አንተ ማለት ለኔ|Ante Malet Lene| Minase Firdawek & Habtamu Taye | New Gospel Song |2020 (Official Video)

Grace Worship: +251920810703
#Gospel_Song #Live_Worship #Mezmur
Support Us by Subscribing Stay Blessed
Grace Worship
Facebook Page: graceworship01
Instagram: @graceworship01

Пікірлер: 2 800

  • @GraceWorship01
    @GraceWorship013 жыл бұрын

    Let's make this video go viral and bless others... Support us by subscribing May God Bless You All🙌🙌🙌

  • @endashabiyu5461

    @endashabiyu5461

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZM.html

  • @ethiopiaethio9607

    @ethiopiaethio9607

    3 жыл бұрын

    Finally I got the full song here...TikTok control this song

  • @tesstefera6334

    @tesstefera6334

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @werkineshhailemelekot64

    @werkineshhailemelekot64

    3 жыл бұрын

    ይሄ መዝሙር እርጋታቸው ጫጫታ የሌለው በዝምታ አቀራረጹ ቃላቶቹ ብቃ ምንም አይወጣለትም በቃ እንዲያይነት የተረጋጋ መዝሙር ማዳመጥ ደስ ይላል ዘመናቹ ይባረክ ወንድሞች ይጨምርላቹ ፀጋ ጌታ

  • @binilove5459

    @binilove5459

    3 жыл бұрын

    😊❤❤❤

  • @addisaddis6158
    @addisaddis61583 жыл бұрын

    በትግራይ ጦርነት የተነሳ እስካሁን የናቴን ድምጽ መስማት አልቻልኩም። እናም ይሄን መዝሙር ስሰማው ቢያስለቅሰኝም ትንሽ ደግሞ ያጽናናኛል። እናቴን እንዳገኝ ጸልዩልኝ።

  • @fevenasgodom4425

    @fevenasgodom4425

    3 жыл бұрын

    Er melikam new... Ayzogn Er melikam... Berta, Tisna... Er hule melikam new.

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜሜሜ እግዚአብሔር በሰላም ከእናትህ ጋር ያገናኝህ።

  • @addisaddis6158

    @addisaddis6158

    3 жыл бұрын

    @@user-ub4nn2et4j አሜን አመሰግናለው።

  • @gerum

    @gerum

    3 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ:: እ/ር እንዲረዳህ እፀልያለው

  • @gerezgherweldetensae7593

    @gerezgherweldetensae7593

    3 жыл бұрын

    ኣጆኻ ዝሓወይ ኣዴኻ ጎይታ የሱስ ኣለዋ !!! ተባረኽ

  • @temesgentak9036
    @temesgentak90363 жыл бұрын

    I am orthodox but I love protestant mezmur so much and I respect all religions

  • @robelbekelch226

    @robelbekelch226

    3 жыл бұрын

    lemen tashekabetalek menafek meghon eko yechalal manem alkelkelkhem

  • @barryyegetalij4066

    @barryyegetalij4066

    3 жыл бұрын

    Tebarek bro ande ken geta redetoh wed abatih wede metewedewu geta temeta yihinal ewenetim megedem ene negn wedalewu wede eyesus keresetos esekii fekerun iyewu bro ley eko new

  • @robelbekelch226

    @robelbekelch226

    3 жыл бұрын

    @@barryyegetalij4066 menaw orthodxe kirstosen asbkhem yalek manew weyes ye ged adaresh weset ke dj gar meghon albet

  • @dagytesfaye7520

    @dagytesfaye7520

    3 жыл бұрын

    Hhhhhhhhh Mn alke degmo mnu nw des yemilew sejemer egziabeher yemimesgenebet be piyano weyem be gitar mnamn aydelem እ/ር yemimesegenew be ከበሮ በክራር በ በገና በማሲንቆ ወዘተ new ena wedeme yemiyawataw ortodox eshi ortodox malet lerasu trgum alew kelay yetekeskuatewm trgum alew keza weset andu ከበሮ senemetaw betefe memetatun ወዘተ አሸባሸብና አጨባጨብ lerasu tergum alew eshum asebaseb (አሸባሸብ) mengelatatun yasayenal atebateb (አጨባጨብ) betefi memetatun yaseredanal ena yena betam bezu tergum alew yenesu ahun eski trgum kalew yaseredun ena menawekew piyano le muzika nw lelotebem yemenawekew ye muzika endehone nw eski /barryye geta lij /,yengerun eskiiii ebakehen ee eski sele hayemanoth negeren

  • @asterhaile9344

    @asterhaile9344

    3 жыл бұрын

    @@dagytesfaye7520 Egziabihier lb ena kulalit yemimeremr new so dro emblta ahun be biyano ❤❤❤❤❤

  • @ahme4126
    @ahme41263 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህን መዝሙር የሰማው አልቅሼ ልሞት ነው

  • @emebeteemebtayele6310

    @emebeteemebtayele6310

    3 жыл бұрын

    ኢየሱስ የወድሻል

  • @BB-je4id

    @BB-je4id

    3 жыл бұрын

    God loves you

  • @BB-je4id

    @BB-je4id

    3 жыл бұрын

    Amen Jesus loves you Stay blessings

  • @Kukin168

    @Kukin168

    3 жыл бұрын

    ምን እንደምልሽ አላውቅም እህት ዚያዳ ! አሏህ ዘንድ ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነው ! ውሃ ሲዉስድ እያታለለ ነው እና አትሸወጂ እምነታቸው ባዶ ነው ይህ የምሰሚው ዘፈን ነው የዘፈን ፍቅር ካለብሽ አሏህ ያንሳልሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመልሽ ከእስልምና ሀይማኖት ውጭ ያሉ ሁሉ ትክክል አይደለም

  • @gedatube3281

    @gedatube3281

    3 жыл бұрын

    Weha yewaedekena zm atelm

  • @abenezerfekadu1603
    @abenezerfekadu1603Ай бұрын

    Who is still listening in 2024?!

