"ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል የሚለው ነገር እየበዛ መጣ ... " ABEBA DESALEGN INTERVIEW

Ойын-сауық

በተከታታይ የሚወጡ አዳዲስ ስራዎቼን ለመመልከት
KZread- ‪@abebadesalegn4740‬
TikTok -www.tiktok.com/t/ZTRTabL3Q/
Instagram - reelCrV1-W...

Пікірлер: 724

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ክፉ ላወሩብሽ ሰዋች እግዚአብሔር .ልቦና ይስጣቸው

  • @tigstwalfa6928

    @tigstwalfa6928

    Жыл бұрын

    ከረዥም ጊዜ በኋላ ባይሽም ዛሬም ውብ ነሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ ሳቅሽን በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Жыл бұрын

    ስነስርዓትሽ እርጋታሽ አስተውሎትሽ ድንቅ ነው አንቺን አለማመስገን ንፉግነት ነው። ሥራዎችሽም ግሩም ድንቅ ናቸው። ሃሜተኞች አሉባልተኞች እባካችሁ ተፋቷት። አቦ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!

  • @tigistzelalem610
    @tigistzelalem610 Жыл бұрын

    አቢትዬ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ደርባባ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሺ አትጥፊብን ❤

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 Жыл бұрын

    Look at her how gorgeous she’s wishing you long life. Love you.🇪🇷

  • @dcghetto

    @dcghetto

    Жыл бұрын

    Titi shekor 😜🤪😘

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Жыл бұрын

    አረ እንኳን ደና ሆንሽ ስንት ነገር ነበር የተወራው ❤እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ ቆንጅዬ

  • @user-fi9yp8ro3o
    @user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын

    ውይ አበባዬ ጌታ ይባረክ ስላየሁሽ እግዛብሄር ይባረክ እንካንም ጤነኛ ሆንሽልን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ቤትሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባርክ አበብዬ ሁሉም ያልፋል ለጌታ የምትዘምሪ ያድርግሽ

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል !!! የድንግል ማርያም ልጅ ከሚወራው ሁሉ ይጠብቅሽ🙏

  • @anitattoo4440
    @anitattoo4440 Жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም ነዉ የምወድሽ እኔን የሚያዉቀኝ ያውቀዋል ላንቺ ያለኝን ክብርና እና ፍቅር ማርያምን እምላለዉ እንደ አንቺ የምወደዉ የማደንቀው ሴት ሙዚቀኛ እስካሁን ለኔ አልተፈጠረም comment ብዙ የምሰጥ ሰው አይደለሁም ላንቺ ያለኝን ሀሳብ ግን አለመግለፅ አለቻልኩም ፈጣሪ አለም ላይ ያሉ ምርጥ ጥሩ እና መልካም ነገሮችን ሁሉ ላንቺ ያድርግ ከልቤ ነው እንደ ጥሩ አድናቂ በጣም እወድሻለው😘😘😘😘❤️❤️

  • @tedywurso60
    @tedywurso60 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር እስከ መላው ቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛ። ለዚህ ፕሮግራም አንተንም ከልብ አመሰግናልሁ።

  • @user-hb6eq4um4m

    @user-hb6eq4um4m

    Жыл бұрын

    My sweet I am so happy to hear this new

  • @gayirga3825

    @gayirga3825

    Жыл бұрын

    Abeba, you are always great! My favorite singer! Do not give up! Life is Mathematics! Friends to he added, sorrows to be divided, joys to be multiplied, enemies to be subtracted! God is Always Great!!!

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 Жыл бұрын

    ስምን መላእክ ያወጣዋል ማለት ያንቺን ነው, እውነትም አበባ ! You r glowing through time, like a flower!!! Stay blessed💐🌺🌼🌸!

