዛላችሁ

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner8763 жыл бұрын

    ናፈቀኝ ናፈቀኝ ናፈቀኝ

  • @user-ym9vn7np3m
    @user-ym9vn7np3m2 жыл бұрын

    Wowwwww. ረሰረስኩኝ ራሴን አየሁኝ ታነጽኩኝ ኡፈይ ! ተባረኩልኝ ፡፡ ሌሎችንም ከዚህኛው በተሻለና በበለጠ ስሩልን፡፡ በመጨረሻም እንደዘመራችሁ እንዲሁ ሁኑ፡፡ ወንድማችሁ ጫካ General ነኝ ከሰዉዝ አፍሪካ ፡፡

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha37133 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ!!

  • @bettyf3435
    @bettyf34353 жыл бұрын

    Tebareku yebezalachew

  • @baslielsisay5477
    @baslielsisay54773 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew2984 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችው ተባረኩ

  • @zerihunmiky9041
    @zerihunmiky90414 жыл бұрын

    ራሄልዬ ለራስሽ የሚሰጥሽን መዝሙር ደግሞ እየጠበቅን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነው ይሰጣል።

  • @bigskytube8472

    @bigskytube8472

    4 жыл бұрын

    Mulu albm alatko

  • @user-yz7jm2vc9o
    @user-yz7jm2vc9o4 жыл бұрын

    ኢየሱስ የድናል ይተድገል ታበረኩ ድንቅ መዝሙር ነው😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏👏👏👏😭😭

  • @sagnitekilu3597

    @sagnitekilu3597

    2 жыл бұрын

    What a Spirit filled Song. May God restore our childhood desire for his Presence..🖐️

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha85732 жыл бұрын

    ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ❤🙏

  • @mekdeseyasu67
    @mekdeseyasu674 жыл бұрын

    Cant stop watching this song over and over gbu ur choir

  • @firaolgetachew
    @firaolgetachew4 жыл бұрын

    I have no word to express the full presence of the God the Holy Spirit in this song. Its is timely Gods message for me. ZEMNACHU YBAREK, SEE YOU IN FRONT OF THE THRONE.

  • @alemmcclellan8508
    @alemmcclellan8508 Жыл бұрын

    ዬምራ ረሴን እንደይበት ነው የምያራገው እግዚያብሄር ዘመነቹን ይበረክ

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase7333 жыл бұрын

    Tebarku qoyet yale mezmur sirat balw menged silezmrachu .

  • @user-hu1ef3gj2s
    @user-hu1ef3gj2s4 жыл бұрын

    ውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ጭርስ ይብርካች ዛምንች ይብርክ

  • @AsadFollow
    @AsadFollow8 күн бұрын

    ሪች /ሞሊቶ/ሳሮን/ብኒ/ ወንዴ አና ሌሎቻችሁም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ስለ እናንተ አገልግሎት እገልግሎት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @yirgalemoqbe9115
    @yirgalemoqbe91154 жыл бұрын

    Uffffff 😭😭😭😭😭😭 please LORD help me I need you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 I can feel the presence of God!! May God bless you all more and more

  • @diboraephrem8870
    @diboraephrem88704 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ብርክ ብርክ ያድርጋችሁ እወዳችኋለው

  • @jamalhotait7909
    @jamalhotait79094 жыл бұрын

    Wow Ameni Amen Ameni Amen Ameni Amen Ameni geta zamanachuni Abizito yibarikew taberaku ♥️♥️♥️♥️💘💗💗🙏🙏

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh4 жыл бұрын

    Geta Eyesus Kerstos Yebarkachu!!! mezmuru be-ewnet bemenfes ena be-ewnet hono yekerbe mezmur yesewn menfes nebse smet megzat yemichel hayal mezmur new. betechemari Getan YE-Ehtoch chrstianawi alebabes Ejg betam yemideneq new. ehtoche ena wendmoche GETA EYESUS BRRRRRRRRRRRRRKKKK YADRGACHU!!! ABENEZER KE ,ET-SOMALIA

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael57694 жыл бұрын

    ,ዘመናችሁ ይባረክ

  • @slavecasm2062
    @slavecasm20623 жыл бұрын

    Egziabher yibarkachu nefs yemizera zmarena hiwot yitayibachuhal

  • @birhanmulugeta1896
    @birhanmulugeta18963 жыл бұрын

    ደካመብኝ ዘሬማ ሃይል አጠሁኝ ምንድ ነው ______እግዚአብሔር ሆይ ወደ ቀድሞው መልሰን አቤቱ ታባረኩ ውዶች!!

  • @amanuelgujubo2071
    @amanuelgujubo20714 жыл бұрын

    wow indet desi yilal tebarek !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @selamawitpetroshagos3227
    @selamawitpetroshagos32274 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይባርካችሁ ቃላቱን እንደሚሰማ ኣድርጋችሁ ስለዘመራችሁት..... ኣሁን ነው የመዝሙሩ ሙሉ ይዘት የገባኝ.....

  • @gerryphone2589
    @gerryphone25893 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ጌታ ዘመናቹ ይባርክ

  • @gezachewbegashaw1281
    @gezachewbegashaw12813 жыл бұрын

    What a great singing and spirit! God bless you! Egziabher yitebikachihu!

  • @warship8454
    @warship84543 жыл бұрын

    ተባረኩኩኩኩኩ

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar4 жыл бұрын

    ሰምቼ አልጠግባችሁ የምታመልኩት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይከልላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም።

  • @ayantumelkamu818
    @ayantumelkamu8184 жыл бұрын

    tebareku, pls berasachu mezmur nu......balemezmurochun asfekidachuwal bilen tesfa inaderg

  • @yordanoskebedeofficial8032

    @yordanoskebedeofficial8032

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/nKR-qqySksTSkbQ.html

  • @bahtaandom4020
    @bahtaandom40204 жыл бұрын

    አረ ምን ልበል ጌታ ይባርካቹ ለዚህ ዘመን ነጥበ መቀይሮ ያርጋቹ

  • @edenseyoum2096

    @edenseyoum2096

    4 жыл бұрын

    Amenn

Келесі