Semayawi Zema Choir "ሰማያዊ ዜማ መዘምራን" /ነገ መልካም ይሆናል/ New Ethiopian Amharic Protestant Mezmur 2020

Музыка

#Marda_Tube #Chirstian_song
|► SUBSCRIBE goo.gl/MHV7Xo
|►TELEGRAM t.me/mardatube
|►CONTACT US ON hbereket21@yahoo.com
| Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited |
► Copyright ©2020 MARDA TUBE

Пікірлер: 595

  • @SHEMATUBE
    @SHEMATUBE4 жыл бұрын

    ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን

  • @mellieabb2005

    @mellieabb2005

    3 жыл бұрын

    Amen thank you 🙏🏽

  • @mardagetachew4650

    @mardagetachew4650

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @lanabinder9057

    @lanabinder9057

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @abebaworkbirhanu5076

    @abebaworkbirhanu5076

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንን ያሳልፈናል እናምነዋለን!

  • @temesganabera9136

    @temesganabera9136

    2 жыл бұрын

    Ameen

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe21563 жыл бұрын

    የወጣትነት ዘመናችሁን እስከ እርጅና እግዚአብሔር ይባርክ አትጠገቡም እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ተባረኩ።

  • @0bivousCheeseharry

    @0bivousCheeseharry

    3 жыл бұрын

    አቺም ተባረኪ ማንኛውም ነገር በእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት ከሆነ የተዘመረው የሰው ልብ ማሳረፉ ግልፅ ነው

  • @genetgebrabe2156

    @genetgebrabe2156

    3 жыл бұрын

    @@0bivousCheeseharryአሜን አሜን🙏🏾🙏🏾

  • @0bivousCheeseharry

    @0bivousCheeseharry

    3 жыл бұрын

    ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ ምርጥ እህቴ ውድድድ

  • @movierecaps4128

    @movierecaps4128

    Жыл бұрын

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተባረኩ

  • @ferdosousman9649

    @ferdosousman9649

    Жыл бұрын

    ተባረኩ ቅዱሳን !!

  • @osutube7820
    @osutube7820 Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን አሁን ላይ ይሄን መዝሙር ስሰማ ልቤን ይነካዋል እኛ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ባለው በደል እጅግ ተሰብረናል🥺💔 ፈጣሪ ይባርካቹ እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🥺

  • @GeneneJegina

    @GeneneJegina

    3 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስን ተቀብምል ነፍስህን ልያድን የምችል እርሱ እጅህን ከፍተህ ተቀበልው እርሱ ይወዳሃል

  • @user-wj5or6pd1n
    @user-wj5or6pd1n9 ай бұрын

    እናንተ ውድ የአባቴ ልጆች እውነት ነዉ ነገ መልካም ይሆናል ዘመናችሁ እንደዚ ዝማሬ ይሁን

  • @eyasuengida5987
    @eyasuengida59875 ай бұрын

    የእግዚአብሔርን ምህረት ና ቸርነት ያየሁበት ዝማሬ ነው። በተለይ ኮቪድ 19 በወረረን ጊዜ ለመላው ኢትዮጵያን መጽናኛ የሆነ የእግዚአብሔር ድምጽ ነው። በተላይ ያኔ የ3 ዓመት ልጄ እስከ ዛሬ የሚታስታውሰው ይህን ዝማሬ ነው። ተባረኩ🙏❤🙏

  • @axumsound7012
    @axumsound7012 Жыл бұрын

    እኔ ዘፋኝ እና በምድር ከሚገኙ በደለኞች መሀል ዋንኛው ነኝ ነገር ግን በዚህ መዝሙር የተነካሁበትን ቀን በፍፁም አልረሳውም ተስፋዬን እንደ እንቡጥ አበባ አለምልሞኛልኛል ፈጣሪ እድሜውን ጨምሮ ይሥጣችሁ

