"የእኔ እድሜ 40 ፣ የልጄ 39 ነዉ... እንዴ በአንድ ዓመት ልጅ ይወለዳል እንዴ?"… ድምፃዊት ብፀዓት ስዩም //በእናቶች ቀን እሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 448

  • @Habeshamom3
    @Habeshamom3 Жыл бұрын

    የእናት እና የልጅ ፍቅር በብፅአት ዘፈን ሲገለፅ ማማሩ ❤ማነው እንደኔ አብሯት ያለቀሰ አልቅሼ አልወጣ አለኝ እናቴም ናፍቃኛለች 😍እናትነት ከባድ ነው በቃላት የማይገልፅ ረቂቅ ነው::

  • @haylu8198
    @haylu8198 Жыл бұрын

    እናቶቻችን ሺ አመት ይኑሩልን የሞቱትን ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭ልጅ ጥለን በሰው አገር ለምንከራተተው አላህ እድሜና ጤና ይስጠን አላህ በሰላም ከልጆቻችን ያገናኘን ለሁሉም እናቶች እናት ለሆነውም እድሜ ጤና ይስጠን😭😭😭😭😭😭

  • @zhararashad3159

    @zhararashad3159

    Жыл бұрын

    አሚን አሚን ውድ😢😢😢😢😢

  • @rawudakasim1617

    @rawudakasim1617

    Жыл бұрын

    አሚን ያራብ 🤲🤲🤲😢

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @bdbd4713

    @bdbd4713

    Жыл бұрын

    😢አሜን አሜን አይዞን አንድ ቀን አይቀርም ኮሜት ጭራሽ ከፋኝ የስው ሀገር

  • @saudihosen8183

    @saudihosen8183

    Жыл бұрын

    Ammin Yarb😢😢😢

  • @godislove819
    @godislove819 Жыл бұрын

    እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው :: በሰው ሀገር ሲሆን ደግሞ ይበልጡን ይከብዳል :: ሀዘኑ መቼም ባይወጣም በዚህ ቀን ደግሞ እጥፍ ድርብ ይሆናል :: እናት ያላቹ እንኳን አደረሳቹ::

  • @user-vb3gm5jp4t

    @user-vb3gm5jp4t

    Жыл бұрын

    ኣይዘሽ እናቴ😥

  • @godislove819

    @godislove819

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ :: ፈጣሪ ያክብርልኝ አይዞሽ የሚልሽ አትጪ::

  • @tigistades3879

    @tigistades3879

    Жыл бұрын

    አይዞን እማ እኔም እንዳችዉ ነኝ ግን ፈጣሪ ፈጠረ ፈጣሪ ወሰደ ብለን እንፅናና 💔😭

  • @alnejoum7442

    @alnejoum7442

    Жыл бұрын

    ayzohu ehitoha e r yberthu

  • @bezayacop9534

    @bezayacop9534

    Жыл бұрын

    Amilkeee berettunieee yesetesheeee,,berecheeee,,ulachinimeee wedezawe neeee,,,ayzuneee eheteee

  • @zebiderkibret4317
    @zebiderkibret4317 Жыл бұрын

    ብጻት እንኳን ዛሬ በebc ቀረብሽ የምር ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እወድሻለሁ ዛሬ የተሰማኝ እናቴ እንደሆንሽ እና ለእናቴ የምመኘዉን ሁሉ ነዉ እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ ይምርሻል አይዞሽ

  • @burtucangeremew8658

    @burtucangeremew8658

    Жыл бұрын

    EBC😂😂😂😂😂

  • @user-dw5zx8yu1x

    @user-dw5zx8yu1x

    Жыл бұрын

    🤔🤔እግዚአብሔር የማርያም ልጅ ነው እንደ

  • @tewabechnega4274

    @tewabechnega4274

    Жыл бұрын

    🎉😢😢t

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i Жыл бұрын

    እ ኢትዮጵያ እናቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ ክብር ለ እናቶቻችን 😢😢❤❤❤

  • @saratasahi590

    @saratasahi590

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን 💔☝🙏

  • @World-Music486

    @World-Music486

    Ай бұрын

    Amen 🙏❤🙌

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Жыл бұрын

    የዋህነት እና ፍቅሯ ደስ ሲል በጣም እየሰማዃት ብዙ ተጓዝኩ። አስለቀስሽኝ። ፍቅር የሆንሽ እመቤት ልእልት ❤❤❤❤❤መልካም የናቶች ቀን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Жыл бұрын

