እፈታሻለሁ !! አዲስ ምርጥ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( Efetashalehu Adis yegeter comedi drama )

Ойын-сауық

Пікірлер: 42

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165211 ай бұрын

    አያሌው የተመታህ ጠብቀው ጎበዝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @NUrit242

    @NUrit242

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t11 ай бұрын

    በሒወታች አንዳንድ እንቅፋቶች አሉ አነሱን በሰላም ካልተፈቱ በውጭ ጠቃሚ መሰሌ ያጠፋናል ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-gw1zv6iq6v
    @user-gw1zv6iq6v11 ай бұрын

    ሀሪፍ ትምርትነዉ እኔ የመወደውንባሌን የፈታኝ የሰውወሬእየሰማነበር

  • @NawaMawa-sw1zu

    @NawaMawa-sw1zu

    11 ай бұрын

    እኔም ጓደኛየ የሰወሬ እየሳማ ሲጠይቀኝ አውልቄ ጣልኩት ጥሩ መልክትነው

  • @abdullaalafari4147

    @abdullaalafari4147

    11 ай бұрын

    አልሽውናየሰው ወሬእፉፉነው ብቻአልሀምዱሊላሂ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t11 ай бұрын

    ይህንኑ ድራማ በተገላቢጦሽ አያሌው ተልኮ ጠብቀው አበሻቅጦታል ሌላ ድርሰት አጥታችሁ ነው??ለማንኛውም በጣም ፈታ ስለምታደርጉኝ ደጋግሜም ቢሆን ሳላያችሁ አላድርም ግን ምንም የገጠርን ኑሮ ስለማላውቀው ሁሉም የየዋህነት ነገራቸው ይገርመኛል ግን ይሄ ባልና ሚስት ሁናችሁ የምትተማሙትን አቁሙ እንዴኤኤኤ👍😁

  • @alamadan717
    @alamadan71711 ай бұрын

    ወይ አያሌው አቃጣሪ😂 በትዳራቸው ትቀናለህ መሰል መቸም ጠላት ከሩቅ አይመጣ በስመ አብ ሁኔታው በጣም ነው ያሳቀኝ ቶልቷላ🤣🤣🤣🤣🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165211 ай бұрын

    ትበይን ብርቄ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NUrit242
    @NUrit24211 ай бұрын

    አያሌዉ ምንነካህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያተስ ከፉ አትሴታሰት

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590

    @wedikirosvisibleallyoutubc8590

    5 ай бұрын

    እውነቱ ነውኮ ኣያሌው ውንድልጅ ወንፊት ድስት ይለምናል😂😂

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc85905 ай бұрын

    ወይቀሚስዋ ልበስ ተሽከርከር ኣላለውም ኣየኣያሌው 😂😂ሲወድህኮ❤❤

  • @user-gw1zv6iq6v
    @user-gw1zv6iq6v11 ай бұрын

    ዛሬአደኛነኝ👍👍👍👍👍👍

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165211 ай бұрын

    ጠብቀው የሰው ወሪ አትስማ❤❤❤❤❤❤

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc85905 ай бұрын

    ኣያሌውና ትበይን ኣድናቂ እምወዳቸው ነኝ❤❤

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus78811 ай бұрын

    ዛሬ ደግሞ አያሌው ሰይጣንን ቁርጥ ሆነ😅 ግን እውነት ለምናገር ብርቄ የምትሰለች ሴት ናት እንዴ??? ብርቄ❤ ጣፋጭ አንደበቷና ቀይ መልኳ😂 ሽንቅጥ ወገቧ❤❤❤ ስታምር😅😅😅😅

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed881211 ай бұрын

    አያሌው የሰው ትዳር አታፍርስ በህግ አምላክ😂😂😂

  • @abimedia8554
    @abimedia855411 ай бұрын

    ዛሬ 4 ነኝ መጣችሁ ምርጦች❤

  • @honeabera6861
    @honeabera686111 ай бұрын

    ጥሩትምርትነው ዘመዶቸ በርቱ❤

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell755011 ай бұрын

    አስተማሪ ነው በጣም ምርጥ ድራማ ቀጥሉበት ውዶች

  • @zegelilatube
    @zegelilatube11 ай бұрын

    አስተማሪ ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @amaredesalegn4836
    @amaredesalegn483611 ай бұрын

    perfectly done woaw

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie534011 ай бұрын

    ጎበዞች በርቱ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t10 ай бұрын

    ምርጦችዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HassnEberahim
    @HassnEberahim2 ай бұрын

    ኧረ እነጠብቀው ተመቹኝ አያሌው የራሱን ጉድ ደብቆ የሰው ትዳር ማፍረስ ወገኔ ተማሩ ትልቅ መልእክት አለው በትዳር ጣልቃ መግባት መዘዙ ይሄነው ንቃ ወገን

  • @user-rx8pn8dp7n
    @user-rx8pn8dp7n11 ай бұрын

    በጣም ትምርት አለዉ የምር አሉ አዳድ የሰዉ ትዳር የሚበጠብጡ

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj11 ай бұрын

    Ayalwe❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-vp1zz8vv3o
    @user-vp1zz8vv3o11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-fr5zj3rm2z
    @user-fr5zj3rm2z11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane1017 ай бұрын

    Ayalewe are you ok?

  • @baetaab5226
    @baetaab522611 ай бұрын

    አያሌው ግን ዛሪ ነገር ነው የበላህው😂😂😂😂

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie534011 ай бұрын

    አያሌው ግን የተመታህ

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw272611 ай бұрын

    Tebie waza

  • @tuba9437
    @tuba943710 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @abimedia8554
    @abimedia855411 ай бұрын

    ጀል የላከው ጂብ አይፈራም ይላል ያገሬ ሠው የኸኛው ሠውዬ አቃጣሪ የዝብ ወተት ነው እድህ አይነት ሠው አይጣል

  • @samirih8543
    @samirih854311 ай бұрын

    👍👍👍👍😂😂😂😂

  • @demewezsisay7708
    @demewezsisay770811 ай бұрын

    አያሌው ዛሬ ምንድነው የበላህው

  • @etayehumekonen847
    @etayehumekonen84711 ай бұрын

    አዪ ኧረ ተው ጠቤን ሆድ አባስከው ወይ ጠቤ ዋዛ !!

  • @YenurelJenah
    @YenurelJenah11 ай бұрын

    ሴት የላከው ጅብ አይፈራም ነበል እሚባለው ዛሬ ደግሞ ወንድ የላከው ሴት አይፈራም ሆነ እኮ

  • @user-fr5zj3rm2z

    @user-fr5zj3rm2z

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @halima8741
    @halima874111 ай бұрын

    ሁለተኛ ነኝ

  • @busyline3833

    @busyline3833

    11 ай бұрын

    😘😘በርቱዋው

Келесі