  • @UTOPIA-ETHIOPIA
    @UTOPIA-ETHIOPIA Жыл бұрын

    አቢዬ ውድ እህቴ ምን ያህል ጠፍተሽ እንደነበር የገባኝ ያየሁሽ ቀን የተሰማኝን ደስታ ሳየው ነው። እንኳንም አየንሽ። ያሰብሽው ይሳካልሽ ።

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 Жыл бұрын

    አበባ የሚገርምና የሚስረቀረቅ ድምጽ ባለቤት ነሽ። ታዲያ ይሄን ውብ ድምጽ ተጠቀሚበትና ለህዝብ ጆሮ የሚደርሱ ስራዎችን በዩቲዩብ ብታደርሺን በርካታ ተመልካቾች እንደሚኖሩሽ ጥርጥር የለውም።ዳይ ሰብስክራይብ።

  • @yalem2598
    @yalem2598 Жыл бұрын

    የምንወድሽ አርቲስታችን ምንም አሉ ምንም ዋናው እንኳን አንች ሰላም ሆንሽልን እንደዚህ ወተሽ መታየትሽ ደስ ብሎናል እንወድሻለን

  • @ababagebrehana2342
    @ababagebrehana2342 Жыл бұрын

    በእውነት ለብዙሁ ጊዜ የጠፋን ቤተሰብን በድንገት እንደማግኘት ነው የተሰማኝ እውነትም ደህና መሆንሽን ለማሳወቅ ወደ ሚዲያ መምጣትሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ አሁንም ቢሆን ጠንክረሽ በጥሩ ስራ አይሻለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው ጤንነት ከነመላው ቤተሰብሽ ::

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 Жыл бұрын

    ጧቶቹ እኝዳለንጋ የሚዝለፈለፉት....እንኳንም አየሑሽ እንኳንም ድምፅሽን ሰማሑት የኔውድ ክፉ ለተመኙልሽ ራሳቸው ያርገው

  • @rmi3295
    @rmi3295 Жыл бұрын

    እጅግ አድርጌ ነዉ ምወድሽ እኮ አበባዬ ኑሪልን የኔ ውብ ኢትዮጵያዊት 💐

  • @selamhabeshawit3922
    @selamhabeshawit3922 Жыл бұрын

    ሰው ብዙ አወርቶ ነብር እንኳን ከመላው ቤተሰቦችሸ ጋር ሰላም ሆናችህ የኔ ድርባባ

  • @abduhassen-no2ks
    @abduhassen-no2ks Жыл бұрын

    አበባ ደሳለኝ አንችይ ውብ ኢትዮጵያዊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል! ለካስ ላሳለፍነው የፍቅርና የደስታ የወጣትነት ዘመን ድርሻሽ ብዙ ነበር!!

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 Жыл бұрын

    አበባዬ ስላየውሽ ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምርልሽ እንወድሻለን ኑሪልን❤❤

  • @tinsaetilahun-hi6jb
    @tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын

    አበብዬ የኛ ተወዳጅ ቀናሁብሽ የምር የሰው ፍቅር ያለሽ ሰው ነሽ ሁሉም ይወድሻል የምር ከልብ አትጥፊብን ለስካሁኑ መጥፋትሽ ይቅር ብለንሻል❤❤❤

  • @hiwotasebe9949
    @hiwotasebe9949 Жыл бұрын

    ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አቢ ፈጣሪ ብሎ ኢትዮጵያ መተሽ በተለያዩ ስራዎች ብናይሽ በኮንሰርት

  • @berekaberekettube2183
    @berekaberekettube2183 Жыл бұрын

    አበባ ደሳለኝ ምርጥ ከምላቸው አርቲስቶች አንዷ ነሽ። ሰላም ስለሆንሽና በዝህ ቪዲዮ ስላየሁሽም በጣም ደስ ብሎኛል። ብሩህ ጭንቅላት አለሽ። ጥሩ ድምጽ አለሽ። የሚቀጥለውን ስራሽን በጉጉት እጠብቃለሁ። ሰላምሽም ጤናሽም ይብዛ።

  • @woinshetdebebe7910
    @woinshetdebebe7910 Жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወደው ህይወት እንፈሽክላ ታናሽእህቴን ባላሰብኩት ጊዜ ስላጣሗት

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 Жыл бұрын

    አበብየ እንኳን ደህና መጣሽ አልባሌ ወሬዎች ሲሰሙ ነበረ እንኳን አጠራሽው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለመላው ቤተሰቦችሽ።