    የሰፈሬ ልጅ ብፅአትዬ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቴ እምዬ ወጣቷ እናቴ ነፍስሽን ከቅዱሳኖች ጋር በክብር ያኑረው 😭😭😭😭😭

  • @DocMedia1991
    @DocMedia1991 Жыл бұрын

    "አንድም እናት በወሊድ ምክንያት ህይወቷን ማጣት የለባትም" መልካም የናቶች ቀን! ❤❤ዶክ ሚዲያ-Doc Media❤❤ ለእናቶች ጤና ይተጋል!

  • @almazali4784

    @almazali4784

    Жыл бұрын

    🌹🌹

  • @selamgoytom-dj4mb
    @selamgoytom-dj4mb Жыл бұрын

    እውነት በስደት እናትን ማጣት ከባድ ነው ውድ እናቴ ነፍስሽ ይማረው 💔😭😭😭😭😭

  • @user-qs6kd4ss6t

    @user-qs6kd4ss6t

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢በጣምያማልእማን ማጣት

  • @selamgoytom-dj4mb

    @selamgoytom-dj4mb

    Жыл бұрын

    @@user-qs6kd4ss6t 💔😭

  • @faamitube9123

    @faamitube9123

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭 uffff

  • @user-nw9dy7ru8c
    @user-nw9dy7ru8c Жыл бұрын

    እኔ እናት አለችኝ ግን እንደናት ሁናልኝ አታቅም የጥላቻጥግ አለባት እናት ስትሉ አለቀስኩ መልካም እናት ያላቹህ የታደላቹ አይ በድለሻት እንዳትሉ በ1አመቴ ለአባቴ ጥላኝ ሂደች አባዩ ኑርልኝ እናትም አባትም ሁነህ ያሳደከኝ😍

  • @neimatemam1204

    @neimatemam1204

    Жыл бұрын

    አንቺ ደሞ በመትፎ አትመሊሻት ምንም ብትሆን እናት ናት

  • @user-nw9dy7ru8c

    @user-nw9dy7ru8c

    Жыл бұрын

    @@neimatemam1204 እረ መች መለስኩ አልኩ አልደርስም የሚኖረኝ አባቴነው ሲሰማኝ አልኩችከዚ

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    4 ай бұрын

    አይዞሽ እኔ ደሞ እናቴ❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Жыл бұрын

    ብፃትየ መልካም የናቶች ቀን እረጅም እድሜ ከመሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ በጣም የምወደውን ሙዚቃ ስላሰማሽኝ በጣም አመሰግናለው❤ ብፃትየ ገና እናት ሳሎን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ በጣም አለቅስ ነበር አሁን እናት ስሆን ደግሞ የናቴን የልጄንም ፍቅር እያሰብኩ የበለጠ ሙዚቃውን እወደዋለው ላንቺ ልዩ ፍቅር አለኝ

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ምክር በተለይ እናቶቻቸው በሂወት ላሉ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ እናቴ ባለመኖሯ ብዙ ተጎድቼአለሁ አላህ ይርሀማት ጀነትን ይወፍቃትና

  • @shemimamusa6709

    @shemimamusa6709

    Жыл бұрын

    amin le enatsh jenetel frdos ywefkachew

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 Жыл бұрын

    ❤ሰለእናቴ ቀኑን ሙሉ ባውራ አይደክመኝም አይለቅብኝም የኔ ስድስት እናት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ረጅም እድሜ ይስጥሽ እና ልጡርሽ ብቻ❤❤

  • @fgff4871
    @fgff4871 Жыл бұрын

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ሁሌ ልጄ ነው የማስታስተውሰው እሱም ሰደት ላይ ነው ቢቻልማ ሆዴውስጥ አርጌ ብዞር ደስ ይለኝ ነበር ምንስ ሆኖ ይሄን እያልኩኝ በጣም ነው ምጨነቀው መልካም የናቶች ቀን 🙏

