ቆይታ ከ ጃል በቴ ኡርጌሳ ጋር (ክፍል 1) // "ጃዋር ምን ዋስትና አለው?"

የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ቀደም ሲል የጃል በቴ ኡርጌሳን ቃለመጠይቅ ለማስተላለፍ የተጠቀምነው ሊንክ ላይ የቴክኒክ ችግር ስለገጠመን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ቃለመጠይቁን እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
ኡቡንቱን ይደግፉ!
www.gofundme.com/f/lets-build...
የተከበራችሁ የ Ubuntu TV ተመልካቾች ከስር ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን እና ወርሀዊ መዋጮ በመክፈል የ Ubuntu ቤተሰብ አባል በመሆን ሚዲያችሁን መደገፍ እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው::
Membership:
/ @ubuntu_tv
#Ubuntu #Ethiopianpolitics #Batteinterview

Пікірлер: 159

  • @aregaitedella7917
    @aregaitedella79172 жыл бұрын

    ወንድማችን በጣም ምርጥ ተንታኝ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በእውነት በሳል የተረጋጋ እና አስተዋይ ፖለቲከኛ ነህ፣ ይህ ነው ለዓላማ መኖር፣ በርታ። ረዠም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @senidagnu7124
    @senidagnu71242 жыл бұрын

    አቶ በቴ እጅግ በጣም በሳል መሪ መሆኑን ያሳየበት ቃለመጠይቅ ነው። ኦሮሞ በዚህች ሀገር የሆነውን አውሬም አልሆነም የሚለውንም ንግግር በተግባር ያሳየን ቃለምልልስ ነው። I am proud to have a leader like him. Oromia shall be free!

  • @l_oromo4424
    @l_oromo44242 жыл бұрын

    Jall Beettee you are really really gennious person. I'm happy to have you as Oromo person

  • @addisujimilu7924
    @addisujimilu79242 жыл бұрын

    This man has equivalent politics potential with Martin Lutherking.He is analytical thinker and real politian.Each and ever word comes out of his mind is very thoughtful 👏.

  • @senidagnu7124
    @senidagnu71242 жыл бұрын

    Wow wow what a wonderful leader you are. Absolutely an incredible man with a great wisdom and leadership ability. Long live to you our dear leader! We, the people of Oromo owe you!

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa88722 жыл бұрын

    This man is simply genius,great man very few people understand!

  • @kumaoltsega8877
    @kumaoltsega88772 жыл бұрын

    yes my hero, we are under colonalized, THAT IS SO TRUE, you speaking my heart, love and respect you, long live, please rather than blame each other come to one aim with together and let free and save our citizens.

  • @shimelistbizuye9152
    @shimelistbizuye91522 жыл бұрын

    This is the Ethiopia that Oromoos and other nation and nationalities live in. Who wants to save this country? Brilliant discussion from Battee Urgeessaa

  • @ofiinbulaa7528
    @ofiinbulaa75282 жыл бұрын

    this guy is really cool

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou2 жыл бұрын

    አቶ በንቲ ኦርጌ ከእስር በፊትም ቃለ መጠይቅህንና ውይይቶችህን ሰምቻለው በሳል ፖለቲከኛ ነህ እናከብርሃለን የደረሰብህ መከራ ለኦሮሞ ህዝብ የከፈልከው ዋጋ ነው እንኮራብሃለን መከራዎች ከህዝብ አላማ አያስቆሙም በርታልን እናመሰግናለ

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru11782 жыл бұрын

    This guy is really a wise man. He is also a very courageous and selfless one

  • @semirhassen9824

    @semirhassen9824

    2 жыл бұрын

    He is not wise or any thing .just power hungry .first he must learn how to human.that what you get from arab trained fake freedom fighters.he didn't say a word about more oromos killed by these the so called oromo fighters for the last 3 or 4 years

  • @kunuzabdella4160
    @kunuzabdella41602 жыл бұрын

    He is extremely mature and well composed!!!!!

