Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)

"እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።"
መዝሙረ ዳዊት 27:4
“Ani Waaqayyoon waan tokkicha nan kadhadha, isas argachuu nan barbaada; innis, bara jireenya koo hundumaa mana Waaqayyoo keessa jiraachuu, gaarummaa Waaqayyo hojjetu ilaaluu, mana qulqullummaa isaa keessattis isa yaadachuu dha.”
Far. 27:4
"One thing have I desired of the Lord, that will I seek after; that I may dwell in the house of the Lord all the days of my life, to behold the beauty of the Lord, and to enquire in his temple."
Ps 27:4
#frehiwotabebaw #ethiopiangospelsong
frehiwotab... / officialfrehiwotabebaw

Пікірлер: 1 900

  • @FrehiwotAbebaw
    @FrehiwotAbebaw2 жыл бұрын

    ነፍሴ የምትወድህ ኢየሱስ ያለህበት ሰላሜ ያለበት(4*) አንተ የዋልክበት ደስታዬ ያለበት(2*) አንተ የከበርክበት ስኬቴ ያለበት(2*) የተጠራህበት መድሃኒቴ ያለበት(2*) ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ ነፍሴ የምትናፍቅህ ሆይ ሌላው ይቅርና ብቻ ዋል ከቤቴ የምፈልገው አንተን ነው ሁሌ የምመኘው አንተን ነው እኔ የሚመቸኝ ቤትህ ነው የምታስፈልገኝ አንተ ነህ ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ ነፍሴ የምትወድህ....... የምፈልገው...... በመንፈስህ ልስከር ሙላኝ በየእለቱ አንተም አልነጠል ላፍቅርህ በብርቱ በድንግዝግዝ አልኑር አይኖቼን አብራልኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን አስተምረኝ ነፍሴ የምትወድህ.... በምትሰራበት ቀን እንዳልሆን እንግዳ በሩቁ አጨብጫቢ ታዛቢ እንደ ባዳ ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ልማርህ እሻለሁ የልብህን ሃሳብ ፈቃድህን እንዳውቀው የምፈልገው .....

  • @yohannesshumetjo1691

    @yohannesshumetjo1691

    2 жыл бұрын

    Tebareki

  • @betheladmasu2689

    @betheladmasu2689

    2 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ!

  • @adanetakele9308

    @adanetakele9308

    2 жыл бұрын

    ልዕልት ፍሬ በመዝሙርሽ ተባርከናል።

  • @user-oc9ju9ue2w

    @user-oc9ju9ue2w

    2 жыл бұрын

    እሺ ታባረክ በብዙ እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @user-mr9gj1fd2o

    @user-mr9gj1fd2o

    2 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @seblinega
    @seblinega2 жыл бұрын

    ፍርዬ በመጀመሪያ ጌታ አብዝቶ ባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሸ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሻለሁ ። ይኼን ስልሽ ቅር እንዳይልሽ መጽናኛ ሆነሽኛል ልጄ ከሦስት ወር በፊት ወደ ጌታ ሔዳለች በጣም ጨዋና ጥሩ ልጅ ነበረች ጌታን ታገለግል ነበር ።ስሟ ሀሌሉያ ነበር።ሰው ሁለተኛ ይፈጠራል ልጄን ትመስያለሽ ለዚህ ነው ተጽናናሁብሽ ያልኩሽ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ሆኖ አጽናንቶኛል።ተባረኪልኝ እደጊ አሁንም ብዙዎችን ወደ ጌታ የሚመልሱ ብዙዎችን የሚያስመልጡ ብዙዎችን ለጌታ የሚማርኩ መዝሙሮች ይብዙልሽ አብረውሽ የያገለግሉትም ጌታ ይባርካቸው።

  • @FrehiwotAbebaw

    @FrehiwotAbebaw

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔ እናት የእግዚአብሔር መንፈስ አሁንም ፈፅሞ ያፅናናሽ በመገኘቱ ልብሽን ይሙላው

  • @tanbzethio107

    @tanbzethio107

    Жыл бұрын

    @@FrehiwotAbebaw ደምሩኝ

  • @nanitafe2344

    @nanitafe2344

    Жыл бұрын

    God bless 🙌 🙏 ❤

  • @thelovelyfamily2664

    @thelovelyfamily2664

    Жыл бұрын

    Ayzosh yene ehit...egziabher amlak mesnanatun yestesh.x

  • @reditesfaye2614

    @reditesfaye2614

    Жыл бұрын

    Wuuuuyy qal linoreng ayichilim lezi mezur ufffff eref new yalkut tefarekiling

  • @eyeruszekarias6964
    @eyeruszekarias69642 жыл бұрын

    አለም አስጠላችኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ እየሱስ እንደናፈቀኝ ገባኝ

  • @yealemaya7927

    @yealemaya7927

    Жыл бұрын

    r cr uu

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd9 ай бұрын

    ፍርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን መዝሙር በጣም በጣም ነው ምወደው ብዙ ግዜ አዳምጠዋለሁ ተባረኪ!

