ይትባረክ ታምሩ | ለአምላኬ - Yitbarek Tamiru (cover song) - Ethiopian Gospel Song

Музыка

Dear Worship and Gosple song lovers , This Gospel Song is by Gospel Singer Yitbarek Tamiru and Originally from Respected Gospel Singer Azeb Hailu.
🎵🎶ELILTA RECORDS - እልልታ ሪከርድስ have brought an amazing song for every Christian to be blessed, From the soul to the soul. And aimed to make you love worship the almighty and continue doing that till the lord's day.
New Ethiopian Cover Gospel Song 2020
Yitbarek Tamiru
ለአምላኬ ( አዜብ ሃይሉ )
🎼 Music Arrangement - Bereket Kifletsion (ELILTA RECORDS - እልልታ ሪከርድስ)
🎥🎬🎞 Presented by Shalom Productions
Contact • / bereketkifletsyon
Telegram - t.me/bereketkifletsyon
FACEBOOK / elilta-records-1036186...
Stay tuned, Stay blessed !
This Music video is owned and dedicated only to Elilta Records.
#Yitbarektamiru #ለአምላኬ #Eliltarecords

Пікірлер: 584

  • @mommom5870
    @mommom58704 жыл бұрын

    አቦ ለምልም እንዳረሰረስከን በክብሩ ያረስርስ

  • @footballmax8765

    @footballmax8765

    3 жыл бұрын

    በዚህ ደግሞ ተባረኩ 🙏 kzread.info/dash/bejne/aqCCj9GBd83IYbw.html&feature=youtu.b

  • @aronbihone2562
    @aronbihone25624 жыл бұрын

    አንተ ልጅ ጥሩ ነገር አለህ ነገር ምናልባት የቅዱሳን ሙገሳ ካለህበት ወደኋላ እንዳያንሸራትትህ የተቀኘህለትን ጌታ በጉልበትህ ፈልገው በዘመንህ ሁሉ በቤቱ ሌዋዊ ትሆንለት ዘንድ !!! ተባርከሃል**

  • @brooktinashemelesofficial6575

    @brooktinashemelesofficial6575

    3 жыл бұрын

    Telek meker new lenem tkbyewalew bless u

  • @ruthzegeye5023

    @ruthzegeye5023

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @bereketbelayhun6148

    @bereketbelayhun6148

    2 жыл бұрын

    Betkikil

  • @ABRROB2008

    @ABRROB2008

    9 ай бұрын

    ምን ማለት ነው የቅዱሳን ሙገሳ?

  • @Beza-te3eg

    @Beza-te3eg

    7 ай бұрын

    Mo

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f3 жыл бұрын

    አቤት የዚን ዘማሪ ስም ለማግኘት ያልቆፈርኩት ጉድጓድ የለም 🤔🤔🤔ሁሌ ቲክቶክ ላይ እሰማለሁ ተመስገን ዛሬ ቲክቶክ ኮመንት ለይ ስሙን ጠይቄ አገኘሁ በጣም የወደድኩት መዝሙር ነው thànk u ዘማሪው bless u

  • @hanaabera.6234

    @hanaabera.6234

    3 жыл бұрын

    Orginal song By AZEB HAILU

  • @user-nl5zn8mw4j

    @user-nl5zn8mw4j

    3 жыл бұрын

    Same

  • @insekabtamu1926

    @insekabtamu1926

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @nunudesta8869

    @nunudesta8869

    3 жыл бұрын

    ወይኔ የኔ አይነት ጉድ ብቻ ተባርኬያለው ተባረኩልኝ

  • @debebeseyoum7081

    @debebeseyoum7081

    3 жыл бұрын

    Yetbarak tamru ybalale

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n6 ай бұрын

    በምድራችን ላይ ጌታ ስላስነሳቸው ወጣት ዘማሪዎች በጣም እፀልይላቸው ወገኖች

  • @temesgenabraham6675
    @temesgenabraham66753 жыл бұрын

    ይሄንን መዝሙር እየሰማው ማምለክ ማቆም አቃተኝ:: ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርካችሁ:: A song worth hearing in this chaotic season of life.

