12 የደም ስኳር መጠን ከፍ ብሎ የሚያስችግርበት ምክንያ ቶች እና መፍቴሄ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
Пікірлер: 65
ከልብህ እያገለገልከን ስለሆነ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልልን።ተባረክ!!!!!!!
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
thank you!
ዳ/ር ሰለአገላለፅህ ቃላት የለኝም እጅግ በተመሰጦ ነው የማዳምጥህ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ።
ዋው በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት
በጣምጥሩነው ቀጥልበት
ዶ/ር ብዙ ጊዜ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ እና አብዛኛዉን ጊዜ አንተን ሚሰሙህ ሰወች ስላሉ በእንግሊዘኛ ባትናገር ደስ ይለኛል ለእኛ ቢገባነ ደግሞ ያልተማሩ ሰወች በብዛት ይሰሙሀል እና ግልፅ አይሆንላቸዉም ።እና በርታልን
ዶክተሬ በጣም እናመሰግናለን🎉
Everything is A +💯♥️🌹🙏
enamesegnale Dr.
Dr thanks a lot
ክብረት ይስጥልን
ዶ/ር ጥሩ ትምህርትነው በርታ ነገርግን ለ አንዳንድ ኮሜንት ጥያቄዎቸን እየመለስክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ You are so brilliant. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም
በጣም አመሰግናለሁ ።
ዶ ፣ር በርታ ጎበዝ ነኸ ትምኸርት ስትሰጥ እንዲገባን ኸዝብ እንዲረዳኸ በቀላሉ ስለሆነ እንዳንተ ሌሎች ዶሮክተ እንዲማሩ ምክርእነግራቸዋለው ካንተ ሲስተሙን እውቀቱን የገብዩ ዝም ብለው አይቀባጥሩ አንዳንዴ ኢትዬ ኸዝብ ይተዘበናል ይበሉ አደራ እውቀት እንደዚኸ ሰው ገብዩ ኢትዩ ላይ ከመጣዳቹ በፉት ዶ አንተም ምከርልን ኑርልን
thank you Egezabhir yebarshe Doctor
የጥቁር ጤፍ እንጀራ ም ጥሩ ነው ይባላል ዶክተር እውነት ነው ?
እናመሰግናለን
D rtebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
Thank you so much .God bless you and all your family DR Desta
ደኩተር ብዙ ሰዉ እየታደክ ነህ ተባረክ ግን እኔ ኮልስትሮል ጨጋራ አሲድ የማያመነጭ አለኝ መድሐኒት እወስዳሎህግን ምን ማድረግ እዳለብኝ መላ በለኝ❤❤❤❤❤❤
Great explanation thank you for your concern and time.
Tebarek egziabher yibarkih.
@SenaytEndeshaw
2 ай бұрын
እኔ የሰካር ታማሚ ነኝ ግን በጣም ከሰቻለሁኝ
Dr medehanite yemenewete tadya endet adergen nw tsomene yemenetsomew lezehe ebakehe melisuen Dr
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
ቀጣይ video tetateyi
በመጀመርያ በጣም አመሰግናለው ኣላህ ይጨምርልህ ዶ/ር በርግዝና ግዜ የተፈጠረ ስዃር ነበረኝ አሁን ግን ቅድመ ስዃር አለሽ መድሃኒት ጀምሪ ተባልኩኝ ምን ላድርግ
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
kzread.info/dash/bejne/i5-f2tFppKSfY7g.html
ዶ/ረ አመሰግናለሁ እኔ መድሀኒት ጠዋትና ማታ እወስዳለሁ እንዴት ነው መፆም ያለብኝ እባክህ ንገረኝ
@asqw6481
2 ай бұрын
እራስሽ የሚጎዳሽ ከሆነ መፆም ግድ አደለም ካዞረሽ እኮ ራብ ሊሆን ይችላል ፀጥ እንዳያረግሽ
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
በተላይ 1ኛው አይነት ስኳር በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል። vidoe ይኖራል።
Ekmnawe takeyrwal
ሰላም ዶክተር እኔ ከዚ በፊት ቅድመ ስኳር አጋጥሞኝ ነበር ለአንድ ወር መዳኒት ወስጄ አቆምኩ ከዛ በምግብ ተስተካከለ እና የሶት ወሩ 5•6 ነው የጠዋቱ115 ነበር ግን ከአምስቀን በኋላ እቤት ሳየው 156 በሌላኛውቀን129 ለምንድነው ቁጥሩ የሚቀያየረው እባክ መልስልኝ
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የደም ስኳር መጠን ወጥ እና ተመሳሳይ ላይሆን ይችላል።ልዩነቱ በጣም ከፍ ያለ ከ30 በላይ ከሆነ...የአመጋገብ ወይንም የእንቅስቃሴ ስህተት እያደረግሽ ልሆን ይችላል።
@salmeamera5402
2 ай бұрын
@@dr.desta_seba አመሰግናለሁ ዶክተር እንቅስቃሴ እንኳን ማረግ ብዙ አልችልም ዊልቸር ተጠቃሚ ነኝ አመጋገብ ላይ ይመስለኛል ግን እሚያሰጋ ነገር የለውም???
ቴምርና ዘቢብ ለታይፕ 2 ስካር በሽታ ጥሩ ነው ይባላል እውነት ነው ?