  • @mulefrikeshawa9212
    @mulefrikeshawa9212 Жыл бұрын

    አቢቲ በጣም ብዙ እጠብቅ ነበር ካንቺ ጭልጥ ብለሽ ጠፋሽብን ለምን አሁንም ግዜው አለሽ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን እንጠብቃለን ደራሲውም እቤት ስላለ አብርሽን ማለቴ ነው በጣም አድናቂሽ ነኝ ከፈረንሳይ ለጋሲዎን ከሰፈርሽ ❤❤❤❤

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 Жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጤኛ ተባረክ አቦ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ነው የምወዳት ❤ በተለይ ህይወት እንዳ ሽክላ የሚለውን ሙዚቃዋን እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @tihutshow633

    @tihutshow633

    Жыл бұрын

  • @tesfasenku8093

    @tesfasenku8093

    Жыл бұрын

    ህይወት እንደሸክላ የሂሩት በቀለ ምርጥ ዘፈን ነው ። አበባ ከሂሩት ወረድ አርጋ ነው የተጫወተችው።

  • @Maleda223
    @Maleda223 Жыл бұрын

    እንኳን አየንሽ እስከሚያምረው ፈገግታሽ ምርጥ ብቃት ካላቸው ውስን ከሆኑ የሴት አርቲስቶች አንዷና ተወዳጅዋ ነሽ የስራዎችሽ አድናቂ ነኝ ስላየሁሽ በድጋሚ ደስ ብሎኛል "Beauty is power; a smile is its sword." ...

  • @cozet875
    @cozet875 Жыл бұрын

    You still have the voice...raise again shooting star 🙌🙌 please get back to the track...we need you 90's ambassador...all you need is a courage to stand up ...we believe in you!!!!! You can make it💪we are looking forward to hear your stunning voice. Love uuuu😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @girmagura8093
    @girmagura8093 Жыл бұрын

    What an adorable artist; Abeba Desalegn is my number 1 female artist/musician in Ethiopia. A woman of a character that shines

  • @yosefmoges7328
    @yosefmoges7328 Жыл бұрын

    One of the best singers of 90's era😍😍... We're so glad to see you again abiye love u😘😘😘😘

  • @radyiaesmailesmail9541
    @radyiaesmailesmail9541 Жыл бұрын

    እህህህህህህህ ስወድሺ እኮ አባባየ ሳላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሂወት እንደሸክላ ዛሬ 6 ጊዜ ነዉ ያዳመጥኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Addis1625
    @Addis1625 Жыл бұрын

    She has a spring water voice, and she is a good speaker for an interview . Keep going, Abeba flower.

  • @usa7780
    @usa7780 Жыл бұрын

    A truly beautiful Ethiopian artist with beautiful music. Abeba is amazing. ❤

  • @medinayemame963
    @medinayemame963 Жыл бұрын

    ገና ጉድ ይሰማል ካገር ከወጡ የሚለው ሙዚቃሽ ሰለም ወደው ሁሌም በልቤ ነበርሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Жыл бұрын

    ስላየውሽ በጣም ደስስስስስ ብሎኛለን ምክንያቱም አድናቂሽ ስለሆንኩ media ላይ የሚወራው ሁሉ እውነትም ባይሆንም ስለ አንድ የምንወደው ሰው ክፉ ነገር ሲወራ መደንገጥ አይቀርምና ለወጃጅም ላወሩትም እንኳንም መጥተሽ ያለሸበትን ሁኔታ አሳየሽ እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ ገና በአስራዎቹ አድሜ ላይ እያለው ያወጣሻቸው ሙዚቃዎች ሁሉ ታዝታዎቼ ናቸው በተለይ ( ወሬውን ሰምቻለሁ) ❤❤❤❤❤❤❤❤አሁንም በጥሩ ነገር እንጠብቅሻል

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Жыл бұрын

    አብዬ ሰላም ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል አብርሽዬ ጋር የሚወራዉ ዉሸት ስላብራራሽ እልን ደስ ብሎኛል አምላክ ከነቤተሰቦችሽ የይጠብቅሽ ስራዎችሽን በጉጉት ነዉ ምጠብቅሽ ዉድድድድድ❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ይወራ ነበር አለች በሄውት አለሽ እንኳን በጤና አየንሽ አባብዬ