  • @samuelsolomon5689

    @samuelsolomon5689

    3 жыл бұрын

    Orginal is Azeb Haliu's song

  • @godisalmighty8896
    @godisalmighty88962 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ በዚ መዝሙር ተባርከናል የምስጋና መዝሙር ከኣፍህ ኣይጥፋ እየዘመርክ ኑር 🇪🇷🇪🇷

  • @hairstylest6311
    @hairstylest63112 жыл бұрын

    መዝሙር በጣም ነው እምወደው ጌታ ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wonderson_1
    @wonderson_14 жыл бұрын

    AZEB HAILU (አዜብ ፡ ኃይሉ) | ሙሉ ፡ መስዋዕት ሙሉ ፡ መስዋዕት ፡ እንከን ፡ የሌለው ፡ ኦሆ ለአማልክት ፡ አምላክ ፡ ይዣለው ፡ ኢኸው ፡ አሃ የማያነክስ ፡ ወይ ፡ ያልታወረ ፡ ኦሆ ለጌቶች ፡ ጌታ ፡ ለተከበረ ፡ አሃ በፊቱ ፡ የተወደደ ፡ በፊቱ ፡ ከቶ ፡ ያልተናቀ ሊያሸተው ፡ በአምላኬ ፡ ዘንድ ፡ ዘወትር ፡ የተናፈቀ ቅዱሱም ፡ ሕያው ፡ መስዋዕት ፡ እራሴ ፡ ነው ፡ ሰውነቴ ላፍስሰውና ፡ ልሰዋው ፡ ደስ ፡ ይበለው ፡ መድኃኒቴ አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ ለንጉሡ ፡ ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ ይህ ፡ ለእኔ ፡ ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ በወቅቱ ፡ ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፫x) ሙሉ ፡ ለሙም ፡ ጭሶ ፡ የሚቃጠል ፡ ኦሆ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ እሰይ ፡ የሚያስብል ፡ አሃ ያለቁጠባ ፡ ያለ ፡ ስስት ፡ ኦሆ በማደሪያው ፡ ላይ ፡ ይሽተትለት ፡ አሃ ከነፍሴ ፡ ከፍፁም ፡ ደስታ ፡ የነፍሴ ፡ ነው ፡ ከፍቃዴ በጠዋትና ፡ በማታ ፡ የምሰዋለት ፡ ለውዴ የተመረጠውን ፡ መስዋዕት ፡ ከስቡና ፡ ከበኩሩ አምላኬን ፡ ደስ ፡ ካሰኘው ፡ ይኸው ፡ ለዝናው ፡ ለክብሩ አዝ፦ ለጌታ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ ለልዑሉ ፡ ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ ይህ ፡ ለእኔ ፡ ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ በወቅቱ ፡ ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፫x) የደመናትን ፡ ድንበር ፡ የሚጥስ ፡ ኦሆ ወደ ፡ ማደሪያው ፡ የሚገሰግስ ፡ አሃ የተወደደው ፡ ውድ ፡ ምሥጋና ፡ ኦሆ የተገባው ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ አሃ በምድር ፡ እስካለሁባት ፡ እስከ ፡ ኖርኩባት ፡ ዘመኔ የሚገባውን ፡ በሙሉ ፡ አላጓድልም ፡ ከእኔ በማንኛውም ፡ ሁኔታ ፡ በማንኛውም ፡ ሰዓት እርሱ ፡ ይቀበለኝ ፡ እንጂ ፡ አልሰለችም ፡ መሰዋት አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ ለንጉሡ ፡ ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ ይህ ፡ ለእኔ ፡ ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ በወቅቱ ፡ ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፭x)

  • @user-yk3sr6fz3d

    @user-yk3sr6fz3d

    3 жыл бұрын

    Waw

  • @mekdesalbachew887

    @mekdesalbachew887

    3 жыл бұрын

    Thank you 🙏 amazing

  • @Goitshtv

    @Goitshtv

    3 жыл бұрын

    Thank you for the lyrics! Blessings!!