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 Жыл бұрын

    የእውነት የእናት ፍቅር የሚታወቀው የኔን ገጠመኝን ልንገራችሁ ከእናቴ ጋ የገጠመኝን ነብሶዋን ይማርልኝ ጌታ አሁን 😭 አንድ ቀን እናቴ ልጄ ይሆነ ነገር ፈልጎ በዚያን ግዜ 5 አመት ነበርና በሚጪወትበት መጫወቻ መታኝ እና እማዬየ ተናዳ ተነሥታ በቁንጥጫ ድብን አድርጋ ቆነጠጠችው ከዚያ እኔ ውይ እማዬ ምን አደረገሽ ሥላት አዬሽው እኔንም ሢመታሽ እንደ አንች ነው " የአመመኝ " አለችኝ ሁሌም ይህንን ነገሮዋን ሣሥታውሣት እኖራለሁ ለእናቶች ሁሉ ክብር አለኝ እንኮንሥ " ለእናቶች " በአል በሠላም አደ ረሠን !!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dw5zx8yu1x

    @user-dw5zx8yu1x

    Жыл бұрын

    አይዞሽ😥😥

  • @batietube2939

    @batietube2939

    Жыл бұрын

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን አብዝቶ ይስጥሺ አይዞሺ ማር

  • @selamawitgezahgn7050

    @selamawitgezahgn7050

    Жыл бұрын

    ወይኔ የኔን ገጠመኝ ነው ይነገርሽኝ ሲገርም

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    እናቶች ዘላለም ኑሩልን 😢😢እፍፍፍፍ እናትነት

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Жыл бұрын

    እናት ሽአመት ትኑር እናት ያላችሁ እግዝአብሄር ይጠብቅላችሁ እርሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤

  • @finotaraga-qo7bg

    @finotaraga-qo7bg

    Жыл бұрын

    አሜሜሜሜሜሜን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    ብፃት የምትወደጂ ሠዉ እድሜ ጤና ይስጥሺ🌹🌹🌹🌹

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын

    እናቴ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልኝ እወድሻ ኑርልኝ በደስታ የሁሉንም እናቶ መልካም የናቶች ቀን

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 Жыл бұрын

    የድሮ አባቶችም በጣም ልጆቻቸውን ይወዳሉ ልዩነቱ ፍቅራቸውን በተግባር ማሳየት አለመቻላቸው ነው

  • @user-nw9dy7ru8c

    @user-nw9dy7ru8c

    Жыл бұрын

    ትክክል❤

  • @konjittadesse2126

    @konjittadesse2126

    Жыл бұрын

    ፍቅር ተግባር ካልገለጸው ምን ይገልጸዋል?

  • @mariyammariyam6752

    @mariyammariyam6752

    Жыл бұрын

    Yes❤

  • @saudihosen8183

    @saudihosen8183

    Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 Жыл бұрын

    😢ብፅሃት ውዴ እኔ በ7 አመቴ ነበር ይህን ሙዚቃ የማቀው ግጥሙን መሉውን አላቀውም ነበር አጋጣሚ ሆኖ በሰው ቤት ሰራተኝነት ናዝሬት ተሰጥቼ ነው እና አደራ ልጄ ሌላው ቢቀር ፊት አትንሱት የምትለዋን ለይቼ ደጋግሜ ስሰማው ገና በጨቅላነት ህይወት ፍዳ ስታበላኝ ጀምሮ የምፅናናበት ዘፈነሽ ነው እውነት ለኔ ትርጉም አለው አሁን 26 አመቴ ነው ወልጄ አላየሁትም ፈጣሪ ብሎ በሁለት እግሬ እያቆመኝ ነው ፊት ሲነሱኝ አደራ ያለች አክስቴ ናት ፊቴ ድቅን የምትለው ምንም ሳላቅ ነበር ለሰው ቤት ሰራ የታጨሁት አና ባጭሩ በጣም ወድሻለሁ ዘፈኑን ስሰማ ትውስታውም አብሮ አስለቀሰኝ የኔውድ እረጅም እድም ተመኘሁልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henok1495
    @henok1495 Жыл бұрын

    ልጅ የለኝም ግን ይህን ዘፈን በሰማውት ቁጥር ዝም ብዬ ነው የማለቅሰው ! ብፅአትዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @alfiyashukri57

