"ሁሉን በስርህ"//Hulun Besirih//Hanna Tekle 2020

"ሁሉን በስርህ" ሀና ተክሌ
ከ"ሃብተሰማይ" አልበም
ፊደል ተገጣጥሞ የቱ ቃል ገለጠህ
ቃላት ተሰካክተው ምን ቢባል ተረከህ
ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ
ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ
የተባልከው ሁሉ ካንተ በታች ሆኗል
ለፍጥረት ሚበዛ ላንተ አቅም አንሶታል
ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ
ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ
መጀመሪያም መጨረሻም የሌለህ
አልፋ ኦሜጋ ፊተኛም ኋለኛም የሌለህ
እግዚያብሄር አንተ ነህ/እግዚያብሄር አንተ ነህ
የኔ ትልቅ አንተ ነህ/የኔ ጀግና አንተ ነህ
ሁሉን በስርህ አስተዳዳሪ
በላይ ለሁሉ ሁሉን ፈጣሪ
የግዙፍ ግዙፍ የትልቅ ትልቅ
ቃል በማይደፍረው የከፍታ ጥግ
አንተ እግዚአብሄር አንተ ብቻ ነህ
ትልቅ መሳዩን - ትንሽ ያረግህ
ጀግና መሳዩን - ያንበረከክህ
ጠቢብ መሳዩን - ሞኝ ያደረግህ
ያለው መሳዩን - ባዶ ያደረግህ
የለም ያሉህ የሉም
ዛሬም የሚሉህ ነገ አይኖሩም/2×/
ይገርመኛል ትጋታቸው ለከንቱነት ጥበባቸው
ካንተ ውጪን ህይወት ማሰባቸው
አንተ ባበጀኸው አእምሮ
ባንተው ጥበብ ተቀምሮ
እስትንፋስ ለግሰህ በእፍታህ
በአምሳልህ ፈጥረኸው ስታበቃ
የለህም የሚልህ ማነው???
እኮ የለህም የሚልህ ማነው???
የለህም የሚልህ ማነው???
እኮ የለህም የሚልህ ማነው???
ለመኖርህ የእሱም መኖር ምስክር ነው/3×/
ለመኖርህ የእኔም መኖር ምስክር ነው
ሉዐላዊነትህ ከጥንት ከአለማት በፊት የነበረ
አለህም የለህም ቢባል ከመኖር ያልተገደበ
እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ
እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ
እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ
እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ
አለህ በማደርያህ አለህ
አለህ በዙፋንህ አለህ
አለህ በማደርያህ አለህ
አለህ በዙፋንህ አለህ
ኧረ አለህ በማደርያህ አለህ...
Song written By Hanna Tekle
Music Composition Dawit Lammi
Recording Dawit Lammi
Mixing And Mastering Nitsuh Yilma
Uploaded on Nov 21/2019
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now / @hannatekleofficial
Copyright ©2019: #HannaTekleOfficial
Note:unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.

Пікірлер: 95

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial4 жыл бұрын

    ፊደል ተገጣጥሞ የቱ ቃል ገለጠህ ቃላት ተሰካክተው ምን ቢባል ተረከህ ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ የተባልከው ሁሉ ካንተ በታች ሆኗል ለፍጥረት ሚበዛ ላንተ አቅም አንሶታል ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሄር ብቻ ራስህ ንገረኝ ምን እንድልህ ብቻ መጀመሪያም መጨረሻም የሌለህ አልፋ ኦሜጋ ፊተኛም ኋለኛም የሌለህ እግዚያብሄር አንተ ነህ/እግዚያብሄር አንተ ነህ የኔ ትልቅ አንተ ነህ/የኔ ጀግና አንተ ነህ ሁሉን በስርህ አስተዳዳሪ በላይ ለሁሉ ሁሉን ፈጣሪ የግዙፍ ግዙፍ የትልቅ ትልቅ ቃል በማይደፍረው የከፍታ ጥግ አንተ እግዚአብሄር አንተ ብቻ ነህ ትልቅ መሳዩን - ትንሽ ያረግህ ጀግና መሳዩን - ያንበረከክህ ጠቢብ መሳዩን - ሞኝ ያደረግህ ያለው መሳዩን - ባዶ ያደረግህ የለም ያሉህ የሉም ዛሬም የሚሉህ ነገ አይኖሩም/2×/ ይገርመኛል ትጋታቸው ለከንቱነት ጥበባቸው ካንተ ውጪን ህይወት ማሰባቸው አንተ ባበጀኸው አእምሮ ባንተው ጥበብ ተቀምሮ እስትንፋስ ለግሰህ በእፍታህ በአምሳልህ ፈጥረኸው ስታበቃ የለህም የሚልህ ማነው??? እኮ የለህም የሚልህ ማነው??? የለህም የሚልህ ማነው??? እኮ የለህም የሚልህ ማነው??? ለመኖርህ የእሱም መኖር ምስክር ነው/3×/ ለመኖርህ የእኔም መኖር ምስክር ነው ሉዐላዊነትህ ከጥንት ከአለማት በፊት የነበረ አለህም የለህም ቢባል ከመኖር ያልተገደበ እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ እግዚአብሄር አለህ በማደርያህ እግዚአብሄር አለህ በዙፋንህ አለህ በማደርያህ አለህ አለህ በዙፋንህ አለህ አለህ በማደርያህ አለህ አለህ በዙፋንህ አለህ ኧረ አለህ በማደርያህ አለህ...