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የኔ ጥያቄ መርፌ ነበር የምጠቀመው በፊት ትንሽ መጠን አድርጌ ስጠቀም ይወርድ ነበር አሁን ደግሞ መድሀኒቱን ስጠቀም የስኳር መጠኔ ከፍ ይላል መድሀኒቱን ስተወው ይቀንሳል type 1 ነው ብለውኛል ምን ትመክረኛለክ
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
insulin ክብደት ይጨምራል።ክብደት ከጨመረ ከዚህ በፊት የምትወስጀው መጠን ላያወርደው ይችላል።
@SamirahM-nb2gt
2 ай бұрын
@@dr.desta_seba እሽ አመሰግናለሁ መድሀኒቱን አቋርጨ ባየው ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
1.Intermittent fasting 2.Avoid frequent Eating-accumulation of sugar and subsequent fat and then insulin resistance 3.
በእውነቱ ከሆነ በጣም አድናቂህ ነኝ ጥሩ ሰው ነህ በተረፍ ልጠይቅ የፍለኩት ስዃር ስንት ሲሆን ነው መዳኒት ሚጀመረው እባክ ዶክተር መልስልኝ አመሰግናለው
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
በባዶ ሆድ 126mg/dl ከዛ በላይ ወይንም የ3ወር የስኳር ክምችት HgA1C 6.5% እና ከዛ በላይ ሆኖ ለ3ወር በለሎች የአኗኗር ዘይበ ለው የማይስተካከል ከሆነ። አይነት 1 ስኳር በሽታ ከሆነ ወድያውኑ መጀመር ይኖርበታተል።
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ዶ/ር እኔ ያለሁበት አከባቢ ለኑሮ አስቻገር ቦታ ነው ለአመጋገብ የምመች አይደለም። ሆኖም እንዴአመራጭ ከሞኮሮን ፣ከፓስታ ይልቅ ሩዝ እያተጠቃምኩ ነው ያለው ዶ/ር ከሞኮሮንና ከፓስታ ሩዝ አይሻልም ወይ ??ምን ትመክሩኛላችሁ ?
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
ቡኒ ሩዝ ካገኘክ ይሻላል።ለሎቹ ተመሳሳይ ናቸው።አትክልት ብታካትት ጥሩ ነው።
@user-dh2xd9sk1z
2 ай бұрын
@@dr.desta_seba አመሠግናለሁ የስኳሬ መጠን 180 ከአራት ወር በፊት ባለፈው ወር 86.9 ነበር ዛሬ ጥዋት 3.6 ያሳያል የኔ ዉጤት ዶ/ር ይቅርታ በቀን 1=30 (አንድ ሰአት ከሰላሳ )ስፖርት እሰራለሁ መድኃኒት እንሱልንና መትፎሪመሰ እጠቃመለሁ በዝህ ዉጤት የምያመጣ ተፅዕኖ አለው ወይ ??ሱማሊያ ሞቃዲሾ ስላለው ለኑሮ ስለታቻገርኩ ነው ከዉሃ ዉጭ ሌላ የምጠቃመዉ ነገር የለም ከይቅርታ ገር
ወድሜእኔያለሁትስደትነውስኮርአለብሽብለውኝመዳኒትእየወሰድኩነውየምበላውጥቁርስዴነውእጀራእየጋገርኩእዴትነውብነግርኝወድሜ
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
kzread.info/dash/bejne/i5-f2tFppKSfY7g.html
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ በእንቅልፍ ማጣት ምክንያት ስኳር መጣብኝ አሁን ላይ መድሀኒት ጀምረያለው ና በጣም ያልበኛል እባክህ ምን ትመክረኛለህ እራሰን ያዞሬኛል
@abebchassefa8247
2 ай бұрын
እባክህን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
የደም ስኳርሽ ስንት ይሆናል።የመውረድ ችግር ልሆን ይችላል።
@rozalewis6506
2 ай бұрын
Doc Thank you ❤❤🎉🎉
ሰላም ዶክተር እናመሰግአለን የኔ ጥያቄ እኔ ማታ አንድ ሰአት ትንሽ ነገር ቀምሼ እስከ ጡዋት 4 ሰአት ምንም አልበላም ውሃ ብቻ ነው የምጠጣው እና የግድ መፆም አለብኝ ነው A1c 13 ነበረ አሁን 5.9 ነው ስንት መሁን አለበት 😢
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ላይ ነውኮ። ከ5.7 በታች ማለት የጤናማ ሰው መጠን ነው። መድሃኒት አቁመሽ ወይንም ዝቅተኛ ዶዝ ወስደሽ ማየት ትችያለሽ።
@Saada-og8hq
2 ай бұрын
@@dr.desta_seba አልጀመርኩም አዘውልኝ ነበር እኔ ግን ያንተን ትህምህርቶች እያየሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ስኳሬ ከ3000 ወደ 100 ወርዶል እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥህ 850 ግራም መቱፎርሚን ጀምሪ ብልውኝ ነበረ
@dr.desta_seba
2 ай бұрын
Woow...በጣም ደስ ይላል። አሁንማ መድሃኒት አያስፈልግም። ጓበዝ ነሽ
@Saada-og8hq
2 ай бұрын
@@dr.desta_sebaእሽ አመሰግናለሁ ከልብ
@user-zd3yi1pm1b
2 ай бұрын
ሰላም ደ/ር እኔ 750 ሚ ግራም ይወስድ ነበርኩ ኣሁን ግን ስኳሬን ወርዶ መድሃኒት ኣቋርጬ ለ3 ወር ያህል ጥዋት ከ 100 አስከ 80 በታች ይሆናል ምግብ በልቼ ከሳኣታት ሲመረመርም ከ 130 በታች ይሆናል እሄን እንዴት ታየዋለህ ደ/ር ስደት ላይ ነኝ
10QU
Your voice just like bad guitar 🎸 you don’t have any music 🎵 or classical +