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo10792 жыл бұрын

    ኮለኔል ገመቹ አያናን አቀረቡልን ኡቡንቱዎች

  • @tinamogga1856
    @tinamogga18562 жыл бұрын

    እድሜነ ጤና ይስጦት ኦቦ በንቲ የኔ ጀግነ ንግግሮ አይጣገብም

  • @radoabdo3575
    @radoabdo35752 жыл бұрын

    Jaal Battee Urgessa my favorite 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @direentertainment668
    @direentertainment6682 жыл бұрын

    Great And Genius man Jal batte ❤️💚❤️

  • @netsantmulissa113
    @netsantmulissa1132 жыл бұрын

    I have seen a pull of knowledge and wisdom in him.!!! What a wise !

  • @gadaaoromo6398
    @gadaaoromo63982 жыл бұрын

    What a story!! the story that breaks my heart 💔💔 it hurt so much tbt may God who govern all give us justice ‼️

  • @debelamosissa7186
    @debelamosissa71862 жыл бұрын

    Excellent Batt! Demonstrated you level of maturity

  • @zerihunhirpo2823
    @zerihunhirpo28232 жыл бұрын

    Yea this man a real and matured politician i love his answers

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo44442 жыл бұрын

    እድሜያችሁ ይርዘምልን🌳😍

  • @abgettube2866
    @abgettube28662 жыл бұрын

    Jaal Batte is a matured Leader! Good interview Munira and Batte. Thanks

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo10792 жыл бұрын

    he is really intellectual giant

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina3562 жыл бұрын

    አቶ ቤቴ እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ህመምህም እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ እጅግ ሲበዛ ሚዛናዊ በሳል ሰው ነህ ግን ምን ይደረግ ይቺ ዓለም ጠማማ ነች ለአጭበርባሪዎች ለአስመሳዮች ለጠማሞች ነው እጅዋን ዘርግታ የምትቀበላቸው ለማንኛውም እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንድ ቀን ያሰብከውን ሁሉ ይሳካልሀል እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @henokaukrow2223
    @henokaukrow22232 жыл бұрын

    Real politician I will admire his explanation and his future wish for Oromo people ,One day it will come true .

  • @tewodrosgd3632
    @tewodrosgd36322 жыл бұрын

    Dear Bete, Great work! great analysis.

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa94172 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ቃለ መጠይቅ ነው በጣም አስተዋይ እና ከስሜታዊነት ውጪ በእውቀት እና ከእውቀት የሚናገር ድንቅ ሰው!! በርታ እንደ አንተ ዓይነት አስተዋዮች እና የተረጋጉ ሰዎች ለምድሪቷ ያስፈልጋል ባይ ነኝ

  • @ofiinbulaa7528
    @ofiinbulaa75282 жыл бұрын

    yaada yaadaan mormuu jechuun akkana

  • @MohamedNigo
    @MohamedNigo3 ай бұрын

    Your maturity is amazing

  • @aregaitedella7917
    @aregaitedella79172 жыл бұрын

    ወንድማችን ባለ በሳል አእምሮ፣ እንኳን ለዚህ አበቃህ። የኦሮሞ ህዝብ በተለይም ወጣቱ ትውልድ የኢህደግ ስርዓትን በመቀየር ትልቅ ሚና እንደነበረው ይታወቃል፣ የኦሮሞ ፖለቲከኞችና ልሂቃንም ይመኩበታል። በኦሮሞ መስዋዕት መጣ የተባለው ለውጥ፣ አገሪትዋና ህዝቧ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ የህዝብ እልቂትና ቀውስ ገብታለች። በተለይም በትግራይ እና በኦሮሞ ህዝቦች ላይ ጄኖሳይድ እየተፈፀመ ይገኛል። በጣም የሚያሳፍረውና የሚያሳዝነው ግን ይህ ሁሉ ሲፈፀም፣ የኦሮም ወጣቶች ልሂቃንና ፖለቲከኞች የዚህ መንግስት ተባባሪ መሆን ወይም ዝምታ መምረጣቸው ነው። ይህ የሚያሳየው ዕድሚያቸው ሙሉ ታገልን የሚሉት የኦሮም ፖለቲከኞች ለራሳቸው ስልጣን እንደነበር ያሳያል።

