"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023

Ойын-сауық

Пікірлер: 168

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t6 ай бұрын

    ይህ የዋህ ህዝብ ነውበማንነቱ የሚገደለው ወገኖቸ አላህከናተ ይሁን ያረብ❤❤❤😢😢😢

  • @SamsungAs-bp1wg

    @SamsungAs-bp1wg

    6 ай бұрын

    Man gedelew??

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    6 ай бұрын

    @@SamsungAs-bp1wg ማንልበልሽ የሚሞተው ሠውአይደለም ሥታሥጠይ

  • @medinajibreel3556

    @medinajibreel3556

    6 ай бұрын

    ​@@user-sr7pk8ee6tገጥመው አይደል😮

  • @SamsungAs-bp1wg

    @SamsungAs-bp1wg

    6 ай бұрын

    @@user-sr7pk8ee6t kkkkk getemachewhowal selezeh setemotuom setgelwem ekwel new abeka mekelakeya kegedelwe fano yegedelen yezerfew 100 etefe yebeltale

  • @SamsungAs-bp1wg

    @SamsungAs-bp1wg

    6 ай бұрын

    @@medinajibreel3556 hhhhh er teyachew enzeh jelajel wolloy muslimoche nachew .mnafikoch egn yegoderena ygojam muslimoch fano telatachen new allah kemderget yatefalen

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t6 ай бұрын

    ዋው የኔ ማሮች ስወዳችሁኮ አላህ 😢 ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale29726 ай бұрын

    እረ ተው ግን የሃገሬን ናፍቆት አጨምሩብኝ ይሄው እንደቀልድ 8 አመት ሆነኝ እናተን ሳይ ሃገሬ የበለጠ ትናፍቀኛለች የኔ ውዶች

  • @user-sd2wj9wf5u

    @user-sd2wj9wf5u

    6 ай бұрын

    ማር ደናነሽ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t6 ай бұрын

    ደጉ የአገሬሰው❤❤❤❤ድልልልልለፋኖ❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76546 ай бұрын

    የዛሬው ደግሞ ይለኛል ኸረ በእመቤቴ ባላገር ነኝ የዛ የኩሩው የገበሬ ልጅ ነኝ 😘🇨🇬እናቴ ከላይኛው ምድጃ እንጀራ ትጋግራለች ከታች ደግሞ ድስት ጥዳ ወጥ ስትሰራ አጋጣሚ ስራ ወሎ አባቴ ሲመጣ ወጡ እየፈሰሰ ወይም እየገለፈለ ካየው ኸረ ፈሰሰልሽ ወጡ ነው እንጅ የሚላት ድስቱን ልክፈተው አይልም የኔ ጀግና አባቴ 😘😘😘😘

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j6 ай бұрын

    ያየሽ ምናለ ቢያግዝሽ ሲሰሩ ጭቅጭቅ ሳይሰሩ ጭቅጭቅ😀😀😀😀😀😀😀😀 የእግሩ ነገር አይወራ ሙያውስ በቂ ነበር 🙆🙆😀😀😀 ሴቶቹ ውበታቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ 👏👏👏

  • @bateablneha5887
    @bateablneha58876 ай бұрын

    አረ እሱባለው ባለፈው ምጣዱን 😂😂😂አሁን ደሞ 🎃🎃🎃ዱባውን አረ ተው በደብ ሰጥቀዉ 😂😂😂😂አቤት አቀማመጥ 😂😂😂😂ትይዝልኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652

    @burthkanburthkan1652

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EmuHiba
    @EmuHiba6 ай бұрын

    ድል ለሰፊው ህዝብ ኢንሽአላህ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon5556 ай бұрын

    አረ የዛሬውስ የተለዬ ነው አቤት ትዝታ😢😢😢😢😢 ዱባውና ጉመኑ ለምለሚቱ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዮጲያ ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ስታምር 💚💚💛💛❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ ለህዝባችን ፉቅር ለሀገራችን ሰላም ስጥልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j6 ай бұрын

    እደት እደምወዳችሁ ደጉ አማራየ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e6 ай бұрын

    የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምክን ይመስልን እፉፉፉፉ😢😢😢😢🙏🙏🙏እቦሳው ሲምር. ደብቁት በማሪያም

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w6 ай бұрын

    ሁለተኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅሬብዛት

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym6 ай бұрын

    ወይኔ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d6 ай бұрын

    አይይይ ትዝታየ የገጠርንሮየ😭

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d6 ай бұрын

    ድስቲቱስታምር

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon5556 ай бұрын

    ሙያውን ሳላደንቅ አላልፉም ሁለት እግሩን ዘርግቶ ተቀምጦ። ይህ ጎባጣ ቢላ ከአሁን አሁን ከእግሩ ሊሰካ ነው እያልኩ ነብስ ነብሴ ሲወጣ። ያዬሽ እስከነ ቁጣዋ ድርስ አለች😂😂😂😂😂😂 እኔ በእለተ መስቀል ለት። ዱባ ልቀቅል እንዚህ ሰውዬ ዱባውን ልከፉል ቢላው ከእግሬ ላይ ትክል አለ ጅማቴን ሊቆርጠኝ እግዚአብሔር ወለደኝ ለአንድ ሳምን ያህል ሳነክስ ሰነበትኩ በስንት አመቱ ትዝ አለኝ❤❤❤

  • @bateablneha5887
    @bateablneha58876 ай бұрын

    የቤቱ አልበቃው ሴል የሰዉቹን ቂጣ ደፋው አረ እሱባለው በህግ 😂😂😂😂🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @belletdemssie9558

    @belletdemssie9558

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @zeberaali5809

    @zeberaali5809

    6 ай бұрын

    ወይእሱየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abayabay3382

    @abayabay3382

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaryamGhosheh

    @MaryamGhosheh

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @hehamanot

    @hehamanot

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi6 ай бұрын

    ጥጃዋ ስታምር❤❤❤❤

  • @kidist56
    @kidist566 ай бұрын

    ሴቶች እኮ የሚያግዘንን አንወድም። ይሄን የመሰለ ባል ለኔ በሰጠኝ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh44856 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደሰ ሰትሉ እኮ ሳልጠገባችሁ ነው የሚልቀው እኮ😊😍😍👍💚💛❤😍

  • @user-ko3fx6de3t

    @user-ko3fx6de3t

    3 ай бұрын

    ሀይ

  • @TamaraTamara-vj8xu
    @TamaraTamara-vj8xu6 ай бұрын

    ይህን ኑሮ የኑርኩት ያህል ይስማኛል ግን ይናፍቀኛል እኔነትን ይነግርኛል

  • @bazamulu6176
    @bazamulu61766 ай бұрын

    😂😂😂❤❤ሞቸነው የምወዳችሁ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan16526 ай бұрын

    አይ እሱባለው😂😂😂😂😂😂😂

  • @TruewerkMussa
    @TruewerkMussa6 ай бұрын

    እምቦሳይቱን እሰዉ ፊት ባታወጧት ገጠርየ መነሻየ❤❤😢

  • @ethio1283

    @ethio1283

    6 ай бұрын

    ምን ትሆናለች

  • @busyline3833

    @busyline3833

    6 ай бұрын

    አገርችንንስላምያርግልን

  • @SEP2922
    @SEP29226 ай бұрын

    ይሄን ደግ የመልካምነት ሁሉ ምንጭ የሆነዉን ህዝቤን እኮ ነዉ እያደኑ የሚያርዱት!💔💔😭😭

  • @SamsungAs-bp1wg

    @SamsungAs-bp1wg

    6 ай бұрын

    Man gedelew

  • @EmuHiba

    @EmuHiba

    6 ай бұрын

    ​@@SamsungAs-bp1wgምነው በየ ኮይመንቱ ማን ገደላችሁ ትላላችሁ የኛን ይስጣችሁ የበታችነት ስሜት ለለበት ህዝብ አሸናፊ ነው ኢንሽአላህ

  • @SamsungAs-bp1wg

    @SamsungAs-bp1wg

    6 ай бұрын

    @@EmuHiba kkkk munafike kahaden allah mchem ayredawem muslime eygedelwe muslime eyzerfwe kkkkkk ena gojama negn fano telatachen new laba zerafi shefeta new dele lemkelakeya !!!

