Kibir Leyesus Yihun '' ክብር ለኢየሱስ ይሁን" Hawassa Gospel singers 2022

#protestant song #choir song
Official Music video By Hawassa Gospel singers
Original song By Pastor Tesfaye Gabiso
Lyrics
Verse
Alto and Soprano
በቀራንዮ መስቀል ላይ በደዌ የደቀቀው
ነፍሱን ስለ ኃጥያቴ መስዋዕት ያደረገው
የሞትን ቀንበር ሰብሮ እኔኑ ሊያወጣ ነው
ማዳኑን ቀምሻለው ምን አለ የምመልሰው (፪x)
Choir
አዝ፦ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
አየን አሸናፊነቱን
ኃያል እንደ እርሱ የለም
ይንገሥ ለዘለዓለም (፪x)
Tenor and Bass
የተናቀ ደካማ ቢመስልም አመጣጡ
ከእሰይ ልጅ ከዳዊት ሥር የወጣው ቁጥቋጡ
ኢየሱስ አሸነፈ ፍሬው ምድርን ሸፈነ
የእግዚአብሔር ፈቃድ በእጁ ተከናወነ (፪x)
Soprano
አዝ፦ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
Alto
አየን አሸናፊነቱን
Tenor
ኃያል እንደ እርሱ የለም
Bass
ይንገሥ ለዘለዓለም (፪x)
Alto and Soprano
በደሙ ኃይል ጸደቅን በሥሙ ድል አገኘን
ማነው የሚቋቋመን ማንስ ነው የሚገታን
እንገሰግሳለን አሸናፊውን ይዘን
ወደ ቅድስቷ ሃገር በድል እንገባለን (፪x)
አዝ፦ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
አየን አሸናፊነቱን
ኃያል እንደ እርሱ የለም
ይንገሥ ለዘለዓለም (፪x)
Tenor
ክብር ምሥጋና ይዘን ከፊቱ እንቀርባለን
በዙፋኑ ላይ ላለ እንሰግድለታለን
ሁሉን የረታ ጌታ ንገሥ እንለዋለን
አቤት ለዘለዓለም እርሱ ኃያል ነው አሜን (፪x)
Choir
አዝ፦ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
አየን አሸናፊነቱን
ኃያል እንደ እርሱ የለም
ይንገሥ ለዘለዓለም (፭x)

Пікірлер: 258

  • @buddhomi
    @buddhomi2 жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ነገር ግን ይህንን መዝሙር ሲሰማዉ አለቅሳለሁ

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ከሀይማኖት ተቋም ሳይሆን ካንተ(ቺነው ጉዳይ ያለው ስለዚህ ተባረኩ ክብር ይሁንለት

  • @misraktamirat2095

    @misraktamirat2095

    Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስን ያዳናት እየሱስ ነው።ስለዚ ያለ ቅጥር የእየሱስ ስም በተጠራበት ሁሉ ማክበር ነው።

  • @mahiderfentahun536

    @mahiderfentahun536

    Жыл бұрын

    ዋውውው ደስየሚል ስራ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @lukaseyob7602

    @lukaseyob7602

    Жыл бұрын

    በእርግጥ ያስለቅሳል ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተስፋይ ጋቢሶ❤🙏👍

  • @selamgizaw4670

    @selamgizaw4670

    11 ай бұрын

    ኢየሱስ እኮ ለሁላችንም ነው የሞተው። ለዚህ ነው የሚየስለቅስሽ። ክርስቲያን ማለት ትርጉሙ የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው። የትም ሁኚ ግን ይህንን የለሁላችን የሞተውን ኢየሱስን ውደጂው ተከተይው ህይወት ይሆንልሻል።

  • @MikasPictures
    @MikasPictures2 жыл бұрын

    በጣም የምወደውን ዝማሬ ብዙዎች የተፅናኑበትን ድንቅ በሆነ መልኩ በሚያምር ህብረ ዜማ ውብ በሆነ ቀረፃ ስለሰራችሁልን ተባረኩልን

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros kzread.info/dash/bejne/qIeuqKR-fse6nKg.html

  • @tsegiletsegaye6435

    @tsegiletsegaye6435

    10 ай бұрын

    WOW!!