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 Жыл бұрын

    ቡዙነሽ በቀለን ወደ እውነተኛው ቦታ ሔዳ ብናጣትም ሒሩት በቀለን በሀይማኖት ጉዳይ ብናጣትም አንችን የመሰለ ፍቅራዲስን የመሰለ የብዙዬን እና ሒሩትን የተካችሁልን እንቁዎቻችን ናችሁና በደህና እና በጤና ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅራዲስ እና አንቺ ለኔ ከዘጠናዎቹ ትውልድ የምንግዜም አንደኛዎቼ ናችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ!!!!

  • @muke614

    @muke614

    Жыл бұрын

    ጌታ ይርዳህ ዘፈን ሀጥያት ነው ሂሩት ድናላች ደስ ልልህ ይገባል።

  • @asdgjasdgh7243
    @asdgjasdgh7243 Жыл бұрын

    Well come ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አቢቲ የኢትዬጽያ ህዝብ ይወድሻል በአዲስ ስራ እንደምናይሽ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ተስረቅራቂ ድምፅሽ እንዳለ ነው ተመለሽልን አበባየ

  • @dejenehunde4112
    @dejenehunde4112 Жыл бұрын

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አበባችን ፣ አቦ በጤና ኑሪልን።

  • @sdym7178
    @sdym7178 Жыл бұрын

    She is so humble and lively!!

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 Жыл бұрын

    ትክለኛ እትዮጵያዊ እንዴት እንደምወድሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እረጂም እድሜ ከቴና ጋር

  • @Takee556
    @Takee556 Жыл бұрын

    አበቢየ በኢትዮጵያ ውሰጥ ካሉ ሴት ሙዚቀኞች ወርቅ እንዳንቺ የለም። እጀግ እወድሻለሁ። እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ።

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Жыл бұрын

    ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየኹሽ የኔ 🌸 ስላየኹሽ ወይኔ አላመንኩም😢 ባለቤትሽንም አብርሃምን ብቅ ይል ዘንድ ንገሪው ውይይይይይ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 Жыл бұрын

    አበባዬ የምወድሽ ድንቅ እና ብርቅዬ ኢትዮጵያዊት አርቲስት ነሽ ወደፊትም ብዙ ስራ ካንቺ እጠብቃለሁ ረጅም ዕድሜ ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ፡፡

  • @manuel2445

    @manuel2445

    Жыл бұрын

    አበባ❤ስወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын

    እንደስምሽ አብባ የሆሽ ልዩ ሴት ስላየሁሽ በጣምምምም ደስስስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏

  • @YibeltalAlemayehu-ck8kv
    @YibeltalAlemayehu-ck8kv Жыл бұрын

    ጥሎብኝ አቢታ በፍቅር ነው የምወድሽ ስራዎችሽ በሙሉ ይመቹናል እግዚአብሔር እድሜ ጤናና በረከት ይስጥሽ ተባረኪልኝ

  • @Tad5588
    @Tad5588 Жыл бұрын

    On of kind and your explanation says it all Thank you 😊

  • @Hanekko514
    @Hanekko514 Жыл бұрын

    አበብዬ የኔ ቆንጆ ደርባባዬ እንኳን አይንሽን ለማየት በቃን፡፡ ምንም ፈተናው ቢበዛ ገና ይበልጥ ትደምቂያለሽ። የሴቶች እንቁ ነሽ!!!

  • @putin157
    @putin157 Жыл бұрын

    አበባ ደሳለኝ ስራዎችሽን ስብዕናሽንም እወደዋለሁ,ሽ አመት ኑሪልን

  • @biniyamtesfaye5632
    @biniyamtesfaye5632 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል...እድሜና ጤና ይስጥሽ...በጣም ነው ምንወድሽ 1 album ብትለቂልን ግን...❤️❤️❤️❤️ማሪያም ታኑርልኝ

  • @mafiw

    @mafiw

    Жыл бұрын

    እንድትዘምር ነው ማበረታት ያለብን እንደ ክርስቲያን

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 Жыл бұрын

    አበባየ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ የሙዚቃወችሽ ገጥም በጣም የሚገርሙ ናቸው ሰምቻቸው አልጠግባቸውም አትጥፊብን በሌላ ስራም እንጠብቅሻለን

