ምርጫ እንድወዳደር ሽማግሌ ተልኮብኝ ነበር፡፡

Join this channel to get access to perks:
/ @ubuntu_tv

Пікірлер: 67

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Жыл бұрын

    ኡስታዜ እናመሰግናለን ሚዲያችንን ጨምሮ በድጋሚ የአላህ እገዛ እና ጥበቃ አይለያቹ የዘወትር ዱዓዬ ነው

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Жыл бұрын

    አላህ ስራህን ይውደድ እኛ ከምንወድህ በላይ አላህ ይውደድህ ዋናው እሄ ነው ሀቅ ይነግሳል ባጢል ይረክሳል ይዋረዳል የግዜ ጉዳይ እንጂ

  • @imman3316

    @imman3316

    Жыл бұрын

    Amin 🤲🤲🤲 Exactly 💕👍

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Жыл бұрын

    ኡስታዛችን ❤️ ጀበሉ ❤️ ክፉ አይንካህ 🙏❤️

  • @sadajemal8464
    @sadajemal8464 Жыл бұрын

    የኛ አስተዋይ የስቃያችሁን የልፍታችሁን የቁስላችሁን ውጤት በጀነት አላህ ይክፈላችሁ

  • @yesufhassen7422
    @yesufhassen7422 Жыл бұрын

    Ahmedin you're our icon. May Allah reward you what He reward for his greatest slave

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ እንካን ለዚ አበቃህ ወደፌትም ብዙ ነገር ትስራላ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @salihmuhammed4887
    @salihmuhammed4887 Жыл бұрын

    Ubuntuዎች እየሰራቹህት ያለው ስራ በጣም ደስ የሚል እና በኢትዮጵያ ሚድያ ላይ ያሉ ክፍትተቶችን የሚሞላ ስለሆነ በርቱ 🙌

  • @kokobtube3542
    @kokobtube3542 Жыл бұрын

    ጀግነችን አለህ ይጠብቅህ

  • @gebeyalebu1644
    @gebeyalebu1644 Жыл бұрын

    Usthaz Ahmeddin Jebel , you’re an inspiration.

  • @nimanduale3874
    @nimanduale3874 Жыл бұрын

    Am so glad to see a muslim woman journalist, who is so intelligent, knowledgeable and professional. May Allah protect u muni.....

  • @gebeyalebu1644

    @gebeyalebu1644

    Жыл бұрын

    Yes, she is extremely intelligent and knows her profession very well. from Eryteria.👍

  • @nseid6460
    @nseid6460 Жыл бұрын

    ዎንድሜ ሰልሆንክ ኮራሁ ፣ ትልኩ ተራራ መስርቱ ከባድ ነው ። ዎነት የሚባል ኑክሌር ቦንብ የታጠቅ የረሱል ወታደር ነው !!!

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын

    ✔★♥✔ዉድ ኡስታዝ✔★♥★✔

  • @daqentertainment8575
    @daqentertainment8575 Жыл бұрын

    አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ጀበሉ/ተራራው

  • @nimanduale3874
    @nimanduale3874 Жыл бұрын

    it is so heart touching and made me to cry, may allah protect our leader.

  • @user-lb4fh1xz3p
    @user-lb4fh1xz3p Жыл бұрын

    ጀግናዬ ሰልህ በኩራት ነው ጀበሉ

  • @tebarekgeabate1501
    @tebarekgeabate1501 Жыл бұрын

    Thank you, Ubuntu! What an interesting expression by ustaz Ahmedin Jebel.

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Жыл бұрын

    የአላህ እገዛ አና ጥበቃ አይለያቹ

  • @Nasery-cg2qy
    @Nasery-cg2qy Жыл бұрын

    Ustaaaz kooo umriii dheertuu nuuf jiraadhaaa

  • @aziz7666
    @aziz7666 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ኡቡንቱዎች በርቱ የሀገራችን ሚዲያዎች ካለባቸው የወገንተኛነት በሽታ የፀዳ እንደናንተ ዓይነት ፍትሀዊ ሚዲያ እጅጉን ያስፈልገናል። ከፍ ከፍ በሉ በቅርቡ ለሳተላይት እንደምትበቁ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @wiliiifta5533
    @wiliiifta5533 Жыл бұрын

    Munira we miss you please don't disappear and Thank for bring Our lovely Ustaz JabaaLu.

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d Жыл бұрын

    ኡቡቶወች እናመሰግናለን ሙጂብንም አቅርቡልን

  • @abdulazizgebi3886
    @abdulazizgebi3886 Жыл бұрын

    long live hero of ours's

  • @mensurshafie4498
    @mensurshafie4498 Жыл бұрын

    Firm and bold as usual...sew endet andem ayforshm!

  • @mokede8735
    @mokede8735 Жыл бұрын

    ustaz Ahmdin jebel እንደ ኢትዮጵያዊም እነደ ሙሰሊምም ታሪካችንን እንድንመረምር እንድናጤን ስላደረክኝ ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለው ubuntu tube Thank you

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ አልተሳካላቸውም

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d Жыл бұрын

    እንደ አህምዲን በሁሉም ብሔሮች የሚወደድ አለ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Жыл бұрын

    Ahlen Ubuntu masha Allah Allah ytebiqih jebelu

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Жыл бұрын

    በትክክል

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Жыл бұрын

    አላህ ኢጠብቅህ ጀበሉ

  • @amarbin9068
    @amarbin9068 Жыл бұрын

    Raahmaan isiin haa gargaaruu jajjaboota keegna.

  • @omeroumer6104
    @omeroumer6104 Жыл бұрын

    Its been years ago. but i remember exactly what was happened on that horrible night near to medanialem or filance...