  • @deborahae8773

    @deborahae8773

    3 жыл бұрын

    tnks btaaaam 🙏🙏🙏

  • @footballmax8765

    @footballmax8765

    3 жыл бұрын

    በዚህ ደግሞ ተባረኩ 🙏 kzread.info/dash/bejne/aqCCj9GBd83IYbw.html&feature=youtu.b

  • @mickygetachew1768
    @mickygetachew17684 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ በዘመን ሁሉ ሀያላን አሉት ትውልድን ያስነሳል ያከበርከው ጌታ ያክብርህ ቀኑን ሙሉ ብሰማህ አልጠግብም ተባረክልን

  • @godisgood1473
    @godisgood14733 жыл бұрын

    ይህ ለኔ ስራዬና ልማዴ ክብርን መስጠት ለውዴ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kecho3668
    @kecho36682 жыл бұрын

    Maryamin Enbaye Alkom Alegn tebarek Wendme🙏

  • @nimonatarekegn4195
    @nimonatarekegn41953 жыл бұрын

    በየሱስም ተባረክ!!! ሰምቶ አለማሰማት ይከብዳል ፍፁም የጌታ ቅባት አለብህ ዘላለም ያፅናህ እንደ መንፈሳዊ ሰው ከዚህ በላይ ምንም አልልህም።

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official88564 жыл бұрын

    ይትቤ ድንቅ ስራ ነው ተባረክ❤❤😍

  • @user-yk3sr6fz3d

    @user-yk3sr6fz3d

    3 жыл бұрын

    Tabarak

  • @lucyeleni6039

    @lucyeleni6039

    2 жыл бұрын

    Pooi7

  • @sisayzeleke8354
    @sisayzeleke83542 жыл бұрын

    አብልጠህ ፊቱን ፈልግ ዘመንህን ሙሉ በህልዉናዉ ስር እንድትሆን ተባርከህ ሰዎች እንዲባረኩ በመዝሙሮችህ እግዚያብሄርን ማምለክ በሂዎትህ ይብዛልህ ያኔ ጌታመ ይደሰታል እኛም እድሜ ልክ እንባረክብሀለን

  • @tsionmezgebe2674

    @tsionmezgebe2674

    2 жыл бұрын

    it Is True

  • @kidistthatsme529
    @kidistthatsme5293 жыл бұрын

    Omg I'm so in love with this mezur❤️❤️❤️🥰🥰

  • @footballmax8765

    @footballmax8765

    3 жыл бұрын

    በዚህ ደግሞ ተባረኩ 🙏 kzread.info/dash/bejne/aqCCj9GBd83IYbw.html&feature=youtu.b

  • @deboranegatu3936

    @deboranegatu3936

    3 жыл бұрын

    Me too😍😍

  • @daphilo5307

    @daphilo5307

    3 жыл бұрын

    Me too eyesus yadenal

  • @jonylight6608
    @jonylight66083 жыл бұрын

    በጣም ልብ የሚነካ አዛዚያም ነው ጌታ ይባርክህ፡፡ አዜብ ሀይሉንም ጌታ ይባርካት

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede48892 жыл бұрын

    ጎበዝ! እግዚአብሔር ይባርክህ! ይህንን መልካም አምልኮ የሞላበትን ዝማሬ ተካፋይ በመሆኔ ጌታዬን እባርካለሁ ! በርታልኝ!

  • @abenezerteshome2670
    @abenezerteshome26703 жыл бұрын

    ወንድሜ በእውነት ተባረክልኝ ስንት ጊዜ እንደሰማውት መገመት እንኳን አትችልም፤ እውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ፤ ትልቅ አገልጋይ እንደምትሆን አልጠራጠርም። God Bless U

  • @daphilo5307

    @daphilo5307

    3 жыл бұрын

    Me too it’s so touching eyesus yadenal

  • @mkditube
    @mkditube3 жыл бұрын

    አይሰለቸኝም ለማመስገን የኔ አባት አምላኬ መዝሙሮቻቹ እኮ woooooow🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @hibahiba8175
    @hibahiba81753 жыл бұрын

    ዋዉ! በምድሪ እስካለሁባት እስከ ኖሪኩባት ዘመነ የምገባዉን በሙሉ አላቃሪጥም ከእነ እሱ ይቀበለኝ እንጅ አልሰለቸዉም መስዋዕተን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ጌታ አምላክ በፀጋዉ ያኑሪ 😘😘😘

  • @tsegamezmur439

    @tsegamezmur439

    2 жыл бұрын

    Tebareki 💞💞❤️❤️🙏

  • @TeshagerGagado
    @TeshagerGagadoАй бұрын

    ይትበ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክል።❤❤❤❤

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent4 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ። ለዘልአለም ታመሰግነዉ ዘንጽ በፀጋዉ ይርዳህ!!