  • @tadyalem4357
    @tadyalem4357 Жыл бұрын

    አበባ በጣም አደናቂሸ ነኝ ባለሸብት ሰላምሸ ይበዛለን ያንች ዘፈኖች በጣም ነው ምውዳችው የኔ የውሃ በርች💗💗💗💗💗

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የምታስቢውን ሁሉ ይሙላልሽ ❤

  • @lideyayemane8223
    @lideyayemane8223 Жыл бұрын

    የኔ ውብ ሴት ስነስርዓትሽ በጣም ማራኪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Жыл бұрын

    አበባየ የኔ የፍቅሬ ማስታዎሻ ድሮ ልጅ ሆኘ ባአይን ፍቅር የማፈቅረው ልጅ ነበረ እና ያንቺ የመጀመሪያ ስራሽ የኔ ማስታዎሻ ነው ❤❤❤❤

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ክፉ ላወሩብሽ ሰዋች እግዚአብሔር .ልቦና ይስጣቸው abebaye swedash antenm swedk waw

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Жыл бұрын

    Wow Abebaye, my favourite 90’s E.C. legend. I love it how you are focused on inward beauty than outward.❤❤❤

  • @Abebebelow
    @Abebebelow Жыл бұрын

    እጅግ ውብ በሆኑ ጣዕመ ዜማዎችሽ የማውቅሽ አበባ ደሳለኝ በጣም የቅርብ የስጋ ዘመዴ ወይም እህቴ ነው የምትመስኝ ባለሽበት ጤናውን ሰላሙን አምላክ ያብዛልሽ

  • @mebratmetekia7221
    @mebratmetekia7221 Жыл бұрын

    አበባዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ከልጅነቴ አማርኛ ማውራት በማልችልበት ጊዜ እንኳን ሙዝቃሽን በፍቅር ነበር የምወደው በተለይ የ90ዎቹ ሙዝቀኞች ትለያላቹ በጣም አክባርሽ ነኝ ።

  • @happytube4239
    @happytube4239 Жыл бұрын

    አበባ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ፣እኔም ታማለች የሚባለውን እሰማ ስለነበር፣እንዲህ አምሮብሽ ስላየሁሽ፣ እግዚያብሄር ይመስገን፣ኑሪልን

  • @zelalemtakele3723
    @zelalemtakele3723 Жыл бұрын

    በጣም አድናቂሽ ነኝ በሰማሁት ወሬ አዝኜ ነበር የምቀኛ ወሬ በጣም ያሳዝናል ግን ተውበሽ በማዬቴ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Жыл бұрын

    ወይ ሰው? እግዚኣብሄር እንኳንም እንደዚህ ከነውበትሽ በጤና አቆየሽ አቢቲዬ የእውነት ስላንቺ የተባለው እውነት መስሎኝ አዝኜ ነበር የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አሁንም በጣም ውብ ነሽ የሂሩትን የዘፈንሽውን በጣም ነው የምወደው ። ባጠቃላይ ደስ ብሎኛል አቢቲዬ።

  • @leul2475
    @leul2475 Жыл бұрын

    በጣም ጨዋ ስረአትሽ ይበቃል :: አሁን ያሉት አንድ ስራ ሰርተው ያዙኝ ልቀቁኝ ነው የሚሉት:: I like the way your explanation bless you more. You are so talented with an amazing voice.

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Жыл бұрын

    Welcome back Abeba thumbs crossed to hear your songs and view your artistic talents.

  • @MrJawsi
    @MrJawsi Жыл бұрын

    የአነጋገር ለዛ ለሰዎች ያለሽ ክብር ሙሉ ሴትነትሽና በራስ መተማመንሽ ሁሌም ያስገርመኛል። ለአንቺ ሳያት ደምሴና ሸዊት ከበደ ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ። እንደ አንድ የቤተሰቤ አባል ነው የማያችሁ። ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ አበባ።

  • @Dernaclips
    @Dernaclips Жыл бұрын

    Glad to see you back Omg please we need one new single please

  • @engidadessalegn7553

    @engidadessalegn7553

    Жыл бұрын

    Nice to see you Abeba!