  • @nurutube6900
    @nurutube6900 Жыл бұрын

    ዋው ጀበሉ እውቀት !!!

  • @NoorNoor-cj3rb
    @NoorNoor-cj3rb Жыл бұрын

    እኔ እኔ እኔ .......

  • @sabontuwalloo4444
    @sabontuwalloo4444 Жыл бұрын

    Ustaaza kenya nuf jiraadhu 😍

  • @alifumer2116
    @alifumer2116 Жыл бұрын

    our heroe

  • @user-gl9gk9pj4n
    @user-gl9gk9pj4n Жыл бұрын

    ጀበሉ 👍👍👍👍👍

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Жыл бұрын

    ጀበሉ የማይገፋው ተራራ ጠላቶቹ የሚፈሩት እውነትን ስለያዘ ነው

  • @user-bo7pl5fn1r
    @user-bo7pl5fn1r Жыл бұрын

    ኢስላም ከፍ ያለ ነው ጀበሉ ጀበል ሆንክባቸው!!!

  • @ebbaa
    @ebbaa Жыл бұрын

    Heroic

  • @nesromohammed9114
    @nesromohammed9114 Жыл бұрын

    አድናቂያችሁ ነኝ

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 Жыл бұрын

    ጀበሉ❤

  • @shifetawoldekiros8376
    @shifetawoldekiros8376 Жыл бұрын

    Ye ethiopiya muslimoch tarik qetaY quter 2 mche yestafale

  • @qwertqwery8599
    @qwertqwery8599 Жыл бұрын

    አሏህሀቅንፈረደንአልሀምዱሊላሂረቢልአለምንይችንቀንላደረሰንስቱእደናፈቀወደአኬራሄዱአሏህይራሀመዉም

  • @abdiyasin5G
    @abdiyasin5G Жыл бұрын

    Meeree

  • @abduabdu6604
    @abduabdu6604 Жыл бұрын

    ustaze anten be hasabe memogeteke aynorum propaganda bicha nachiwe allahe yetibekek

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 Жыл бұрын

    Comittee is group name not individuals

  • @zekiyaheyradin5516
    @zekiyaheyradin5516 Жыл бұрын

    ምንድነውግዜውንአትግደሉበትእንጂ

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 Жыл бұрын

    ሙጂብን አቅርቡልን

  • @abdiyasin5G
    @abdiyasin5G Жыл бұрын

    Nooruuu

  • @daqentertainment8575

    @daqentertainment8575

    Жыл бұрын

    አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ጀበሉ/ተራራው

  • @ImranMo369
    @ImranMo369 Жыл бұрын

    Jabalu 💘 😻 💜 💛 💚 🧡 💘

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 Жыл бұрын

    ጀብሉ 💪💪💪😍😍😍

  • @babailiyaas169
    @babailiyaas169 Жыл бұрын

    Ye pp group 🔱 nacho

  • @footballlife5815
    @footballlife5815 Жыл бұрын

    አብዛኛዎቹ ጥያቄዎች ባለፉት ሁለት እንተርቪዎቹ ተጠይቆ የመለሳቸው ናቸው ባይሆን ያልተጠየቁ ነገሮች ላይ ትኩረት ላይ ማድረግ ነበረብሽ

  • @user-qe9us8bi1x
    @user-qe9us8bi1x Жыл бұрын

    #መንግሥት_ከነሙፍቲ የነጠቀዉ መጅሊስ ይመልስ #መንግሥታዊ መጅሊስ አይወክለንም #መሪዎቻችን ዑለሞቻችን ናቸዉ #መጅሊስ የወhaብያ ሳይሆን የአህለሱናዉ ንብረት ነው

  • @heyeruhussien6871
    @heyeruhussien6871 Жыл бұрын

    ሙኒራ ከአሁን ቀደም ኢትዮ ቲዩብ ላይ ልደቱን ኢንተርቪው ስታደርጊ ተመሳሳይ አስተያየት ሰጥቼያለሁ። እንግዶችሽ challenge ከማድረግ ይልቅ ልቅ አድርገሻቸው ተረት የሚያወሩ ይመስላል። ለምን hard talk አይነት ብታደርጊው?

  • @mameseman8530
    @mameseman8530 Жыл бұрын

    ይህ ሚዲያ ሲጀመር የኢኽዋን ውሀብያ የቅጥፈት ማሰራጫ እንጂ አንድ ቀን ቁም ነገር ሰርቶ የማያውቅ ሚዲያ ነው:: ጠያቂዋ እና ተጠያቂው ተነጋግረው የጨረሱትን ድራማ የምናይበት እዳ የለብንም:: እየሄዳቹ....

  • @dfghfhh6436

    @dfghfhh6436

    Жыл бұрын

    ካፊሮችና የሊባኑስ እስራኢል ተላላኪ የሙስሊም ጥላት አህባሽ 2004 ነው የረሱል ፀጉር እያላችሁ ውይግተሸክማችሁ በመለስ አማካኝነት ወደኢትዮ የገባችሁት አሁን ተስፋ ቁረጡ ሁሉምነገር ለባለቤቱ ተመልሷል መጅሊስ የሽማግሌ መጀናጀኛ አይደለም በቀዘቀዘ እድሚያች በስተርጅና ለሙስሊም ከመጨነቅ እልቅ ከህፃናት ጋር ጅንጀና 😂😂😂😂😂😂

  • @user-gy9vj9pf8x

    @user-gy9vj9pf8x

    Жыл бұрын

    አላህ ያቅናህ እንሻ አላህ

  • @mdjamel103

    @mdjamel103

    Жыл бұрын

    ውጣ ከፊር

  • @ahmedusman8963
    @ahmedusman8963 Жыл бұрын

    የአላህ እገዛ አና ጥበቃ አይለያቹ

Келесі