ግታው ሰበቤን//Gitaw Sebeben//Hanna Tekle 2020

"ግታው ሰበቤን" ሀና ተክሌ
ከ"ሃብተሰማይ" አልበም
Uploaded on Nov 21/2019
ከነገር ጅማሬ ፍጻሜ ይልቃል
ቀን ሳለ ጎበዝ ከየት እንደወደቀ ያስባል
የጅማሬው ውበት የዳነበቱ
ደብዝዞ ሳይልቅ በመንገድ ከንቱ
በፀጋ ሽፋን ፋንኖ ተማምኖ
ስቆ ለውሃ ብዙ አለና የቀረ ባክኖ
አልፈልገውም ለብታዬን እግሮቼን አድስ
እኔ አልሻም መባከን በልማድ መደንዘዝ
ግታው ሰበቤን ያደከመኝን
ሰበብ በኩሬን የሚያስንቀኝን
ግታው ምክንያቴን የተጫነኝን
ምክንያት በኩሬን የሚያስጥለኝን
መሀል ሰፋሪ እዚም እዚያም
ሁሉ አይቅርብኝ አገም ጠቀም
የለብታ ወንዝ ከባድ ፈተና
ወይ ያልበረደ ወይ እሳት ያልገባው ገና
አቋም በሌለው ከከልካይ ማዶ
በነጻ ክልል ይነጉዳል ፈቅዶ
ግታው ሰበቤን ያለዘበኝን
አክብጄ እንዳልይዝ ያጠመደኝን
ግታው ምክንያቴን የታገለኝን
ለሁለት ጌቶች ያሰለፈኝን
ነግቶለት ህይወት ጉዞ ጀምሮ
ባንተው ምህረት በስንት ተምሮ
ከመንከራተት ተርፎ ያልተረፈ
ዛሬም ሚባክን ልቡ ያላረፈ... ገና
ዳግም ባርነት ዳግም እስራት
ባልሰከነች ነፍስ ልጓም በሌላት
ይብቃኝ ምክንያቴ የተጫነኝ
አጥብቄ እንዳልይዝ ያታገለኝ
ግታው ምክንያቴን ያደከመኝን
ትጥቄን ያላላ ያለዘብኝን
በመንፈስ አንቃኝ አዚሜን ገፈህ
የታገትኩበትን ገመዴን ፈተህ
ግታው ሰበቤን ያበረታኝን
ለሁለት ጌቶች ያሰለፈኝን
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now / @hannatekleofficial
Song written By Hanna Tekle
Music Composition-Fekadu Betela
Recording-Fekadu Betela
Mixing And Mastering-Nitsuh Yilma
Copyright ©2019: #HannaTekleOfficial
Note:unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.

Пікірлер: 69

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial3 жыл бұрын

    ከነገር ጅማሬ ፍጻሜ ይልቃል

  • @hamelmalhali6475
    @hamelmalhali64754 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልሽ ሃኒቾ በጣም ነው የምወድሽ። ከነፍሴ ያስታርቀኛል ዝማሬሽ

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy9554 жыл бұрын

    ሃኒቾዬ የተባረክሽ በጣም ተባርኬበታለሁ በመዝሙሮችሽ እናም በጣም እንደምውድሽ ይድረስሽ

  • @pastortesemadido238
    @pastortesemadido2384 жыл бұрын

    አልፈልግም ለብታዬን።አሜን ጌታ ግታው ሰበቤን!!!

  • @abebetadesse835
    @abebetadesse8353 жыл бұрын

    ሀኒዬ ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ልጆችሽ ቤተሰብሽ አገልግሎትሽ ይባረክ

  • @abebetadesse835
    @abebetadesse8353 жыл бұрын

    ሀኒዬ ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ልጆችሽ ቤተሰብሽ አገልግሎትሽ ይባረክ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    አሜንንንንንን ይብቃኝ ምክንያተ ያለዘበኝን ይብቃኝ ድካሜ አኒዬ ለኔነው ይሄ ጸሎት

  • @user-kb5hs5bg4w
    @user-kb5hs5bg4w

    ሚለዉ የለሚ ጌታ ይበረክሽ

  • @adanegirma476
    @adanegirma4763 жыл бұрын

    ዘመንሽ በጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @nebyusolomon9659
    @nebyusolomon9659

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @tsigezeirhun7150
    @tsigezeirhun71503 жыл бұрын

    በቡዙተባረኪ ውድ ሃና አሜንሰበባችንይገታ

  • @haymiwt4453
    @haymiwt44534 жыл бұрын

    እኔ አልሻም መባከን

  • @user-hy7vz8lc8p
    @user-hy7vz8lc8p21 күн бұрын

    gitaw mikiniyaten ...gitaw sababen yadekemegn, sabab bekuren yamiyasnikegn

  • @zerihuntadesse8659
    @zerihuntadesse86593 жыл бұрын

    Kemir Yhe yene hiwet new!!!!EGZIABHER SEBEBEN YIGTAW bezih Struggle west new eyenorku yalehut Hanna egziabher yibarkesh WHAT A GREAT MESSAGE!!!

  • @hari7-x7k
    @hari7-x7k3 жыл бұрын

    i am sure a lot of Christians will relate with the lyrics of this song.

  • @nateman4694
    @nateman46944 жыл бұрын

    በነፃ ክልል ኦ

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent3 жыл бұрын

    This is like a prayer deep from the heart. No one can say and mean this without the help of the holy spirit!

  • @marefumathewos703
    @marefumathewos7034 жыл бұрын

    Amen Amen hani teberekhi

  • @keneansyum6409
    @keneansyum64094 жыл бұрын

    Tseloten zemershlgn tebareki

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 Жыл бұрын

    Geta yebarikish !!!