  • @teddysh266
    @teddysh2663 жыл бұрын

    ተባርከህ ቅር !!!! ዘመንህ በቤቱ ይለቅ!!!

  • @kalkidankabe3022
    @kalkidankabe30223 жыл бұрын

    እግዚአበሔር ይባርክህ መከናወን ይሁንልህ የ አምላኬ ሞገስ አሁንም ይብዛልህ ወጣት ነህ በጣም ገና ብዙ ስራ አለብህ በርታ የምትኖረው ኑሮ ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራትና በመለየት በማክበር ይሁንልህ ያኔ እግዚአብሔርም ደስ ይሠኝብሀል ተባረክ !!!

  • @merobitamerob2045
    @merobitamerob20453 жыл бұрын

    Yitbeyeyeeeeee betam denk yehone zmare new betam new yetbarekubet . Kef belelegn ,zmeneh yelemelm, amlkohn geta ke abel meswat ylk yashtetelh , endezi endezmerk endetekegneh zemenh be betu ,be fitu ylek berk bel ♥ 👌 😀 😍 😊

  • @hibirework1494
    @hibirework14942 жыл бұрын

    ተባረክ የኔ ወንድም! እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ተክሎ እስከመጨረሻው ያጽናህ። ይህ አንደበት ከኢየሱስ ውጪ ለሌላ መስዋዕት እንዳይውል በደሙ ተሸፈን!!!! በስጋት አለቅን እኮ ጎበዝ!! ንጥቂያው በዝቶ።

  • @abenezeryakob4396
    @abenezeryakob43963 ай бұрын

    If God Give Me 10 Years I will Come Back To this Song And, I'll Worship My God.

  • @yemeserachdegele8497
    @yemeserachdegele84973 жыл бұрын

    ጌታ በረከቱን ያብዛልህ ዎንድማለም

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n6 ай бұрын

    ameeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnn እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አቤት ድምፅ የእውነትም ለጌታ ሊያቀነቅን ከጌታ የተሰጠህ ስጦታ ነው እንኳንም ዘመረክበት ዘመንህ በደሙ ይሸፈን ዘመንህ ጌታን እያገለገልክ እድትጨረስ ፀጋው ይብዛልህ መታደል ነው ለጌታ መለየት

  • @yamieyita3246
    @yamieyita32464 жыл бұрын

    last night kemetegnate befit 6 or 7 gize semichewalew. Betam des yemil/ yemibarik sira new. Lekibru bemidir indetekegneh Besemay be addis qine kemizemirut ga Yargih!

  • @shalomhabtamu2801

    @shalomhabtamu2801

    3 жыл бұрын

    Amen....ene rasu eyesemahut ...tchew metegnat alchalkum

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher31252 жыл бұрын

    ዛሬ ፈልጌ ፈልጌ አስፈላልጌ ስላገኘሁት በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው የተባረኩበት የሚገርመው ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ከማያምኑ(አይሁዳውያን ቤተ እስራኤላውያን) ዘመዶች ቤት ነው የሰማሁት እነሱ የወንጌል ተቃዋሚዎች ሆነው ሲሰሙት በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ይትባረክ።

  • @yabseraashenafi3498
    @yabseraashenafi34983 жыл бұрын

    እውነት ተባርኬበታለው ....🙏🙏 ከልብ የማይወጣ መዝሙር ❤😭 ጌታ አብዝቶ ይባርክክ ወንድሜ 🙏

  • @sofoniasdebebe1497
    @sofoniasdebebe14973 жыл бұрын

    geta yibarkeh mezmurun lela bota semichew 3 seat felege new yagegehut kibatun abzeto yichemrilh

  • @girmasahle9183
    @girmasahle91833 жыл бұрын

    betam des yemil mezmur new geta yebarkh

  • @sinithagos2494
    @sinithagos24944 жыл бұрын

    Today is my 5th day listening to this blessing song non stop.bless you guys

  • @rahelzerihun5486

    @rahelzerihun5486

    3 жыл бұрын

    i heard this atleast 10 times a day , bless you

  • @jesusisgod4638

    @jesusisgod4638

    3 жыл бұрын

    Okay??..So what??