  • @Obnngg

    @Obnngg

    22 күн бұрын

    It's me

  • @hiwetmnbar9271

    @hiwetmnbar9271

    21 күн бұрын

    Me 🎉

  • @meronsemere889

    @meronsemere889

    13 күн бұрын

    Me ❤

  • @NakisaniSibanda-ee5og

    @NakisaniSibanda-ee5og

    10 күн бұрын

    Me my favorite song god bless you all

  • @user-ry1kl7xe9j

    @user-ry1kl7xe9j

    9 күн бұрын

    Me too

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes9503 жыл бұрын

    መዝሙር የእግዚአብሔር መንፈስ ሲኖርበት ኦርቶዶክስ ሙስሊም ካቶሊክ ፕሮቴስታንት አይልም ሁሉንም ይነካል ተባረኩ ወንድሞቼ!!

  • @kukushakukusha1288

    @kukushakukusha1288

    3 жыл бұрын

    Zfenena mzmure mlyet yakatew teweld

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @chwalemchwalem3872

    @chwalemchwalem3872

    3 жыл бұрын

    ትክክል ነው

  • @Birdaman222

    @Birdaman222

    3 жыл бұрын

    U are right

  • @gemechudame2787

    @gemechudame2787

    3 жыл бұрын

    You idea is good God bless you life

  • @abikidus6827
    @abikidus68273 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ሀይማኖቴ ግን ይህን መዝሙር ወድጄው ነው የምሰማው ፡ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abikidus6827

    @abikidus6827

    3 жыл бұрын

    @Burka Malkamu 😏😏😏😏

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @yohannestekle7486

    @yohannestekle7486

    3 жыл бұрын

    Amen emaye we love you😊😊

  • @kalalala8901

    @kalalala8901

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlኘ

  • @b.d.c1292

    @b.d.c1292

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @hayatharon1835
    @hayatharon18353 жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ የምር አለቀስኩ ስሰማው አንተ ማለት ለኔ😥😥

  • @fatalasa5441

    @fatalasa5441

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @selamf1101

    @selamf1101

    3 жыл бұрын

    Hayatye እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው

  • @mebrahtubahru1216

    @mebrahtubahru1216

    3 жыл бұрын

    Geta yiwedishal lanchim mutwal Muslim bitihognim geta yibarkish any ways enwedishalen

  • @geletagedo3645

    @geletagedo3645

    3 жыл бұрын

    JESUS IS ONLY LIFE,REALTY,AND WAY

  • @friyeamen9579

    @friyeamen9579

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ🙌🏾

  • @balemlayyetayew663
    @balemlayyetayew663 Жыл бұрын

    ከኦርቶዶክስ እህታችሁ ነኝ 🙏💝 I have an exam this afternoon, but im being here blessed by this song . ✝

  • @biniamzerihun3554

    @biniamzerihun3554

    Жыл бұрын

    How was the exam btw🤔😂

  • @balemlayyetayew663

    @balemlayyetayew663

    Жыл бұрын

    @@biniamzerihun3554 Thank You For Asking Me It Was Very Good ,

  • @yehiwotmenged5337
    @yehiwotmenged53373 жыл бұрын

    እሰይ ምን ይሻለኛል!!! ልቤ ፈሰሰ ውስጤ ተነካ !!!በእናንተ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን አብዝቼ አመሰግናለሁ!!!!!!!! ብርክ በሉልኝ!!!!!

  • @endashabiyu5461

    @endashabiyu5461

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZM.html

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @abigiyasemagn5194

    @abigiyasemagn5194

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoZo0K2aoN3UlNo.html

  • @christellekreidy1555

    @christellekreidy1555

    3 жыл бұрын

    Amennnnn

  • @mesfinzhosana8187
    @mesfinzhosana81873 жыл бұрын

    ማነው እንዴ እኔ እምባ እየተናነቀው ይሄን ዝማሬ ያደመጠው 😭🙏😭

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @gechotube3323

    @gechotube3323

    Жыл бұрын

    Msnm

  • @raida5820
    @raida58203 жыл бұрын

    ኢየሱስ በጨለማ ላሉት ብርሀን የሚሆን ላዘኑት የሚያፅናና ለተጠሙት ከህይወት ምንጭ የሚያጠጣ ለተጨነቁት የሚደርስ ኢየሱስ በከፋው ዘመን ላይ ውስጥን በደስታ ሞልቶ አዘልሎ ሰማይን የሚያሳይ

  • @sara.1249
    @sara.12492 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ስስማ 😭💗ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ የፍቅር አምላክ ነክ ይልቤን መሻት የምትረዳ የኔ አባት እወድሀለው💗💗🙏

  • @Axiom61

    @Axiom61

    Жыл бұрын

    @@haileadmasu3556 sile amlak eyawer yihenin metkes erasu denezinet new

  • @abelz3543
    @abelz35433 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይህን መዝሙር ስሰማ መንፈሴ ይረጋጋል

  • @hanatamerat2474

    @hanatamerat2474

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የሁላችንም አባት ነው ኦርቶዶክስ ...., እኛ ነን ስም የሰጠነው እርሱ አንድያ ልጁን እስከመስጠት ድረስ አለሙን ወድዋል Abel

  • @ethiowonder4601

    @ethiowonder4601

    3 жыл бұрын

    abel ur on the way to failed your self

  • @fikirtatek5090

    @fikirtatek5090

    3 жыл бұрын

    wanw ye God mewnashe nw

  • @ermiasmebrahtu2852

    @ermiasmebrahtu2852

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tsegaineshasfaw2200

    @tsegaineshasfaw2200

    3 жыл бұрын

    @@hanatamerat2474 እውነት ነው💗💗ተባረኪ

  • @samrawitbekele8274
    @samrawitbekele82743 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ነኝ ያለማቆርጥ እየስማውት ነው🙏 ተባረኩ

  • @robelbekelch226

    @robelbekelch226

    3 жыл бұрын

    🖕🖕🖕🖕🖕🖕

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @desugedi8259

    @desugedi8259

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @kalalala8901

    @kalalala8901

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @jossyg-3009
    @jossyg-30093 жыл бұрын

