ልጄን አደራ - ብፅአት ስዩም | ልብ የሚነካ ሙዚቃ

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
ልጄን አደራ - ብፅአት ስዩም | ልብ የሚነካው ሙዚቃ @BalageruTV
///////////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 19

  • @ketemakebede7178
    @ketemakebede7178 Жыл бұрын

    ዘፈኑን ከልቤ ሠምቼዉ አላዉቅም ነበር እድሜዬ ሲበስል ዛሬ ከልቤ አደመጥኩት ልቤም ተነካ የእናትነትን መከራ ስቃይ ዋጋ የበለጠ የሚገልፅ ምርጥ ዘፈን መልህክት ነዉ እማዬ ዋጋሽን ከፍዬ አልጨርሰዉም እድሜ ይስጥሽ

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 Жыл бұрын

    ልጄን አደራ! አስለቀሺኝ😢

  • @eshetualemu9621
    @eshetualemu9621Ай бұрын

    Aya Mule what a lyrics!!!

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Жыл бұрын

    Wow her voice still amazing!!! I am not a mom but this music makes me cry…😢😢😢

  • @user-sg3bq7uw4v
    @user-sg3bq7uw4v10 ай бұрын

    እሥፋሥፏ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    ፍንትሽዬ ሁሉንም ዘፈንሽ ከነአዘፋፈንሽ እወደዋለሁ። ይሄን ዘፈን ግን በበለጠ

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Жыл бұрын

    የአያ ሙሌ ግጥም ፃፈው እንጂ ለእሱስ አልጠቀመውም!

  • @amenraki
    @amenraki2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 Жыл бұрын

    I beseate. Melekeshe geze bikeyerewem demeseshe endalenew tewedage zefene....

  • @lemlem836
    @lemlem836 Жыл бұрын

    Ohhh 😢😢😢😢

  • @weiniokbay2061
    @weiniokbay20614 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 Жыл бұрын

    ብፅዬ😘😘😘

  • @deborahcroft2876
    @deborahcroft2876 Жыл бұрын

    She looks like my Aunt Emma .

  • @SaddaSelamat
    @SaddaSelamat2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Жыл бұрын

    እናቴ መሰለችኝ አይ እናት

  • @eyuman4909
    @eyuman4909 Жыл бұрын

    Tleyalesh btsihachin

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Жыл бұрын

    ዛቻው ምንድን ነው??

  • @TerngoMisigana
    @TerngoMisigana11 ай бұрын

    አሰላ ቅቪኚ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    የግጥሙ አርእስት ሸገሮች እንዲህ ነን። kzread.info/dash/bejne/g2uJk8idqJyooNI.html

Келесі