  • @yilikalmetenu3316
    @yilikalmetenu33163 жыл бұрын

    BIRUK HUN WENDIME!.... ZEMENIH ENDE ZIMAREH YAMARE YIHUN!!!!

  • @deborahae8773
    @deborahae87733 жыл бұрын

    I cant stop listening 🥺🥺🥰 mn aynet ytbareke lij nw geta ybarkeh ketlebet 😍🙏

  • @mikiyasgetaneh8972
    @mikiyasgetaneh89724 жыл бұрын

    Btam des yelal btam gobez nek beretalen ewnet teru zemare be teru aqerareb wow tebareke wendeme

  • @alemugeta7218
    @alemugeta7218 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል 💓🙏💞

  • @medisimpson6646
    @medisimpson66463 жыл бұрын

    የእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ። ተባረክልን!!!!

  • @rebeccatamrat8742
    @rebeccatamrat87423 жыл бұрын

    Cannot stop listening to this!! God bless you abundantly!

  • @trunigussie7471
    @trunigussie74712 жыл бұрын

    የዚህን ልጅ ዝማሬ አሳዶ ማየት ሆኗል ስራዬ በጣም ነው አገልግሎቱን የምወደው ይጨመርልህ ዜማዎቹን አስታመህ ከርቩን አሳምረህ ነው ምትዘምረው ተባርከሀል ወንድሜ

  • @user-hr9it5jm6w
    @user-hr9it5jm6w3 жыл бұрын

    ነፍሰን የምያረሳ መዝሙር ❤❤ ሃሌሉያ በወቅቱ ክብርን መሰጠት ለማዴ ለውዴ 👏👏👏

  • @ruhamawondosen5942
    @ruhamawondosen59423 жыл бұрын

    What an amazing worship .Brothers and sisters in christ just like the song pray so that you can please God with your sacrifice that is your self .Our God Jesus Christ is coming keep looking up be blessed

  • @mercyamlalu4938
    @mercyamlalu49384 жыл бұрын

    Ewnet tebarek

  • @webitbelete7624
    @webitbelete76243 жыл бұрын

    yitbe geta eyesuse zemenhen yibarkew betam yemibarek mezmur nw 100% birkkkkkkkkkkkkkk.........

  • @Gpapie
    @Gpapie4 жыл бұрын

    ነብስም አልቀረልኝም🙌🏾🙌🏾

  • @yididiyaasress1452
    @yididiyaasress14523 жыл бұрын

    I literally cant stop listen to this song

  • @helentaye5947
    @helentaye59473 жыл бұрын

    ABO EGZABEHER ABEZETO YIBAREKEY MEZMUR LEB YEMINEKA NEW TEBAREK

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n6 ай бұрын

    ወድሜ ይትባረክ ልዩ ፀጋ ነው ያለህ ጌታ ይረዳህ በፀሎትና ቃሉን በማጥናት በጌታ ፊት ሁንለት ለጌታ ታመንለት እደዘመረከው እራስህን ቅዱስ መስዋት አደረገህ ተቀድስለት ለሚታመኑት የሚታመን ጌታ ነው

  • @mellll470
    @mellll4703 жыл бұрын

    OHH God yemwedewin mezmur bante dimts sisemaw nebse fesesech ..tebrak yitbe

  • @prophetyonas4518
    @prophetyonas45182 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እጅግ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረክ ገና ብዙ ዝማሬዎች ከአንተ ይፈልቃሉ ። በጣም የምወደውን የአዜብን መዝሙር ግሩም አድርገህ ነው የዘመርከው።

