አቅምሽኝ !! አዲስ ሊታይ የሚገባዉ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( akmshign adis yegeter comedi drama)

Ойын-сауық

#ethiopia #eritrean #ethiopiandrama ‪@fikatentertainment24‬ #like #share #subscribe #comment #comedy #amharic

Пікірлер: 102

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Жыл бұрын

    ብልግና ሳይሆን ትምህርት እየሰጡ ነው ምክንያቱም ብዙ ማያውቅ ሰው ስላለ በትዳር መካከል ትክክል ናችሁ በርቱ ውዶች

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Жыл бұрын

    መቼ ነው መርፌና ክር ምንሆነው 😂😂😂

  • @riyadmohammed9146
    @riyadmohammed9146 Жыл бұрын

    ትክክል ናቸው እውነቱን ነው ስት ገልቱ አለ መሰላችሁ

  • @user-xp3zq2zt3b

    @user-xp3zq2zt3b

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ ብዙ ሰው የማያስተውለው ትዳር የሚፈርስበት ችግር ነው ጎበዞች ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @hani9864
    @hani98649 ай бұрын

    ክፉ መካሪ ፈጣሪ ይገስፅህ አያሌው ሚስት እኮ የተከበረች ናት አሳሳች ሰይጣን

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 Жыл бұрын

    ስጭው ስጭው ተይ አታበሳጭው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @getahunendalew1599
    @getahunendalew1599 Жыл бұрын

    ትክክል ናችህ በትዳር ውስጥ ብዙ ችግር አለ

  • @user-vs8uu5by3f
    @user-vs8uu5by3f Жыл бұрын

    አረ እትዳር ውስጥ የሁለቱም ፍላጉትእኩል ካልሆነ ትልቅ በሽታነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59544 ай бұрын

    አስተማሪ ነው ሁሉም ቤት መደማመጥ መነጋገርን የመሰለ የለም ይሄ ብልግና አይደለም የእያንዳንዱ ሴት ችግር ነው

  • @keftam
    @keftam Жыл бұрын

    ልጅትዋ በጣም ጎበዝ ናት

  • @gsgsg3509
    @gsgsg35094 ай бұрын

    ብዙትምርት አለዉ ለትዳራቸዉ ቦታየማይሰጡ እድዚህነቸዉ😂

  • @sjsid7832
    @sjsid7832 Жыл бұрын

    አረ ትበያን አናደደችው ጠብቀውን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Жыл бұрын

    እናንተ የማያልቅባቹ በጣም ይገርማል ፣ብቻ በየመንደሩ ይዞሩ ይሁን?? መቼም አያልቅባቻው ይሁን ስማቸው ፣ የማሩ ባለገሩ ሳያንስ እነ አይልቅባቻው ተጨማሩ፣ እጅግ በጣም አስቂኝ ና አዝናኝ ፣አብው ተባረኩ ፣፣፣ ፍቅር ና ሰላም ህዝብ ውድድድ!!! ክክክክክ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    ኧረ በሳቅ🙈😂😂😂😂😂😂💕

  • @user-rs9pm1og7s
    @user-rs9pm1og7s Жыл бұрын

    አያሌው ወራዳ ውነትም ወራዳ ክክክ ደምሴግን ጥሩመካሪ

  • @hani9864
    @hani98649 ай бұрын

    ጠብቀው ጎበዝ ተዋናይ ቢሆንም ታቅፉዋት የሚተኛትን ሚስቱን በውርደት ሲሰድባት እናደዳለሁ እሱ ብቻ ሳይሆን ግዋደኞቹም ጭምር ሚስት ሀገር ናት ሚስት ሚስት ናት ሚስት እናት ናት ሚስት እህት ናት ሚስት ለልጆችዋ እና ለቤትዋ ገረድና ሞግዚት ናት ኧረ ስንቱ ተወርቶ አያልቅም ከፍተኛ ክብር ይገባታል ተው አትስደብዋት እናታችሁም እኮ ሴት ናት

  • @didymousethiops8235
    @didymousethiops8235 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ ስጪኝኝኝ

  • @user-ng6cp9pp8t
    @user-ng6cp9pp8t6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ብርዱንአልቻልኩምአለ😂😂😂

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t11 ай бұрын

    ወይ ስጪኝ ጉድአፈላ 😂😂😂😂😂

  • @user-fn3wf2wp6z
    @user-fn3wf2wp6z8 ай бұрын

    አፈር ተኚ አላለም አረ በሳቅ😂😂😂😂

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ አገር ቤት እኮ ነውር ነው የናተ ድራማ ደሞ ከፍ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mdfahim8194