  • @menurtemame
    @menurtemame10 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።ወረው ሰምቼ አዝኜ ነበር ። አበባ ገና ታብቢአለሽ።

  • @MurexAwel
    @MurexAwel6 күн бұрын

    አበባ የፍቅር ሰዉ ነሽ ሰላምሽን ያብዛዉ

  • @solomontedros642
    @solomontedros642 Жыл бұрын

    አብዩ ከልብ ሙዚቃሽ ብዙ ትውስታ በልጅነታችን አለን በሰላም በጤና እንካን ወደ አገርሽ መጣሽ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Жыл бұрын

    አበባ ደስአለኝ እና መሰረት መብራቴን በክፉ የሚያነሱ ሰዎች ቅናተኞች ብቻ ይመስሉኛል።

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s Жыл бұрын

    የጥሞና ጊዜ ወስደሽ አይደለም አቢዬ. አሜሪካን ደህና አድርጎ አፈር ድሜ እያበላ ስለሚያኖረን ነው. ያንቺ እዚህ ከኛ ጋር ሆነሽ መረገጥሽ በጣም ያሳዝናል. የሚደንቅ ተሰጦ ያለሽ ልጅ ነሽ. ያፈር አሜሪካን

  • @Menuka7020
    @Menuka7020 Жыл бұрын

    በእውነት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ጊዜ ምን ሆና ይሆን እንዲ የጠፋችው ብየ አስብ ነበር

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Жыл бұрын

    አበባዬ እንኳን ለአይን ለመተያየት አበቃን ታውቂያለሽ ያኔ ከ17 አመት በፊት የ7ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እና በሲዲ ነበር እየገዛን የዘጠናዎቹን የምናዳምጠው ይገርምሻል ግን ለምን እንደሆን ያኔ በጣም ነበር አንችን ለይቸ የምወድሽ የደስ ደስሽ የፈገግታሽ ማማር ከአይምሮአችን ተቀምጦ እሄው ለዛሬው ቀን አንችን ለማየት አብቅቶናል አልሃምዱሊላህ በብዙ ነው ምወድሽ ወላሂ ያኔ የማያልፍ የሚመስሉ ጊዜያቶችን በትዝታወችሽ አብረን አልፈናል እሂን ቀንም ላሳየን ጌታ አልሃምዱሊላህ እናም ቀሪ ህይወትሽን ደስ ብለሽ እንድትኖሪ ምኞቴ ነው እወድሻለሁ 🙏❤ ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @asafashkindu1954
    @asafashkindu1954 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥሽ፣አበባየ፣የኔ፣ውድ

  • @dolphin1482
    @dolphin1482 Жыл бұрын

    How much beauty is this lady shinning like a sun ❤❤❤❤

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey Жыл бұрын

    እግዛብሔር ሰላምሽን ያብዛዉ 🙏 እርጋታሽ አገላለፁሽ ደስ ሲል !!!

  • @mahderassefa2986
    @mahderassefa2986 Жыл бұрын

    Welcome to your own KZread channel. Wish u all z best, my dear.

  • @titatitatita2122
    @titatitatita2122 Жыл бұрын

    አበባያ የኔ አበባ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አስለቀሽኝ እኮ ምን አይነት ድምፅ ነዉ ያለሽ በተለይ የሂሩትን ስትሞዝቂ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Жыл бұрын

    የኔ ማር አበብዬ (አይዋሸኝም..) በማየቴ ደስ ብሎኛል ... አቤም የአባቶችን ትምህርት እና ስብከት ሰምቶ (በተለይ በ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት ነው የተወው)ዘፈን እንዳቆመ ሰምተናል ከአንደበቱ ... እረጅሙን እድሜ ይስጣችሁ ፍቁሮቼ አቤ ና አበቤዬ ።

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia Жыл бұрын

    አበባ ሆይ ምን ሆነሽ ጠፋሽ። በጣም ጠፋሽ ልቤ ይጨናቃል። አንቺ ገና ወጣት ነሽ። ከጉሮሮሽ ብዙ እጠብቃለሁ። እባክሽ አትጥፊ የሚወዱሽ ብዙወች ናቸው። እወድሻለሁ።

  • @milcahephrem9540
    @milcahephrem9540 Жыл бұрын

    Thank you ! Abebe wodia we expect u on spritual sing. GOD bless u !!

