"ታሪክ በሚዘውረው ፖለቲካ ስለታሪክ አለማውራት አንችልም" // ቆይታ ከጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ኢስሀቅ እሸቱጋ

EthiopianPolitics #Ethiopia #አሀዳዊነት #ሙስሊም #ብሔርተኝነት #አክቲቪስት this channel to get access to perks:
/ @ubuntu_tv

Пікірлер: 44

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    ግሩም መልሶች ነው የሰጠው ለኢትዬ መሰረት ነን ለሚሉ ሗላቀሮች👍👍👍👍

  • @temamseidbeyan8069
    @temamseidbeyan8069 Жыл бұрын

    አለህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ።በሃቅ ለሃቅ የቆምክ ልጅ ነህ በርታ ።ቦንቱ ምታቀርባቸው ርዕሶች ምርጥ ናቸው አለህ እድሜ ጤና ይስጥሽ።

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 Жыл бұрын

    ወንድማችን ኢሳቅ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Жыл бұрын

    ወድም ኢሳቅ እሸቱ አላህ ኢጠብቅህ

  • @wgda2118
    @wgda2118 Жыл бұрын

    He is knowledgeable journalist, he set the standard for real journalism.

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Жыл бұрын

    ሙኒራ እንኳን ተመለሽ ደስ ብሎናል ኢሳቅ እሸቱ ዝሆን ነው እውቀትን መሠረት ያደረገ ትምህርት ነው የሚሰጠው የማንንም እምነት ብሄር ሳይነካ ለኩልነት የሚታገል ጀግና

  • @oumeryusuf7552
    @oumeryusuf7552 Жыл бұрын

    Wonderful!!! You told them right

  • @teddyman5372
    @teddyman5372 Жыл бұрын

    Issac is a guy with logic and knowledge. I always enjoy and learn from him. Thank you Munira for hosting him. You are the best. I wonder tho the main stream media is filled with bunch of clowns while journalists like these two are not.

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Жыл бұрын

    yes ishac Allah ytebiqih

  • @jl8969
    @jl8969 Жыл бұрын

    Hey this man is genius

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Жыл бұрын

    Walcome 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯

  • @roletose5430
    @roletose5430 Жыл бұрын

    Maashaa allha eshaq I miss you Long time are u alright?

  • @yonusabdulkadir1063
    @yonusabdulkadir1063 Жыл бұрын

    🙏💙

  • @mubarak4055
    @mubarak4055 Жыл бұрын

    Amazing issac eshetu

  • @il_d8634
    @il_d8634 Жыл бұрын

    Even if someone is from a privileged or from rich and powerful background, He/she should stand with people who are oppressed, dispossessed , marginalised and discriminated. Good example is Che Guevara who was of white European background in Latin America but decided to fight for dispossessed and marginalised natives after what he witnessed how these people were treated and their appalling living condition mainly following his motorcycle tour across Latin America. I can see that in Isack too.

  • @abdulhafizumar
    @abdulhafizumar Жыл бұрын

    💯❤❤❤👍🙏🙏🙏

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 Жыл бұрын

    good Job

  • @susukamil5203
    @susukamil5203 Жыл бұрын

    Issuye des blognal slayehuk MashAllah. Munira Err betam tefash beselam new ?bcha huletachunm teftachu abrachu slayehuwachu dès blognal.

  • @shume8778
    @shume87783 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jl8969
    @jl8969 Жыл бұрын

    great

  • @gaashahuundamissaw3340
    @gaashahuundamissaw3340 Жыл бұрын

    #UBUNTU

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Жыл бұрын

    Dansaadha. Continue more language...

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Жыл бұрын

    እስኪ ኢትዮጵያ የምበላው ስም የቀየራ ሕዝቡ ሠለም የአግ ኝ እንደሆነ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እየተባለ እስከ መቼ ነው እየተበለን እንቀጥላለን Translate to English

  • @elaman3662
    @elaman3662 Жыл бұрын

    Yebher fedralizmn endemefthe yemiyay geltu ante bcha aydelehm....hostesua gn yemteyikbet mengedna hasaboch des yilal.