  • @elsachala3640
    @elsachala364020 күн бұрын

    ሁላችሁም የጌታ ምገስ የአምልኮ መንፈስ አለባችው መሳሪያ ተጨዋጮቹም ሳይቀር አምላኬ በማያልቀው በረከት ይባርካችው🌱🌸🌱🌸🌸🌿🌿🌿🌿🌿

  • @yisehakuk
    @yisehakuk2 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ የወንጌላውያን አማኞች ዘንድ ታሪካዊና ትልቅ ሚና ያለውን ዝማሬ በሚመጥን መልኩ ሁላችሁም ደክማችሁ በዚህ መልኩ ስላነፃችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace30142 жыл бұрын

    ዋው ምን አለ ሁሌም እንዲህ ብንዘምር! ክብር ለታረደው በግ ይሁን አሜን! ተባርካችኀል!

  • @bemnetwendemagegn3405

    @bemnetwendemagegn3405

    2 жыл бұрын

    🔥🙏😇

  • @mes29433
    @mes2943318 күн бұрын

    ድንቅ መዝሙር ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ቅንብር ተባረኩልኝ!!!!

  • @adisuroro6844
    @adisuroro684413 күн бұрын

    ድንቅ ነው የምድር ዓለምን የሚያስረሳ ❤❤❤❤❤

  • @abenezerdebebeofficial9045
    @abenezerdebebeofficial90452 жыл бұрын

    #ክብር ለእየሱስ ይሁን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም። ዘመናቹ እግ/ር በማምለክ ይለቅ ተባረኩልን።

  • @EshetuDinku-jg1ip
    @EshetuDinku-jg1ip Жыл бұрын

    የሚገርም ነው ፈጣሪ ምን ያክል ይደሰት ይሆን እኔ ሀጥያተኛው የዚህን ያክል ነብሴ ደስ ያላትን ያክል

  • @lewisongsandblessingminist1692
    @lewisongsandblessingminist16922 жыл бұрын

    በወንጌላውያን ዘንድ እየደከመ ለመጣው የኳየር አገልግሎት ትልቅ መነሳሳት የሚፈጥር ስራ ነው ናሆሜ ስለትጋትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሌሎቻችሁም ተባረኩ✋

  • @bituu126

    @bituu126

    Жыл бұрын

    በጣምምም ተስፋ አለን መታደሳችን አይቀርም

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros kzread.info/dash/bejne/qIeuqKR-fse6nKg.html

  • @user-dz3px9nc3y
    @user-dz3px9nc3y17 күн бұрын

    ክብር ለእየሱስ ይሁን፡፡

  • @bawzayedigafe6494
    @bawzayedigafe6494 Жыл бұрын

    በእውነት ጌታ ይባርካችሁ:: የእውነቴን ነው ይህን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር በሰማይ ሆኜ የዘመርኩ ያህል ነው የሚሰማኝ::

  • @singermerkebumarkos
    @singermerkebumarkos2 жыл бұрын

    OMG ... uffffff... my soul melts while listening to this choir song... Everything is magnificent... bless you all

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros kzread.info/dash/bejne/qIeuqKR-fse6nKg.html

  • @yoditalemayehu3789
    @yoditalemayehu37892 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት በዚህ መዝሙር ውስጥ ያለዉ መረስረስ ተባረኩ!!

  • @el-shadaitunes4377
    @el-shadaitunes43772 жыл бұрын

    የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @mesalegetu6298
    @mesalegetu62982 жыл бұрын

    ናኒዬ አንተ ብርቱ ሁሌ ባንተ እኮራለሁ ጌታን ስላንተ አመሰግናለሁ ገና እኔ ያየሁትን ናሆም አላየሁም እንደማየው ደግሞ አልጠራጠርም መውደዴ ላንተ ጥልቅ ነው❤😘🙏❤❤

  • @nahommeseleofficial

    @nahommeseleofficial

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ እናት እጅግ አመሰግናለው! ብርቱ የሆነው እግዚአብሔር በኔ ታላቅን ስራ ሰርቶ እንደምታዪ ምንም ጥርጥር የለኝም። ስለመከርሽኝ ስለገሰፅሽን ደግሞም ምሳሌ ስለሆንሽኝ አመሰግናለው ተባረኪልኝ!