  • @amenluelseged8454
    @amenluelseged845410 ай бұрын

    tebark yitbarkye aywesdbh

  • @EliltaRecords
    @EliltaRecords3 жыл бұрын

    በዚህ መዝሙር እንደተባረኩበት አምናለው AZEB HAILU (አዜብ ፡ ኃይሉ) | ሙሉ ፡ መስዋዕት ሙሉ ፡ መስዋዕት ፡ እንከን ፡ የሌለው ፡ ኦሆ ለአማልክት ፡ አምላክ ፡ ይዣለው ፡ ኢኸው ፡ አሃ የማያነክስ ፡ ወይ ፡ ያልታወረ ፡ ኦሆ ለጌቶች ፡ ጌታ ፡ ለተከበረ ፡ አሃ በፊቱ ፡ የተወደደ ፡ በፊቱ ፡ ከቶ ፡ ያልተናቀ ሊያሸተው ፡ በአምላኬ ፡ ዘንድ ፡ ዘወትር ፡ የተናፈቀ ቅዱሱም ፡ ሕያው ፡ መስዋዕት ፡ እራሴ ፡ ነው ፡ ሰውነቴ ላፍስሰውና ፡ ልሰዋው ፡ ደስ ፡ ይበለው ፡ መድኃኒቴ አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ ለንጉሡ ፡ ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ ይህ ፡ ለእኔ ፡ ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ በወቅቱ ፡ ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፫x) ሙሉ ፡ ለሙም ፡ ጭሶ ፡ የሚቃጠል ፡ ኦሆ በዙፋኑ ፡ ላይ ፡ እሰይ ፡ የሚያስብል ፡ አሃ ያለቁጠባ ፡ ያለ ፡ ስስት ፡ ኦሆ በማደሪያው ፡ ላይ ፡ ይሽተትለት ፡ አሃ ከነፍሴ ፡ ከፍፁም ፡ ደስታ ፡ የነፍሴ ፡ ነው ፡ ከፍቃዴ በጠዋትና ፡ በማታ ፡ የምሰዋለት ፡ ለውዴ የተመረጠውን ፡ መስዋዕት ፡ ከስሙና ፡ ከበኩሩ አምላኬን ፡ ደስ ፡ ካሰኘው ፡ ይኸው ፡ ለዝናው ፡ ለክብሩ አዝ፦ ለጌታ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ ለልዑሉ ፡ ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ ይህ ፡ ለእኔ ፡ ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ በወቅቱ ፡ ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፫x) የደመናትን ፡ ድንበር ፡ የሚጥስ ፡ ኦሆ ወደ ፡ ማደሪያው ፡ የሚገሰግስ ፡ አሃ የተወደደው ፡ ውድ ፡ ምሥጋና ፡ ኦሆ የተገባው ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ አሃ በምድር ፡ እስካለሁባት ፡ እስከ ፡ ኖርኩባት ፡ ዘመኔ የሚገባውን ፡ በሙሉ ፡ አላጓድልም ፡ ከእኔ በማንኛውም ፡ ሁኔታ ፡ በማንኛውም ፡ ሰዓት እርሱ ፡ ይቀበለኝ ፡ እንጂ ፡ አልሰለችም ፡ መሰዋት አዝ፦ ለአምላኬ ፡ ምሥጋናዬን ፡ እሰዋለሁ ለንጉሡ ፡ ስዕለቴን ፡ እከፍላለሁ ይህ ፡ ለእኔ ፡ ሥራዬ ፡ ነው ፡ ልማዴ በወቅቱ ፡ ክብርን ፡ መስጠት ፡ ለውዴ ይሄ ፡ ነው ፡ ልማዴ (፭x)

  • @mekdesluba2853

    @mekdesluba2853

    3 жыл бұрын

    The l

  • @yewubdarsolomon4028

    @yewubdarsolomon4028

    3 жыл бұрын

    Yetbarekyeee geta yebark

  • @lovewin1582

    @lovewin1582

    3 жыл бұрын

    Eleleta record ሪከርዲንግ ትሰራለህ? Cover song ብቻ ነው አዲስም?

  • @EliltaRecords

    @EliltaRecords

    3 жыл бұрын

    Of course, I do DM ME ON SOCIAL MEDIAS.

  • @lovewin1582

    @lovewin1582

    3 жыл бұрын

    Whats your Face Book /Messenger adress?