    ይህንንን መዝሙር ለ ፕሮቶስታንት ተብሎ የተሰራ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሁሉም ቢሰማው መልካም ነው ባይ ነኝ መክንያቱ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለ እግዚአብሔር ማንም ቢዘምር ጀሮ መስጠት ለራስ ነው! " አቤቱ ዝም አትበለኝ" የምትለው ኢንትሮ ላይ ያለችው ዜማ እና " በልጅነቴ " የምትለው መሃል ላይ ያለችው ዜማ እና በተለይ ደግሞ የመዝግያው " እምምምም" omg ገራሚ ነው ቀጥሉበት ሌላው ማንችንም በሀይማኖታችን የተለያየን ብንሆንም ስለ ፈጣሪ ለሚያቀንቅን ለ ሚዘምር ግን ክብር መስጠት እና ማድነቅ ይልመድብን የ ፈጣሪ ልዩነት የለውም 🙏🏻

  • @werkineshhailemelekot64

    @werkineshhailemelekot64

    3 жыл бұрын

    ልክ ነው ወንድም የኔን አሳብ ገለጽከው 👍👍

  • @sosinaesayas7147

    @sosinaesayas7147

    3 жыл бұрын

    ዘፈንና መዝሙር ለይ አምላክ በበገና እንጅ በጊታር አይመሰገንም

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlኸ

  • @selamf1101

    @selamf1101

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!! ጆሲ ጂ

  • @binimehari7877
    @binimehari78773 жыл бұрын

    ኣቤቱ ዝምኣትበለኝ ---ፊትህ ኣትሰውርብኝ(2) ኣባቴ ነህ ና(2) ~~ያላንተ ኣልችልም ና (2) ኣንተ ማለት ለኔ ~ ዘመን ሲከፋ ሂወት ሲከብደኝ ስሜቴ ኣውቀ ዝማትልም እያንዳንዱ ህመሜ ይሰምሃል (2) ኣንተ ማለት ለኔ ~ ዘመን ሲከፋ ሂወት ሲከብደኝ ስሜተ ኣውቀ ዝማትልም እያንዳንዱ ህመሜ ይሰመሃል (2) በልጅነቴ ላገኝህ ላንተ ሳልደራደር ከሌላው ባንተ ህልውናዋ ነህና ለነብሴ ያላንተ ኣልኖርም ሆነሃል I can't stop

  • @christianethiopia

    @christianethiopia

    3 жыл бұрын

    ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @yordanosmulue4442

    @yordanosmulue4442

    Жыл бұрын

    😭😭😭

  • @haventesfaye2268

    @haventesfaye2268

    10 ай бұрын

    Tebareku

  • @azabewiggins8169

    @azabewiggins8169

    6 ай бұрын

    @@christianethiopia 4:08

  • @Human-mm3rv
    @Human-mm3rv3 жыл бұрын

    I am orthodox Christian but Can’t stop listening this song too ❤️

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZM.html

  • @yaphetelias9681

    @yaphetelias9681

    3 жыл бұрын

    That's true me tooooo😥

  • @kinduasmamaw9706

    @kinduasmamaw9706

    3 жыл бұрын

    me too

  • @bilenkebede3412

    @bilenkebede3412

    3 жыл бұрын

    It’s not about religion we all serve one God, the only truth is through scripture when we dig in the Holy Spirit will lead us to the truth. May God bless you and lead us all to his truth in Jesus name.

  • @livingincharlottewith_Eleni

    @livingincharlottewith_Eleni

    3 жыл бұрын

    because it's true God is in each of us. religion shouldn't stop us from worshiping him, you know

  • @rademradi7015
    @rademradi70153 жыл бұрын

    ብጣዕሚ ጥዕምቲ ጥልቂ ናብ ናይ መንፈስ እምላክ ሕልወና እትወስድ መዝሙር ተባረኩ በሩካት የሕዋት 👉🏼🇪🇷

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @desugedi8259

    @desugedi8259

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @abigiyasemagn5194

    @abigiyasemagn5194

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoZo0K2aoN3UlNo.html

  • @harnettube3618

    @harnettube3618

    2 жыл бұрын

  • @berekettunkala6949
    @berekettunkala69493 жыл бұрын

    በመዝሙሩ አልፎ ልብን የሚነካው መንፈስ ቅዱስ ነው። በዚህ መዝሙር የተባረካችሁና ልባችሁ የተነካ ሁሉ እግዚአብሔር ስለሚወዳችሁ ወደ ዘላለማዊው የሠላምና የደስታ ማዕድ በክብር ተጋብዛችኋል። ይሄ ግብዣ ግን አንድ መንገድና በር አለው። ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝ አድርጎ መቀበልና ሌላውን መተው ብቻ። መንገዱንና በሩን የሣተ ሰው ወደመንገዱና ወደ በሩ እስኪመለስ ወደቤቱ አይገባም። ተባረኩ እወዳችኋለሁ።

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlነ

  • @Lewi444

    @Lewi444

    2 жыл бұрын

    Exactly

  • @nazrawiseifu4145

    @nazrawiseifu4145

    Жыл бұрын

    Correct

  • @mihrettesfay9992
    @mihrettesfay999211 ай бұрын

    የኔ ልጆች ዘመናቹ ሁሉ በጌታቤት ይለቅ ሲኬታም ሁኑ ተባረኩ

  • @tsttk9165
    @tsttk91653 жыл бұрын

    I'm from eritrea 🇪🇷 catholic but I love this mezmur

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @desugedi8259

    @desugedi8259

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @kdistbahta1445

    @kdistbahta1445

    3 жыл бұрын

    Me too ma bro

  • @abigiyasemagn5194

    @abigiyasemagn5194

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoZo0K2aoN3UlNo.html

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza54133 жыл бұрын

    I'm Orthodox I can't stop listening this song.God bless them

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    God bless you

  • @abigiyasemagn5194

    @abigiyasemagn5194

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoZo0K2aoN3UlNo.html

  • @kalalala8901

    @kalalala8901

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlቀ

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa82683 жыл бұрын

    ተስፋ ቆርጨ ብቻየን ሳለሁ ይህን መዝሙር ሰምቸ በለቅሶ ወደ አምላኬ ጮሁኩ ተባረኩ

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626

    @emebetymaryamabrshignhugn2626

    3 жыл бұрын

    እንም ዕንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭

  • @mershadawit2466
    @mershadawit24663 жыл бұрын

    Ene orthodox negn lezawum senbet temari gn yehen mezmur besemawu kuxer alkshe alabaram