  • @jesusislord6861
    @jesusislord68612 жыл бұрын

    አቦ ነፍስም አልቀረልኝ! ተባረኩ

  • @kalkidanseman6127
    @kalkidanseman61272 жыл бұрын

    መዝሙር በድጋሚ የተሰራ ከሆነ የበለጠ ባማረ መልኩ በብዙ አቅጣጫ ጨምሮ ሲሆን ለመንፈስም ለጆሮም የተመቸ ይሆናል፡፡ ተባረኩ ከዚ በላይ እንድትሰሩ ጌታ ጊዜና አቅም ይስጣቹ፡፡

  • @henockwelde
    @henockwelde2 жыл бұрын

    በዙፋኑ ለፀናው ክብር ወዳችና ሴቶች ጌጠኛ ልብሳችሁን ለብሳችሁ ቆማችሁ በአዲስ ቅኔ አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!!! ሀሌሉያ አሜን ተባረኩልኝ!!!!

  • @AbayYohannes-ij7pi
    @AbayYohannes-ij7pi3 ай бұрын

    አወን ለታረደው በግ ክብር ይሁን

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede5182 жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ንጉስ አምላክ አሸናፊ ነው ክብር ለእርሱ ለዘለአለም ይሁን🙏🙏🙏👏👏👏

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros kzread.info/dash/bejne/qIeuqKR-fse6nKg.html

  • @yaredmelese2342
    @yaredmelese2342 Жыл бұрын

    በእውነት ተባረኩ!! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Жыл бұрын

    እሰይይይይይይይይይ ሃሌሉያ🙏🙏 ፅዮን ሄድኩ በመንፈስ 😇😇😇በኢየሱስ ስም በዘመናችሁ ሁሉ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህርት ይብዛላችሁ ለምልሙ ለበረከት ሁኑ የአባቴ ብሩካን🙏 ንጉሳችን ኢየሱስ ሲመጣ እንዲህ እየተጋችሁ ያግኛችሁ በኢየሱስ ስም አንዳችሁም አትጉደሉ🙏🙏🙏

  • @abyalewabebe2320
    @abyalewabebe23202 жыл бұрын

    በሀገሬ በብዙ መልክ እየበዛ ላለው መዝሙር አባቴን እባርከዋለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @medanaklilu9070
    @medanaklilu90702 жыл бұрын

    አሜን! ክብር ለእርሱ ይሁን ለታዳጊያችን ለመደሀኒታችን እና ለአዳኛችን ለ ኢየሱስ ይሁንለት።

  • @yeweldashenafi6263
    @yeweldashenafi62632 жыл бұрын

    በቃ የድሮ መዝሙር አሁን ላለው ትውልድ እንዲሰማ ከተፈለገ ይሄ ማስተርፒስ ነው! ተባረኩ!

  • @beletekassa1943
    @beletekassa19432 жыл бұрын

    ፓስተር ጋሼ ተስፋዬ ጋቢሶ ለየት ያለ ፀጋ የተሰጣቸዉ ጌታኢየሱስ ይባርኮዎት

  • @rebekafikadu7325
    @rebekafikadu73252 жыл бұрын

    What can say Amazing worship for Almighty of God God bless tesfaye gabiso and all of you for such awesome song 🙏🙏

  • @diboramuleta5167
    @diboramuleta5167 Жыл бұрын

    I'm in luv with this song getan I can't stop listening this song 😩🥰🥺🥺

  • @Sebl-xl6xj
    @Sebl-xl6xj2 ай бұрын

    Wow

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu82668 ай бұрын

    አሜን አባ ንገሥ ንገሥ ለዘለአለም

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x2 жыл бұрын

    ተባረኩልን የአባቴ ቁድሳን መፅናኝችን ትምክታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ይገባዋል ደሙን አፍስሶ የአብንም ፍቃድ ፈፅሞ የሞትን ጣር ድል ነስቶ በስማይ ክፍ ክፍ ይለው ጌታ ክብር ክብር ክብር ይገባዋልና አሜን አሜን አሜን ይገባዎል።

  • @esraelbizuneh9756
    @esraelbizuneh9756 Жыл бұрын

    ለታረድው በግ ይገባዋል ይንገስ ለዘለአለም!!ተባረኩ

  • @tarikukebede3682
    @tarikukebede36822 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ አሜን ክብር ለእየሱሰ ይሁን ❤ አሜን ክብር ለእየሱሰ ይሁን አሜን ❤ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ክብር ለሚገባው ጌታ ስ ላቀረባችሁት ዝማሬ 🙏

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros kzread.info/dash/bejne/qIeuqKR-fse6nKg.html

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi34868 ай бұрын

    I can’t stop listening to this beautiful, blessing worship ❤️❤️❤️ Waw!!