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie16074 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ። በዚህ ጊዜ ብዙ አብለጭላጭ በበዛበት ዘመን ወጣቱ ለጌታ ፍቅር ተሸንፎ ማየት እንዴት ደስ ይላል። ለኢትዮጵያ የሪቫይቫል ሰአት ነው። መንፈሱን ሳይሰስት የሚያፈስ ጌታ ስሙ ይባረክ። በብዙ ተባረኩ ።መልካም ይሆናል

  • @ccaywatson6105
    @ccaywatson61053 жыл бұрын

    Am from Kenya and even though I dont understand the song it has been blessing my heart

  • @terefememru541

    @terefememru541

    3 жыл бұрын

    You are right it is blessing song. You are already told by holy spirit.

  • @senaitgezahegn3272

    @senaitgezahegn3272

    3 жыл бұрын

    00

  • @lily-qz4mm

    @lily-qz4mm

    3 жыл бұрын

    You'd be so blown if you understood the words. Let me try -- i suck in translation but it's something like this (hope someone will step in to translate all the lyrics in in a english : (chores) oh take heart/be comforted f today may have passed like this but tomorrow will be better Oh nothing is permanent not even our troubles oh today is not tomorrow things will be different oh the God of mercy will be merciful oh He'll multiply His peace and goodness in your life oh why are you down cast why are you anxious oh our God is faithful, a God of miracles Oh all the good gifts and blessings come from Him oh He's and will be able to fill all gaps bridge in this dark world where there's nothing to see/2x it's your goodness that warmth my heart your goodness I won't grumble, God is mighty and He'll help me He's the one who'd sustain me in the midst of all challenges He has held my hands even if the darkness gets stronger (the night gets darker), I have a God who doesn't get defeated my Lord told me not to be afraid I have nothing negative to say about my Jesus except for His goodness & love he has wiped off my tears from my face would it be enough to sing for Him? It's not impossible for God to save by many or by few He reveals himself to me by intervening in my situations/challenges It's not impossible for God to save by many or by few He reveals himself to me by intervening in my situations/challenges

  • @ccaywatson6105

    @ccaywatson6105

    3 жыл бұрын

    @@lily-qz4mm Thank you very much God bless you

  • @etifworkmoges4394

    @etifworkmoges4394

    3 жыл бұрын

    @@terefememru541 i

  • @behailubehailu9232
    @behailubehailu92323 жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና አልፋና ኦሜጋ ለሆነው ታላቁ እግዚአብሔር ይሁን።

  • @user-ir8ue7cf5w
    @user-ir8ue7cf5w4 жыл бұрын

    ዝማሬውን ሰምቼ ልጠግብ አልቻልኩም በኢየሱስ ስም ተባረኩ

  • @hemiyjosh7380

    @hemiyjosh7380

    3 жыл бұрын

    Uuufff enami 😘😍😪

  • @kignitmedia6024

    @kignitmedia6024

    3 жыл бұрын

    Blessed one I love

  • @abenezerdaniel691
    @abenezerdaniel6913 жыл бұрын

    አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልጋቹን ይሙላባችሁ 😘 ተባረኩ

  • @tarikudatsa277
    @tarikudatsa2773 жыл бұрын

    ኦ የማያልፍ የለም ኦ ሁሉም ነገር ያልፋል ኦ ዛሬ ነገ አይደለም ኦ ታርክ ይቀየራል ኦ የምህረት አምላክ ኦ ምህረትን ያደርጋል ኦ ሰላሙን ቸርነቱን ኦ ያበዛላቹሀል

  • @dilumerdokiyos6276
    @dilumerdokiyos62764 жыл бұрын

    ሰማያዊ ዜማ መዘምራን እንዲሁም ሙዚቀኛ ናሆም ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ!