  • @Rahelgedamu-ld7wf
    @Rahelgedamu-ld7wf9 ай бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የኘሮቴስታንት መዝሙሮችን በጣም አዳምጣለሁ። ይህን መዝሙር ደግሞ #1

  • @Tomno319

    @Tomno319

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanniitubedhagaagoleeqajel332

    @sanniitubedhagaagoleeqajel332

    3 ай бұрын

    iyesus lanchim hiyot sila saci sela hone shitawu ke ruq yisibal laza new❤❤❤

  • @user-jt4sb4pf9t

    @user-jt4sb4pf9t

    2 ай бұрын

    ❤❤

  • @beti129

    @beti129

    2 ай бұрын

    hulum yiqirina ney wodesu yiwodishal zarem betu kifit newu yemiretu ber hulu❤❤❤❤

  • @abelbiruk1060

    @abelbiruk1060

    Ай бұрын

    @@beti129Mr acheberbari😅

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka96792 жыл бұрын

    ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ ነፍሴ የምትናፍቅህ ሆይ ሌላው ይቅርና ብቻ ዋል ከቤቴ የምፈልገው አንተን ነው... በጣም የተነካሁበት መዝሙር ነው😭😭😭 ተባረኪ እህቴ ፍሬሕይወት!

  • @belayineshseleshi8636

    @belayineshseleshi8636

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @hirutdergu1459

    @hirutdergu1459

    2 жыл бұрын

    ይድኔ ኸረረ አንድ በለን ናፍቀኸናል እኮ!❤🙏❤

  • @wuhbetnatey8325

    @wuhbetnatey8325

    2 жыл бұрын

    ተባረክልኝ ውድ ወንድሜ። ኣዲስ እየተዘጋጀህ ነክ ወይ? ሰማያዊና ምድራዊ በረከቶች ላንተ ይሁን በየሱስ ልርስቶስ ስም!

  • @Daniel.Podcast

    @Daniel.Podcast

    2 жыл бұрын

    Waaaawu new engdeh

  • @nqobiledlamini2891

    @nqobiledlamini2891

    2 жыл бұрын

    “አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ እርሱም ድንጋይ ይሰጠዋልን? ዓሣ ደግሞ ቢለምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋልን?” - ሉቃስ 11፥11

  • @ofgalyo
    @ofgalyo2 жыл бұрын

    ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ🙌🙌 this hits different ! Blessed.

  • @natenaelmulugeta9784

    @natenaelmulugeta9784

    2 жыл бұрын

    lyrics video yezhin konjo mezmur ezi lay ale kzread.info/dash/bejne/o32at7emksfKqNI.html

  • @hirutdemeke3876

    @hirutdemeke3876

    Жыл бұрын

    ❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @sofi-sm8zy
    @sofi-sm8zy Жыл бұрын

    I am orthodox but i love the song i can't stop listening god blesses you my sister Jesus Christ is the light and way amen

  • @sunrise2739
    @sunrise27392 жыл бұрын

    በዚህ ሰዓት እኔ ወንድማቹ በኮቪድ በጠና ታምሜ እቤት ተኝቻለው፣ ግን የምፈልገው አንድ ነገር ነው እሱም ኢየሱስ የአግዚአብሄር ልጅ። ይህን መከራ እሱ በቃ ይበልልን

  • @genetbelay1353

    @genetbelay1353

    Жыл бұрын

    Ayzoke wadem alem geta cherso yefawseke

  • @jerrysll5525
    @jerrysll55259 ай бұрын

    የኔ እህት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በመጀመሪያ ይቅርታ ነገር ግን መዝሙሩን በጣም ነው ምወደው ለቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለኝ ፍቅር ከቃላት በላይ ነው ሁሌ ስተኛ መጀመሪያ አዳምጣለሁ ከፍቶኝ የነበረው እረጋጋለሁ ፀልይቼ እተኛለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🤗 ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወቴ🤗🥰🙏

  • @mighty6563

    @mighty6563

    8 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-iw1ik2ps3f

    @user-iw1ik2ps3f

    7 ай бұрын

    💗🙏🙏🙏

  • @theWinnerIsLOVE

    @theWinnerIsLOVE

    15 күн бұрын

    አሜን

  • @Abe-cc7fe

    @Abe-cc7fe

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Julia-jd2jv

    @Julia-jd2jv

    9 күн бұрын

    Ene zeme beye new comment laye yegebawte orthodox ngn ena ebksh endezi aynet Mezmur atadmchi😢😢

