ሰካራም ባል !! መታየት ያለበት አዲስ ለየት ያለ የገጠር ድራማ ( sekaram bal leyet yale yegeter comedi drama)

Ойын-сауық

Пікірлер: 29

  • @betehappy3378
    @betehappy3378 Жыл бұрын

    እኔ በደስታ እከታተላችኋለሁ ግን እንደው ሌላ አልፎ አልፎ ልብስ እትቀይሩም ግን ደስስስስ ትላላችሁ በጉጉት እጠብቃችኋለሁ ጀግኖች ናችሁ

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Жыл бұрын

    በርቱ ውዶች ደስስስስስ ትላላችሁ የኔ አዝናኞች ስወዳችሁ

  • @user-rx8pn8dp7n
    @user-rx8pn8dp7n Жыл бұрын

    በጣም ጎበዞች የደስታየ ሚጮች ናችሁ ኑሩልኝ ስወዳችሁኮ

  • @yunus7860
    @yunus7860 Жыл бұрын

    የስስስ አንደኛ ነኝ ጠብቀው አያለው ደምሴ ትበይን ትርጎ ስወዳችሁ ትበይኔ አንድ ነገር ልገርሺ ለድራማ ብለሺ እድሜየን ቁርጠው እያልሺ አታውሪ አንች ላልሺው እኔ እደንፕግጣለሁኝ ኑሩልን በርቱ

  • @hiywotbeyene6547

    @hiywotbeyene6547

    Жыл бұрын

    Bertu

  • @lilbakeful
    @lilbakeful Жыл бұрын

    አያሌው ፣ ጠብቀው ፣ ትበይን ፣ ደምሴና ትርንጎ ሁላችሁም ከካሜራ ፊት ለፊት እና ከኋላ ያላችሁ እናደንቃችኋለን ፤ እንወዳችኃለን። ቀጥሉበት።

  • @yosephdagne
    @yosephdagne Жыл бұрын

    የጌሾና የአተላና ዛር... አለች ተበይን!😂😂😂

  • @momo9555
    @momo9555 Жыл бұрын

    እኮን ደና መጣችሁ በጉጉትነዉ እምጠብቃችሁ

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf Жыл бұрын

    ትበይንሁላችሁም 👍👍👍

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Жыл бұрын

    እወዳችኃለሁ ውድድድድ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Жыл бұрын

    ትበይኔና ጠቤ ሁላችሁም ውድ

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 Жыл бұрын

    ጠቤ አያሌው ትበይን ደምሴ ትርንጐ ኑሩልን

  • @aynadissaynadiss7490
    @aynadissaynadiss7490 Жыл бұрын

    መጣችሁ ቆንጆወች አቤት ደስ ስትሉ እውነቴነው የምላችሁ ተከታታይ ድራማ ከልቤ ስከታተል የመጀመሪያየ ጭራሽ ቀኑን መቁጠር ጀመርኩ የምትመጡበትን ይገርማል ደሞ አስተያየት ስትቀበሉ ትለያላችሁ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @fikatentertainment24

    @fikatentertainment24

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን አሶተያየታችሁ የስኬታችን ሚስጥር

  • @woredekalmekonnen7235
    @woredekalmekonnen7235 Жыл бұрын

    Enikuan dimitsun atefachihut gobezoch👍

  • @ephriemyalew8840
    @ephriemyalew8840 Жыл бұрын

    Wow betam des yemil new

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38964 ай бұрын

    የገረመንይ. ነገር. ቢኖር. የቱበወዉ. ሱሪ. ምንድነዉ..?😂😂😂😂😂

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын

    በርቱ

  • @samid7363
    @samid7363 Жыл бұрын

    ውዶችየ

  • @kbromnegasi5979
    @kbromnegasi5979 Жыл бұрын

    I love you all. Where is the place ????

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38964 ай бұрын

    Ayi. Sekaram. Seeu. Hayital.

  • @emu4249
    @emu4249 Жыл бұрын

    ክተፍ ብለናል የእኛ የሳቅ ምንጮች ቡርቱልን ኑልን በየ ቀኑ እናንተን ካላየው ደስ አይለኝም ስለዚህ እያስባችሁበት።

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76546 ай бұрын

    ውዶች❤❤❤❤

  • @user-sh5qn9mh3c
    @user-sh5qn9mh3c Жыл бұрын

    👍👍

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 Жыл бұрын

    ትበይን አንችስ የጐረቤት ጠላ እየቀመስሽ አይደል

  • @getnetzemo6094
    @getnetzemo6094 Жыл бұрын

    Botaw gn yet new

  • @mamush2245
    @mamush2245 Жыл бұрын

    ጥሩ ነገር ሰርታችሁ ሚድያችሁን ለምን የአንድ ሳምንትታረጉታላችሁ አላማችሁ ባላገሩን በብልግና ለማስታወቅ ወይስ ለማጠልሸት እያንዳንዱን የለቀቃችሁትን ክሊፕ ርእሱን በደማቅ ከለር መሰረቱን የለቀቀ የብልግና መረን የሆነ ማስታወቂያ የምትለጥፉት ጥሩ ነገር ስሩ ሁሉም ያይላችሁዋል ባላግሩን ከመስላችሁ ከነ እሴቱ እንከባበር !! ምን ይላሉ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂

Келесі