  • @EmuHiba

    @EmuHiba

    6 ай бұрын

    @@SamsungAs-bp1wg ጅዝባ ሰውን ደርሶ ሙናፊቅ አይባልም በሺቶች

  • @hanabirhan9334

    @hanabirhan9334

    6 ай бұрын

    ​@@SamsungAs-bp1wgብዙ ማውራት እራስ ያማል አሉ እበት

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du6 ай бұрын

    የኔ የዋህ ሕዝብ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይመልስልን የኔ ደግ ሕዝብ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ ወይኔ 😂😂😂😂ይሄ እሱባለው የሚባል ሰው ግን በያለበት አቶስቷሲ ነው ይመችህ😁😁😁

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u6 ай бұрын

    ድል ለፋኖ!!❤

  • @DddZdes
    @DddZdes6 ай бұрын

    ማነው ግን የዲንጋይ ቤት ስሩ ተአዘቡ ያለን በደሳሳ ጎጆ ስንት ደሥታ ያለ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t6 ай бұрын

    እውነት እንዲህ ነው የሚያረጋቸው የሀገሬ ሴቶች ጭራሽ ሽማግሌ እስከመሰብሰብ ይሄኮ በድራማ መልክ ቀረበ እንጂ ያለ ነው እኔኮ ምነው የሴቶቹ መጎሳቀል በዛ ልጅ ከማሳደግ ጀምሮ ሲፈጉ ነው የሚውሉት ብዬ ስለባህላችን እያስብኩ አዝን ነበር 😮ለካ ወደውና ፈቅደው ነው የሚታሹት ያሳዝናል😮መጨረሻው ግን ምኞቷን አሳካላት እንዴት ተመናጭቆ እና ፈርቶ መኖርን ይወዳል ደባሪ ባህል ሆሆሆሆ😮😮😮

  • @aelmaelm5915
    @aelmaelm59156 ай бұрын

    አረ.ቦታዉ.አካባቢዉ.ሲያምር

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi6 ай бұрын

    ❤❤❤❤ቁርጥ ሴት አየያዝክ ዋው

  • @user-kl6io7is5c
    @user-kl6io7is5c6 ай бұрын

    ሀገሬ ናፍቀሽኛል ሰላም ሆኖ እስከማይሽ ጓጉቻለሁ😊😊😊😊 ❤❤🥰🥰🥰💞💞💞💞

  • @user-hr1gw8uq8s
    @user-hr1gw8uq8s2 ай бұрын

    ሁላችሁም ትችላላችሁ፤በርቱ፤ሁሌ የምታቀርቡት ነገር በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው፤እናመሰግናለን፡፡

  • @sarasesaye
    @sarasesaye6 ай бұрын

    ውድድ❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32864 ай бұрын

    እርተው ይሄንን ሙያህን ሲያሳዝን በዚህ ላይ ድምፁሲያምር መታ ስትጮህበት መዝፍኑን ሲያቆም ተናደድኩኝ😂😂😂😂😂

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n5 ай бұрын

    ወይኔ ጥጃዋ ካይን ያውጣት ኡፍፍፍፍ ሽታምር❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HayyatHasha
    @HayyatHasha2 күн бұрын

    አይይይይይ ትዝታ ሀገሬ ስለምሸ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰውዳችሁ😂😂😂😂😂አይይይ እሱየ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi95526 ай бұрын

    ያገሬ ሰው የዋሁ እግዝያቤር ይጠብቃችው

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm6 ай бұрын

    እሱባለዉ ምነዉ ፈጠክ ከለብ ከለብ አልክሳ ስክር ስክር አልክ ይህ ሰዉ በኛ ቋንቋ ዎሊየ ይባላል😅😅❤❤

  • @seadi5
    @seadi56 ай бұрын

    💋💋ጥጃዋስታምርዋውዋው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38966 ай бұрын

    የን. የዋ ህዝብ. አይ. ሰላማችሁ. ይብዛልንይ. 🤲🤲🤲🤲

  • @deresemekonnen6373
    @deresemekonnen63736 ай бұрын

    አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ 😂😂😂

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s6 ай бұрын

    ደስ ይላል በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid8041
    @rabiaseid80416 ай бұрын