  • @danielanchiso4149
    @danielanchiso4149 Жыл бұрын

    ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ🙌🙌

  • @alemabebe5647
    @alemabebe5647 Жыл бұрын

    Iam orthodox but I can listen this mezmur alll day and night it’s soooooo faithful . It will change alll my mood and mind everything. It gives me so much peace and feel like Iam talking to God . God bless you konjit Thanks much

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    @lastdayscomingsoonmaranata557

    Жыл бұрын

    God bless you

  • @kidistalemayehu1229

    @kidistalemayehu1229

    Жыл бұрын

    ምርጥምርጥ እሰኪ እንደዚ ሰከን በሉ በማሪያም

  • @kidistalemayehu1229

    @kidistalemayehu1229

    Жыл бұрын

    God bless you seewt

  • @beckydd8865

    @beckydd8865

    Жыл бұрын

    Same here i am not Protestant but I like the Song

  • @Beny123

    @Beny123

    Жыл бұрын

    Same here . Praise and gratitude don’t have to come from an organised religion you follow .

  • @lokomedias
    @lokomedias2 жыл бұрын

    I am not protestant but I Loved it and felt the presence of God. Thank you.

  • @jesussaves1474

    @jesussaves1474

    Жыл бұрын

    Praise God , bless you no need of to be Protestant just believe this . “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16

  • @alemabebe5647

    @alemabebe5647

    Жыл бұрын

    Same here

  • @desalegnalemneh2594

    @desalegnalemneh2594

    Жыл бұрын

    if the god said you will come

  • @mamogezahign4389

    @mamogezahign4389

    Жыл бұрын

    The same here, but, I like the song

  • @SpartanGnome

    @SpartanGnome

    Жыл бұрын

    You're either in Christ or Not , Your Either Christian Truly or not !!!!, What matters is if we are in Jesus Christ Amen !!!! G@D Bless You❤✝🪔

  • @selamawittube
    @selamawittube2 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ለዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ♥️♥️♥️♥️ተባረክልኝ አለም አያገኝሽ🙏 ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ብቻ ዋል ከቤቴ😭😭😭😭😭

  • @zewditueticha7561

    @zewditueticha7561

    Жыл бұрын

    Amen

  • @christianbrothersd.d6936

    @christianbrothersd.d6936

    Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @ayuwgga455

    @ayuwgga455

    Жыл бұрын

    😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lebe iko kelete be fikeh kiristos

  • @buretamati5338

    @buretamati5338

    Жыл бұрын

    Ameni

  • @michaelbefikadu6869
    @michaelbefikadu6869 Жыл бұрын

    Am not protestant but I love this mazmur it touched my heart and I miss Bible 💔 😢 I don't know when but I do!!! Nefse yametodeh hoy hulum yeker Ena anta Wal ka bete ❤️ 💙 💜 God bless you all Ethiopians Jesus is Lord shalom!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fanifanuel1122

    @fanifanuel1122

    Жыл бұрын

    give me your address and i can send (mail) the bible.

  • @SolomonDemeke-ky4qg

    @SolomonDemeke-ky4qg

    7 ай бұрын

    God bless you ❤❤❤

  • @SolomonDemeke-ky4qg

    @SolomonDemeke-ky4qg

    7 ай бұрын

    God bless you ❤❤❤

  • @bunikefila9423
    @bunikefila94235 ай бұрын

    ጌታ ድንቅ ነው !!!!!!!! ሌላ ቃል ፈጽሞ የለኝም አባት ሆየይ !! ወይኔ ያቺ ቀን በጉባኤ መሀከል እያፈርኩ ቀኝ እጄን አውጥቼ ኢየሱስ ክርስቶስን በልቤ ያነገሥኩበት ቀን ትባረክ !!!!!በወጣትነቱ ነው የማረከኝ አንተ ባለውለታዬ አመሠግናለሁ ዘር መንዘሬ አያውቁትህም ።ነፍሴ ግን ታውቅሃለች። ፍርዬ ብርክ ባይ !!!! ሁላችሁም ተባረኩ !!!! 13/01/2024

  • @nattyschoice1120
    @nattyschoice11202 жыл бұрын

    ተባረኪ እህቴ ሁሌም እንዲ ጌታን የሚያስናፍቁ ዝማሬዎችን ያብዛልሽ

  • @FrehiwotAbebaw

    @FrehiwotAbebaw

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @SuperRimani

    @SuperRimani

    2 жыл бұрын

    @@FrehiwotAbebaw 1ww

  • @abdigirma265

    @abdigirma265

    2 жыл бұрын

    Amen ♥️🙏💘♥️💔

  • @abdigirma265

    @abdigirma265

    2 жыл бұрын

    Amee

  • @abdigirma265

    @abdigirma265

    2 жыл бұрын

    @@FrehiwotAbebaw I love it 😭💘✝️💟 frehiwot

  • @henok7741
    @henok77412 жыл бұрын

    እጅግ የሚባርክና የጌታን ረሀብ በሰው ውስጥ የሚለቅ መዝሙር ነው ተባረኪ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe87683 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዘመንሽ በጌታ እየሱስ ቤት ይለቅ🙏

  • @tamrattamrat5222
    @tamrattamrat5222 Жыл бұрын

    ከገባሁበት ረግረግ የምወጣበትን አቅም ነው ያገኘሁበት እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው......

