ወተት እና ስኳር በሽታ/Milk and blood sugar level/

ወትት እና ስኳር በሽታ answer the queation and get the prize
ጥያቄ ቁጥር 1. አንዳንድ ሰዎች ወተት በሚጠቀሙበት ወቅት የሆድ ቁርጠት ሆድ መንፋት ፣ተቅማጥ ማቅለሽለሽ እና ጋዝ መብዛት ሁኔታ ይታያል።ይህ የሚከሰትበት ዋና ሚክንያት
ሀ.ብዙ ላክቶስ ያለውን ወተት በመጠጣት
ለ.ላክቶስን ወደ ጉሉኮስ እና ጋላክቶስ በሚቀይር እንዛይም እጥረት
ሐ.በከፍተኛ Ca+2
መ.በከፍተኛ Protein ምክንያት
2.ለስኳር በሽታ ተመራጭ የሆኑ የወተት አይነት ምርጫ የሚወስነው በውስጡ በያዘው
ሀ.በlactose መጠን
ለ.በሆርሞኖች መጠን
ሐ.በቅባት መጠን
መ.በለሎች ኃይል ሰጪ ክፍሎች
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 153

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa824720 сағат бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን🙏

  • @bsereke
    @bsereke5 ай бұрын

    Thank you Dr. Very important information. 1.ለ 2. ሀ

  • @yeshwabekele937
    @yeshwabekele9374 ай бұрын

    በጣም እናመስግናለን

  • @wudeymuhammedwudey5578
    @wudeymuhammedwudey55785 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @HailuBe
    @HailuBe5 ай бұрын

    ጥሩ መረጃ ሰጥተሄኛል።ተባረበክ!!!!!!❤🇪🇹

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru1135 ай бұрын

    Thank you Dr for sharing it’s helpful

  • @idristofik1142
    @idristofik11425 ай бұрын

    አንደኛው መ ሁለተኛው ሐ ነው እናመሰግናለን ዶክተር

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile81305 ай бұрын

    Thank you so much Dr.

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1riАй бұрын

    እናመሰግናለን በርታ

  • @millionberhan9957
    @millionberhan99575 күн бұрын

    አመሰግናለሁ Dr

  • @yosephkassahun3117
    @yosephkassahun31175 ай бұрын

    Thanks a lot D/r .❤

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek56165 ай бұрын

    thanks doctor

  • @samirasham6811
    @samirasham68115 ай бұрын

    የሁለቱም መልስ ሐ ነው አሏህ የበለጠ ያውቃል

  • @zaidtiquabo7584
    @zaidtiquabo75844 ай бұрын

    Tebarekelin Doktor 🍌🥰🌺🙏👍🫢🍓❤️

  • @samig1932
    @samig19324 ай бұрын

    My dad died 4 years ago his age was 95, he love milk & used to drink 2 times a day for 95 years, he was the healthy & strong man

  • @floethiopiawit3921

    @floethiopiawit3921

    3 ай бұрын

    Thanks sometimes science is stupid

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma77524 ай бұрын

    ዘርህ ይባረክ ውድ ሰው

  • @dunkananegussakenie570
    @dunkananegussakenie5705 ай бұрын

    Thank you

  • @leltehaile3035
    @leltehaile30353 ай бұрын

    Sukarna colosterol yalbn wetete enteta chger yelwum doctor thanku for sharing

  • @sadfeelings6721
    @sadfeelings67214 ай бұрын

    The answer is already explained & it's very informative. Keep it up Doctor. 1,ለ 2,ሀ

  • @asqw6481
    @asqw64815 ай бұрын

    አንደኛ መ ሁለተኛለ

  • @user-jb2sx6gd8w
    @user-jb2sx6gd8w4 ай бұрын

    አንደኛ ለ ሁለተኛ ሀ ነው

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb5 ай бұрын

    Enezih hakimoch yemiluachu atimenu exercise bicha arigu zim bilew enakalen eyalu hizbun adeneberut