    @mdfahim8194

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ ትክክል

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 Жыл бұрын

    ውይ ሴቶች ስንባል ምን ይሻለናል ወንዶቹ ተሰቃዩ

  • @keftam

    @keftam

    Жыл бұрын

    እስቲ እንዲህ ምከሪልን - አንቺ ተገኘሽ ችግራችን የገባሽ

  • @mdfahim8194

    @mdfahim8194

    Жыл бұрын

    የኔም ችግር ነዉ ባሌን በጣም አሰቃየዉነበር😢

  • @keftam

    @keftam

    Жыл бұрын

    @@mdfahim8194 : አውቀሽ ነው ያሰቃየሽው? አሁን ተምረሽ ጥሩ ሚስት ከሆንሽው ሸጋ ነው።

  • @admacom75
    @admacom75 Жыл бұрын

    እኔ እያማረኝ ክክክክክክ የሳቅ ምጭ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Жыл бұрын

    God bless you all Ethiopian people 🙏🏻❤

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 Жыл бұрын

    ወይ በርቱ ጎበዞች

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38965 ай бұрын

    አቤት. ጭቂጭቅ. መንይታላይ.😅😅😅😅

  • @kedjamaere8425
    @kedjamaere8425 Жыл бұрын

    እን ደህና መጣችሁ

  • @mdfahim8194
    @mdfahim8194 Жыл бұрын

    አይ ጠብቀዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mdfahim8194
    @mdfahim8194 Жыл бұрын

    አልሰጥሽም አለ ጠብቀዉ😂😂😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38965 ай бұрын

    ሆ. ስጭንይ. አልሰጥም. 🤣🤣🤣🤣

  • @yosephdagne
    @yosephdagne Жыл бұрын

    ትበይን፣ጠብቀው፣አያሌው፣ሙሉቀን፣ደምሴ!!❤❤❤❤❤

  • @21MarYam

    @21MarYam

    Жыл бұрын

    ደምሴ የወንዶች አለቃ ❤😂

  • @AntenehElmeneh
    @AntenehElmeneh11 ай бұрын

    good practice

  • @selamantachew4170
    @selamantachew4170 Жыл бұрын

    እረ ሳቄ ናልኝ ክክክ

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Жыл бұрын

    ግንትበይን ለሥቱነው ሚሥትየምትሆነው የተደበላለቀ ሥራአትሥሩ ላድሚሥት ትሁንና ከሚጨርሥበት እየቀጠላችሁ ሥሩ

  • @moymunashiferaw
    @moymunashiferaw Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @21MarYam
    @21MarYam Жыл бұрын

    አንቺ ሙሉቀን ከደምሴ እራቂ ዋ

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Жыл бұрын

    Wow❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @yikeberlamesgine
    @yikeberlamesgine Жыл бұрын

    i love jigoch!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mesfinterefe1122
    @mesfinterefe1122 Жыл бұрын

    ድንኳን😁😁😁

  • @mikiyasgebre3351
    @mikiyasgebre3351 Жыл бұрын

    BOqqolown Mashilla Alkew ayalew Astekakel

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane110 Жыл бұрын

    ብትረዳዱ ነው ወይስ ብት**ዱ ያለችዉ😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59544 ай бұрын

    ሁሉም ሴት ላይ ያለ ችግር 😒

  • @makaum4737
    @makaum4737 Жыл бұрын

    ኧረድራምውንከዚሕአሰራርቀይሩት

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 Жыл бұрын

    አይ አያሌው ሴቱን ሁሉ ጨርሰኸዋል፡፡

  • @keftam

    @keftam

    Жыл бұрын

    ከዚያ ራሱ ያልቃል

  • @ffa66.96
    @ffa66.96 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Жыл бұрын

    😂ፊቷን ካዞረች እኮ ሰጠች ማለት ነዉ

  • @rahama5324

    @rahama5324

    Жыл бұрын

    አዳይነት ሙያ ችግር ነው ክክክክ ከፊት ብቻ ነው መስጠት ለነሱ

  • @idirsmamadi1164
    @idirsmamadi1164 Жыл бұрын

    😜😂😂💚💛❤️

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 Жыл бұрын

    🤩🤩🤩🤩🤣🤣🤩

  • @sbjsjwjsng8793
    @sbjsjwjsng8793 Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @egizbermelkamnw4895
    @egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Tshayimageteyoutube
    @Tshayimageteyoutube Жыл бұрын

    👌👌👌😘😘😘

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf Жыл бұрын

    😄😄😄

  • @dkm1666
    @dkm1666 Жыл бұрын

    i cant hear what they sayed the voice is not clear pleas try to fix it

  • @atarahashenafi7869
    @atarahashenafi7869 Жыл бұрын

    እባካችሁ አትባልጉ፤ሌላ ሥራ ብትሠሩ ምናለ?!