  • @zinuyekirstos9312
    @zinuyekirstos93122 жыл бұрын

    የሚፈልገው አንተን ነው የሚመቸኝ በተህ ነው 😭😭😭😭😭 ኢየሱሴ ለላው ይቅርና አንተ ሁን በቤቴ ❤🙏 የኔ ውድ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @mihertbehailu1429

    @mihertbehailu1429

    Жыл бұрын

    Lll¡

  • @Gpapie
    @Gpapie2 жыл бұрын

    ዛሬ በዚህ ዝማሬ የሆነ ነገር ከላዬ ላይ ሲራገፍ እና እንደገና የኢየሱሴ ፍቅር ልቤን ሲያረሰርሰው ተሰማኝ:: you are such a blessing Dear sister!!!

  • @tesfaysunemait6488

    @tesfaysunemait6488

    Жыл бұрын

    Geta ybarek 🙏

  • @alemayehyasfaw767

    @alemayehyasfaw767

    10 ай бұрын

    Amen 💖💝💖💖💖

  • @mulubirhanbelay9957
    @mulubirhanbelay9957 Жыл бұрын

    Though I'm not Protestant I can't stop listening to this song, especially while I'm driving. Thank you for the amazing gift you presented to all of us! God bless you more and more!

  • @firaolteklu

    @firaolteklu

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @DanielAbera-kh4mb
    @DanielAbera-kh4mb9 ай бұрын

    የእግዚአብሄርን ገናናነት የእግዚአብብሄርን ሀያልነት አጉልትሽ የምንታንፅባርቂ በቤቱ የኖር የእግዚአብሄር ባርያ ስለሆንሽ እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ።

  • @user-bz5gt9cr3l

    @user-bz5gt9cr3l

    7 ай бұрын

    እየሱስ ያሸንፋል ❤❤❤❤

  • @allinoneworld4313
    @allinoneworld43132 жыл бұрын

    ይህን የወንጌል መዝሙር መስማት ማቆም አልችልም ሁልጊዜ ሁሉን ቻይ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ያስፈልገኛል እግዚአብሄር ለዘላለም ይባርክሽ frye

  • @ruthmebratu1049

    @ruthmebratu1049

    Жыл бұрын

    ተባረክክ እየሡሥ ይወድሀል

  • @fedhessatadele5116
    @fedhessatadele51162 жыл бұрын

    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ፤ ጌታዬ ይባርክሽ ❤️

  • @twinsshalomandseyifana
    @twinsshalomandseyifana Жыл бұрын

    በዚህ ኮተት በሞላበት አለም ነፍስ እረፍት አጥታ በምትንከራተትበት ዘመን የእውነት እግዚአብሔርን መጠማት አይነተኛ ነገር ነው። ሁላችሁም ተባረኩ ። ይህ መልካም ዕድል ከማናችሁም አይወሰድ ።

  • @gtdggc13543
    @gtdggc13543 Жыл бұрын

    እህቴ ከእግዚአብሔር የተቀበልሽው ድንቅ መዝሙር! ተባርኬበታለሁ። አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @amaryatube
    @amaryatube2 жыл бұрын

    እንዲህ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ እንዴት ደስ ያሰኛል። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial9362 жыл бұрын

    God bless you ፍርዬ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቺልን

  • @yidnekachewteka9679

    @yidnekachewteka9679

    2 жыл бұрын

    Mafiye you are an exemplary and inspirational Young musician. Love you bro.

  • @mafidukeofficial936

    @mafidukeofficial936

    2 жыл бұрын

    @@yidnekachewteka9679 Yidenye thank you 🙏 love you too

  • @adaada5190

    @adaada5190

    2 жыл бұрын

    Mafiye you are best composer in ethiopia gospel songs when I watched your arrengment, always I rember Elias melka:...

  • @tewodrosgetahun2914

    @tewodrosgetahun2914

    2 жыл бұрын

    @@mafidukeofficial936 Mafi, bless u brother. U r gifted musician!!

  • @marybeshir4572
    @marybeshir45722 жыл бұрын

    አሜን ተባረኪ ሁሉን ትቸ ጌታን ብቻ በመረጥኩበት ጊዜ ይህንን ዝማሬ ስሰማ ደስ አለኝ!!!!