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun33022 жыл бұрын

    ቤተሰቦች እኔ በቅርቡ ነዉ ወደ ጌታ የመጣዉት በፍቃደኝነት የሚያስተምረኝ ሰዉ እፈልጋለዉ እኔን መርዳት የሚፈልግ ከአለ እስኪ አስተምሩኝ

  • @HOPE-xc3lm

    @HOPE-xc3lm

    Жыл бұрын

    የት ከተማ ነው የምትኖሪው የእኔ እህት?

  • @Mellodycommision111

    @Mellodycommision111

    10 күн бұрын

    እህቴ አቅራቢያሽ ወዳለ ቤተ ክርስትያን ሂጂና እንደሚገባ ያስተምሩሻል ፣ካልሆነ ሶሻል ሚዲያ እንደባህር ነው እዛ ውስጥ ጥሩ አሳ እንዳለ ሁሉ የሚባላ አውሬም አለ እና ለምድ የለበሰ ተኩላ አለ እናም ፣ ተከታታይ ትምርቶች በዩቱብ አለ ከዛ ውጪ በቤተ ክርስቲያን ታቀፊ

  • @alga9406
    @alga94063 жыл бұрын

    You rock man I heard it thousand times can't get enough of it, top 5 in 2020

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw22003 жыл бұрын

    አሜሜን🙇💗💗🙏 ተባረክልኝ በብዙ ፀጋ🙏

  • @japheth325
    @japheth3253 жыл бұрын

    My Jesus Is Great! HALLELUJAH

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin94173 жыл бұрын

    ooohhhh my God.... beyesus betam new des milew😭😭😭😭😭

  • @mimiabebe9822
    @mimiabebe98222 жыл бұрын

    Tebarek

  • @mahimelese9060
    @mahimelese90603 жыл бұрын

    can't stob listening

  • @daphilo5307

    @daphilo5307

    3 жыл бұрын

    Me too it’s so blessing

  • @alemgebremichael1382
    @alemgebremichael13823 жыл бұрын

    እልልልልልል ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @ytbareklera
    @ytbareklera3 жыл бұрын

    Wow I heard it many times but I couldn't get enough of it...

  • @misrjesus5209
    @misrjesus52092 жыл бұрын

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንህ ሁሉ በሁለንተናህ እርሱን ብቻ በማምለክ ይለቅልህ ሞገስ ይጨመርልህ ታመልከው ዘንድ መርጦሃልና ምንም አያቆምህም በኢየሱስ ደም ተሸፈን

  • @ruthseifu5834
    @ruthseifu58343 жыл бұрын

    God bless u! Such a nice gospel song. It made me remind of those difficult times in my life I prayed so hard for those things I hv right now.

  • @user-qr4nh2if3h
    @user-qr4nh2if3hАй бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን የበረከት ያርገው❤❤❤❤❤❤

  • @tsionnadew4868
    @tsionnadew48684 жыл бұрын

    Yitbe tebarklgne ymr andegna nh geta zemnhn yebarkew 😍😍😍

  • @bethelhembersisa5188
    @bethelhembersisa51883 жыл бұрын

    Ufffffff ene bcha negn mesmat makom yalchalkut

  • @user-pr9gz4ri6v
    @user-pr9gz4ri6v3 жыл бұрын

    Elelelelelelelelel😭😭😭Amennnnnnnnnnn😭😭😭😭stay blessed my brothers in christ🙏

  • @dagidagy4244
    @dagidagy42444 жыл бұрын

    been playing this blessing song for days without interruption. tebareku antem Azebm!

  • @meklitbirhanu4078
    @meklitbirhanu40783 жыл бұрын

    God bless you with his grace more than this. when you sing, holy spirit is with you. It takes me deeper in the holy spirit presence. I even did not realize where I was at the moment. Anyways, BLESS YOU MORE!