    @alfiyashukri57

    Жыл бұрын

    እሽአላህ አላህ ይወፍቀክ

  • @mitiktube7214

    @mitiktube7214

    Жыл бұрын

    እኔም እፍ😢

  • @sus2475

    @sus2475

    Жыл бұрын

    አላህ ይወፍቅሽ ወልደሽ እይው ስሜቱን ያኔ የእናት ፍቅር እጥፍ ይጨምራል

  • @zahrazzahra8280
    @zahrazzahra8280 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች 😥😢😢ልጄን አደራ እውነትም አደራ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se Жыл бұрын

    እኔ የዛሬ ሰባት አመት ልጄን ጥዬ ስደት ስመጣ እዬንን ዘፈን እየሰማው ሌት ከቀን ነበር የማለቅሰው😭😭😭😭😭

  • @fantutsegaye8513
    @fantutsegaye8513 Жыл бұрын

    ብፃትዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ አይሆንም እንጂ እንዳልሽው ዳግም ወልደን እንደ ልጅ ማሳደግ ቢቻል እንኩዋን የእናት ውለታዋን መክፈል አይቻልም እናትነት ልዩ ነው ። በአካል ቢለዩንም ሁሌም በመንፈስ አብረውን ያሉትን እናቶቻችንን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ። እናቶቻችሁ በህይወት ያሉ ሁሉ ብፅአት ያለችውን አልደግመውም አደራችሁን እናታችሁንም አባታችሁንም ተንከባከቡ መልካም የእናቶች ቀን!

  • @sus2475
    @sus2475 Жыл бұрын

    እማዬ እናቴ መኖሬ ህይወቴ ኑሪልኝ እወድሻለሁ አይኔን በአይኔ አይቻለሁ እናትነትንም አይቼልሻለሁ ልጄ ውዴ አለሜ ኑርልኝ የኔ ናፍቆት ❤😢😢

  • @zebibamohammedmohammed8661
    @zebibamohammedmohammed8661 Жыл бұрын

    እናቴ በሂወት ባትኖሪም ሁልጊዜም እወድሻለሁ እማዬዬዬዬ ጄነትን እመኝልሻለሁ 😭😭😭😭😭😍😍❤❤❤❤❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka

    @AlkelimatuTeyebaSedeka

    9 ай бұрын

    አሚን ያረብ እምዬ ያላአባት አሳድገሽኝ ምንም ውለታሽን ሳልከፍል በሞት ተለየሽኝ አላህ ቀብርሽን ያስፋልሽ በጀነት ያኑርሽ እኛንም መልካም ስራ ሰጥቶን በጀነት የምንገናኝ ያርገን🤲

  • @Emebet860
    @Emebet860 Жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ ይህን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር ነው የማለቅሰው😢😢

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Жыл бұрын

    በፅአትዬ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ አርቲስት ነሽ : እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ደግሞም ይምርሻል እናቴ ዘፈኖችሽን ለብዙ ጊዜ አዳማጭም አንጓራጓሪም ነበርኩ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ድምፅሽ ትንሽ ቸከር ስለሚል ከኔ ድምፅ ጋር ይመሳሰላል ። እንወድሻለን❤❤❤

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Жыл бұрын

    የኔ እናት ደስ ስትል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ለመላ ኢትዮጵያዊያን እናቶች❤ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ስጥልን እግዚአብሔ🙏🏻💝

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Жыл бұрын

    ብፅአት የማይረሳው ፈገግታሽ ጋር ዋውው ስወድሽ EBS ምርጥ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት ዘፈኑ ደግሞ ነፍስን ንዝር ነው የሚያደርገው።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Жыл бұрын

    ብፅዬ ጨዋታሸ ለዛው 😍በጣም ደሰ የሚል መልዕክት እናቴ ልታርሰኝ አሜሪካ መጥታ አብረን እያየንሸ ነው ዘፈኑ አሰለቀሰኝ እናትም ከመሆኔ በፊት እወደው ነበር መልካም የእናቶቸ ቀን ለመላው እናቶች ❤❤