  • @Metsnanat
    @Metsnanat Жыл бұрын

    I am orthodox gin yehen mezmur alemadamet ayechalem betam new yewededkut ehete❤️❤️

  • @buretamati5338

    @buretamati5338

    Жыл бұрын

    Tebarek Getaaa yibarekehi ye xelatoci deji wurehi zemeneh yebarekiii 🤲🧎‍♀️✝️💗✝️💗✝️

  • @Metsnanat

    @Metsnanat

    Жыл бұрын

    @@buretamati5338 amen amen amen egziabehair yerdagn🙏🙏

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg2 жыл бұрын

    ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና ኣንተ ዋል ከቤቴ!!!! ከምንም ግዜ በላይ ከምንም ነገር በላይ እየሱስ እጅግ የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነን። ተባረኪ ያባቴልጅ!!!

  • @dinamengey6393
    @dinamengey63932 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክሽ/ ሁላችሁንም ይባርካችሁ እንዲህ የመገኘቱን ናፍቆት የሚያበዙ ዝማሬዎች ይብዙልን

  • @MissAbenezer
    @MissAbenezer11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁሉም ያልፋል ሁሉም ይሰለቻል። ሁሌም አዲስ የሆነው ኢየሱስ ብቻ ቤታችን ይዋል!!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት በነገር ሁሉ ፀጋውን ያብዛልሽ!!! ከምድራዊው ሁካታ አላቆ ሰማይ የሚያደርስ ዝማሬዎች አሁንም ይብዙልሽ!!!

  • @rollnati
    @rollnati Жыл бұрын

    ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ ነፍሴ የምትናፍቅህ ሆይ ሌላው ይቅርና ብቻ ዋል ከቤቴ የምፈልገው አንተን ነው...... የምፈልገው አንተን ነው... ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ..... ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሸ🙏🙏🙏

  • @getachewmolla3347

    @getachewmolla3347

    11 ай бұрын

  • @hiwotdesalegn8774
    @hiwotdesalegn87742 жыл бұрын

    መዝሙሮችሽ ሁሉ መንፈስን የድሰሉ ...ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ ....ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏 ተበራኪ

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው : ኢየሱስ ብቻ ቤቴ ይኑርልኝ። God bless you my Sister

  • @hiwetfekrehiwet2030
    @hiwetfekrehiwet2030Ай бұрын

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው❤❤❤❤

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወደው መዝሙሩ ጌታ ይባርክሽ ደስ የሚል ልብን የሚያረካ ጌታን የሚያስናፍቅና የሚያስወድድ መዝሙር ነው

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle61122 жыл бұрын

    ዉድ እህታችን እግዚአብሔር ይበርክሽ ለምድራችን እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን 🙌😍

  • @matthewmilikit2230
    @matthewmilikit22302 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ እንዲህ ዓይነት መዝሙርም ሕይዎትም ይብዛልን እንደዘመርሽው ሁሉም ነገር ይሁንልሽ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @kalkidan6147
    @kalkidan61472 жыл бұрын

    am Orthodox, btamm nw yemwdaww mezmurunn blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ruthmebratu1049

    @ruthmebratu1049

    Жыл бұрын

    እየሡሥ ይወድሻል መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ወሥኝ

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 Жыл бұрын

    ይህን ዝማሬ አንዳንድ ሰዎች ጥቂቷን ቆርጠው ከወራት በፊት ሲዘምሩት ሰምቻለው ሰዎቹ ከአየሩ ጋር አብረው ነፋሾች ስለሆኑ ምንም አልተሰማኝ ነበር ዛሬ ምንአልባት መዝሙሩ ከተለቀቀ ከ5 ወር በኋላ ሙሉውን በአጋጣሚ ሙሉውን ሰማሁት በእውነት በጣም ጥልቅ መልእክት ያለው ዝማሬ ነው። እስከዛሬ ባለመስማቴ አልተፀፀትኩም በጌታ ቀን ሰምቼው በእውነት ግን ተባርኬበታለው። ተባረኪ

  • @eldanaendalew3519

    @eldanaendalew3519

    Жыл бұрын

    Lek endene ehete❤

  • @user-iw1ik2ps3f

    @user-iw1ik2ps3f

    7 ай бұрын

    me too

  • @bereketmelkamu8762
    @bereketmelkamu87622 жыл бұрын

    ዘማሪት ግሩም መዝሙር ነው። ጌታ ባንቺ የሚነግረን ሚስጥር ትልቅ ነው። አዎን ስኬታችን የምንፈልገው አንተን ነው። 40/80 አንፈልግም እኛ 22ክፍለ ዘመን ሰዎች።

  • @phonetastic8020
    @phonetastic80202 жыл бұрын

    ዘመንሽ ይለምልም ከዚህ በላይ መቀኘት ይብዛልሽ እሚባርክ ዝማሬ ነው ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን😍😇