  • @negatbekanawashingtond.c.9827
    @negatbekanawashingtond.c.98274 жыл бұрын

    በጉብዝናህ ወራት አምላክህን አስብ እንደሚል ቃሉ በዚህ በወጣትነት እድሜያችሁ እንዲህ ባለ ሁኔታ ለሌላው የበረከት እና የመፅናናት ምክንያት ስለ ሆናችሁ ተባረኩ! እርጋታችሁ፣አለባበሳችሁ ሁሉ ነገራችሁ ስርዓት አለው በጣም ደስ ይላል ደግሞ የራሳችሁ መዝሙርም ይኑራችሁ በመሀከለኛ እድሜ ያለሁ ሰው ነኝ በወጣትነት እድሜዬ የነበሩ መዘምራን የቀደሙትን ዘማሪዎች መዝሙር ይዘምራሉ የራሳቸውንም መዝሙር በብዛት ይሰራሉ ጊዜ ወስዳችሁ መዝሙር ፃፏ በተረፈ ግን እጅግ የሚባርክ ህብረት ነው ያላችሁ እናንተን መስማት ማቆም አልቻልኩም! በጣም ወደድኳችሁ!!! ዘመናችሁ ሁሉ እንዲሁ እንደሆናችሁ ይልቅ!

  • @eyerusalemgetahun4145

    @eyerusalemgetahun4145

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tairkahi8527
    @tairkahi85274 жыл бұрын

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የአባቴ ልጆች ጌታ ይባርካቹህ ዘመናቹህ ይባርክ

  • @mahlettamene1144

    @mahlettamene1144

    4 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @samuelgetachew1733

    @samuelgetachew1733

    2 жыл бұрын

    @@mahlettamene1144 65

  • @hewanchane7182
    @hewanchane7182 Жыл бұрын

    ተባረኩ ❤ ዘመናችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን። የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጥበብን እና ማስተዋልን አብዝቶ ይስጣችሁ። 😊❤❤❤

  • @lovewin1582
    @lovewin15824 жыл бұрын

    ፊታችሁ እራሱ በጌታ ሞገስ ያበራል:ተባረኩ!!

  • @bereketadmassu2226
    @bereketadmassu22264 жыл бұрын

    Touching♥... i heard this song in tears. God Bless you. "አፅናኑ ህዝቤን አፅናኑ"፤ ነገ መልካም ይሆናል።

  • @alemat897
    @alemat8974 жыл бұрын

    በናታችሁ አስኪ አትለወጡ አትበተኑ ደሞ ጌታ የራሳችአሁን መዝሙር አንድያበዛላችሁ ፀልዩ beautiful harmony beautiful move🙌🙌🙌 as a senior let me say what i observed this days there are singers with beautiful hevenly voice but they dont have their own song they always sing other singers song dont get me wrong there is nothing wrong signing other people song BUT there are lots of worship song in heaven no one claimed songs come from relationship with GOD reading your bible and spend time with GOD (prayer time) good examples tesfaye gabiso, Beruktite and getayawkal and more..

  • @nahommeseleofficial

    @nahommeseleofficial

    4 жыл бұрын

    Eshi thank bless you!

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni73843 жыл бұрын

    I have been a follower of Ethiopian gospel songs with beautiful songs sung, please kindly translate them into English Subtitles for the world to hear and build up their faith in Lord Jesus, Almighty God. God loves Ethiopians - Love from Papua New Guinea, a Country North of Australia " God bless Ethiopia" 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wegayehugetu5365

    @wegayehugetu5365

    2 ай бұрын

    Amen! Thanks for your good wishes 🙏 God Bless papua new guinea too!

  • @abeni193
    @abeni193 Жыл бұрын

    ዛሬን ሳማርር ነገ መጣና ዛሬን ትላንት አደረገው ።።ኢየሱስ ጊዜ አለው ።። ማራናታ

  • @marie-lacosteagoh8958
    @marie-lacosteagoh8958 Жыл бұрын

    Je suis venue ici grâce à Tiktok. C'est tellement beau d'entendre des louanges de notre seigneur Jésus dans d'autres langues. Le seigneur vous aide davantage 🙌.

