በኢትዮጵያ የራሺያ አምባሳደር ከሆኑት ኢቭጌኒ ቴሬሂን ጋር የተደረገ ልዩ ቃለመጠይቅ።

if you want to be a member of ‪@Ubuntu_TV‬ and support us please follow the link below....
Join this channel to get access to perks:
/ @ubuntu_tv

Пікірлер: 38

  • @itisme1909
    @itisme19092 жыл бұрын

    You both are my favourite journalist

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo78182 жыл бұрын

    ክቡር አምባሳደር ኤቭጌኒ ቲሬሂን የመንግሥታቸውን ፖለቲካዊ ፣ማኀበራዊ ኢኮኖሚ፣ አስተዳደር፣ ልማት፣ ትብብር ወንድማማችነትና፣ ወዘተ እቅድና ተግባራትን በመግለጽ ያስረዱበት ቋንቋ አማርኛ ምርጫቸው መሆኑ ለቋነቋ ከህሎት እንደ በግል ያላቸው ችሎታ ይደነቃል። መልካም የሥራ ዘመን፣ የኢትዮጵያና የሩሲያ አገርና ሕዝቦች ወንድማማችነትና ትብብር ይለምልም። ጋዜጠኞችም ምሥጋናችን ይድረሳችሁ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal63622 жыл бұрын

    Thank you for sharing Nice interview 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abdichala8960
    @abdichala89602 жыл бұрын

    Ubutu great media, keep up, i wish one day we will see you on Tv channel

  • @abdellaadem3765
    @abdellaadem37652 жыл бұрын

    እኚህ የራሺያ አምባሳደር በስጡት ቃለ ምልልስ አንድም ጊዜ ተሳሰተው ራሺያኛ አልደባለቁ ም እንግሊዝኛም የኛዎቹን (ኢትዬ) ግን ይቅርታ ይህ በአማሪኛ ስለማለውቀው ነው አስር ጊዜ ፈረንጆቹ እንደሚሉት ይላሉ ልክ በአገሪቱ ምንም ምሳሌዊ አነጋገር እንደሌለ እኛ ምናውቀው በውሽት በተንኳል መገዳደል ያሳዝናል

  • @helensultan1042
    @helensultan10422 жыл бұрын

    እያስፔድ ፈጣሪ ዘመንህን ሙሉ ከክፉ እና መጥፎ ነገሮች ይጠብቅልን "ጀግና ነህ"!!!!!!!!

  • @abdk3213
    @abdk32132 жыл бұрын

    በርቱ ሙኒዬ። ገና ፑቲንን ታቀርቢዋለሽ👍👍

  • @amansiisqanaatee3738
    @amansiisqanaatee37382 жыл бұрын

    This is called journalism. 🙏🏼🙏🏼

  • @bachumekonin4349
    @bachumekonin43492 жыл бұрын

    Yeteregaga sew

  • @woldemirach5669
    @woldemirach56692 жыл бұрын

    Yersswa arobat yesew tamaselalech! Asmesaywoch!

  • @abgettube2866
    @abgettube28662 жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ UBUNTUዎች፡፡

  • @mumedali488
    @mumedali4882 жыл бұрын

    Ubuntu second OMN love much more

  • @bonneygechy445
    @bonneygechy4452 жыл бұрын

    🙏🙏

  • @AT-wu9vd
    @AT-wu9vd2 жыл бұрын

    good job, keep it up Ubuntu👋

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen20662 жыл бұрын

    ሰላየወችሁ በጣም ደስ ብሎኝል

  • @rj7541
    @rj75412 жыл бұрын

    Welcome Eyasped & Munira🤗

  • @keliladen970
    @keliladen9702 жыл бұрын

    really i like Ubuntu tv

  • @Ashenaphy
    @Ashenaphy2 жыл бұрын

    Great job!

  • @MegenagnaTube6733
    @MegenagnaTube67332 жыл бұрын

    በርቱ የኔ ጀግኖች

  • @leylam.d2945
    @leylam.d29452 жыл бұрын

    Ahlen Ubuntu

  • @jemalsani8111
    @jemalsani81112 жыл бұрын

    ኡቡንቱዎች እንወዳችኋለን

  • @mujibuamohamed3511
    @mujibuamohamed35112 жыл бұрын

    Nuujabaadha inshaalaah nibilisoomna

  • @seadasirgota7455
    @seadasirgota74552 жыл бұрын

    ደስ እሚል ሰውዬ ነው

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee44962 жыл бұрын

    What was happened to UBUNTU ? It looks like something is not right . Any is okay . I am happy to see you again .

  • @ashenafitsega8659
    @ashenafitsega86592 жыл бұрын

    #Ubuntu

  • @itisme1909
    @itisme19092 жыл бұрын

    Respekt for you mr. Diplomat for learning our language Amharic

  • @user-lw5hv9hj2d
    @user-lw5hv9hj2d2 жыл бұрын

    ግሩም አቀራረብ

  • @forethio7713
    @forethio77132 жыл бұрын

    I support Russia

  • @woldemirach5669
    @woldemirach56692 жыл бұрын

    Russia please leave Ukraine ASAP!

  • @seidbilal127
    @seidbilal1272 жыл бұрын

    Eyaspad 🤭🤭🤭🤭🤓🤓🤓🤓

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu53462 жыл бұрын

    የዚች ልጅ አሰ ተሳሰቧን ካየሁ ቡአላ አሰ ጠላችኝ

  • @kiyaaf1572

    @kiyaaf1572

    2 жыл бұрын

    ምን ፡ አለበት ፡ ሴትነተሽ ፡ ተጠቂሜሸ ፡ ሴቶች ፡ ብታበረቻች ፡ ፡ ትርፍ ፡ አንጀት ፡ ነሽና ፡

  • @pituitary

    @pituitary

    2 жыл бұрын

    ለዳንች አይነቱ ፅንፈኛ መድሀኒት ስለሆነች

  • @seidbilal127

    @seidbilal127

    2 жыл бұрын

    ገልቱ የአባትሽ ስም ሆኖ ብትወጂያት ነበር የሚገርመኝ

  • @abdiabdi4900

    @abdiabdi4900

    2 жыл бұрын

    ክፉ ኦርቶ አማሮች መቼ ሙስሊም ወዳችሁ ታውቀና ክፉ የጥላቻ መንፈስ አለባችሁ

  • @ziaminmedia7587
    @ziaminmedia75872 жыл бұрын

    ክቡር አምባሳደር ኤቭጌኒ ቲሬሂን የመንግሥታቸውን ፖለቲካዊ ፣ማኀበራዊ ኢኮኖሚ፣ አስተዳደር፣ ልማት፣ ትብብር ወንድማማችነትና፣ ወዘተ እቅድና ተግባራትን በመግለጽ ያስረዱበት ቋንቋ አማርኛ ምርጫቸው መሆኑ ለቋነቋ ከህሎት እንደ በግል ያላቸው ችሎታ ይደነቃል። መልካም የሥራ ዘመን፣ የኢትዮጵያና የሩሲያ አገርና ሕዝቦች ወንድማማችነትና ትብብር ይለምልም። ጋዜጠኞችም ምሥጋናችን ይድረሳችሁ

Келесі