  • @mulualemendailalu3296

    @mulualemendailalu3296

    2 жыл бұрын

    Ggbgggb

  • @agaambo2197

    @agaambo2197

    2 жыл бұрын

    Tebarki🎚️🎚️🎚️🎚️

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 Жыл бұрын

    ❤❤❤በዚህ ዝማሬ ነፍሴ እረሰረሰች ፍርዬ ተባረኪ keep singing

  • @getus5880
    @getus58805 ай бұрын

    ምን እንደምል አላቅም ይህ መዝሙር ሰሰማ ነፍሴ ርሰርሰ ትላለች ሰለሁሉም ጌታ ይባረክ አንቺን ሰጥቶን እሱን እንድንመኝ እንድናሰበው ሰላደረገን ፍርዬ መቼም ተባርከሻል የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ ለሁላችንም ብርሀን ሁኚ ባንቺ ውሰጥ ጌታ ደምቆ ይታይ ዘመንሸ ይለምልም

  • @Bitaniyagizawbitaniya

    @Bitaniyagizawbitaniya

    4 ай бұрын

    fexar abzto yibarksh🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @lidyazewdu
    @lidyazewdu2 жыл бұрын

    ፍርዬ መዝሙርሮን ከሰማው ሰንበት ብልም ዛሬ ግን coment ላደርግ ወደድኩ መፅሀፍ ሲናገር ለፃድቁ መልካም ይሁንለት በሉት እንደሚል መልካም ሁሉ ይሆንልሽ የተገባሽ የኔ ታናሽ እህት እየሱስን ቀምሰሽው ለትውልድ አቅምሰሻልና ምድረበዳው አጠነከረሽ እንጂ አላዛለሽም ብቸኝነቱ እልፍ አዳረገሽ አልቀረሽም ሰው የማያውቀው አንቺ ጌታ በጥቂቱ እኔ የማውቀውን እነዛን ከባድ ጌዜዎች አልፈሽ እንደወርቅ ነጥረሽ ስላየሁሽ ደስተኛነኝ እህቴ ፍሬ ሆይ እልፍ አእላፍ ሆኝ ዘርሽም የጠላትሽን ደጅ ይውረስ ይህ ጅማሬ ነው መብዛትሽን የምድርን ፌት መሸፈንሽን ገና አያለሁ "ሁሉን የተውሽለት ጌታ መንግስትን ሊሠጥሽ ደግሞ የታመነ ነው" በእውነት እና በፅናት ለተከተሉት እንደሱ ነበርና **በቡዙ እልፍ ተባረኪልኝ**

  • @tigisbelay9579
    @tigisbelay95792 жыл бұрын

    አው እየሱስ የለበት ሰላም የለበት እየሱስ ያለበት መዳኒት ያለበት አዎ እየሱስ የለበት ስኬት ያለበት

  • @puteridelynda3132
    @puteridelynda3132 Жыл бұрын

    Bismillah..saya seorang Muslimah asal Indonesia🇮🇩 yang sekarang sedang menetap di Malaysia🇲🇾..Semoga kita semua dapat n selalu saling menghargai/menghormati antar sesama & berbeda Agama satu sama Lain nya di seluruh Dunia ini..Aminn🤲🏻🙏🏻..!! Terima Kasih.. Salam dari Indonesia🇮🇩 Malaysia 🇲🇾..🙏🏻👍🏻!!

  • @astermerhatsion2960
    @astermerhatsion2960 Жыл бұрын

    አቤት መታደል በዚህ ዕድሜ እግዚአብሔርን ማምለክ መታደል ነዉ ! ቁንጅናሽ ወጣትነትሽ ዘመንሽ ይባረክ !💕💕💕🌺

  • @eyasutimatwose5099
    @eyasutimatwose50992 жыл бұрын

    በጣም የምብርክ መዝሙር ነው ታበረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን የብዛልሽ የምተመልክው እግዚአብሔር ከጥፋት ውሃ የስመልጥሽ

  • @solomonseid1
    @solomonseid12 жыл бұрын

    I heard this song over and over, I can not stop lisening it. It is so anointed. Thank you sis, you are a blessing!