  • @yiteman3690
    @yiteman3690 Жыл бұрын

    ስላየሁስህ በጣም ደስ ብሎኛል ፈታሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ።

  • @danielshiferaw133
    @danielshiferaw133 Жыл бұрын

    አበባ ሁሌም አበባ ነሽ ፤ ድንቅና ረቂቅ ነሽ❤️! ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ👏🙏

  • @user-gz1yr3pd7h
    @user-gz1yr3pd7h Жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው ማደንቅሽም የምወድሽም ", በጣም ልጠይቅሽ የምፈልገው ነገር ግን ; የዓይምሮዬ ስዕል የውስጥ ህልሜ :የሠውነት ሚዛን ትንፋሽ ደሜ :በኔነቴ ምናብ በውስጤ እየሳልኩህ አለምን ዞሪያለሁ ግን አላገኘሁህ የሚለው ሙዚቃ ግን እባክሽ ብዙ ሰው ያውቀዋል ብዬ አላስብም እናም በዚ chanal ብትለቂልን መልካም ነው

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    ምርጥ ድምፅ አለሽ እንደገና በአዲስ እንጠብቅሻለን

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Жыл бұрын

    በጣም የምወድሽ እውነት የልጅነት ትዝታችን እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ እንወድሻለን❤❤❤

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 Жыл бұрын

    Thank you so much dears! You are amazing!!

  • @wendemerawi2980
    @wendemerawi2980 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው አበባየ እንኳን አየንሺ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

  • @hiwot1380
    @hiwot1380 Жыл бұрын

    የመወያያ ነጥቡ(ዘፈን) በመሆኑ እንደኃጢአትነቱ ባልወደውም። ኃጢአቱን ደግሞ ሲዖል እንዳይከተን እግዚአብሔርንም ላለማሳዘን አግባብ እንዳልሆነ ሳልገልጽ ባላልፍም የንግግር ወዛችሁ ግን በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክብር ያለው ለዛ። አቤት እርጋታ፣ መደማመጥ... ጠያቂውም ተጠያቂዋም። ለዘመናችን ወርጋጦች አስተምሩልኝ እስኪ።

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 Жыл бұрын

    Ehetalem, yene Derbaba Eme-birhan nuroshen betesebeshen tebark.

  • @fasikajiffar1701
    @fasikajiffar1701 Жыл бұрын

    Good to hear about wellness. Thanks for God❤

  • @argaw4247
    @argaw4247 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽልን ንግስታችን 🎉🎉🎉🎉🎉 በዐዲስ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @mimit4032
    @mimit4032 Жыл бұрын

    Welcome back! Good to see you 😍😍😍

  • @fraolmtf
    @fraolmtf Жыл бұрын

    ባጥ አሳቅሉኝ ውይ ይህን ሙዚቃ የሚያስታውስ አለ ያኔ ጎጃም በር ትምህርት ቤት ተማሪ እያለሁ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ ቀረፃ ላይ ተማሪዎች እያስቸገርን ነበር… ደጀን ሃገሬ… ድምፅሽ በጣም ልዩ ነው። የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ድንቅ እና ብርቅዬ ኢትዮጵያዊት አርቲስት ነሽ።

  • @alyaaalali5518

    @alyaaalali5518

    Жыл бұрын

    Ao

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Жыл бұрын

    Abebachin we love you ❤❤❤❤. I’m happy to see you again welcome back our sister.

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 Жыл бұрын

    ANDEBETSH YEBAREK 'like like like" eyalesh satazegin cheresh

  • @hiwotliju6683
    @hiwotliju6683 Жыл бұрын

    ውስጣዊ እና ወጫዊ ውበት ያለሽ ኢትዮዽያዊ ድንቅ ሴት 🥰🥰

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse74615 ай бұрын

    እግዛብሄር ዘመንሽን ይባርከው

Келесі