  • @tesfahiwot7455
    @tesfahiwot74553 жыл бұрын

    Ortodokis negn gn lebe ynekal mezmuru yehew le 46tegna giza semawte

  • @desugedi8259

    @desugedi8259

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @robelbekelch226

    @robelbekelch226

    3 жыл бұрын

    Ashekabache

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባርኪ፤የልብሽ ይሙላልሽ፤

  • @nahomtilahun8709

    @nahomtilahun8709

    3 жыл бұрын

    Woww so sweet

  • @sisoarega9524
    @sisoarega95242 жыл бұрын

    Am Orthodox but when i listening this song my heart beat is 1000times per second 😍😍😍❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @adoniyaslaike6358

    @adoniyaslaike6358

    Жыл бұрын

    Asat

  • @adoniyaslaike6358

    @adoniyaslaike6358

    Жыл бұрын

    Eyd

  • @user-tz3ys4fh6v

    @user-tz3ys4fh6v

    7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @brookbiniam9121
    @brookbiniam91212 жыл бұрын

    Am orthodox but I love protestant songs 🎵 so much 🙏

  • @kibrudesta

    @kibrudesta

    Жыл бұрын

    No choice

  • @BamlakTesema

    @BamlakTesema

    Жыл бұрын

    Enem endanr neg gn betedegagami esemawalew

  • @betithomas822

    @betithomas822

    Жыл бұрын

    Duzz

  • @fiyorefiyore8395

    @fiyorefiyore8395

    Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @goodnews7331
    @goodnews73313 жыл бұрын

    አምላክ ኢትዮጵያውያን በዚህ አስጨናቂ ዘመን በልመና እና በፀሎት ወደ እርሱ እንድንመለስ በዝማሬ ውስጥ መንፈሱን አፍስሶ እየጠራን ይመስለኛል። ነፍሴ እርሱን ፈለገች።

  • @etsgenettariku6294
    @etsgenettariku62943 жыл бұрын

    ወደ ጌታ ከመጣው አመት ሊሆነኝ ነው እና ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ላደረሰኝ የእግዚአብሔር እርዳታ ሁሌም እደነቃለው እና ይህ መዝሙር የልቤን ስለገለፀልኝ በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት በእምባ እየታጠብኩ ተባረኩልኝ ወንድሞቼ።

  • @Taredan77

    @Taredan77

    3 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ መልካሙን መርጠሻል ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ከጌታ ውጪ ሁሉ ባዶ ነው ።

  • @dagytesfaye7520

    @dagytesfaye7520

    3 жыл бұрын

    ግን እኔ የምለው መዝሙር ወይስ ዘፈን tell me

  • @Taredan77

    @Taredan77

    3 жыл бұрын

    @@dagytesfaye7520 ዘፈንም ሆነ መዝሙር ሁለም በሙዚቃ መሣሪያዎች ነው የሚቀናበረው ምን የተለየ ነገር አለው። ሁሉ ነገር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን እንጂ፤

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen./.,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @mekediyabtube9516

    @mekediyabtube9516

    3 жыл бұрын

    Ortodokes menm atGolm zuro metamenut amlak enam menamelkew new leyunetu egna esk enatu mehonun

  • @wondemuller4142
    @wondemuller41423 жыл бұрын

    I am Orthodox Christian, But I like and still lestening without stoping this blessing song literally, even still I have crying whole the day from morning time to now.God bless you Guys!!

  • @endashabiyu5461

    @endashabiyu5461

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZM.html

  • @tesstefera6334

    @tesstefera6334

    3 жыл бұрын

    Thanks Wonde I was orthodox five years but Jesus changed me to Protestant by telling and teaching me the truth through Bible Please read bible my brother Bless you

  • @bilenkebede3412

    @bilenkebede3412

    3 жыл бұрын

    That’s what happens when the spirit of God is drawing closer to him. Just read his word and pray earnestly brother God is good and good all the time. May he bless you into the true knowledge who he is.

  • @tigistschelling3584

    @tigistschelling3584

    3 жыл бұрын

    Dear Wonde Muller it is Not about bing Orthodox Or Protestant . It is about to have a relationship to God through Jesus Christ . To your fatther to your creater! Just worship him with your Heart and pray to him to get your Heart !! God bless you More 🙏🏾

  • @tsiontsion3938

    @tsiontsion3938

    3 жыл бұрын

    pray and read ur bible holyspreat touch & change ur life for ever brother💚💛❤

  • @eritreanfamilyteam4265
    @eritreanfamilyteam42653 жыл бұрын

    Am from eritrea 🇪🇷 btam mwedew mezmur new ssemaw yalefkutn hulu b ezgabihear mhret mayshager yashagerj amlake amsegnalew Sahara Bahr yalefkut besu mhret new temesgen getaye alemachn selam argln amen

  • @hiwethiwet8907
    @hiwethiwet89072 жыл бұрын

    ይሄን ዝማሬ ስሰማ ልቤ ቀድሞ ይበረከካል ተባረኩ 1አመት ሙሉ ሰማሁት ዛሬም የመጀመሪያ ቀን እንደሰማሁት ነው የሚሰማኝ

  • @JOKER-ub3gr
    @JOKER-ub3gr3 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ ዘመናቹን አብዝቶ ይባርክ