  • @haziadem8224
    @haziadem82249 ай бұрын

    Ene muslim nagh mezmure yenekal ❤❤❤❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Жыл бұрын

    አብራችኋት ያላችሁ ሁሉ ተባረኩ። ህብረታችሁ ደስ ሲል። ጌታ ይባርካችሁ

  • @biniyamfikre4754
    @biniyamfikre47542 жыл бұрын

    በጣም የሚባርክ መንፈስ ያለው ነው ተባረኪ ገታ ያብዛሽ

  • @mikaelmohammed2335
    @mikaelmohammed23352 жыл бұрын

    አሜን!! ጌታ ኢየሱስ አንተ ካለህ ከኛ ጋር ሌላው አይታየንም ደግሞም ይቅርብን። ወዶ አደለምኮ፣ "ልሄድ ከጌታ ጋር ልኖር እናፍቃለው" ያለው።

  • @user-ff1vm5vn8o
    @user-ff1vm5vn8o8 ай бұрын

    I am from orthodox but i love it ❤❤❤

  • @solsol8746
    @solsol8746 Жыл бұрын

    ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር የኔ እህት ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist151112 жыл бұрын

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36

  • @hanagetu7979
    @hanagetu79792 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው። ትንሿ ቤቲ ተዘራ

  • @hosnimubarik7236
    @hosnimubarik7236 Жыл бұрын

    ማርያም መልካምን ነገር መርጣለችና ከእርሷ አይወሰድባትም፡ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ

  • @ameleworkeyadonebse
    @ameleworkeyadonebse19 күн бұрын

    ጌታ ያብዛልህ ተባረክ እንደዚህ በተሰረጋጋ መንፈስ የሚዘምሩ በመንፈስ ሆነው ይብዙልን አሜን

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v2 жыл бұрын

    I can't stop listening this amazing gospel song my god bless you more friye

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih52112 жыл бұрын

    ይህ መዝሙር ካለሁበት ጥያቄ ግራ መጋባት ይልቅ ጌታ ከእኔ ጋር መሆኑ ብቻ በቂዬ እንደሆነ የተረዳሁበት ነው ጌታ ይባርክሽ

  • @kingroyaldavid
    @kingroyaldavid Жыл бұрын

    This song 🎵 👌🏾 has been on repeat in my car! It truly saturates your spirit and brings you to the throne of God in the Lord's presence! The lyrics are deep, full of life, and the Holy Spirit! We need more songs 🎵 like this, which focus on Christ alone and not on material or physical things! Friyee May the Lord God Bless You! You are a blessing to the generations! We love you! 🙏🏽❤️

  • @user-gk3pb1yb6m
    @user-gk3pb1yb6m9 ай бұрын

    ከሁሉም ነገር የሚሻል ጌታ መርጠሻል።

  • @yishakchurko5363
    @yishakchurko53632 жыл бұрын

    ዘመንሽ ብሩክ ነው በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ካንቺ ብዙ ገና እንጠብቃለን ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ ። አድገሽ ሳይሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @meharudindamo6102
    @meharudindamo61022 жыл бұрын

    በፀጋው ባለጸጋ የሆነ ልዑል አምላክ መቼም ጎድሎበት በማያውቀው በበለጠው ክብር ከፍ ከፍ ያድርግሽ። ይህን መልዕክት ሲሰማ ደስታ ሀሴት በቃ እጽናናለሁ ተባረክልን!! ከፍ በይልን!!!

  • @radiusp.i2477
    @radiusp.i24773 ай бұрын

    I am from Kenya, don't understand the language, have listened to this song more than 10 times maybe 20. I love the language, the song, voices, beats...

  • @degifedekema1943

    @degifedekema1943

    2 ай бұрын

    @radius.i2477 God bless you. The song is about seeking the presence of God. It says whether it is good or bad I just only need you... be blessed

  • @tsigeredabirahne

    @tsigeredabirahne

    2 ай бұрын

    Enjoy for this song❤❤

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera173611 ай бұрын

    በውስጤ ያለውን የሚነግርልኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku34512 жыл бұрын

    ምርጥ መዝሙርነው ተባርኬበታለው ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-vv5lh9wb6c
    @user-vv5lh9wb6c11 ай бұрын

    ጌታ ልጆቹን በቤቱ ይቆዩ ዘንድ ማስተዋልን ያብዛላቸው

  • @marybeshir4572
    @marybeshir45722 жыл бұрын

    ተባረኪ በዚህ መዝሙር ተባርኪያለው ሁሉንም ትቸ ጌታን ብቻ የያዝኩበት ጊዜ ነው ሰው ሲርቅ የማይርቅ አምላክ ብቻ ነው ስሙ ይባረክ!!!!