  • @dguasbkoricho
    @dguasbkoricho8 күн бұрын

  • @abusalahadenmohammed3366
    @abusalahadenmohammed33665 ай бұрын

    ሀመሩሀ

  • @TesfayeGuutu
    @TesfayeGuutuАй бұрын

    Ha

  • @BadJems
    @BadJems24 күн бұрын

    ቡዙ ላክቶስ ያለውን ወተት በመጠጣት ነው ።

  • @TesfayeGuutu
    @TesfayeGuutuАй бұрын

    By lactose amuont

  • @shibruanche3096
    @shibruanche3096Ай бұрын

    በቅባት መጠን።

  • @user-vu8mv4bo6u
    @user-vu8mv4bo6u5 ай бұрын

    Melsu m new

  • @yaredbayu2568
    @yaredbayu25685 ай бұрын

    ሐ በ ቅባት መጠን

  • @geteneshdagne5054
    @geteneshdagne50545 ай бұрын

    Lctos intlerence

  • @belenibab9120
    @belenibab91205 ай бұрын

    ሐ ነው

  • @lidetneri2488
    @lidetneri24885 ай бұрын

    1ኛው ሐ 2ተኛው ሐ

  • @nigussiemesfin9528
    @nigussiemesfin95283 ай бұрын

    1a 2a

  • @user-et3fl4yh1y
    @user-et3fl4yh1y16 күн бұрын

    መልሱ ሀ ነው።

  • @tsehayetwelde5704
    @tsehayetwelde57043 ай бұрын

    የላም ወተት ስጠቀም ስኳሬን ከፍ ይላል

  • @kassahunkanta7608
    @kassahunkanta76085 ай бұрын

    2ኛ መልሱ ሐ ነው

  • @user-ln4fo9ql1k
    @user-ln4fo9ql1k4 ай бұрын

    2.ሐ

  • @Tewabcehgebreyes-py2mr
    @Tewabcehgebreyes-py2mr5 ай бұрын

    በላክቶስ

  • @user-qt6hh5xj5k
    @user-qt6hh5xj5k2 ай бұрын

    Melice be

  • @aschuhumble3875
    @aschuhumble38754 ай бұрын

    1B 2A

  • @asefasisay3982
    @asefasisay39825 ай бұрын

    የሁለቱም መልሰ ሐ ነው

  • @abebaalemu5715
    @abebaalemu57154 ай бұрын

    Hamruha bkebat meten

  • @MogesGebremichael
    @MogesGebremichael4 ай бұрын

    በላክቶዝ መጠን

  • @user-bb7no9lw2z
    @user-bb7no9lw2z3 ай бұрын

    1) ለ 2) ሐ

  • @singerashenafihailu6730
    @singerashenafihailu67304 ай бұрын

    1ኛ ሐ 2ኛ ሐ

  • @yaredbayu2568
    @yaredbayu25685 ай бұрын

    ለ አንደኛው ጥያቄ መልስ መ ነው ምክንያቱም ከፍተኛ protein ስላለው የ ሁለተኛው መልስ ሐ በ ቅባት መጠን

  • @user-hq4ud8ru3n
    @user-hq4ud8ru3n4 ай бұрын

    በቅባት መጠን

  • @BerhanuBedacho
    @BerhanuBedacho3 ай бұрын

    dዶ/ር የተቸገርኩበት ነገር ምግብ ከበላዉ ቦኃላ ሆድ መንፋት ምክንያት ንፋስ መብዛት ችግር አለብኝና እንዴት ችግሩ ሊፈታ ይላል። መፍትሔዉስ?

  • @alemayehumekonnen3286
    @alemayehumekonnen328614 сағат бұрын

    1-መልሰ (ሀ)

  • @alemayehumekonnen3286

    @alemayehumekonnen3286

    14 сағат бұрын

    2-መልስ(መ)

  • @HirutMitiku-sj4xh
    @HirutMitiku-sj4xh5 ай бұрын

    A,c

  • @hanchalutolera51
    @hanchalutolera513 ай бұрын

    12:00

  • @alemayehumekonnen3286
    @alemayehumekonnen32863 ай бұрын

    Melsu (መ)

  • @amsaluasfaw7145
    @amsaluasfaw71453 ай бұрын

    1 . B

  • @teferisegni7335
    @teferisegni73354 ай бұрын

    1.ለ 2.ሀ

  • @kapitessema1824
    @kapitessema18244 ай бұрын

    Be,kebate,meten,

  • @shasheayele3783
    @shasheayele37833 ай бұрын

    ማንን እንመን????