  • @bezytube1997

    @bezytube1997

    4 жыл бұрын

    I love you so Hannicho

  • @rxnati1999

    @rxnati1999

    4 жыл бұрын

    Wow!!!! really god bless you

  • @medhinkassaye4225

    @medhinkassaye4225

    4 жыл бұрын

    Alhe!!!

  • @tesfaysunemait6488

    @tesfaysunemait6488

    4 жыл бұрын

    You r blessing . Glory to Lord Jesus 🙌

  • @ethiopianfunny1160

    @ethiopianfunny1160

    3 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @markosmarye
    @markosmarye4 жыл бұрын

    👏👏ለመኖርህ የእኔ መኖር ምስክር ነው✅

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew2983 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በአንቺ ሰለ አስቀመጠው ፀጋ ክብሩን ይውሰድ በእውነት ይብዛልሽ እህቴ ሀና!!!!!

  • @medimedo5191
    @medimedo51914 жыл бұрын

    “ሰነፍ በልቡ፦ አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።” - መዝሙር 14፥1

  • @merehawittweled7036
    @merehawittweled7036 Жыл бұрын

    I'm Orthodox gjn hana wuste nat yeliben new

  • @DanielWorkneh-rc1kl
    @DanielWorkneh-rc1kl14 күн бұрын

    አንተ ባበጀኸው አእምሮ ባንተው ጥበብ ተቀምሮ እስትንፋስ ለግሰህ በእፍታህ በአምሳልህ ፈጥረኸው ስታበቃ የለህም የሚልህ ማነው??? ❤❤❤

  • @lbe034
    @lbe034 Жыл бұрын

    ያንተን ልክ አዋቂ አንተ እግዚአብሔር ብቻ። ❤

  • @user-bq9qd3pt6k
    @user-bq9qd3pt6k7 ай бұрын

    Wow #1

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 Жыл бұрын

    ለመኖርህ ለእኔ መኖር ምስክር ነው🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @tgendeshaw3578
    @tgendeshaw35782 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን ትልቅ ነው ስለ እግዚአብሔርን ማሰብ መገረም መባረክ ነው

  • @tekafeyera5791
    @tekafeyera57914 жыл бұрын

    You always set a standard and produce songs of high quality; remain blessed woman of God.

  • @nardosagamso0313
    @nardosagamso03137 ай бұрын

    ይሄን ዝማሬ በሰማሁት ቁጥር ሁሉ ዉስጤ እጅግ ጉልበት ያገኛል ደስታዬ ይጨምራል አምላኬን በደንብ ያሳየኛል : : ሃኒዬ ተባርኪልን! ይሄ ትልቅ ዝማሬ ነው በድፍረት እንደዝህ መዘመር በጣም ደስይላል: : በተለይ ወደ English translate ማድረግ ብታስቢ ብዬ suggest አደርጋለው በተለይ ነጮች ጋር ይሄ ዝማሬ በስፋት መድረስ አለበት! እወድሻለው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሃኒዬ

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo790711 ай бұрын

    Zelealemawy Almighty Amlak ena Geta new Esu !!!!!!!!!!!! Geta yibarickish wud sister.