  • @mikhail7905
    @mikhail7905 Жыл бұрын

    Frex you are great BEST No words

  • @kedestdemeke
    @kedestdemeke2 жыл бұрын

    ዘመንሺ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልሽ እዉነት በዚህ ዝማሬዉስጥ ትልቅ መልክት አለን።

  • @martagezachew3012
    @martagezachew30122 жыл бұрын

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ህይወት ያለበት ዝማሬ ❤❤❤🌹🌹🌹

  • @Samuel-fv9yx
    @Samuel-fv9yxАй бұрын

    ተባረከ እስከመጨረሻው ይርዳሽ ከተኩላዎች ተጠበቂ

  • @GetAbateOfficial
    @GetAbateOfficial2 жыл бұрын

    አሜን ከሱ ሌላ ምንም ምንፈልገው አይኑረን በብዙ ተባረኪልኝ ፍሪታዬ ጸጋው ይብዛልሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @maranat7829
    @maranat78292 жыл бұрын

    አመንንንን እየሱስ ያንተያለክበት ሰላም ያለበት ደስታዬ ያለበት ስከቴያለበት አመንንንን ክብሩን ሁሉ ጌታ እየሱስ ብቻዉን ይዉስድ 🙏🙏 ፍቅርዬ ዘመንሺ በጌታ በት ይለቅ ለምልም በጌታ በእየሱስ 🍒🍒❤❤💕💕💕

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial552 жыл бұрын

    Such a sweet song! Bless you!

  • @LetaKefena
    @LetaKefena Жыл бұрын

    ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው። ሁሉም ቀርቶ ከኢየሱስ ጋር በቻ መዋል ከሁሉም ይበልጣል፡፡😢❤ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @user-fd3oo2wc9y
    @user-fd3oo2wc9y5 ай бұрын

    ነብሰ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተዋል ከቤቴ ❤❤❤❤❤

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa38342 жыл бұрын

    ኢየሱስ አመሰግንሃለሁ በቤትህ ያሳደካቸው የሚዘምልህ አዋጅ ነጋሪ ውድ ልጆች ስላሉህ ክብሩን አንተ ውሰድ

  • @asratmekonnenofficial
    @asratmekonnenofficial2 жыл бұрын

    ፍሬ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኪ ለበረከት ሁኚ

  • @AbiAbi-vj2bv
    @AbiAbi-vj2bv Жыл бұрын

    በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነዉ 😭😢ጌታ የሱስ ይባርኽሽ።😭 😰😰😭😭😭❤❤❤❤

  • @sisaymuleta
    @sisaymuleta2 жыл бұрын

    ፍርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @DeeCHiri
    @DeeCHiri2 жыл бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረክ!😍

  • @HayatKasahun-iy5yj
    @HayatKasahun-iy5yj9 ай бұрын

    አንድቀንአንዲትሴትነበረች የምትሰራ ው ፀጉርነበር ከዚያ ሰውሁሉመሽጀመረከዛለምንብላከመጠየቅይልቅፀጉርቤቷዉስጥበሚገኘዉስለትእራሳንልታጠፋስትልካጠገቦየነበረስልክቤትይህን መዝሙርከፈተው እሳምእራሳንከማጥፋትይልቅ መዝሙሩንማዳመጥጀመረችበዛሰአትአንድከሰፈራቸዉቆንጆየሆነችዉልጃገረጅወረፋአለስትልጠየቀቻትእሶምየለምአለቻትከዛንበኋላሌላሰዉምእሷጋርመሰራትጀመረይችልጅምእግዚሀቢ ሄርየሚያረገዉነገርለበጎነውአለች አመሠግናለዉ የጌታልጆች ተባረኩ

  • @Zuus338
    @Zuus3385 ай бұрын

    Blessed gospel song…from orthodox…

  • @vomceil9213
    @vomceil9213 Жыл бұрын

    ነፍሴየምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተዋል ከቤቴ💗🙏

  • @tasisalemma1295
    @tasisalemma1295 Жыл бұрын

    በጣም የሚያፅናና እና በመንፈስ ቅዱስ ህልውና የተቃኘ ነው። ፍርዬ ተባረኪ!!

  • @danielanchiso4149
    @danielanchiso4149 Жыл бұрын

    ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ ነፍሴ የምትናፍቅህ ሆይ ሌላው ይቅርና ብቻ ዋል ከቤቴ የምፈልገው አንተን ነው...

  • @fantayemulugeta6235
    @fantayemulugeta62356 ай бұрын

    I am not Protestant but I listen musmor l love this musmor

  • @betselotdesalegn9465
    @betselotdesalegn94652 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 how I love this song God bless you !!!

  • @bmnetteshale7734
    @bmnetteshale77342 жыл бұрын

    ተባረክ በመዝሙሮችሽ እየሱስ ይክበርበት

  • @user-cl2hz9jh2v
    @user-cl2hz9jh2v Жыл бұрын

    ቤተሰቤ በሙሉ የተነኩበት መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ሁላችሁም ምርጥ ናቹ

  • @gurmugessese3099
    @gurmugessese3099 Жыл бұрын

    I can't stop listening this song.

  • @oleraregasa4806
    @oleraregasa48062 жыл бұрын

    God my soul loves you and she needs to have you be in my home! I'm blessed with your song ,may God multiply his grace upon you. Stay blessed!!

Келесі