  • @natevlog987
    @natevlog9874 жыл бұрын

    ተባረኩ ተፅናኑ የዘማሪት ምህረት ኢተፋ መዝሙር ነው ክሬዲት

  • @CourageDearHeart316

    @CourageDearHeart316

    4 жыл бұрын

    Ya it's on the screen "Original Song by Mihret Etefa"

  • @samuelabayneh6544

    @samuelabayneh6544

    3 жыл бұрын

    Tetsefual eko wendeme

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie92264 жыл бұрын

    በጉብዝና ወራት እግዚአብሔርን ማሰብ እንደዚህ ነው በብዙ ተባረኩ እወዳቸዋለሁ🙏🏽❤️

  • @paulinoarop5324
    @paulinoarop5324 Жыл бұрын

    I'm a South Sudanese but this song oh my! I'm in love with this song ❤️ God bless you guys..❤️

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes52993 жыл бұрын

    ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ አትያዙ አትገደቡ ዘመናችሁ ይለምልም አምልጣችሁአል:: ጌታ እየሱስ ጌታ ነው

  • @mihretavmiree9548
    @mihretavmiree95482 жыл бұрын

    አሜን ነገ መልካም ይሆናል ተባረኩ ስታምሩ።

  • @reality165
    @reality1654 жыл бұрын

    Elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele There is hope in God ❤❤❤ nege melkam yihonal ❤❤❤ tetsnanu ❤❤❤

  • @meklteseme9992

    @meklteseme9992

    3 жыл бұрын

    Yes yes yes yes

  • @mitayeyedoroabelaletbitasa8302
    @mitayeyedoroabelaletbitasa83024 жыл бұрын

    ምን ልበል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ዕድሜያችሁ ለክብሩ ይሁን ጉልቤታችሁ በቤቱ ይለቅ ተባረኩልኝ

  • @tarikudatsa277
    @tarikudatsa2773 жыл бұрын

    ኦ የማያልፍ የለም ኦ ሁሉ ነገር ያልፋል ኦ ዛሬ ነገ አይደል ኦ ታርክ ይቀየራል

  • @fassilalemayehuhaile2211
    @fassilalemayehuhaile22119 ай бұрын

    ጌታ ድንቅ ነው!!በማጣት በመለየት ውስጥ መጽናናትን የሚሰጥ አምላክ ስላለን!!ዛሬ የገጠመኝን ሳስብና ያለሁበትን ሁኔታ ሳይ በራሴ ጠንካራ በመሆኔ ሳይሆን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የፍቅሩ መገለጫ በሆናችሁት በእናንተ እህቶችና ወንድሞች አጽናኝ መዝሙር ከአርያም በመላኩ ነው ተባረኩልኝ!! ሚስቴን በ 12.09.2023 በወሊድ ላይ ነው ያጣሁ የ 7 ሳምንት የሆናት የእግ/ር በረከት የሆነች ልጅ አለችኝ!!

  • @enanutola8685
    @enanutola86853 жыл бұрын

    አንጠራጠርም "ነገ መልካም ይሆናል" እግዚአብሄር ህይወታችሁን ይባርክ ለሌላው ወጣት ምሳሌና አስተማሪ ያድርጋችሁ የውዷ አገራችን ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ::

  • @rabunny_z
    @rabunny_z4 жыл бұрын

    I can't stop listening this song

  • @gerryphone2589

    @gerryphone2589

    3 жыл бұрын

    አሜን ተባረኩልኝ ነገ መልካም ይሆናል

  • @andulewi7726
    @andulewi7726 Жыл бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከዉ ሁሌም አቅም የማገኝበት መዝሙር ነዉ❤❤❤✝️✝️🕊🕊

  • @sabahaile840
    @sabahaile8404 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🙏🤲🙏❤ Egziabehare Yemesegen Awo Nege Demo Melkam Yehonal Amen ❤🙏

  • @wondimudejene5664
    @wondimudejene56643 жыл бұрын

    The non stopping flow of holy sprit water which comforts every one who listen to it.. Stay blessed my little kids