    አይናልም'ስወድሽ💋💋💋💋💋

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n6 ай бұрын

    ወይኔ ጥጃው❤❤❤❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38966 ай бұрын

    ጎበዝ. በርቱ. 🙏🙏🙏🙏

  • @rahama5440
    @rahama544015 күн бұрын

    ወይ ደስ ስትሉ ክፉ አይንካችሁ ❤❤

  • @janetbeyna4184
    @janetbeyna41846 ай бұрын

    I am in love ❤with you guys ❤

  • @SalamGhart
    @SalamGhart4 ай бұрын

    መጨረሻው በጣም ነው የተመቸኝ❤😘😘😘

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena15366 ай бұрын

    እዴት እደምወዳቸው እኮ😊❤

  • @temryahmed2433
    @temryahmed24336 ай бұрын

    አይይይይ ትዝታ ብቻ😢❤❤❤❤እሡባለው😂😂😂

  • @user-lc3ch4sj3m
    @user-lc3ch4sj3m6 ай бұрын

    ምንችግርአለውቢያግዝሽ

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab43136 ай бұрын

    ኤጭ ምን አይነት ነገር ነው አማራ ወጥ መስራት እንደማይችል ሁሉ ጎታውና ማጀቱ የሞላ ሌማቱ የከበደ ቅቤው የተትረፈረፈ ሆኖ ሳለ ሰው ጋብዞ ሁልግዜ "በአዋዜ" አበዛችሁት!

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b6 ай бұрын

    ዋዉ በጣም እወዳቻሁ አለሁ

  • @asterdefere9540
    @asterdefere95405 ай бұрын

    እረ የት ሀገር ነው የምትገኝ እኔ ፈልጌ አንተን ነው የገባው ተዋት እሷ ስትጨማለቅ ነው ወንድሜ😘😘😘👍

  • @user-qw4rk2ym4v
    @user-qw4rk2ym4v6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye72006 ай бұрын

    አገራች እንዴት ያምራል ምድሩ ለምለምና እጅግ ሰፊ ሰው ግን ለምን እርስ በእርሱ ይባላል 😢😢😢😢ብረት ብረት ሲሸት ነው ወንድ ማለት ስትል ወንድነቱን አሳያታ አይ እኛ ሚወደንን አናቅ ሚያከብረንን አገራችእንዴትያምራልምድሩለምለምናእጅግሰፊሰውግንለምንእርስበእርሱይባላልብረትብረሲሸትነወንድማለትስትልወንድነቱንአሳያታአይእኛሚወደንንአናቅሚያከብረንንአናቅ ❤❤ይሁ እስቲ❤❤❤

  • @bossbaby6324
    @bossbaby63246 ай бұрын

    አያ እሱባለዉ የቂጣዉ አገለባበጥ ሞቼም አረሳዉ😂😂😂😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor35846 ай бұрын

    ስወዳችሁ ኑሩልኝ ደሞቼ❤❤❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790Ай бұрын