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂ወይ ገጠር

  • @nigatwawademuu8233
    @nigatwawademuu8233 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mnichilhaile
    @mnichilhaile Жыл бұрын

    Welcomes

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Жыл бұрын

    እረ ይቃጥልህ ማስጠያ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Жыл бұрын

    አረበሳቅ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Жыл бұрын

    Ene yamilew yenantes kefa minew wagan kezih lela mnm neger makireb tawachutisa 🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁😁🙏🙏🙏

  • @Kedirhu.sen.
    @Kedirhu.sen.11 ай бұрын

    ኧረ አይብ ነው.

  • @mami9842
    @mami9842 Жыл бұрын

    Ere Mindew Kalegalaye Wechi Lela Negere Aserum Sinte Asitemare Nigere Aleko

  • @etemanchgoshu676
    @etemanchgoshu676 Жыл бұрын

    እናንተ ግን ስለ ባለጌ ነገር ብቻ ነው ምትሰሩት በቃ!🤨?

  • @tsigeredahagos6214

    @tsigeredahagos6214

    Жыл бұрын

    የሀገሩ ባህሪ እንደዚ ስለሆነ ነው

  • @mumeshufer2402

    @mumeshufer2402

    Жыл бұрын

    ምንድነው የምትይው ? በየቤቱ ያለ ችግር ነው ! ብዙ ሰው ይማርበታል ።

  • @agereaddis1762

    @agereaddis1762

    11 ай бұрын

    የዚህ ችግርን አለመነጋገር አይደለ ሀገራችንን በዝሙት የወረራት ትዳር የፈረዉ

  • @blackhabeshawit5954

    @blackhabeshawit5954

    4 ай бұрын

    ብልግና አይደለም ከሁሉም ትዳር መፍረስ ጀርባ ያለ ችግር እንጂ

  • @blackhabeshawit5954

    @blackhabeshawit5954

    4 ай бұрын

    ​ በትክክል እንደዚ ብልግና ብለው የሚያስቡ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ ነው

  • @rahama5324
    @rahama5324 Жыл бұрын

    ታልጋ ስራ ውጡ እናተ

  • @mequantzayede2817
    @mequantzayede2817 Жыл бұрын

    አትደበላልቁ

  • @dadimostous2564
    @dadimostous2564 Жыл бұрын

    አያ ጠብቀው ስጪኝ ብለህ ዙራ ከተኛች ከጀርባ ማትሰድባት እህ ታዲ ትሞት?

  • @mohannadiyad9554
    @mohannadiyad9554 Жыл бұрын

    Ename berdogale

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 Жыл бұрын

    ብርዱን አልቻልሁትም

  • @dadimostous2564
    @dadimostous2564 Жыл бұрын

    አያሌው አሁን በደረስክበት ግጥም የምታደርግ ይመስላል? ለራስክ በጋዉ የሰነበተብክ ነው የምትመስለው

  • @user-vq6ne1ex7c
    @user-vq6ne1ex7c4 ай бұрын

    Sixu yisexachuhal yilal metsafu atisestu beteley lebalochachihu

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Жыл бұрын

    ይህን የደረቀ ሰውነት ይዘህ ሴት ያምርሀል ዝብለህ አተኛም ጠባቃ ውላ

  • @keftam

    @keftam

    Жыл бұрын

    ቢከሳ ቢጠቁር ሰው መሆኑን እረሳሽ? ችግርን ሰው ወዶት ያመጣው አይደለም። ፈጣሪ የሰጠው የወንድነት ፀባይ ነው።

  • @Book-we9vr

    @Book-we9vr

    9 ай бұрын

    መሰሎሽነውቀጭንወንድየዋዛአይደለም

  • @edenmesfin5077
    @edenmesfin5077 Жыл бұрын

    ፊቷን ስትዞር ከኋላ አትገባም

  • @user-ng6cp9pp8t

    @user-ng6cp9pp8t

    6 ай бұрын

    😂😂😂እእእ

  • @mekbebtiumelisan7846
    @mekbebtiumelisan7846 Жыл бұрын

    ድምፅ የለውም

  • @ayshahahmad7335

    @ayshahahmad7335

    Жыл бұрын

    ትክክክል

  • @emu4249
    @emu4249 Жыл бұрын

    ድምፅ የለውም ማሮቸ

  • @medinahussin8647

    @medinahussin8647

    Жыл бұрын

    እረ አለው

  • @solomonabebe8999
    @solomonabebe8999 Жыл бұрын

    ምድረ ሻፋዳ አፍጥጣችሁ.ታያላችሁ አይደል.

  • @user-es9ot9pi1y

    @user-es9ot9pi1y

    5 ай бұрын

    እና😂😂😂😂😂😋😋💪

Келесі