  • @tsehayfeleke
    @tsehayfeleke3 ай бұрын

    በካልሽየም መጠን

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr4 ай бұрын

    ለ ነው መልሡ

  • @seblesime4766
    @seblesime47664 ай бұрын

  • @aberashlemessa3249
    @aberashlemessa32495 ай бұрын

    1) ሐ 2) ሐ

  • @user-rs8gd2mv6p
    @user-rs8gd2mv6p3 ай бұрын

    1 ለ 2ሀ

  • @geniamin3382
    @geniamin33825 ай бұрын

    2 ተኛው ጥያቄ ተራቁጥር አራት ነወ

  • @habjoo3664
    @habjoo36644 ай бұрын

    1ሐ 2ሀ

  • @bekeleashine6214
    @bekeleashine62144 ай бұрын

    2.ለ

  • @bekeleashine6214
    @bekeleashine62144 ай бұрын

    1. ለ

  • @saraassefa8715
    @saraassefa87155 ай бұрын

    1 - 2 2. - 1

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr4 ай бұрын

    ለ በላክቶስ መጠን

  • @belenibab9120
    @belenibab91205 ай бұрын

    ለ ነው

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu80694 ай бұрын

    Melesu B new

  • @Emily66905
    @Emily669058 күн бұрын

  • @asqw6481
    @asqw64815 ай бұрын

    ዶክተር ሰብስክራይብ አድርጌ ነበር ግን ቪድዮ ስትለቅ አይመጣልኝም

  • @dr.desta_seba

    @dr.desta_seba

    5 ай бұрын

    የደወል ምልክቷን ተጫኝ

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r5 ай бұрын

    ልሳተፍ ከመልሱ መ

  • @DegnachowZawde
    @DegnachowZawde2 күн бұрын

  • @segenm950
    @segenm950Ай бұрын

    ደር እወነት ብዙ ስዎች ወተት ካደግን በሃላ ጥቅም የለወም ይሉናል በተለይ ነጮች ምግብ ሲስሩ ግን ይጠቀሙታል አንዳንደ ደግሞ ከሁሉ የበለጠና ለጤና ጥሩ የሆነ የከብት ቅቤ ወይ የወይራ ቅቤ ነወ ይላሉ ታደያ ለምን ወተት ለጤና ጥሩ አይደለም ይላሉ እርስዎ ግን ስካር እና የደም ግፊት የለወ ጥሩ ነወ ማለታቹ ነወ ከተረዳኝ ??

  • @user-sm5hm5kk4r
    @user-sm5hm5kk4r3 ай бұрын

    Kure.....1...........teyeka.....l....teya.kutere...2....kaleheame

  • @user-tm6cn6eo6u
    @user-tm6cn6eo6u3 ай бұрын

    1 A

  • @MELESAYALEW-ob2pf
    @MELESAYALEW-ob2pf4 ай бұрын

    B

  • @ALEMBOshort-zz8nt
    @ALEMBOshort-zz8nt5 ай бұрын

    ሀ/ ሐ/

  • @wosenfaris7065
    @wosenfaris70655 ай бұрын

    1-ለ 2- ሀ

  • @mustafaebnale8078
    @mustafaebnale80783 ай бұрын

    M calsem

  • @ibrahimtahir5303
    @ibrahimtahir53035 ай бұрын

    የተራ ቁጥር 1መልስ 🎉ለ የሁለተኛው ደግሞ መ ነው።

  • @abinetmamo2984
    @abinetmamo29845 ай бұрын

    መልሱ (ለ) ነው ። ምክንያቱም ላክቶስን ወደ ጉሉኮስና ጋላክቶ እንዛይም እጥረት ምክንያት ነው ፡

  • @NegaSurafelNega-ys7zp
    @NegaSurafelNega-ys7zp5 ай бұрын

    ወተት፡ውስጥ፡ባለው፡የቅባትና፡የካልስየም፡መጠን፡ይወስነዋል።

  • @user-ld4qm1zv9s
    @user-ld4qm1zv9s5 ай бұрын

    A

  • @user-et3fl4yh1y
    @user-et3fl4yh1y16 күн бұрын

    መልሱ ለ ነው።

  • @kidangebremariam8135
    @kidangebremariam81355 ай бұрын

    1. ለ 2. ሐ

  • @tigisturgessa7681

    @tigisturgessa7681

    5 ай бұрын

    A

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph94404 ай бұрын

    Milk? I don’t think so.

  • @user-sm5hm5kk4r
    @user-sm5hm5kk4r3 ай бұрын

    Teya..kutere...1......l....teyaka......2....kalehame

  • @idristofik1142
    @idristofik11425 ай бұрын

    መልሱ መ እና ሐ

  • @ggyefekr6595
    @ggyefekr65955 ай бұрын

    1 --ለ 2 --ሀ

  • @derejegmariam8997
    @derejegmariam89975 ай бұрын

    ለ እና ሀ መልስ ናቸው

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash4335 ай бұрын

    1ኛዉ ለ 2 ኛዉ መ መልሱ

  • @Co_equal
    @Co_equal4 ай бұрын

    good info about milk. $10 US to $1000 Eth? illegal market? I wish educated ppl like you Dr.do not make it look like that it is normal not to legally change at the bank.

  • @user-qb3fd1uo1h
    @user-qb3fd1uo1h3 ай бұрын

    ለ&መ

  • @begashawmuche4149
    @begashawmuche41495 ай бұрын

    The answer is,(me)

  • @berhanubayu1935
    @berhanubayu19355 ай бұрын

    መልሱ ለ

  • @edenkidane1625
    @edenkidane16254 ай бұрын

    ለላም ለኔ ግን ስዋዲን አገር ነው የምኖሮው ስካር አሐኝ በፍጹም እንዳትጠጪ ተባልኩ

  • @dr.desta_seba

    @dr.desta_seba

    4 ай бұрын

    100% መወሰድ የለበት የምባል ምግብ የለም።ችግሩ የመመጠን እና ምግብ የማቀላቀል እውቀት ማነስ ስላለ እንጅ። በፍፁም የምባል ነገር የለም።

  • @edenkidane1625

    @edenkidane1625

    4 ай бұрын

    @@dr.desta_seba አዎ እጠጣ ነበረ ግን የኔ ዶክተር እንዳትጠጪ አለች እነጂ እጠጣ ነበረ አመሰግናለሁ

  • @luchiagebremeskel5891
    @luchiagebremeskel58915 ай бұрын

    🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🤙🇪🇹🤙🇪🇹

  • @getachewgari2152
    @getachewgari21525 ай бұрын

    ለ'

Келесі