  • @edenendale8177
    @edenendale81775 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ተባረኩ አባቴ በጣም ሚወደዉ መዝሙር ነዉ

  • @helennewete6108
    @helennewete610811 ай бұрын

    Elelelelelele praise God. God bless you guys 👦 🙏

  • @thepromo1485
    @thepromo14852 жыл бұрын

    I wish I could give a billion likes to this video!!! How beautiful your Union is! Your voice is so soothing and beyond expectation! Blessings on each and everyone of you who took part in this video

  • @zemusiehawaz-yk3im
    @zemusiehawaz-yk3im8 ай бұрын

    የእውነት ኢየሱስ ሀያልና አሸናፊ ነው !! በዝማሬአችሁ ተባረክን

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait648810 ай бұрын

    So powerful song Pastor Tesfaye Gabiso you are a blessing to many !

  • @Inthewayofmik
    @Inthewayofmik2 жыл бұрын

    I have no words to demonstrate the power of our Lord, Christ Jesus....simply I say "be glory to him forever and ever"...AMEN

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    ልጅነቴን ወደኋላ አሳየኝ ይሄ መዝሙር አሜን ይንገስ ለዘለኣለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 Жыл бұрын

    Alebabesahu seratachu hulu negerachu dese sile 🥰😍

  • @mesaletube12
    @mesaletube122 жыл бұрын

    ትልቅ ተስፋን ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነዉ ተባረኩልኝ

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros kzread.info/dash/bejne/qIeuqKR-fse6nKg.html

  • @chiratogodana9923
    @chiratogodana992328 күн бұрын

    Amen Tebareku tetsinanahu.

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን🙌🥰😍❤❤❤

  • @biniyamgirmaofficial3682
    @biniyamgirmaofficial36822 жыл бұрын

    😍😍😍በጣም ደስ የሚል በረከት ያለበት ዝማሬ😍😍እግዝአብሔር ይባርካችሁ

  • @ermiyasabebe9740
    @ermiyasabebe97402 жыл бұрын

    bekaraniyo meskel lay bedawe yedakakew nefsun selahatyate maswayit yaderegaw kibir leyesus yehun yenges lezelalem

  • @bettybbc777
    @bettybbc7772 жыл бұрын

    ክብር ለኢየሱስ ይሆን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @eliasababu1969
    @eliasababu196911 ай бұрын

    i just discovered this, bro, its outstanding! amazingggggggggggggggggggg

  • @selometsemru8026
    @selometsemru80262 ай бұрын

    Amen ❤

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @eeegfita1323
    @eeegfita13232 жыл бұрын

    የዘለአለም አባቴ እግዚአብሔ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @user-gw5yk2ph1g
    @user-gw5yk2ph1g7 ай бұрын

    Amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Wagari1000
    @Wagari10002 жыл бұрын

    Jeeesus christ. Amazing doesnt even describe it. You have captured the spirit of this victorious song. Glory be to the victorious Jesus, the Lion of Judah, the King of Kings, the Lord of Lords, the Alpha and Omega!

  • @angeliqueveronique1036
    @angeliqueveronique10364 ай бұрын

    Que Dieu vous benisse j'esus vous aime ❤❤❤😊❤❤❤❤❤

  • @mercy9120
    @mercy9120 Жыл бұрын

    This is what heaven sounds like ❤

  • @abebechdabulo5327
    @abebechdabulo532711 ай бұрын

    AMEEEEENAMEEEEEEN

  • @gezahegnzebene9514
    @gezahegnzebene95142 жыл бұрын

    ነፍስም አልቀረልኝ!

  • @LewLewi-c2s
    @LewLewi-c2s21 күн бұрын

    ❤ Wow

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn2 жыл бұрын

    በስማም እንዴት ጣፋጭ አዘማመር ነው? ጌታ ያክብራችሁ!

