ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Tena
Ойын-сауық
#nbc_ethiopia #NBCTena #DRDemiseTadesse
ስኳርና ግፊትን በዘላቂነት ማዳን ይቻላል! በNBC Tena
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
Пікірлер: 130
ሶስታችሁም.....ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ምርጦች።እንደ እናንተ ዓይነቶችን ቅዱስ እግዚአብሔር ያብዛልን።
የሚገርም ትምህርት ነው ያገኝሁት በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክብደት ከ74ኪሎ ወድ 64ኪሎበመቀነሱ የስኳር መጤኔከ200ወደ110ገብቷልይህ የሆነውበእውቀት ሳይሆን በአጋጣሚ ነው እኔም ክብደቴ በመቀነሱ ጭንቀት ገጥሞኝ ነበር ነበር ይህ የአንተን ገለፃ ከስማሁ በኋላ ጭንቀቴ ተገላግያለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
ደክቶር ደምሴ በጣም በጣም መስጋናየን ከፍያለ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጠኔ ይስጥዎትኡነት ነው እኔ ክኒን ለስዃር አወስድ ነበር ለደሙ ግን በጭራሽ አልጀመርኩም እና ሳየው በመድሀኒት ትቸ በምግብ ጀመርኩት ሁሉ ነገር ካመጋገብ ነው በሽታ መንሰኤው ሃቀኛ ደክቶር ናቸው ሚናገሩት ሁሉ ሃቅ ነው እኔ በጣም እከታተላሎህ በጣም ነው ሚጠቅሞው ደም ጠቀመኝ ህዝቡ ምሰቃየው😊 ያለው ዶክተር አድራሻ ወይስልክ
አወያይዋ እራስዋ እነደ ሁለቱ ሀኪሞች የህክምና ባለሙያ /ዶ/ር/ በሚያዋ የተዋጣላት ጋዜጠኛ ነች የምታቀርበው ጥያቄ የኛን /የስኳርና የደምግፊት ታማሚዎችን/ችግር ከአኛ በላይ የተረዳችና አወቃ ነው መፍትሔ እየስገኘችልን ነው ያለችው እና በእስዋ ላያ ከሁለቱ ባለሙያዎች የተለየ ነገር ያደረገችው ነገር ሰሌለለ ብቃት ያላት በለሙያና በሙያዋ የተዋጣላት ጋዜጠኛ ስለሆነች ከምስጋና እና ማበረታታ በሰተቀር አቃቂር ማውጣት እኛን ተመልካቾችን አይመጥንም
@tigistadmasu3410
19 күн бұрын
ዶ/ር እኮ ነች ስሟን ያንብቡ
@ethiopianpoettsedidawit5738
13 күн бұрын
@@tigistadmasu3410 ዶክተር እኮ ማለት በህክምና ብቻ አይደለም::
እውነት በጣምጥሩ ገለፃ ነው ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ለሁሉም ዋናው ጤና እንደሚባለው የኑሮ ውድነት በሀገራችን ቢገጥመንም አንዳንድ ደጋጐች ሀኪሞች በግልፅ ለመርዳት ተግተው እየሠሩ ነው እግዚአብሄር ይጠብቃቸው ይርዳቸው
D/ R እግዚ አብሔር ይባርኮት
በጣም ደስ የሚል ውይይት. በተለይ አወያይዋ እጅግ በጣም ጎበዝ ባለሙያና ጋዜጠኛ፡፡
እጂግ መሳጭ እና አስተማሪ በእውነት በጣም ነው የወደድኳችሁ አንደኛ ናችሁ
የተመጣጠነ ተክለ ሰውነት እና ክብደት/Body mass index/ያለው ሰው የሰኳርና የደም ግፊት መድሐኒት እየወሰደ ያለ ሰው ምን ቢያደረግ ነው እንደ ዶ/ር ደምሴ መድሐኒት የሚያቆመው ?
The best Doctor ever
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለግለሰብ ብቻ ሳይሆን ለአገር ነው የደረሳችሁት አንድ ትልቅ ችግር ፈትታችኋል ።
በጣም አስተማሪ መርሐ ግብር ነዉ በርቱ
ተባረክ ዱክተረ
አገላለጽህ አስተማሪ ነዉ ሁሉም ስዉ ይህንን ምክረ ሀሳብ መተግበር አለበት ባይ ነኝ
አመሰግናለሁ ዶክተር❤❤
Great lesson! God bless you all.
Betam des mil team nw bertu👏👏👌
ተባረክ ዶክተር
ተመስገን
በርቱ አሪፍ program naw
Doc.selayeweh betam des belognal tebarek Deder Hospital ye Muluken lij negn
ዶክተር የስኳር በሽታ ዓይነት 2አለብኛ ስውነቴ ቀጨን ነው ጾም ጀመረሁ ግን ከፍ አለስኳር ዲት ነው ምክረ እፈልጋለሁ ጌታ ይባርክቸሁ
እውነት ናመሠግናለን
You are a true doctor.