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @abigiyasemagn5194

    @abigiyasemagn5194

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoZo0K2aoN3UlNo.html

  • @christianethiopia

    @christianethiopia

    3 жыл бұрын

    ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @friyeamen9579

    @friyeamen9579

    3 жыл бұрын

    🙌🏾አሜን🙌🏾

  • @Mesfin887

    @Mesfin887

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye7903 жыл бұрын

    I am orthodox but I can't stop listening this amazing mezmur Tebareku ❤🙏🏼

  • @kinduasmamaw9706

    @kinduasmamaw9706

    3 жыл бұрын

    me too

  • @Hanna-my5rj

    @Hanna-my5rj

    3 жыл бұрын

    ❤❤

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @tamirugetachew345

    @tamirugetachew345

    3 жыл бұрын

    @Burka Malkamu saparkurakostapastamokorini chechheche uuuuuuuuuuuuuuuu

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @radiyamohammed3353
    @radiyamohammed33532 жыл бұрын

    im Muslim but i love it❤❤❤

  • @YabsiraYabu-ci7jf
    @YabsiraYabu-ci7jf10 ай бұрын

    የምር በጣም ውስጤን የነካ ድንቅ ዝማሬ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካቹ

  • @lil_chukoo
    @lil_chukoo3 жыл бұрын

    blessed from orthodox tewahdo we have even the same GOD

  • @lil_chukoo

    @lil_chukoo

    3 жыл бұрын

    @Burka Malkamu Emberhan testelegn le mikeru

  • @desugedi8259

    @desugedi8259

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @abigiyasemagn5194

    @abigiyasemagn5194

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/hoZo0K2aoN3UlNo.html

  • @kideslema2798

    @kideslema2798

    2 жыл бұрын

    Ture🙏🙏🙏

  • @quitetechtips9280
    @quitetechtips92803 жыл бұрын

    Who else is crying when hearing this music

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @kalalala8901

    @kalalala8901

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @tamrugetachew4558
    @tamrugetachew45583 жыл бұрын

    ስለ ማዕዘን ዲንጋዩ ሲነሳ ልቤ ይነካል….ከኦርቶዶክስ ተከታይ…ኢየሱስ የጋራችን..የሁላችን

  • @merhawitdrarlevi7820
    @merhawitdrarlevi78203 жыл бұрын

    Haymanote Orthodoxe neg gn mezmurun ssema embaye mokotater akateg alchalkum fetariye ebakh agerachn selam awrdln ahuns amemeg fetari yeagelglot zemenachu ybarek ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lamrotsintayehu6975
    @lamrotsintayehu69753 жыл бұрын

    በልጅነቴ ላገኘኸኝ ላንተ ሳልደራደር ከሌላዉ በአንተ ህልዉናዋ ነህና ለነብሴ ያላንተ እኔ አልኖርም ሆነሃል እስትንፋሴ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZPP.html

  • @fisehadesalew3239

    @fisehadesalew3239

    3 жыл бұрын

    Tebareku

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlኸ

  • @semhar.m2293
    @semhar.m22933 жыл бұрын

    I am orthodox Christian and I love this❤❤❤❤

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @user-bb2lf2zi6c
    @user-bb2lf2zi6c3 жыл бұрын

    I am from Eritrea and I am orthodox too . I love this spiritual hymn more than I can say. I can't control my tears. God bless you guys

  • @rozalemshow7734

    @rozalemshow7734

    3 жыл бұрын

    Soli haftey some here and God bless you dear 🙏

  • @luwammengstab9543

    @luwammengstab9543

    2 жыл бұрын

    Ich auch

  • @police7799

    @police7799

    2 жыл бұрын

    🤩🇪🇷

  • @asmerettesfu9803
    @asmerettesfu98033 жыл бұрын

    I am catholic like protestants muzmur God bless you gays enta malite na ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @minteyesu7733
    @minteyesu77333 жыл бұрын

    “Smeten awkeh zmm atlm !”what a caring father we have 😍😍

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @yorditube9891
    @yorditube98913 жыл бұрын

    እሄን መዝሙር tiktok ለይ ነው የስማዉት እንዴት ደስ ይላል የሰበታ ልጆች ናችሁ ደስ ሰተሉ የሀገር ልጆች እኔም የዓለምገና ልጅ ነኝ ❤❤❤ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ ደስ ሰል ❤

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlሰ

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn26263 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የድንግልን ልጅ በምንም መዝሙር ይሁን

  • @abenuman850

    @abenuman850

    3 жыл бұрын

    @Beyu Tate በተአምር አይሆንም 😁

  • @user-nc7bo4yg8b
    @user-nc7bo4yg8b3 жыл бұрын

    እኔ ዬጋሪማኝ እኔ ዪን ዝማሬ ስሰማ አንድ አረብ ማጣና እሲት አሳሚኝ ሲል በጣም ነው የጋረሙኩት ቆንቀን ሰያዊቅ ጌታ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ታባረኩ የአባቴ ብሩካን ይብዘላቹ እኖዳቹሃሌን ባራቱ 😍😍

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlሰ

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw22003 жыл бұрын

    #አንተ ማለት ለኔ ዘመን😍 #ሲከፋ ህይወት ሲከብደኝ😍 #ስሜቴን አውቀህ ዝም አትልኝ😍 #እያንዳንዱ ህመም ይስሜሀል😍 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ይባርካችሁ ተባረኩ!📖🙏

  • @tesfatesfanich3766

    @tesfatesfanich3766

    3 жыл бұрын

    ❤❤🙏🙏

  • @tesfatesfanich3766

    @tesfatesfanich3766

    3 жыл бұрын

    Lawodefi anichi irasu yemafite so nesh tsegainesh yemibalo so xuru sow new

  • @tsegaineshasfaw2200

    @tsegaineshasfaw2200

    3 жыл бұрын

    @@tesfatesfanich3766 Thank you brother💗🙏

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZPT.html

  • @fatalasa5441

    @fatalasa5441

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlራ

  • @eddised7036
    @eddised70363 жыл бұрын

    ስሜቴን አውቀህ ዝም አትልም 😭😭ዋው በጌታ እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች እንኳን የኢየሱስ ሆንን ❤❤❤❤❤

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZPQ.html

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @nahomisaiascool2604
    @nahomisaiascool26043 жыл бұрын

    Even me 🇪🇷Orthodox & never stop to be stop play this🎵 b/s for remember someone's! Hope unde.