  • @Trure7Love
    @Trure7Love10 ай бұрын

    🙏🏽እውነትነው ክብር ለእየሱክርስቶ በዳንነው ለህያው ለእግዛብሔር ልጅ🙏🏽💚💛❤️🙏🏽

  • @amanueladdise1894
    @amanueladdise18942 жыл бұрын

    Nahome 👌👌

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @assefaeshete7690
    @assefaeshete76903 ай бұрын

    ስምንት አመቴ ነዉ ተባረኩ😢

  • @bettyhaile5054
    @bettyhaile505410 ай бұрын

    Tebareku amen

  • @kime3780
    @kime37802 жыл бұрын

    Oooh Lord Jesus, What a song!!! ...... Hayal endesu yelem yelem yelem::

  • @abenezeryibza1587
    @abenezeryibza15872 жыл бұрын

    elelelelelele

  • @angelomiyasu8746
    @angelomiyasu87462 жыл бұрын

    He shall overcome the whole world and keep the whole universe by its grip.

  • @Yahema120
    @Yahema120 Жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @hiwotzemenay7925
    @hiwotzemenay79254 ай бұрын

    Wow... it's an amazing song. God bless you all. I love Hawassa

  • @yohannesalemu3999
    @yohannesalemu39998 ай бұрын

    i always hear this osng

  • @danegebru3420
    @danegebru34202 жыл бұрын

    አሜን የንግስ ለዘላለም

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Жыл бұрын

    እጅግ ተባረኩ

  • @mosessolomon3023
    @mosessolomon30232 жыл бұрын

    What an uplifting song! May The Lord bless you all.

  • @metometo-io8lc
    @metometo-io8lc Жыл бұрын

    Zefene atasemeslute ebakachue geta bezefene ayemelkm

  • @wanzahungodana4511
    @wanzahungodana4511 Жыл бұрын

    Tebareku

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute64342 жыл бұрын

    Des stlu tebareku 🙏

  • @nathandilnesaw7670
    @nathandilnesaw76702 жыл бұрын

    Praise the Almighty God!

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard61772 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዘመናችሁ የልምልም ❤❤❤ የድሮ መዝሙር እና ዘማሪዎች ኣሁን ለይ የለሁም 💔💔 ክብረ ለኢየሱስ ይሆን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfalegnsarka8979
    @tesfalegnsarka8979Күн бұрын

    Amen

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 Жыл бұрын

    PRICELESS! Just incredible worship and praise to our Savior and Lord! You all are an amazing gift of our Lord to us!!! Keep on Jesus the triumphant is coming soon

  • @tekdes309
    @tekdes3092 жыл бұрын

    Best performance! Great job! Praise be The Name of Jesus!

  • @user-is9ew1sf4x
    @user-is9ew1sf4x6 ай бұрын

    ❤❤

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ2 жыл бұрын

    Amen. Shalom. Believe Jesus. Trust Jesus. Obey Jesus. Praise the Living Jesus both now and forevermore.

  • @DinkDidimos9720
    @DinkDidimos97206 ай бұрын

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 Жыл бұрын

    Amen Halellujah elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllloo

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay67202 жыл бұрын

    Kibir Le Eyesus YIHUN. Thank you Singers and Musicians and writers of the songs. Be blessed

  • @betelhemhyohannes
    @betelhemhyohannes2 жыл бұрын

    Hallelujah! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

  • @habtamuwyohanes8425
    @habtamuwyohanes84252 жыл бұрын

    Nahome wow

  • @yoditdoda5809
    @yoditdoda58092 жыл бұрын

    This had me in tears 😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalesilassie5187
    @amsalesilassie51872 жыл бұрын

    kibir leyesus yihun!! ayen ashenafnetun!!

  • @abebaseyoum9524
    @abebaseyoum95242 жыл бұрын

    Amlake lezelalem yibarkachihu, agelgilot, zemenachihu, hiwotachihu Egizabiher atirefirifo yibarik. Ye Egizabiher kibat be etif yagignachihu, I m so blessed with ur song.

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 Жыл бұрын

    ይህን መዝሙር ስሰማ በሀይል እሞላለሁ ደሞም እንባ ይቀድመኛል።

  • @tadessetesfamichael6747
    @tadessetesfamichael6747 Жыл бұрын

    Great gospel song! Renews the spirit !

  • @angelomiyasu8746
    @angelomiyasu87462 жыл бұрын

    The mighty God shall have dominion forevermore. Salvation shall be by faith and his grace.

  • @GoldenvoiceworshipMinistry
    @GoldenvoiceworshipMinistry2 жыл бұрын

    The reason i love choir,tebareku!!

  • @lokaloka8758
    @lokaloka8758 Жыл бұрын

    AmenAmen AmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 Жыл бұрын

    I am blessed to come across this heavenly choir🙏🙏🙏🙏🙏

Келесі