  • @missoum3410
    @missoum34102 жыл бұрын

    Very wise idea as usual

  • @ziyadabrahim1937
    @ziyadabrahim19372 жыл бұрын

    Your Maturity is amazing 👍

  • @NetsanetSorri
    @NetsanetSorri2 жыл бұрын

    Looking at how the number of views is trailing much behind, this interview is underrated! Straight forward, thoughtful and levelheaded guy!

  • @HeranTube
    @HeranTube2 жыл бұрын

    Jabaa Sabaa Galatoomaa

  • @mekonnenkefale9072
    @mekonnenkefale90722 жыл бұрын

    Waw, SMART politician .

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru11782 жыл бұрын

    Absolutely true. That is what nationalism is. Th indivisible nature of the Oromo nation.

  • @abdellaadem3765
    @abdellaadem37652 жыл бұрын

    አቶ በቴ ኡርጌሳ ብሳል ስው ነው ያሳዝናል አላህ ይይላቸው የሚገርም ጊዜ ነው

  • @abdiabdi4900

    @abdiabdi4900

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክ ይህ ሰውያ ሙስሊም ጠል ነው ስለ ወለጋ ጭፍጨፋ የጻፈውን ተመልከቺ

  • @samir7657
    @samir76572 жыл бұрын

    I really appriciate ur effort on updating us on various issues

  • @zewdietakele6829
    @zewdietakele68292 жыл бұрын

    You are really an intellectual man!

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Жыл бұрын

    እውነት ትፈርዳሌች ሁሉም ቀን አለው ሁሉም የእጁን ያገኛል

  • @ibnahmed1598
    @ibnahmed15982 жыл бұрын

    ሀቀኛ ሰው ነህ!!👌

  • @seidbilal127
    @seidbilal1272 жыл бұрын

    Ubuntu በጣም ጥሩ ሚዲያ ነው በርቱ

  • @huseinrabiso2130
    @huseinrabiso21302 жыл бұрын

    Baga hafte

  • @abechbaba4936
    @abechbaba49362 жыл бұрын

    Jaal Galatoomaa 🙏🙏

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste1303 ай бұрын

    ትናንሽ መንግስቶች ናቸዉ እስር ቤቱን የሚያስተዳድሩት ጥጋበኛና እብሪተኛ የሆኑትን ነዉ መድበዉ በሰዉ ህይወት የሚቀልዱት ፈጣሪ የዘሩትን ያሳጭዳቸዉ።

  • @missoum3410
    @missoum34102 жыл бұрын

    Enkoan Allah adane

  • @huseinrabiso2130
    @huseinrabiso21302 жыл бұрын

    Really you are smart

  • @mamejaalala
    @mamejaalala2 жыл бұрын

    Welcome Ubuntu✅ Yooyyaa Yooyyaa Jaal Batte Urgesa

  • @ibnahmed1598
    @ibnahmed15982 жыл бұрын

    እውነት በሳል ፖለቲከኛ ነህ👌

  • @rihanasuyyum1446
    @rihanasuyyum14462 жыл бұрын

    ❤💚❤

  • @ayaneoljiraayaneoljira5
    @ayaneoljiraayaneoljira53 ай бұрын

    My God rest your soul my hero 😢😢

  • @zewduteshome8110
    @zewduteshome81102 жыл бұрын

    Jaal Bate 🙏🙏🙏

  • @esahakabdulkadir2086
    @esahakabdulkadir20862 жыл бұрын

    Good job 👌 thanks

  • @user-rs8ww6un3u
    @user-rs8ww6un3u2 жыл бұрын

    bagaa nagaan dhuftan Alahmdulillah

  • @samir7657
    @samir76572 жыл бұрын

    I really loved how u analize and bring the facts yo ur followers on Islamic issues. Shukran.

