‪@TamagneShow‬

Ойын-сауық

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
​ @Tamagne Show With Abeba Desalegn Part 1/2 | ታማኝ ሾው ከአበባ ደሳለኝ ጋር ክፍል 2
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZread Channel
KZread
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 30

  • @abebawbelete7628
    @abebawbelete7628 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳት ድምፃዊ ነች ለኔ። ከድምፃዊነቱ እና ለምትጫወታቸው ዜማዎች የምትጠቀማቸው የግጥም ቃላቶች እሷ ራሷ የምትኖራቸው ናቸው።ይህ እኔን በጣም ይስበኛል።አሁን እንኳ ቃለመጠይቅ እየተደረገላት የምታሣያቸው የመድረክ አክት ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው ለኔ። አይናፋርነቷ፣ ከባህላችን የወጣ የመድርክ አያያዝ አይታይባትም። ሥለሷ ብዙ መናገር ብችልም ይህ የኔ እይታ ነው እናም ሙዚቃዎቿን በጣም እወድላታለሁ!!

  • @shashetusisay8998

    @shashetusisay8998

    Жыл бұрын

    ሠሠ

  • @ethio125
    @ethio125 Жыл бұрын

    አበባን በጣም ነው የምወዳት ከሃገር ልወጣ ለበረራ 3 ቀን ሲቀረኝ ገና ጉድ ይሰማል ከሃገር ከወጡ የሚለውን ሙዝቃዋን እየሰማሁ የአስራድ አመት ትዝታዬ አርጌ በውስጤ አለች የተረጋጋች ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Жыл бұрын

    ሴት የሚባለው ነገር አድሏታን ስታምር የኔ ቆንጆ ሁለታቹሁንም በጣም ነው የምወዳቹህ ❤❤

  • @tewodrosmekonnen7823
    @tewodrosmekonnen782319 күн бұрын

    ይገርማል አሁን በዚህ ዘመን ጭራሽ ይህ ዜማው ቅላፄው የለም ዘፋኝ ብሎ ዝም ነው 🎉

  • @user-rz2ot4ul1r
    @user-rz2ot4ul1r Жыл бұрын

    አበባ ጣፋጭ ምርጥ ልጅ እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት

  • @abayatnafu-dd8jn
    @abayatnafu-dd8jn Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳት ትውስታየን በእርሳ ሙዚቃ የምረሳ

  • @johnnghe721
    @johnnghe721 Жыл бұрын

    I love Abeba,s Desalegn song , you are ever best and charming singer.

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын

    ሰካረሙ ፖስታ በጣም አሪፍ ሥራ አበባ ደሣለኝ ስወድሽ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын

    ከሰባት ወርም በላይ ከሞላው በሗላም በዬው የአበባ ደሳለኝ አስገራሚ ግሩም ተፈጥሮ ነው ያላት እና በርች ቀጥይበት

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 Жыл бұрын

    የኔ ውብ አበባየ እወድሻለሁ

  • @user-kt3wm8fg8q
    @user-kt3wm8fg8q11 ай бұрын

    ወይ ስወዳችሁ በረቱ

  • @ayelegebre-mariam6067
    @ayelegebre-mariam6067 Жыл бұрын

    በጣም የሚወደድ ዘፈን :: ግሩም ነዉ ::

  • @IjarsIjaras-zy5ko
    @IjarsIjaras-zy5ko Жыл бұрын

    በጣም ነው እምወዳት ❤❤

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Жыл бұрын

    ታማኝንም አቢቲንም በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @abduhassen-no2ks
    @abduhassen-no2ks Жыл бұрын

    እኔ የሙዚቃ አድናቂ ብዙም አይደለሁም አበባ አንች ግን ለሙዚቃ የተፈጠርሽ ነሽ! እንደገና አብቢ እላለሁ አቢቲ!!

  • @YibeltalAlemayehu-ck8kv
    @YibeltalAlemayehu-ck8kv Жыл бұрын

    አቢታ እንዴት እንደምወዳት በቋንቋ መግለፅ ይከብደኛል

  • @sam12345768
    @sam123457689 ай бұрын

    when was this interview recorded or live/?

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Жыл бұрын

    I love Ruhama and Sekaramu Posta ❤

  • @sam12345768
    @sam123457689 ай бұрын

    she is a woman she can cry any time, what kind of comment is that?

  • @Azemari_cheweta
    @Azemari_cheweta Жыл бұрын

    Abebaye

  • @tewodrosmekonnen7823
    @tewodrosmekonnen782319 күн бұрын

    ስርቅርቅ እዋ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын

    መዚቃውንም ድራማውንም ሁሉንም ትጫወቻለሽ እና ያንተን ሞት እንዳላይ አደራ የሚለው ትክታክ ላይ ከመቶ በላይ አይቼዋለሁ ከንፈርሽ እስከሚንቀጠቀጥ ነው ያንፀባረቅሽው እደግሊም እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd6dm7fd1o
    @user-fd6dm7fd1o Жыл бұрын

    ባይተዋር እሚለውን ፊልሟን አይቸዋለሁ ልጅ ሁኘ

  • @addisalemkebede155
    @addisalemkebede155 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Жыл бұрын

    ስግጥያለ አጠያየቅአረ ይደብራል አረጋጋዉ መጀመሪያ የጋዜጠኝነትሙያ ተማር

  • @Asnakech100

    @Asnakech100

    Жыл бұрын

    ምኑ ላይ ነው ስግጥ ያለ አጠያያቅ! እስቲ አብራራልን ዝም ብሎ መተቸት አይደለም!

  • @abelaychew9986

    @abelaychew9986

    Жыл бұрын

    ኧረ ተው በስንቱ ቅጣው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Жыл бұрын

    ታማኝ እኮ ጋባዥም ተጋባዥም ነው ሰው አያናግርም

Келесі