በጠም አመሰግነለሁ ቆንጆ ምክር ነው ፡እንዳዚሁ በዳራት የምያፍን አስም መብቴ ከለው ብያስራዱን !!!
እውነት እናመሠግናለን
Unreality ..doctor golden minds
የዚህ ሰው እውቀት ድንቅ ነው።
በጣም፡ ጠቃሚ አሳብነው ደኮተር ፡ እባኮት የት እናግኙት ።
❤❤❤❤❤❤❤
የአርቲራይትስ በሽታ እንዴት ይታከማል? ለምንድነው ትኩረት የማይሰጠው ? ጨርሶ መዳን ወይም ማጥፋት ይቻላል ? የደም ግፊት እና አርቲራይትስ ያላቸው ግንኝነት ምንድነው ? ሁለቱም ያለበት ሰው እንዴት ራሱ ማከም ይችላል ? ትምህርታቹ እና ተሞኩሮ ጥሩ ነው ቀጥሉበት።
The wisdom media Dr Demissie Tadesse
በቅድሚያ የፕሮግራም አዘጋጅዋን ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ።ተጋባዥ ሀኪሞችም ሆኑ አዘጋጅዋ በሙያቸው የተከበሩ በአርአያነታቸው በስብእናቸው ወደር የሌላቸው ስለሆኑ አድናቂያችሁ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ አመሰግናለሁ
ዶክተር እንድታብራራልኝ የምፈልገው የስኳር በሽታ መድሀኒት መተው እንደት ይቻላን ዶክተር እናመሰግናለን
ስለ ግፍት ብትነግረን
እየገባሁ ነው
🎉❤❤❤❤
Is this attainable for type one Diabetics?
ስልክ ቁጥራቸወን እባክሽ ኮመንት ላይ አሰቀምጭልን
አኔ መድሀኒት አየወሠድኩ ነው አንዴት ባደርግ ነው በአመጋገብ የማሥተካክለው ደግሞስ መድሀኒት አየተወሠደ እንዴት ይጾማል ደግሞስ ረሀብ ስኳር ያባብሣል የባል የለዴ ቢያብራሩልኝ
ዶ/ርእኔም ብዙም ውፍረት ባይኖርኝም ውዝፍ ነኝ።ስ ስለዝህ ምልክቱ ህ ሁሉ አለ።በተለይ የእሬ ጉዳይ ከስራ ቀርቻለሁ ።ቁርጥማት።መልስ ስጡኝ?
❤❤❤👍👍🙏
BATAAMQUJO MEIDA ❤❤❤❤
እኔ ኢንሱሊን ነው የምጠቀመው ነገር ግን የምግብ ስዓት ካለፈ የስኮር መጠኑ ይወርዳል እንዴት ምግብ ባለመብላት ልቆጣጠረው እችላለሁ?
ልጂ የዛሪ አሰር አመት ነው ያዘው እባክህን ዶክተር እዲት ነው የሚድነው ኦሲሊን ጠዋትና ማታ ይመታል ግን ልጂ በጣም ጣፋጭ ይበላል ሰትከለክለው እሺአይልም እና ምን ላድርግ
@user-ps3bq6vy3w
22 күн бұрын
የምትችለውን ሁሉ ከማድረግ እናዳትቆጠብ። የልጅህን እድሜ ባላውቅም ከ 18 አመት በታች ከሆነ ፣ ጣፋጭ እቤት ውስጥ አታስገባ ፣ አንተ ነህ እንጂ ልጅህ አስተዳዳሪ አይደለም። ስኳር በሽታ ካልተከታተልከው በጣም ባለጌ በሽታ ነው። ሰው ያበላሻል። ኩላሊት ፌይል ያደርጋል ። እግርህ እስከመቆረጥ ያደርሳል። እዛከመድረሱ በፊት ልጅህን አድነው
እናመሰግናለንዶክተርእኔሱኳርአለብኝ ኪሎግራሜ69ነኝ
Ehe sehon medanitu n mewsed akomew new way?