  • @derejegillo1334
    @derejegillo13342 жыл бұрын

    First of all freedom and peace, for all citizens. Without freedom and peace, no discussions and dialogue possible.

  • @tinamogga1856

    @tinamogga1856

    2 жыл бұрын

    የኔ ጃግነ እድሜና ጤና ክበርልን

  • @fisahatekalign1507
    @fisahatekalign15072 жыл бұрын

    I really admired his point of view and it was really convincing. thank you, sir and we never forget the sacrifice you made for us.

  • @Reimagine822
    @Reimagine8223 ай бұрын

    Rest in Power Jaal Batte !

  • @hawi443
    @hawi4432 жыл бұрын

    I am happy to see you .you had a bad time in the jelly.

  • @huseinrabiso2130
    @huseinrabiso21302 жыл бұрын

    Well come

  • @bultobena6077
    @bultobena60772 жыл бұрын

    ከሚገባ በላይ የተሰጠ የበሰለ ቃለ መጠይቅ ነው ።

  • @sinfulislam474
    @sinfulislam4742 жыл бұрын

    WELCOME jaal batee urgesa an ha dhufu

  • @qwertqwery8599
    @qwertqwery85992 жыл бұрын

    ኧረበረህመትህየሀቅቀንይምጣልንይሄንንጩምላቃስርአትበጋራእንጣለዉወይምየሚቀየርበትንስረአትአሏህይገለግለናልኢሻአሏህ

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb3 ай бұрын

    YASAZENAL 💔😭YASAZENAL, YASAZENAL ☝

  • @alemayehubiru1178
    @alemayehubiru11782 жыл бұрын

    Espiyad has a very superficial understanding of the Qabsoo, although I admire his sharp mind.

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb3 ай бұрын

    🤔 Those are the we are saying peure or true Oromo just look 👀 his patience✍✍ decoupled, respect, analysis, mechurety, etc Living under brilliant Oromo, Oromiaa people's will make growing fast. ❤💚

  • @leylam.d2945
    @leylam.d29452 жыл бұрын

    Ahlen Ubuntu jal beti enkoan lezih qen abeqah

  • @k_i_a_fo_channel3279
    @k_i_a_fo_channel32792 жыл бұрын

    wanta guddaa irra gara titiisatti utu ilaallu nama jijjirame baayyen arga jiram !

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane67162 жыл бұрын

    Justice for all Oromo political prisoners

  • @abdisanasha9390
    @abdisanasha93902 жыл бұрын

    💚👍💯✅

  • @biniamchanie1286
    @biniamchanie12862 жыл бұрын

    ብቃረንህም አረዳድህን በጣም አደንቃለሁ

  • @Liberty-cx4lz

    @Liberty-cx4lz

    2 жыл бұрын

    ጫኔ እዚህ ምን ትሰራለህ ውጣ ። የናንተ የለውጡን መስመር መጥለፍ ነው ሀገሪቱን ለዚህ ትርምስ የዳረጋት

  • @solomon5376
    @solomon53762 жыл бұрын

    Obbo Battee: Baga lubbuun kee osoo ni darbin mana hidhaa keessaa baate!!

  • @fuaadapp3320
    @fuaadapp33202 жыл бұрын

    Jaal Battee gara laafeessa nama

  • @fuaadapp3320
    @fuaadapp33202 жыл бұрын

    Ubuntu Kan Eennu hundeese jarana

  • @shimeliszewde5908
    @shimeliszewde59082 жыл бұрын

    hii selam new

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 Just Oromo, Oromiaa shall be declared independent. Enough is enough.

  • @k_i_a_fo_channel3279
    @k_i_a_fo_channel32792 жыл бұрын

    tittiisi immoo seena maali qabdi ga maal himuf ? isa isheen raqarra oltu mo ?

  • @derejegillo1334
    @derejegillo13342 жыл бұрын

    Hundumma dura Miseenson ABO mana hidhaa keesa hikksissun fixxan ba'uu qabaa. Hundumm ittuu isaa booda ta'aa.