    ጥጃው ስታምር የኔ ቆንጆ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw5 ай бұрын

    ወይ መከራ ሲሰሩ መከራ ሳይሰሩ መከራ ተጋግዞ መሥራት ምን ችግር አለዉ ቢያግዝሽ 😂😂

  • @aselefch
    @aselefch6 ай бұрын

    Wowowow❤❤❤❤❤

  • @user-is7xm9mz6z
    @user-is7xm9mz6z6 ай бұрын

    Lemlemitu hagere selamesh nafekegn❤❤❤❤❤❤❤

  • @KantyNiausie
    @KantyNiausie6 ай бұрын

    ናፍቆቶቸእኳንደህናመጣቹሁ

  • @user-ge1sm1sh3m
    @user-ge1sm1sh3m6 ай бұрын

    ስወዳቹህ

  • @M3R0n
    @M3R0n6 ай бұрын

    I can't stop laughing.🤣🤣

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm4 ай бұрын

    ደስሱሎ❤❤😂

  • @tesfaytesfay-yw7iv
    @tesfaytesfay-yw7iv5 ай бұрын

    እረ እሱ ባለው😂😂😂😂😂😂

  • @yegosegesese
    @yegosegesese5 ай бұрын

    💖💖💖💖💖💖🥰

  • @ethio1283
    @ethio12836 ай бұрын

    💚💛❤️

  • @user-95674
    @user-956746 ай бұрын

    ስወዳቺሁሀገሬናፈቀኝ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor35846 ай бұрын

    3 ሴት በአንድቤት አላለይም የሺ😂😂

  • @WeyneshitGeseme
    @WeyneshitGeseme6 ай бұрын

    Yewahi deg hizb endet yaskenal kezehi mahibereseb meweled ❤

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv6 ай бұрын

    ትክክልነሽ ወድ ልጅ የሤት ሥራ አይሠራም😂😂😂😂

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu6 ай бұрын

    ደግአረገሽ 😂😂😂😂

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena80806 ай бұрын

  • @mahi141
    @mahi1416 ай бұрын

    የመጨረሻው ፓርት😂😂😂

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e6 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @aderaw12
    @aderaw125 ай бұрын

    ባርያ አጋዣን አትወድም ማለት አሄ ነው😁😁😁😁😁

  • @danepireteab
    @danepireteab6 ай бұрын

    Yess 💯 wedi wedi ✅🫲

  • @MmMm-ky1hc
    @MmMm-ky1hc6 ай бұрын

    እረበሳቅሞተኩ😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @hani9864
    @hani98646 ай бұрын

    ወድነት ወንድ ነ ት wednet we ndenet

  • @Woodyfoofoo
    @Woodyfoofoo6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada9242
    @sadasada92426 ай бұрын

    አይይ ትዝታ የትነው ግንሰፈሩ ንገሩኝ

  • @seadaseidyesuf9433

    @seadaseidyesuf9433

    6 ай бұрын

    ደሴመሰለኝ

  • @sadasada9242

    @sadasada9242

    6 ай бұрын

    @@seadaseidyesuf9433 ደሤማ አገሬናት ደሤአይደለም ቦታው

  • @user-rw3yo2gi7c

    @user-rw3yo2gi7c

    6 ай бұрын

    ጎጃም ደብረማርቆስ ነው

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p6 ай бұрын

    😂😂😂😂❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice91986 ай бұрын

    ክክክክ አጀብ አሁን ዘመን ወዶች ሠርተው ቢያበሉን ጡሩ ነበር የሚሉ ሤቶች ብዙናቸው😅ግን እኔም እደሷ አልወድም ወድልጅ ኩሾና ሢርመጠመጥ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan16526 ай бұрын

    ያየሽ ሲንስሽ ነው በገዛ እጅሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-su7gh2qo4j
    @user-su7gh2qo4j6 ай бұрын

    ወይ እናንተ ማታመጡት የለ😂

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed61346 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mrn3878
    @mrn38786 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😭😭😭😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu58042 ай бұрын

    አይ እሱባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dd1ux1yx2t
    @user-dd1ux1yx2t6 ай бұрын

    ገለበጠልሽ🤣🤣🤣🤣

  • @burthkanburthkan1652

    @burthkanburthkan1652

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah81086 ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤

  • @aselefch
    @aselefch6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @AA__FF
    @AA__FF6 ай бұрын

    ኧረ ሲዘፍን 😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32864 ай бұрын

    ደስ ሲል ቂጣ አገጋገሩዋ ልክ እንደሱዋ መጋገር አማርኝ

  • @abayabay3382
    @abayabay33826 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂አየ እሱባለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayosh7590
    @bayosh75906 ай бұрын

    🎉😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor35846 ай бұрын

    አይ እሱባለው😂😂😂

Келесі