  • @rahelmiele7429

    @rahelmiele7429

    Жыл бұрын

    ማርያም በሽልም ታዉጣሽ🎉🎉🎉

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Жыл бұрын

    እዲሁም አልቅሽ አልቅሽ ብሎኝ ነበር ወጣልኝ 😭😭😭😭 እናቴ ነፍስሽን ይማረው

  • @user-ti1amahara

    @user-ti1amahara

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እናትዬ ነፍሳቸዉን ይማር 💔🥺

  • @lillyl4262

    @lillyl4262

    Жыл бұрын

    Ayzosh, your mum will always live in you ❤❤❤

  • @hanagirma5679

    @hanagirma5679

    Жыл бұрын

    Ayena yena konjo

  • @tigetishome2984

    @tigetishome2984

    Жыл бұрын

    @@lillyl4262 አመሰግናለሁ 🙏

  • @tigetishome2984

    @tigetishome2984

    Жыл бұрын

    @@hanagirma5679 ሀኒ አመሰግናለሁ 😥🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Жыл бұрын

    እናት ሁሌም ለልጇ እንስፍስፍናት መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Жыл бұрын

    የማያረጅ ሙዚቃ አደራ ልጄን😪ብፁዬ ኑሪልን እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 Жыл бұрын

    ብፅዬ!ከእንቅልፌ ስላነቃሽኝ በጣም አመሰግናለሁ።🙏ዛሬ!እናቴ አርሴማ በእናት ተመስላ በብፅዬ ተመስላ ያናገረችኝ ነው የመሰለኝ!ብፅዬ!ከልቧ ውድ እናት ናት EBSዎች ብፅሃትን ሁሌም አቅርቧት መካሪያችን ናትና የእኔ ትውልድ የ80ዎቹ ምርጥ ወርቃማ የአ.አ እና የፒያሳ ድምቀት ነበረች አርቲስት ብፅሃት ስዩም!🎤🎤🎤🎤🙏👑🇪🇹በጣም እወድሻለሁ ብፅዬ!💖😍! ሔርሚ በቀለ ከኤልያስ መልካ አድናቂዎች!

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Жыл бұрын

    ❤ እናቴ M የመኑሪ ምስጥር ደስ ታዬ መመኪዬ የኔ ሁሉ ነገሪ አንቼ የምገልፅብሽ ቃላት የለኝም እናት አለሜ እግዚአብሔር አምልካ እረጅም እድሜና ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪልኝ አይንሽን ለማየት ያብቃኝ ❤ብፂ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረስሽ የኢትዮጵያን እቁ ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤ በሁሉም አለም የሚገኑት እናቶች መልካም የናቶች ቀን ይሁንላችሁ በሒወት ለተለዩ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑንልን

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 Жыл бұрын

    እኔ ለራሱ ልጅ ሳይኖረኝ ይሄን ዘፈን ስሰማው አለቅሳለሁ ❤

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Жыл бұрын

    ወይለይ ብጽኣቴ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልሽ ኣይ ስደት በእናቴና በልጄ ናፍቆት ስንገበገብ በሰበብ በምክንያት በዚህ በኣንቺ ሙዚቃና በኣብነት ፈጥሮሀል ጩኸቴን ሰምቶ በሚለው በለቅሶ አሳልፋለው ናፍቆት ኩፉ ነው አይይይ 😭😭😭😭 💐💐💐💐👍🙏

  • @kardon4996

    @kardon4996

    Жыл бұрын

    Ayzosh ESHI !!!!!!!! Berchi !!!!!!!!! Ferrari hayil yisetishal!!!!!!!!!!!!

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Жыл бұрын

    ድሮ ማውቅሽ ያራዳ ልጅ ብፅሀት እድሜና ጤና ጀባ ይበልሽ

  • @mariam3292
    @mariam3292 Жыл бұрын

    ያስፋው መሸሻ የልብ ስብራት ሀዘን ሰበብ ብቻ ነው የሚፈልገው ለማልቀስ አተም እናትም አባትም ነህ የመሸሻ ጀግና ልጂህን አላህ ያሳዲግልህ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Жыл бұрын

    እናቶቻችንን ሺ አመት ያኑርልን እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ የኔን እድሜ ቀንሶ ይስጥሺ 🙏🙏🙏🙏 ኑሪልኘ ስደተኛዋ ልጅሺነኝ 😭😭😭