ታይፕ 1መዳን ይቻል ይሆን ? እንዴት? አመሰግናለሁ
የደም ግፍት መድሃኒት እንደ አስም መታፈንን የደም ግፍት መጥፎ ጎኑ ስለሆነ አስም ላይሆን ይችላል
How can we beat the feeling of hunger and weakness? Many people find it hard due to that
@bekelechtolaboku4650
10 ай бұрын
ውድ አድማጭ ተከታታይ ስለምን ይራባሉ፡፡ ጤፍ እና አማራንስ እህል ይብሉ ሆድ ውስጥ ይቆያል፡፡ ኦትስ ማለት የፈረንጅ አጃ ማታ እንደ እራት ይብሉ፡፡ ፍራፍሬ የቻዮቴን፤ የሞሞርዲካ፤ የታማሪሎ ፍራፍሬ፣ ተርኒፕ ቅጠሉ ወይም ሥሩን በመቀቀል ወይም በሠላጣ መልክ መመገብ፣ ቻዮቴ፤ ሞሞርዲካ እና ተርኒፕ አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጃፓን ኤምባሲ ጋ ያለው አትክልት ተራ ይገኛል፡፡ ብሮኮሊ፣ አበባ ጎመን፣ አብስሎ መመገብ፣ ራዲሽ በሠላጣ መልክ መመገብ ወይም ቅጠሉን ጨምቀው መጠጣት፣ ይችላሉ፡፡
Zare enem ye dr Demisen miker jemrealehu wutetun abren enayalen
Teyakiwa melsun liteset tishamalech lemen atadametim
እህቴ የአንዱን ጥያቄ ምላሽ ሳትጨርሺ ወደሌላው ለምን ትሄጃለሽ?የስኳርና ደም ግፊትን አላስጨረሽም
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Carbohaydrate መብላት ሳቆም ስኳሩ በስን ቀን ይስተካከላል???
@user-ps3bq6vy3w
22 күн бұрын
እስከ መቼ ታቆማለህ? የማያዘልቅ ነው። የተሻለው Limited carb መብላት ነው።
Dear NBC Tena, it is a nice program. This kind of information can help our community at large. Can u invite me? I am Asst. Professor in Nutrition and Nutritional Consultant at Vital Nutritional Therapy, Addis Ababa. Food as medicine has the power to prevent and reverse metabolic diseases. Nutrition is the primary intervention for metabolic diseases.
@user-yy4ky5zm2i
26 күн бұрын
Please give me your address
እኔም በወጪ ነው የምኖረው 10 አመት ሆነኝ ሚት ፎርሚን 1000 በቀን ሁለት እወስዳለሁ
የኣርተፊሻል ሱኳር ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድነው
@hailetareke5990
24 күн бұрын
?
What about type 1 diabetes
@alexo9476
25 күн бұрын
if you lessons from the beginning they are talking about type 2 not about type 1
ዶር በጾም መፍትሔ መግኘት እንጀሚቻል ተናግረዋል ያድርገው ግን መዲኅኒት እየተወሰደ እንዴት መጾም ይቻላል ጉዳትሰ አያሰከትልም ወይ?
@dagemawieendale6056
26 күн бұрын
Medanit mekenes alebih
@yeronwassie6583
11 күн бұрын
Akumesh new memoker kechalsh gin tsebel gebtesh bitakomi
Ahun 3 ken megeb yalbela sew endezih yelfelfal
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 2:57 2:58
በዚህ ሰዓት መድሀኒቱስ
በቃ ዶክተር ጥሩ የሆነና በርካቶች ለጊዜው የሚቃወሙት ግን ትክክለኛ ነገር ነው ለውጦች ያሉ እሱ ባላቸው ነገሮች
ግሩም ጥያቄ ግሩም መልስ !
Type 3 የሚባል አለ።
Weyi gen teyakiwa eski zem malet telemameji alaswera alsh eko ere teregagi
Ere bakachu ye dr demise adirashaw yt nw y
እኔ ጀመርኩ ውጤቱን ጠብቁ አሁን መኖር ጀመርኩ
Ere benatish let the guest speak ..donot interrupt
the lady talk too much. let the doc tk please.
