@TamagneShow with Abonesh Adenew Part 1 | ታማኝ ሾው ከአቦነሽ አድነው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
@TamagneShow with Abonesh Adenew Part 1 | ታማኝ ሾው ከአቦነሽ አድነው ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ / tamagnemedia1
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ / @tamagnebeyene

Пікірлер: 37

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c

    በልጀነቷ ይህ ችሎታዋን ሊገምቱ የቻሉት ሰዎች ምን አይነት ሚዛን ቢኖራቸው ነው። ይደነቃሉ።

  • @abge5258
    @abge5258

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት በአሁኑ ሰአት ክልል እያሉ ለውጡ ከክልል አያልፍ ይህን ያረጉ ኢትዮጵያውያን እጅግ በጣም እናከብራቸዋለን ታማኝ የምንወድህ ወንድማችን አቦነሽ ድንቅ እህታችን እንወዳቹሀለን በርቱ እድሜና ጤናችህ ረጅም ያርግል::

  • @SelemoneBirmegiy
    @SelemoneBirmegiy21 күн бұрын

    ጀግኖች❤❤አርቴስቶች ❤❤ክበር ይደርሳቸው❤❤አሰታውሳለው መች እረሳለው ቡዝይንና ሌሎችም❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o

    ልዩ መረዋ ድምፅ አላት እግዚአብሔር ለድንቅ የፈጠራት ተደናቂ አበባ ኑሪ አቦ❤❤❤

  • @abge5258
    @abge5258

    ሰው የማያውቀው ስንት ድንቅ ሰዎች እንዳለን አቦነሽ አይቼ አምኞለህ ይገርማል መላው ሰላም መልካም ጤና ፍቅር ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ውድ እህታችን ጀግና ነሽ በእውነት

  • @user-ze6qq3ey8q
    @user-ze6qq3ey8q

    አቶ ታማኝና አቦነሽ እንደምን ከረማችሁ

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c

    እዉነትም ብዙነሽን በፍቅር ትወዳታለች፣ቁጭ አረገቻት፣ አይ ድምፅ

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600

    ስታምሪ ስራአትሽ ብዙ ነገርሽ 💚💛❤

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou

    ታማኝ ኣንዳንድ ጥቁር ጸጉር ነበረህ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255

    ታማኝ በየነ የቆዬ interview ነው ? ታማኝ you look very Younger keep up and tell us the secret

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z

    Wow, she got very unique voice and she sounds very intelligent. I like her a lot.❤❤

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600

    ሌላው የቀደሙት ባለሞያዎች እንዴት ወርደው እንደሚሱሩ ነው ያሚያሳየን።

  • @mtolla5767
    @mtolla5767

    She is beautiful too.. I love her eyes

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579

    ሠላም፡ታማኝ ና አቦነሽ፡ድንቅ ውይይት፡ነው፡፡

  • @dhaile8772
    @dhaile8772

    ደስ ስትል

  • @ElfineshWake
    @ElfineshWake

    ድንቅ ችሎታ ነው

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648

    ዋው በጣም ድንቅ ልጅ ነች

  • @Lucy70968
    @Lucy70968

    Aderebay

  • @dagnemeshesha4186
    @dagnemeshesha4186

    Just gifted

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571

    Thank you for your service TA…!!!❤👍🙏❤️

Келесі