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Жыл бұрын

    አይዞሽ ብጽአትመልካምየእናቶች ተቀን ልጅሽንም እግዚብሔር ይጠብቅልሽ መቅዲሉላ አስፍቲቻል አረርጉት

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Жыл бұрын

    እጅግ የምወዳት አርቲስት ናት። እጅግ ድምጿ ልዩ የሆነ አርቲስት ናት። ወደፊት የዚህ አይነት ድምጽ ይገኝ ይሆን?????💚💛❤

  • @te6635

    @te6635

    Жыл бұрын

    በጭራሽ ብፅአት she is legend

  • @HabibtyHabibty-he4xf
    @HabibtyHabibty-he4xf Жыл бұрын

    መልካም የናቶች ቀን የኔ ውድ እናት አላህ ጤናሽን ይስጥልኝ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 Жыл бұрын

    ብፅአትዬ እንቺ ማ የጨርቆስ ሰፈር ያውቃል እድሜ ልክሽ ለናትሽና ለወንድሞችሽ ኑረሻል ኑሪልን ያላደረግሽው ነገር የለም ዘውድዬም ሃገረ ህይወት መንግስተ ሰማያት ያዋርሳት ረዥም እድሜ ይስጥሽ

  • @sebah5602
    @sebah5602 Жыл бұрын

    በትክክል ትለያለሽ ብፀት ዋዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት ምንዋ ይጠገባል እናት ያለን ሰዎች በሙሉ እባካቹ በምንችለዉ አቅም እንርዳ

  • @tfg6749
    @tfg6749 Жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም ደስየምትይ እናት እድሜ እናጤና ለእናቶቻቺን መልካም የናቶቺቀን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf7hr7ug7z
    @user-uf7hr7ug7z Жыл бұрын

    እኔም እናት እድሆን ዱዓ ፆለት አድርጉልኝ ጡሩ ባል እድሰጠኝ ውዶቸ

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥሽ ከነ ውድ ባለቤትሽ 💚💛🧡

  • @MUZICS5534
    @MUZICS5534 Жыл бұрын

    she so unique i love her so much happy mom day for her and my mom too

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢ዬእኔ ውድ እማ እኔ ልዮ ዬእኔ ድምፀመረዋ ትለይብኝ አለሺ ኡፍፍፍፍ ውድድድድድድብፃትዬዬዬዬ አይጠገብም ፣ይሄ ዘፈንሺ ፣ዘመን ዬማይሺረው❤❤❤❤❤❤😢

  • @Alem844
    @Alem844 Жыл бұрын

    ብፅአት በጣም ነው የምወድሽ ሰለ ልጅ የዘፈንሽው ዘመን ተሻጋሪ ነው በመላው አለም የምትገኙ እናቶች እንኳን አደረሰን 🙏

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Жыл бұрын

    ብፅአት ስዩም እንወድሻለን እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ።

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 Жыл бұрын

    ብጻአትዬ የኔ ማረ ❤❤❤መልካም የአእናቶች ቀን ይሁንልሽ እግዚአብሂረ እደሜ ጤናውን ያብዛልሽ💐💐

  • @seblemelak4537
    @seblemelak4537 Жыл бұрын

    ብፅአትዬ የኔ እመቤት ስወድሽኮ እንክዋን ለናቶች ቀን በሰላም አደረሰሽ የኔ ኩንስንስ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Жыл бұрын

    ዋው ድምጿ እንዳለ ነው እድሜና ጤናውን ይጨምርልሽ ❤

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭ብጽሀትዬ ትለያለሽ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናትዬ

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ደስታሽን ያብዛልሽ ስወዱሽ❤❤

  • @EdenHailemichael
    @EdenHailemichael Жыл бұрын

    መልካም የእናቶች ቀን ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና የሙሉጌታን ስም ስላነሳሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙ የማያቀዉ ሰዉ አለና

  • @kardon4996

    @kardon4996

    Жыл бұрын

    Ma new ??? Eski TSA filingn.... Yihene BETAM gobez tsehafi/ yekine tibeb sew nebere ....???