እባካችሁ ይሄ ዶክተር የት እንደሚሰራ ኣድራሻ ብትነፍልግሩኝ ቤተስብ እዛ ከትትል እንድታረግ እፈልጋለው ስኩዋሯ ሁሌ እንደጨመረ ይነገራታል ኣሁን ላይ ኪቶ ይታያል እያሏት ተጨንቂኣለው
@alwyaabdurahman1160
23 күн бұрын
ተራ የጤና ጣቢያ ሰራተኛ ነበር የሚኖረው ኒውዝላንድ የታክሲ ሹፌር
@Abeta-nc5gd
19 күн бұрын
@@alwyaabdurahman1160 ተራ ማለት ምን አመጣው ? የቀናህ አሰመሰለብህ
End gazietegna yemtqerbew sietyo gin trnagariewechin yemtaquarchwechi
ጥሩ ገለ ፃ ነው ግን ካርቦሀይድሬት የበዛባቸው ምንምን እሕሎች ናቸው
@taddeselema1646
27 күн бұрын
ካርቦሀይድሬት ያልበዛበትን ነው የምትመገበው።
እስቲ የምግቦችን አይነት በተጣራ አማረኛ እያንዳንዱን ብትፅፉልኝ
አባክሸኀ ኣኀቺ ዝም በይ
ጠያቅዋ ቀስ በይ ቀልቃላ ኣትሁኚ ጣልቃ ኣትግቢበት ረጋ በይ
ውይ ሴቷ ግን ዶክተሩን ልታሶራው አልቻለችም ትንሽ ጊዜ ብትሰጪያቸው እንዲናገሩ በተረፈ እናመሰግናለን
the Dr. can't express his ideas because of the interruption. the mediators r so talkative
ሴቶች ግን ሁለት ጆሮ የለንም እንዴ 🙈
እንዲህ ነው ትንታኔ ከራስ ተሞክሮ ጋር ሲሆን ደግሞ የበለጠ አምሯል
እናንተ ጠያቂዎች ፀጥ ብላችሁ ማድመጥ ለምን ተሳናችሁ? ጋብዛችሁት መጥቶአል፣ ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎች በመሰንዘር እንዲመልስ አድርጉት እንጂ የእናንተን ጥራዝ ነጠቅ እውቀት አትልቀቁብን። አደብ ግዙ።
and ande docteroch segara maches yegodal eyalu segara yachesalu 😊 eyen borch yezo sela amegabeb mawrat ayekabdem😳
በጣም ቀጭን ሰው የሰኳር በሸተኞች አሉ
የታክሲ ሹፌር ዶክተር መሆን አይችልም ወይ?
@user-fy6dw6gf7q
11 күн бұрын
እረ በጣም ይችላል ከፈለገና ከተማረ ለምን አይሆንም በርታ ሀሳብህን አከብራለው
ሴቷ ምነው ምላሷ
ወይ ጉድ ጉድ እና ጅራት ከሆላ ነው አሉ😅😅😅
Dedeb minabah takaleh
IF YOU ARE TEWAHIDO ORTHODOX BLIEVER ALL THIS ARE NOT A PROBLEM AT ALL (APPLYING THE CHURCH TEACHING)
@user-ps3bq6vy3w
22 күн бұрын
ኤህ
@tadekebe2270
22 күн бұрын
Yaletiritir 100%fact ask the real Dr who knows the teaching of the Church.The teaching are focused on how to fully control yourself and Prevention beforeit happens..That is what I observed so far.(enmermirat lemeredat lemawek then God will show us the truth.
ማውራት ብቻ ሳይሆን እንዲድኑ መንገዱን አሳዮን
@sntenehtensay619
26 күн бұрын
የሚለውን መስማት ስላቃተህ ነው
She amet aynor kezeh hulu chenket medhanet mwsed ayshalm ?
ሴቷ ዝም ብትል ጥሩ ነው መስማት አልችልንም ጣልቃ ባትገቢ መልካም ነው
@genetuyneneh3297
23 күн бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነበር ይቺ ሴትዬ ከአዋቂዎች ጋር መወያየት በፍፁም አትችልም አፏንም
ረጋ በይ
ለፍላፊ ሴትዮ እንሥማበት አላናግር አለች
.dokter ante yemtlw megeb keyet yemta ? Shero shero 😂😂😂
አንቺ ደግሞ ቀደም ቀደም አትበይ ጠይቀሻል መስማት ልመጂ
እስቲ እሱ ያውራ፣ አንቺ ፀጥ ብለሽ ስሚ። ማወቅሽን ለማሳወቅ የምታደረጊው ጥረት እኛ እርሱን እንዳንሰማ እየከለከልሽነ መሆኑን አትዘንጊ
@tibebulemma697
21 күн бұрын
Stupid
ሰውየ ያውራ አታቋርጡት!!
አንተከ ተራ የጤና ጣቤያ ሰራተኛ ነበረክ ur not doctor የምትኖረው ኒውዝላንድ ነው የታክሲ ሹፌር
@user-ps3bq6vy3w
22 күн бұрын
ነው እንዴ? 😅😅😅😅
@fitsumsewnet1957
21 күн бұрын
የሰጡት መረጃ ትክክል ነዉ ወይስ አይደለም? ከሰዉየዉ ሐሳብ ጋር እንጂ ከታሪኩ ጋር አይሆን።
@bmshrassist5566
20 күн бұрын
Minew compsh tenchaca denze
@bmshrassist5566
20 күн бұрын
Anch feresfit mehaym ,tikikil kalhone gobez kehonsh abrari gin akim yeleshim , esu besew Hager taxi besra minchigir alew anch shintbet atabi
@yeabsiratariku3209
15 күн бұрын
ታድያምንኣናደደሽ