  • @Gochu1132
    @Gochu1132 Жыл бұрын

    Amara federalism yametaw itiyoophiyaana kafafale yelalu ante federalism yelem telaleh tada ewenetu yetu new? Ke 30 amet befet oromiyaa yemebal yelem be kunuka memar medagnt metakemem alenebrem Somali Benshangul gamebela afar silti etc. Rasu amara yemebal kelel noro ayawekem. Ke 30 amet befet kale afan amara kunkua lela noro ayawekem. Hayemanotem beteley mesjid beye geteru meserat yekerena yekeber bota beye ershaw new yeneberew. Yebezam yense sew kunkuaw bemenageru temerto zare ye yanew opdo yezarew pp nachew. Teleku chigru netsa election alemenor new. Beterefe bertu. ❤❤❤❤💯

  • @user-hm7lz2oq6d
    @user-hm7lz2oq6d Жыл бұрын

    Tetaqiwa gn ye ayimro zgmet alebsh

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Жыл бұрын

    ኢሳቅ እሸቱ ብቻውን የሺህ ሰው ግምት ነው ::መንታ ቢኖረው ተመኘሁ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Жыл бұрын

    OLF shemenay , welega lie yaredachewww ye Oromo tarikeee mehonune aterssaaa

  • @nejmiel
    @nejmiel Жыл бұрын

    Tarik yasfelegew ahun lay anten lemegzat bicha new, keza wichi gin tiqim yelewim

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    😂😂"የኢትዬ ፌዴራሊዝም በትክክል ሀልተገበረም "😂😂😂😃ለዘመናት በአሀድያዊ የዘውድ አገዛዝ ተስፋፍቶ ነግሶ በቆየበት አገር የተጀመረው ፌዴራሊዝም በግዜ እየተጣራ ይሄዳል ። የፌዴራሊዝም አስተዳደር አንድ መስፈርት የለም በአለም ላይ ያሉት ፌዴራሊዝሞች እንደየራሳቸው የባህል የአይማኖት ወዘተ ነው የሚመሰሩት ናቸው ደፍርሶ የቆየ ነገር በአንዴ አይጠራም ግዜ ይወስዳል

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Жыл бұрын

    The host does not have the courage to mention the 'massacre of Muslims in Welega'. The guest is also evading the massacres of Muslims in Welega.

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Жыл бұрын

    Over 80% of Oromos are Muslims, but key political positions are held by Oromo Protestants who account 5%.of Oromos. Why are you afraid raising this issue???

  • @muhammedagonfre7027
    @muhammedagonfre7027 Жыл бұрын

    ብዙ ሺ ጊዜ ብያለሁ አንተን መሰል ሰዎች እያሉ እነዛ ደ*** ስንሰማ መኖራችን አሳዛኝ ነው። ኢሱ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ!

  • @molamaru2356
    @molamaru2356 Жыл бұрын

    እስከዛሬ የት ነበር ደደብ አክቲቪስቶች ሲያደነቁሩን የተደበቃችሁ ምሁራን እባካችሁ ወጣ ወጣ በሉ።

  • @user-tv6fe3gt4m

    @user-tv6fe3gt4m

    Жыл бұрын

    ይህ የሱ ዩቱብ ቻናል ነው ብዙ አገራዊ ጉዳዮች የሚዳስስበት ነው youtube.com/@TalkEthiopia

  • @gurmufunane4588

    @gurmufunane4588

    Жыл бұрын

    ኩሩ ኦሮሞ! አደነቆሩን ብቻ? አደነዘዙን እንጂ አማራዊ ኢትዮጵያዊነት ጉራጌውንም የተምታታበት ኦሮሞንም አደነዘዙት እኮ! አካታችነት እና እኩልነትን ማረጋገጥ የሚቻለው ኦሮሞ እንደ ሱማሌው ከኢትየጵያዊነት ወጣ ብሎ ሲገነዘብ ነው,

  • @aboodt1748
    @aboodt1748 Жыл бұрын

    አየነው እኮ በናተ ተራ ባለግዜ ስትሆኑ ሴት እና ህጻናት እያሳረድችሁ የሌላውንታሪክ በምን ሞራናችሁ ትወቅሳላችሁ ከብቶች

  • @susukamil5203

    @susukamil5203

    Жыл бұрын

    Menew balegize ? Issac eko Weleye new. Weyns Muniran new?

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    የደደብነት ጫፍ😅😅😆😆ይኤ እንግሊዝኛ እያቀላቀሉ ማውራት አዋቂ ነን ለማለት ነው እንዴ?😄😅😅😆😆

  • @sabontuwalloo4444

    @sabontuwalloo4444

    Жыл бұрын

    ኢሳቅ የታሪክ ምሁር ነው

  • @joyaku3078

    @joyaku3078

    Жыл бұрын

    @@sabontuwalloo4444 😂😂😂😃😃በለው ምኡር😁😂😂

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 Жыл бұрын

    ግሩም መልሶች ነው የሰጠው ለኢትዬ መሰረት ነን ለሚሉ ሗላቀሮች👍👍👍👍

Келесі