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew886229 күн бұрын

    ለብዙዎች ምሳሌዎች ናችሁ ።ተባረኩ።።።።

  • @JJuphill
    @JJuphill Жыл бұрын

    Beautiful - I lived in Ethiopia two and a half years and now I miss the people I knew there. Thanks for the memory Melkam ye meskel beal yehunelen

  • @besufikadmulatu3385
    @besufikadmulatu33853 жыл бұрын

    Ere wuuuuuuuuuu endet new des yemtlut degmo hulachum betam new yemtamrut GOD BLESS ALL OF YOU!!!

  • @bigskytube8472
    @bigskytube84724 жыл бұрын

    ere church mehed endet endenafekgne yane be senfna yekrhubachewu kenat betam yekochugnal!!! ewunt enstely church tolo endikfet ene alchalkum

  • @Amanmondas

    @Amanmondas

    4 жыл бұрын

    Me too brother

  • @elisayimer2910
    @elisayimer29103 жыл бұрын

    የምለው ቁአንቁዋ። የለኝም እግዚአብሔር በናንተ ላይ እየታዬ ነው ቅድሳን ተጽናንታችሁ ያልተጽናናውን እያጽናናችሁ ነው በተቀባ ዝማሬ

  • @mathewoslea4315
    @mathewoslea43154 жыл бұрын

    አመን ክብር ሁሉ ለመልካሙ ጌታ ይሁን ; ዘመናችሁ ይባረክ

  • @berekettamiru692
    @berekettamiru69210 ай бұрын

    I had no words about you all guys. God bless you abundantly. This is what God wants from you to tell to the all nations. You all are our blessings.

  • @bereafamilyministry7135
    @bereafamilyministry71354 жыл бұрын

    እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ሁሌም ዘምሩ ነገ ሳይሆን ዛሬ እናንተ ስለየሁ መልካም ሆኗል መልሥና መጽናናትን አግኝተነናል ተባረኩ ከuk

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘመናችሁ ይባባባባባባባባረክ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @wondimudagine7192
    @wondimudagine71924 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይበራከችሁ ታበራኩ ናጌ መለካም ይሆነል አሜን ይሆን

  • @zionhabt7215
    @zionhabt72153 жыл бұрын

    ከመልካምነት ከፍቅር በቀር ስለየሱሴ እኔ ምን ልናገር🙏🏽🙏🏽

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa4 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለዘላለም።

  • @abegyamule7956
    @abegyamule79563 жыл бұрын

    Baneta now mazemuru yetawoqawe...

  • @nahomalex1618
    @nahomalex16184 жыл бұрын

    Endat nw mtamrut ❤️❤️❤️ ufff geta abezeto ybarkachu btam Nw mtamrut bzi seat leben westen mitegen mezmur ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wubedilteshome5128
    @wubedilteshome51284 жыл бұрын

    geta yebakachu wedachualu kesemahut jemro mesemat makom alchalkum tebarkiyalhu .... tebarekuligi

  • @dr.mikiyasolaniofficial1816
    @dr.mikiyasolaniofficial18164 жыл бұрын

    This Song is a reminder that God has a say in the current situations and every situation!, Glory be to God for this amazing Word!

  • @antenehkibre1261
    @antenehkibre12614 жыл бұрын

    አሜን አሜን! አምናለው ነገ መልካም ይሆናል!!! ተባረኩ

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын

    በዕርግጥም ይህ መዝሙር በእነዚያ የጭንቅ ወራት ብዙዎችን አጽናንቷል።

  • @feqerad5323
    @feqerad53234 жыл бұрын

    Amen!!! Melkam Yehonal!!! Be Ante be Medhanit ena be Amlakachin enetznanalen!!! Nege Melkam Yehonal!!!