  • @tibletbirhanu5973
    @tibletbirhanu59733 жыл бұрын

    Uff fetari zemenhn yibark

  • @robs5120
    @robs51203 жыл бұрын

    ጎበዝ በጣም ውብ የአዘማመር ስልት ተባረክ ደስ ይላል በጣም

  • @amenwendesen3065
    @amenwendesen30652 жыл бұрын

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ዘማሪ ያትባረክ ታምሩ ከላይ የተቀባ ዘማሪ ስወደዉ

  • @yorsalemgebrkidan8712
    @yorsalemgebrkidan87123 жыл бұрын

    Wawwww des zebel mezmur

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl92232 жыл бұрын

    Ufffffff amen tebark yitebark wondme

  • @xxxdkdb.zeleyzemenyebarkaw6195
    @xxxdkdb.zeleyzemenyebarkaw61954 жыл бұрын

    የእየሱስ ምርጥ ጌታ አብዝቶ ይባርክ uuffffff

  • @semegnherano8642
    @semegnherano86423 жыл бұрын

    😍😍 tebareke wendeme

  • @getnetbogale4813
    @getnetbogale48133 жыл бұрын

    Oh My God I bless by This Song Nefsem alekrleghim . Bless you Broo And the Orginal Music By Azeb Hilu and I bless her in Jesus Name.

  • @hannah5000
    @hannah50002 жыл бұрын

    እሜንንንንንን ይባርክ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏 እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን

  • @liyaseyoum1631
    @liyaseyoum16313 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏amen . Tebarek

  • @zinashcharecho7046
    @zinashcharecho70462 жыл бұрын

    yihe,naw,lmade,kibr,masteti,le.wude,amseginalw,geta,yibarik, 👍

  • @rimontesfalem8424
    @rimontesfalem84243 жыл бұрын

    Amen amen wow btam wededkut mezmur geta zemnkn yebrk

  • @kalkidantadele2564
    @kalkidantadele25643 жыл бұрын

    Yehe news lemade. Kebern mesexeth lewedee👐👐

  • @adentedela5358
    @adentedela53583 жыл бұрын

    ዘመንህ ለ ንጉሱ

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars23 жыл бұрын

    ኦኦ አባ ስምህ ይባረክ ይሄ ነው ልማዴ ክብር መስጠት ለውዴ🙏🙇🙏 ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ🍀 😇🍀 ይብዛልህ

  • @zinashcharecho7046
    @zinashcharecho70462 жыл бұрын

    Tebarek,iyzamerk,nur

  • @dotitura4115
    @dotitura41152 жыл бұрын

    tebarek egziabher abzeto yebarekeh yetbarek ይሄ ነው ልማዴ ክብርን መስጠት ለውዴ×፪

  • @GUMAPODCAST
    @GUMAPODCAST3 жыл бұрын

    geta yibarkihi.betam desi bilonyal tebarkalehu

  • @firaolgetachew8512
    @firaolgetachew85123 жыл бұрын

    wow the song was so power full, the song toch my heart i love it keep going GOD help you by all time, GOD be with you forever !!!

  • @MrPlamor
    @MrPlamor10 ай бұрын

    That is why I love my Habasha ppl , love from Sudani ❤️

  • @bereketadino6020
    @bereketadino60204 жыл бұрын

    Wow endet arige nw alemesimate mechelewe yehine mezemure 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @footballmax8765

    @footballmax8765

    3 жыл бұрын

    በዚህ ደግሞ ተባረኩ 🙏 kzread.info/dash/bejne/aqCCj9GBd83IYbw.html&feature=youtu.b

  • @selamawitgirma6978
    @selamawitgirma69783 жыл бұрын

    Tebarikebetalew betamm zemenih yibarek brother tsega yibzalih. Bedemu teshefen.

  • @user-ls9yr4il9t
    @user-ls9yr4il9t2 ай бұрын

    🙌🙌 Amen misgana , amliko,....lesu bicha...

  • @botin6076
    @botin60767 ай бұрын

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee tkxxx so much abateee ❤🙏🙏😊

  • @yididiyagudeta4372
    @yididiyagudeta43723 жыл бұрын

    ቱሉቱሉ ልቀክት ወድጀዋለሁ በመዝሙር ብቻ ብዝዋች ይድናሉ💝💝💝📣🎵🎵🎵🌻

  • @FireGebre-uo9wg
    @FireGebre-uo9wg2 ай бұрын

    በጣምነው የምወድክ ወንድሜ በብዙተባረክ

  • @marekifle1623
    @marekifle16232 жыл бұрын

    tebark lela minm alilkm

  • @alemugeta2934
    @alemugeta2934 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባራኪ❤❤😊

Келесі