  • @haftamuaddisu1699
    @haftamuaddisu16993 жыл бұрын

    IM CHRISTIAN ORTHODOX GINE METO GIZE SEMCHEW ALEW MAGANENE ENDAYHON ENDEWM YALFAL 🙏😍 አንተ ማለት ለኔ 🙏🙏🙏

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @fekirhaylu3068
    @fekirhaylu30683 жыл бұрын

    Omg 😭😭😭😭😭😭😭🙏❤ተባረኩልኛ ውስጤ አቅም አጣ አይኔ በእንባ እራሰ ለምልሙልኛ!!!!!

  • @ruthsweetgebru238

    @ruthsweetgebru238

    3 жыл бұрын

    Me to I can not stop crying 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen./.,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @devaab1961
    @devaab19613 жыл бұрын

    እውነት ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው። አባቴ ነህና2 የላት አልቻለም። አንተ ማለት ለኔ ዘመን ሲከፋ ሕይወት ሲከብደኝ ስሜትን አወቀ ዝም አትልህም እያንዳዱ ህመም የሰማህል እየሱስ። እንባ መቆጣጠር አቃተኝ''

  • @mearaaalmmrr1141
    @mearaaalmmrr11413 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያምን እንደዚህ መዝሙር ያስለቀስኝ የለም በቃ እኔ ውስጥ ያለውን ነው የዘመረውብይነዝረኛል እመቤቴን

  • @footballman5580

    @footballman5580

    3 жыл бұрын

    Emebten eyalk letelatochua mashkabet mn malet me egna sent memzur eyalen sent mirt mirt yemeyaslekes kelefelek elekelehalew

  • @geletagedo3645

    @geletagedo3645

    3 жыл бұрын

    not maryam but only Jesus is savior

  • @footballman5580

    @footballman5580

    3 жыл бұрын

    @@geletagedo3645 esun segebah teredawaleh esua egzbhier lebonanehn yabraleh

  • @rozitsegaye3802

    @rozitsegaye3802

    3 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ሰላምና የብዙ ኦርቶዶክስ ጭንቅላት የሚቀየርበት ቀን እንዴት እንደናፍቀኝ🤣🤣🤣🤣

  • @footballman5580

    @footballman5580

    3 жыл бұрын

    @@rozitsegaye3802 betam

  • @leularegawi1735
    @leularegawi17352 жыл бұрын

    Yemer akrari orthodox negn gn yehen mezmur madamex metew alchalekum 🥰🥰😘😘😍😍😭😭😭😭😭 leb yemineka mezmur malkes makom alchalkum yemer 😵😢😭😢😭😢

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z3 жыл бұрын

    ሠምቼዉ አልጠገብኩም አንተ ማለት ለኔ ዘመን ሢከፋ ሕይወት ሢከብደኝ ስሜቴን አዉቀሕ ዝም አትልም እያንዳዱ ሕመሜ ይሰማሐል 🙇

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlከ

  • @bekiteshome3916
    @bekiteshome39163 жыл бұрын

    can't stop listening this song

  • @Saron_M

    @Saron_M

    3 жыл бұрын

    me to I can't stop

  • @engidaworkmaru4224

    @engidaworkmaru4224

    3 жыл бұрын

    Me too I can't stop listening

  • @jerryjhonson1496

    @jerryjhonson1496

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @meseretarega2899

    @meseretarega2899

    3 жыл бұрын

    Me too May the Lord bless him!

  • @alemtesfaye3912

    @alemtesfaye3912

    3 жыл бұрын

    Me toooo he make me crying omg

  • @mekonneny30
    @mekonneny303 жыл бұрын

    ይህ ፀጋ ሲገለጥ ብዙዎቹ አፃናንቶዋል ለእኔ ትልቅ አቅም አገኘውበት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @emebetmoges2436
    @emebetmoges24363 жыл бұрын

    I'm Ethiopia Orthodox tewahdo but I love it this mezemur I can't stop lessening

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew9843 жыл бұрын

    ምን አይነት ፀጋ ነው❤️❤️❤️ መስማት ማቆም እንዴት ይከብዳል 😍😍😍

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZM.html

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen./.,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @betelhemtemesgen1293
    @betelhemtemesgen12933 жыл бұрын

    መንፍስ ቅድስ እናመስግንሀለን ዜማን የምትሰጥ መንፍስ አለው መዝሙሩ

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @kiyaedris3902
    @kiyaedris39023 жыл бұрын

    Muslim negne Gen embyen makotater akatgne😭🙏

  • @samiman7341

    @samiman7341

    10 ай бұрын

    eyesus ywedshal❤

  • @muletame2610
    @muletame26103 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልብ የሚነካ መዝሙር ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @nahombiniam3790
    @nahombiniam37903 жыл бұрын

    I wish the name of Christ was mentioned in any part of the song.(the name of the lord Jesus has power and authority)

  • @ermiasmebrahtu2852

    @ermiasmebrahtu2852

    3 жыл бұрын

    God bless you I was thinking the same

  • @ethio-tech7028

    @ethio-tech7028

    3 жыл бұрын

    You are right, it was a nice song but atleast if the name of Jesus was mentioned once it would have been great.

  • @ermiasmebrahtu2852

    @ermiasmebrahtu2852

    3 жыл бұрын

    @@ethio-tech7028 they keep saying YOU ARE interested of my lord or Jesus something like that otherwise You could be anybody bless you

  • @ageoftech5898

    @ageoftech5898

    3 жыл бұрын

    @@ethio-tech7028 kzread.info/dash/bejne/lYes1aiRZNfSdKg.html ታሪኩን ከወደዳቹ ቻናሉን subscriber🎬🎭 ያረጉት 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏

  • @botu8999

    @botu8999

    3 жыл бұрын

    I see what you mean, but it is self explanatory and powerful song already touching many people. Who could this be mistakenly referred too.?