  • @bbks1867
    @bbks18674 жыл бұрын

    Eleleleellllllllelllllll amen geta berk yadrgachu birukoche 🙏❤❤❤

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye16824 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ewnetem semaywe zema leberket hunulge

  • @abebawgebeyehu7780
    @abebawgebeyehu77804 жыл бұрын

    I can't stop listening 2 this song.... 🌄 Our tomorrow is in God hands!!!... God bless u

  • @mikiaskebede6505
    @mikiaskebede65054 жыл бұрын

    ልናዳምጠው የሚገባ ! Worth listening to.. !

  • @belstialemayehu6595
    @belstialemayehu65954 жыл бұрын

    Dislike ያላችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! ነገ ግን መልካም ይሆናል!! እግዚአብሔር ሁልግዜም ለእኛ መልካም ነው !! ተባረኩ

  • @user-lf6hs3sk3c

    @user-lf6hs3sk3c

    4 жыл бұрын

    AMEN AMEN

  • @tamiiamsatisfayonthesongmo4471
    @tamiiamsatisfayonthesongmo44712 жыл бұрын

    Wow indet dink zimarena dimts naw egzaber yesaxaw tabaraku zemenachu yibaraki

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest304 жыл бұрын

    Haleluyaaa Amen Nega melkam yihonal

  • @hgdgduuu1344
    @hgdgduuu13444 жыл бұрын

    Amne amne naga mlekami yunli Amne tabarku

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso15474 жыл бұрын

    Hallelujah Egziyabher mlkam nw ngm mlkam yhonal hulu bhju nwna ...tbarku ❤😘

  • @chumak4284
    @chumak42844 жыл бұрын

    Geta yibarkachu amen nege melkam ena bruh ken yihonal

  • @tutuhaile4823
    @tutuhaile48233 жыл бұрын

    Zemarewochen yegetan kal yemtesebku hulu beyesus sem tebareku segaw yebzalachu Amen.....

  • @sabahaile840
    @sabahaile8403 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏❤🙏❤🙏❤ Egziabehare Amelak Semu Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Yehune Amen God Bless you all❤ God Bless all Nation

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta44494 жыл бұрын

    Wow setameru Amen nege! Melkaime yehonaille Love you😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 Hulacweme Meche yehone Endenante getane bzemare yemageleglwe😧😧 Yesdte nuro Asemereroge!! Eyailewe yehie zemare Mesnanaten setge!! Tebarkulene Enante berukaine😘😘😘 Salew

  • @nahommeseleofficial

    @nahommeseleofficial

    4 жыл бұрын

    Amen!

  • @zinashfelekehabesha2089
    @zinashfelekehabesha20894 жыл бұрын

    ኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ሰምቼ አልጠግብም ኤሄን መዘሙር ተባሬኩ❤❤❤❤

  • @AbiyatarLeyikun
    @AbiyatarLeyikun9 ай бұрын

    በዚህ መዝሙር መንፈስ የ ኮቪድ እሳት ሳይፈጀን አለፍን። እግዚአብሔር የ ኢትዮጵያ ከለላ ነው !! ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው !

  • @hirutwoldehawariat8521
    @hirutwoldehawariat85214 жыл бұрын

    እ/ር ዘመናችውን ይባርክ ድንቅ ዝማሬ

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion74133 жыл бұрын

    The family of YHWH is growing exponentially. Amen! Habakkuk 2:14 For the earth will be filled With the knowledge of the glory of the LORD, As the waters cover the sea!

  • @beckilanko
    @beckilanko3 жыл бұрын

    I can't stop listening to this song ...... May God continue blessing u with more of Jesus

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew2155 ай бұрын

    ነገ ደግሞ መልካም አሜን ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂አሜን ይረዳኛል

  • @antenehgebeyehu6281
    @antenehgebeyehu62814 жыл бұрын

    Tiru zemare and tiru kinigit. Geta yebarekachu

  • @marefumathewos703
    @marefumathewos7034 жыл бұрын

    Amen geta yibarekachu nage malkam yhonal😍🙌

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia23784 жыл бұрын

    ዲስ ላይክ የምታደርጉት አምላክ የነፍሳቹህን ሶስተኛ አይን ዘግቶ የመንፈስ አይናቹህ ይክፈትላቹህ የስጋ አይንማ አላችሁ

  • @roselaurier6648
    @roselaurier6648 Жыл бұрын

    J'ai connu cette chanson sur tik tok. Praise to the Lord. I have tears in my eyes when i listen to it.