  • @EdenHailemichael

    @EdenHailemichael

    Жыл бұрын

    ​@@kardon4996 ዉይ ከምለዉ በላይ በጣም ጎበዝ ገጣሚ እና በጣም የሚገርም ስብዕና ያለዉ ሰዉ ነዉ እኔ ቃልም የለኝም ስለሱ የማወቅ ፍላጎት ካለህ/ሽ ወይም ግጥሞቹን ከፈለክ/ሽ በደንብ ማዉራት እንችላለን

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ልክ ነሽ የልጅ ነገር እናት መሆን ከባድ ነው ረክም እድሜ ይስትሽ

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 Жыл бұрын

    HAPPY MOTHERS DAY TO THE WHOLE WORLD MOM'S .GOD BLESS YOU AND LONG LIFE WITH FULL OF HEALTH AND PROSPERITY!!

  • @SeblewengellAbi-og5ol
    @SeblewengellAbi-og5ol Жыл бұрын

    ብፅአትዬ በጣም አምሮብሻል ግን አስለቀሽኝ በስመእብ መቅዲ አስፍው እውነት ደስ ስትሉ መቅድዬ ስወድሽ❤

  • @meniramohammed4096
    @meniramohammed4096 Жыл бұрын

    ብፅየ ስወድሽኮ!!!!እባካችሁ ebs ስራ አስጀምሯት ሁልጊዜ እንድናያት

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebasfaw9246
    @azebasfaw9246 Жыл бұрын

    ብፅአትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Жыл бұрын

    ❤❤🌍እናት በዓለም ላይ ምርጥ የሕይወት ተዋጊ ነች🌍❤❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Жыл бұрын

    ለኔ ይለቀሰ ብፁሃትዬ በጣም እወድሻለሁ ❤ደግሞ በጣም የምወደው ዘፈን ነው ኑሪልኝ

  • @SisayAyalew-nh7ge
    @SisayAyalew-nh7ge Жыл бұрын

    ብፅአትየ እረጅም እድሜ የስጥሽ። ለዓለም እናቶች በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Жыл бұрын

    ወይኔ መስቀላ ሲያምር ከአገቷ ከእጃ ከጆሮዋሲያምርአይኔ ያለው ከመስቀሉ ፍጥጥብየቀረሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 Жыл бұрын

    Well articulating mother. Great .

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Жыл бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo Жыл бұрын

    ብፅዬ የኔ ልእልት እረጅም አመት በሰላም በጤና በደስታ ኑሪልኝ ወድሻለሑ🙏 የኋንስ እድለኛ ነሕ የብፅዬ ልጅ እኛ እደዚ 😢 😭 እያለቀስን በፍቅር ነው የምናያት ስዘፍን አንተማ የኛን ሑሉ ስሜት ለብቻሕ የምትይዘው ብፅዬን እያየሗት አንተን ነበረ የማስበው ታድለሓል በውነት አንተም ሰው አክባሪ የዋሕ ጨዋ ልጅ በዛ ዘመን የብፅአት ልጅ ሑነሕ ራሱ የእውነት ጨዋ ነትሕ አጋዚያን ስንማር ከወንድሜጋ ወደቤት ትሔዱ ነበረ መኮንኖች ግቢ እግር ኳስ ትጫወቱ ነበረላንተም ለብፅዬ ለሑሉ ቤተሰብ ሕፃኑቂርቅስ ረጅም እድሜ ሰላም ጤና 🙏 ፍሬዘርም ባለሕበት ሰላም 🙌🙏ብፅዬዬዬዬዬዬዬ ፍቅርዬዬዬዬዬዬ ኑሪልኝ ውብዬ ❤❤❤❤❤

  • @fasilabebe9105

    @fasilabebe9105

    Жыл бұрын

    Wow ename bedembe akachewalew yeseferye sew neche

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Жыл бұрын

    የምወዳት ብፅአት ስወድሽ ሁሌ ዘፈኗን ሰማ ያስለቅሰኛል ጤና ከእድ ሜ ጋር ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ

  • @sabafissha8726
    @sabafissha8726 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @samira7639
    @samira7639 Жыл бұрын

    ስወዳት እናቴን አስተወሰቺኝ ኡፍ መቅዲዬ አስፊቲዬ ሉላዬ ስወዳቹህ💝💝 😭😭😭😭💕💞💕💞💕💞💕💞💞💞

  • @kerya649
    @kerya649 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤❤

  • @liinaibrahim7332
    @liinaibrahim7332 Жыл бұрын

    በእውነት ነው የምላቹ እኔም አልቅሼ ልምት ነው ክብር በምድር ላይ ላሉ እናቶች ሁሉ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын