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w3 жыл бұрын

    አንተ ማለት ለኔ ዘመድ ሲጠፋ ህይወት ሲከብደኝ ስሜቴን አይተህ ዝም አትልም እያንዳንዱ ህመሜ ይሰማሀል አልቅሻለዉ እየሰማዉት ሙስሊም ነኝ እኔ ግን ወድጄዋለዉ

  • @bezaadam4805
    @bezaadam48052 жыл бұрын

    ይህ ተራ መዝሙር ሳይሆን ለኔ ሠላምንና ደስታን ሰቶኛል እግዚአብኔር ይባርካችሁ !!!!!

  • @helenberhe7072
    @helenberhe70723 жыл бұрын

    Am orthodox ,,,,, can't stop listening 🎧🎧🎧 this amazing song , God bless you guys

  • @ashenafimelaku5388

    @ashenafimelaku5388

    3 жыл бұрын

    read the bible John 3:16

  • @lulabelay4927
    @lulabelay49273 жыл бұрын

    I wish የመዝሙሩ ቁጥር ብዙ ቢሆን ጌታ ሆይ አንተ ልዬ አባት ነህ እውነት ! በአለም ዙሪያ ተበትነን እንኳ ካንተሸሽተን አንተ ግን መልካም ነህ በትለይ ለኔ ! እያስከፋሁ አንተ ግን አትተወኝኝም ጌታ ሆይ ልቤን አሳርፋት !

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @betyrobel8105
    @betyrobel81053 жыл бұрын

    በዚህ ዝማሬ እንደኔ የተነካ ማነው??? እያለፍኩበት የመጣሁትን ህይወት ነው የዘመሩት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @haqubaas
    @haqubaas Жыл бұрын

    የመዝሙሩ ቃል ስእንኝ አጠረብኝና መዝሙሩ አልጠገብ ሆነብኝ ልቤንም ነካኝ. እባካችው ወንድሞቼ, በጌታ አምላችሁለው የመሙሩን ቃል ጨምሩበት ጌታ ይጨምርላችሁ በእውነት ከጌታ ተቀብላቹሃል ዘመናችሁ ይባረክ ጌታ ይጨምርላችሁ አገልግሎታችሁ የሰውን ልብ ያሳርፍ የአግዚአብሔር ደስታዎች ሁኑ ዘመናችሁ የደስታ ዘመን ይሁን

  • @evinets7782
    @evinets77823 жыл бұрын

    I don’t understand much amharic but this one touches my heart, can’t stop listening 😭😭

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @adonilift6393

    @adonilift6393

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlቤ

  • @eldumg3133
    @eldumg31333 жыл бұрын

    አንተ ማለት ለኔ ዘመን ሲከፋ ህይወት ሲከብደኝ ስሜቴን አውቀህ ዝም አትልም እያንዳንዱ ህመሜ ይሰማሀል❤🙏😭😭 what a heart-touching song! God bless you brothers.

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZPT.html

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlኘ

  • @degefealemayehu3160

    @degefealemayehu3160

    2 жыл бұрын

    Bh

  • @amanytube8919
    @amanytube89193 жыл бұрын

    ዛሬም አድስ ነው😭😭😭😭 መስማት ማቆም አልቻልኩም I can't stop listening Dhageeffadhee quufuun dadhabe በሌላ ድንቅ ስራ እንጠብቃቿለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakidasMakidass-zz8yy

    @MakidasMakidass-zz8yy

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪 አሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d3 жыл бұрын

    እኔ በምኖርበት ቤት ውስጥ 5ሃይማኖቶች አሉ ግን ይህንን መዝሙር ት ባሚገርም ሁኔታ ሁሉም ብፕስሜት ተውጦ ስንፈልግ አይናችን እያነባ ደጋግመን እሰማዋለን ያለማቋረጥ

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @yodahetube
    @yodahetube3 жыл бұрын

    አንተ ማለት ለኔ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭ቃላቶች አጠሩኝ ለመጻፍ ውይ እሱ ማለት ለኔበቃ ሁሉ ነገሬ ነው አይችዋለሁ ካለሱ መኖር አልችልም መተንፈስ እንኩዋን እስኪያቅተኝ ድረስ ውይ ተባረኩcan't stop listening this song መዝሙሩን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ቴሌግራም ቻላሌ ላይ ፊስ ቡክ ላይ ብቻ ባለኝ ሶሻል ሚዲያ ሁሉ ሼር አድርጌዋለሁ

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen./.,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @menasolomon7896
    @menasolomon78963 жыл бұрын

    I'm orthodox gn I can't stop listening this song 😊egzizabeher yebarkachu🙏

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZPQ.html

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @desugedi8259

    @desugedi8259

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @jss1027.

    @jss1027.

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @kalalala8901

    @kalalala8901

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum41952 жыл бұрын

    I'm Orthodox i love this song

  • @martamarta8336
    @martamarta83363 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙇‍♀️ አንተ ማለት ለኔ...... 😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏👏👏👏👏👏ተባረኩ የአባቴ ብሩካን 🙏 🙏 🙏 ዘመናችሁ ይለምልም በጌታ በኢየሱስ ስም 🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fatalasa5441

    @fatalasa5441

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlረ

  • @Beth_Yeshua
    @Beth_Yeshua3 жыл бұрын

    Wow! This song should go VIRAL. Every Christian should listen to this timely Song. It's so much filled with the HOLY SPIRIT. I could not stop crying 😭😭😭and praying while am listening to it🙏 Praise the LORD! 🙌🏽 min elalehu? Bicha mebarekn yemiyawk AMILAKE EGZEABHER beneger hulu abzito Yibarakachu!!! Kidusan! Let's SHARE IT please. " እንግዲህ ወደ ሰማያት ያረገ ታላቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፣ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ። በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። " ዕብራውያን 4:14‭-‬16 😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZM.html

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen./.,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @user-ke9jb2wm7y
    @user-ke9jb2wm7y3 жыл бұрын

    አንተ ማለት ለኔ ..... በልምድ ያልሆነ በመንፈስ የሆነ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተጽናናሁ !!