  • @monetjerra2179
    @monetjerra21792 жыл бұрын

    OBO BATE JABAADUU

  • @worqusima1598
    @worqusima15982 жыл бұрын

    Batee Jabaa namaa

  • @mmmnckemalsherif3445
    @mmmnckemalsherif34452 жыл бұрын

    Inshaallaah those who did these to you and to other Oromos will be held responsible very soon in broad daylight.

  • @hagostewolde8856
    @hagostewolde88562 жыл бұрын

    እሚገርም ፣ በሳል ከስሜት ነጻ የሆነ ቦለቲከኛ ነህ ።።።የኦሮሞ ህዝብ እድለኛ ነው ።።።።

  • @maryadam215

    @maryadam215

    3 ай бұрын

    We were so lucky but they killed him!

  • @abdisanasha9390
    @abdisanasha93902 жыл бұрын

    🥰

  • @mabiratudangia7305
    @mabiratudangia73052 жыл бұрын

    Jabaa koo

  • @akaludemissie4119
    @akaludemissie41192 жыл бұрын

    ye kedmo malet ahun aydelem malet new?

  • @kemalhayatomudi8952
    @kemalhayatomudi89522 жыл бұрын

    Battee urgeessaa baga jiraatte

  • @sentaymulya6873
    @sentaymulya68732 жыл бұрын

    Betam migerm Besal asab KBR ystiln le oromo andnet lay tilk asab new yalek awara ymiyabon midiya asab eygezachu new trgagu Eyaspadm anchim

  • @ae4784
    @ae47842 жыл бұрын

    Ahlen Munira

  • @deeeseit4753
    @deeeseit4753 Жыл бұрын

    nujiradhu goota kenya

  • @bekabeka7732
    @bekabeka77322 жыл бұрын

    achberbari wenbede

  • @zewdietakele6829
    @zewdietakele68292 жыл бұрын

    jabba koo baga jirate!

  • @Yasinbulaybt24_22
    @Yasinbulaybt24_223 ай бұрын

    Way lxoopiyaa Waaqni si yaa xoophawu

  • @k.rahmed994
    @k.rahmed9942 жыл бұрын

    የመጀመሪያው የKZread ማስታወቂያ አይሰራም " Link ሲጫን Removed ይላልና አስተካክሉት

  • @abck23
    @abck232 жыл бұрын

    #abiymustgo

  • @abdisabeyene3948
    @abdisabeyene39482 жыл бұрын

    Battee urgeessaa nama guddaa, saba kana fayyaadu, qulqulleessaa dubbatuufidha.

  • @leylam.d2945
    @leylam.d29452 жыл бұрын

    betkikil talaq sew tiru hasab new margeb alebachew

  • @k_i_a_fo_channel3279
    @k_i_a_fo_channel32792 жыл бұрын

    utuu sawwa qabaanne saawwa hin qabnuf male qoddittan yaasan ture utuun hordofaa qabaadhe raqan karaarra kaasa titiisan jireenya dhorgadham !

  • @k_i_a_fo_channel3279
    @k_i_a_fo_channel32792 жыл бұрын

    gaafa gafa jaatani utuban manaa 2 gaafa gaafa yaadani dhuguma nama gamam ! gurruc....................!

  • @addis70
    @addis702 жыл бұрын

    The OROMO struggle won't succeed unless you STOP WORSHIPING individuals. .... JAWAR Mohammed is a trojan horse of ABIY AHMED. ....if the OROMOS thinks JAWAR Mohammed isn't the trojan horse of abiy ahmed. ...then know this , He's a simple soft target to illuminate him like HACHALU, this mean the OROMO struggle will go 50 years back. ......my personal assessment and advice to the OROMO communities is SUPPORT BOTH OF THEM, JAWAR Mohammed and the ARMED GROUPS. ....my personal opinion 👀❗❗❗

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Жыл бұрын

    እውነት ትቀጥናሌች እንጂ አትበጠስም

Келесі