  • @yeabsiraydnekachew2189
    @yeabsiraydnekachew21893 жыл бұрын

    ይሄ የሚያሳርፍ ምክር ያለው መልዕክት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @blcha1239
    @blcha12394 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen tabarekuuu tabarekuuu tabarekuuu 💓💓💓💓😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @zomzele5041
    @zomzele50414 жыл бұрын

    ዋው ሰማያዊ ዜማ መዘምራን! ተባረኩ፣ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ!!

  • @seblewengeltmedehn7939
    @seblewengeltmedehn79394 жыл бұрын

    ተባረኩ እናንተ ለጨለመበት የብርሃንን መንገድ ጥራጊዎች ናቹህ

  • @nahommeseleofficial

    @nahommeseleofficial

    4 жыл бұрын

    Amen amen!

  • @tereboke9494
    @tereboke94944 жыл бұрын

    Tebareku. Zemenachu yetebareke yihun w=egonoche

  • @prs901
    @prs9014 жыл бұрын

    I will be listing all of the day of the day god bless u all

  • @gamewakjira7654
    @gamewakjira76544 жыл бұрын

    May God bless all of you! God is good all the time. 🙏🙏

  • @kalkidandereje2213
    @kalkidandereje22134 жыл бұрын

    Its really heavenly song o.......I can't stop listening it lift me up up and high🙌🙌🙌 you all are a blessing🙏

  • @kibda1375
    @kibda13753 жыл бұрын

    I really don't like cover but I can't get enough of this song

  • @lijizinye1319
    @lijizinye13193 жыл бұрын

    Form today challenge tomorrow becomes handsome l like that thank you My Lord 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌👌

  • @beshirdale2491
    @beshirdale24913 жыл бұрын

    Iwunet new be Igziabiher tesfa inadergalen, ye zare chelema yalfal bemihiretu yasalifenal. Isu melkam amlek new, ingna sanawukewu lijun seten lijum iske meskel mot dires wodeden Amen!!

  • @chonigetachew4179
    @chonigetachew41792 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ናጌ ማልካም ይሆናል።

  • @saradanielle2101
    @saradanielle21014 жыл бұрын

    አሜንንን ናጋ ማልካም ይሆናል ታባርኩ

  • @luwammihretab6192
    @luwammihretab61924 жыл бұрын

    Egziabhar melkam nw .....

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro60884 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ በዚህ ዝማሬ መፅናናትን አግኝቻለሁ ዘመናችሁን ይባርከዉ ።

  • @ruthabebe9006
    @ruthabebe90064 жыл бұрын

    ameeeennn praise the lord hallelujahhhh......

  • @obolessaadola2755
    @obolessaadola27554 жыл бұрын

    Amen. God Bless you 10000x10000.

  • @miressadinka3025
    @miressadinka30253 жыл бұрын

    Getaye yibarkachuuu 😍😍 Chelmaw bibertaa Amlak alangi yemayiretaaaa !!!

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy7 ай бұрын

    አሜንንንንንንን 😢😢😢 ሄን መዝሙር ሰሰማዉ በችገር ጋዜ ነበር የሰመዉት እደጠነከር አረገኝ 🙏🙏💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @tarikudatsa277
    @tarikudatsa2773 жыл бұрын

    ኦ የማያልፍ የለም ኦ ሁሉ ነገር ያልፋል

  • @user-ck8id1nb9f
    @user-ck8id1nb9f4 жыл бұрын

    ነገ መልካም ይሆናል አሜንንንንንንንንንንን በትክክል ነው

Келесі