  • @gutatula1356

    @gutatula1356

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZPQ.html

  • @Daniel-mz4rt
    @Daniel-mz4rt8 ай бұрын

    It's been released 2 years ago and im here it gives me goosebumps ❤❤❤

  • @riselioness5044

    @riselioness5044

    7 ай бұрын

    Me too 😢😢

  • @abelakele2023
    @abelakele20233 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @rahelterefe2810
    @rahelterefe28103 жыл бұрын

    አንተ ማለት ለኔ ዘመን ሲከፋ ህይወት ሲከብደኝ🙌 ስሜቴን አውቀህ ዝም አትልም🙈😭 እያንዳንዱ ህመሜ ይሰማሃል😍😍 i cant stop listening be blessed guys🙏🙏🙏

  • @liyaxegay9223

    @liyaxegay9223

    3 жыл бұрын

    blessed 🙏🙏🙏

  • @chernetsamuel423
    @chernetsamuel4233 жыл бұрын

    You’re blessed 👋. . . መዝሙሩ ሰላም አለው ! እውተኛ ስሜትን የሚረዳኝ እርሱ ብቻ

  • @kalalala8901

    @kalalala8901

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlኘ

  • @semirajesus5522
    @semirajesus55223 жыл бұрын

    ኣሜን ሃሌ ሉያ እዛ መዝሙር ክሰምዕ እንከለኹ ማዓልቲ ምድሓነይ ተዘክረኒ ክብሪ ንየሱስ ጎይታ ይኹን ተባረኹ ጎይታ ጸግኡ የብዛሓልኩም ብሩዃት ኣሕዋተይ

  • @tigestewentu4437
    @tigestewentu44373 жыл бұрын

    ውስጤን ሲከፋኝ😢😢 ሳዳምጠው ያጽናናኛል ተባረኩ

  • @yenayena8676
    @yenayena86763 жыл бұрын

    ዘማሪዎቻችን እንዲ ልብ ውስጥ የሚዘልቅ መዝሙር ትዘምሩ ዘንድ ፀሎቴ ነው የማያምኑትን እንኩዋን ያሸነፈ ዝማሬ ነው ተባረኩ

  • @fatalasa5441

    @fatalasa5441

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @asmamawworku
    @asmamawworku3 жыл бұрын

    ሁሉ ነገር ደስ የሚል ቪዲዮ ክሊፕ። መልዕክት ያለዉ መዝሙር። አስደናቂ ፀጋ፣ የፀጋዉ ሰጪ ክብር ይግባዉ!! ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ።

  • @endashabiyu5461

    @endashabiyu5461

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/jGWNr9GnYK-6iZOv.html

  • @kedesttesma638

    @kedesttesma638

    3 жыл бұрын

    It is true

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen./.,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @germandelida5748

    @germandelida5748

    3 жыл бұрын

    እውነት ብለሀል

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @butumaru2518
    @butumaru25183 жыл бұрын

    ይህን መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @kalalala8901

    @kalalala8901

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @fivitssfb9369
    @fivitssfb93693 жыл бұрын

    I am Catholic from🇪🇷. May our God bless you guys🙏

  • @salisvlog45
    @salisvlog453 жыл бұрын

    አንተ ማለት ለኔ ስሜቴን አዉቀህ ዝም አትልም እያንዳንዱ ህመሜ ይሰማሀል❤❤❤❤🙏

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlሰ

  • @waleedmawri6608
    @waleedmawri66083 жыл бұрын

    Hello brothers and sisters ... I’m a Muslim and I loved the vibe in this song, I can only understand few of the words but I felt it & it’s beautiful how we all express our gratitude , love & submission in every means possible. Stay blessed 💐

  • @sena_oro

    @sena_oro

    3 жыл бұрын

    Welcome to the Christ

  • @hananegussie1274

    @hananegussie1274

    3 жыл бұрын

    Hello brother, God bless you! And yessss God’s Spirit is always touching! And God touch the people He want!🙏🤍

  • @bereketmamo7570

    @bereketmamo7570

    3 жыл бұрын

    Jesus Loves You. Come into the Light that saves you. We love you.

  • @ethiopiancomedychannel4456

    @ethiopiancomedychannel4456

    3 жыл бұрын

    Amen Amen..,.,ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… kzread.info/dash/bejne/aap1p9JwdqirlLw.html

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.html

  • @user-ct4cd8wk7l
    @user-ct4cd8wk7l3 жыл бұрын

    እሰይ ምን ይሻለኛል የእወነት ልብ የምነከ ዝማሬናው በጠም የምበርክ መዝሙር ናው ስለእናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ፀጋ በእጥፉ ይብዛላችሁ ተበራኩልኝ ደጋግሜ ስሳማ እበን ማቆጠጠር አቃተኝ የአበቴ ቡሩከኖች ፀጋ ይጨምርለችሁ 🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭

  • @adonilift6393

    @adonilift6393

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlቤ

  • @hildanagidey6925
    @hildanagidey69253 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ይብዛላችሁ ዘመናችሁን ይውረሰው !!!!!!

  • @musicsong3704

    @musicsong3704

    3 жыл бұрын

    Yihen mezmure semut ,tebarekubet kzread.info/dash/bejne/eXx_xtyHhbKxhMY.html

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube36123 жыл бұрын

    ኦኦኦኦኦ አንተ ማለት ለእኔ ዘመን ሰከፋ ህይወት ሰክብድ ሰምቴን አወቀ ዝም አትለም 😭😭😭😭😭😭😭😭እውነት ነው ዘመናቸው ይባረክ

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @fghh5572
    @fghh55723 жыл бұрын

    አጭር ሁና ጥፍጥ ያለች ዝማሬ የድምፃቹ ልዮነትና አወጣጡ ራሱ ደስ ሲል

  • @gurabecha2992

    @gurabecha2992

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eKyLxLxxftTPic4.htmlአ

  • @cheru459
    @cheru4592 жыл бұрын

    Sewdew yehen mezmure ❤❤

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy52842 жыл бұрын

    የእውነት መዝሙሩን ስሰማው ያስለቅሰኛል መግለፃ አልችልም ተባረኩልኝ

Келесі