    Uffffa Siwedat eko yene Enat Bitsate giziyachinin yademekshilin bezih Meraki dimtsish Wowww Rejim edme ketena gar temegnehulish u r legend ♥️ happy Mother's day for All Ethiopian Moms ❤

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 Жыл бұрын

    እውነት እውነት እውነት ድንቅ አባባል ብፅአትዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Жыл бұрын

    የእናት ምርቃት መንገድ ይከፍታል እድሜ ያረዝማል እውነት ነው። እናት ምን ይገልፃታል

  • @ebaytinsue6587
    @ebaytinsue6587 Жыл бұрын

    የእናት መለኪያ ብጻት ስዩም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Жыл бұрын

    እውነት ነው አሁን ያሉ አባቶች የሚገርም ነው❤❤🎉🎉

  • @selamtamirat2810
    @selamtamirat2810 Жыл бұрын

    እድሜና ጤናን ስቶ ያቆይሽ ❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Жыл бұрын

    ያማል ብፅአት ኑሪልን 😭😭😭

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Жыл бұрын

    ብፅአትዬ እንኳን አደረሰሸ ለእናቶች ቀን የኔ ውድ

  • @fikertube6755
    @fikertube6755 Жыл бұрын

    It's very touching

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Жыл бұрын

    እውነት እናት ያላችሁ እናታችሁን አክብሩ ውደዱ እኔ ከእግዚአብሔር አልጣላም ግን ሁሌ ይቆጨኝል እራሴን ሳልችል ስላጣዋት

  • @alemunida3855

    @alemunida3855

    Жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም ነው ሚቆጨው ይህው አኔም አናቴን ካጣሁ 2 አመት ፀፀት ገደለኝ😭😭😭

  • @tiruworkbirhanu4440

    @tiruworkbirhanu4440

    Жыл бұрын

    ewnet new enem yekochenal beljoche esnanalhu

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Жыл бұрын

    ዋው የእውነተ የእናትነት ምስጢር የተለየ ነው፡፡ በእውነት

  • @luchafana2988
    @luchafana2988 Жыл бұрын

    ብጸሐት እድሜ ጤና ያድልሽ ።

  • @hirut4901
    @hirut4901 Жыл бұрын

    ሀይ ብፃትዬ እንዴት ነሽ መልካም የናቶች ቀን ይሁንልሽ 🎉🎉🎉

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 Жыл бұрын

    I will try and iwill let you know thankyou god blessyou

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Жыл бұрын

    እንዴ ሉላዬ መቅዲ አሰፋው እሷ እንዲ እንባ እየተናነቃት ወታችሁ ያላጀባችኀት ሌላ ግዜ አንደምታደርጉት በጣም ነው የዘንኩት ኩጭ ተብላችሁ ታዳምጣላችሁ ያሳዝናል ደም እነደገና ቀጥላም አላጀባችኃትም እኔን ብፃአትዬ 😭😭😭 በጣም ነው ያስለቀስሽኝ ውስጤን ነው የነካሽው የናትን ነገር የሚያቅ ያቀዋል 😭😭😭 የሽገር ብርቅያዋ ብፃአትዬ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ❤❤❤

  • @natedog6423
    @natedog6423 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️ እውነት ነው ወልደህ እየው ማለት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እወድሻለሁ በጣም

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe428310 ай бұрын

    You look beautiful Betsatye may God bless you

  • @eneyehaile
    @eneyehaile Жыл бұрын

    እኔ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍ እግዚአብሔር እናቶቻችንን እናት የሆነውንም ይጠብቀን

  • @sadenursidsid19
    @sadenursidsid19 Жыл бұрын

    ረበና እማዬና በጀናህ አበሽርልኝ መሰባሰቢያችን በጀነነት አድርገዉ ቁስሌን ነካካችዉ

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Жыл бұрын

    ብፅአት እድሜሽን ያርዝመው እሄን ዘፈንሽን ሰማ በህይወት ያጣሁት ልጄን ያስታውሰኛል ብዙ ማድመጥ አልችልም

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 Жыл бұрын

    ብፃትዬ ዛሬ ስሰማሽ ወይ🙈ወይ መገጣጠም እንዴት እንደምወድሽ እኮ

Келесі