  • @user-no6fx6mr3v
    @user-no6fx6mr3v11 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ halleujaaaaaa ameeeeeee tebark

  • @selam484
    @selam4844 жыл бұрын

    Yes hallelujah praise God esu becha Eyesus Geta. Amen hallelujah

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 Жыл бұрын

    No language to tell or express how much God is great 🙏 He is Alfa Omega. Almighty God. Honor, Blessed Father. Glory and Thanks to be Him. Amen!!!

  • @tamerat8690
    @tamerat86904 жыл бұрын

    Berek beyilegn hanyeee!!!!

  • @madenaabadiga9861
    @madenaabadiga98614 жыл бұрын

    Lamenorih yene manor misker new yene wude tabarek hulum ebarekalew bamazimorochish silach getan mamesigen alaqomim

  • @yonatanmanaye889
    @yonatanmanaye889 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን !ኢየሱስ ሁሌ ከእኛ ጋር ነዉ

  • @derejeyosefi6975
    @derejeyosefi69752 жыл бұрын

    Zela alemi tebareki

  • @samuelseyoum5785
    @samuelseyoum57853 жыл бұрын

    God is Almighty. There is none like him. All Glory, Honour and Praise to God in the highest in Jesus Christ Name.

  • @eyasuhaile5704
    @eyasuhaile57044 жыл бұрын

    awokin bamilut lik indemayilaka yewunet yetenagera mazimur new tebarek

  • @kidistemiru5638
    @kidistemiru56383 жыл бұрын

    Egziabher antenehe 💔💔 Yene Tilk antenehe 💔💔 Yene jegina ante nehe 💔💔 Egziabher alehe bemaderyahe💔💔 Egziabher alehe bezufanhe💔💔

  • @baslielayalew5203
    @baslielayalew5203Ай бұрын

    Hanny min aynet mezmur new.....besemahut kutir hule mekotater yemchilew embaye yimetal ❤❤❤❤. I could sing only this song for the rest of my life and forget the others...His Glory Alone....JUST WOW.

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo79072 жыл бұрын

    God bless you Hannish always.

  • @gebremedhnmehari8451
    @gebremedhnmehari84513 жыл бұрын

    ኣንቺ የተለየሽ ዘማሪ ነሽ። ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo23243 жыл бұрын

    yihe mezmur betam yigerimegnal....endat new yegeletsishew begeta! tebarekilign

  • @nazretnegassi8454
    @nazretnegassi84544 жыл бұрын

    Wow its really a masterpiece .....love when its about God His identity n u have a revealation in that area...may God increase ur revealation n wisdom...bless u dear

  • @israelsisay8385
    @israelsisay83854 жыл бұрын

    Deeply meaningful song arranged with thoughtful lyrics and stunning music! Hanicho you are a blessing to us!

  • @kalebmelaku733
    @kalebmelaku7333 жыл бұрын

    I always feel nervous when this type of song singed stay blessed

  • @selamdinku3305
    @selamdinku33054 жыл бұрын

    zemenish yilemlem haniye...Erasun bezi lek yegeletselish geta kibrun yiwsed 🙏🙏

  • @hermellatezera2850
    @hermellatezera28504 жыл бұрын

    Tebarekilegn hanni hulem hulem berek beylign

  • @addisalemmukulo3990
    @addisalemmukulo39903 жыл бұрын

    Hana! አንች የተባረክሽ ነሽ ዳግም ጨምሮ ጨማምሮሽ እግዚአብሔር ይባርሽ::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8363 жыл бұрын

    ሃንችዬ ዘመንሽ ይለምልም ተባርከሻል

  • @masereshazeleke4350
    @masereshazeleke43503 жыл бұрын

    Hannicho we love you. God bless you so much. When i listen to Your songs i undoubtly know that your songs are given to you directly by God

  • @indegenamanor325
    @indegenamanor3253 жыл бұрын

    ሃኒ ውዴ ተባረኪ ቃላት ፍለጋ ነፈሴ ስትዋትት ከትላልቅ በላይይይ ትልቅ ማን ይባላል ምን ልበለው ስል በቃ እሺ እራሱ ነው በቃ እግዚአብሔር ወረቀቶቼን ቀደድሁ በቃ ዝም አልኩ አንተን ለመግለጽ ታገልን አጣን ዝም አልን

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 Жыл бұрын

    Geta abzito yibarickish!❤❤

  • @fasikabelete8607
    @fasikabelete8607 Жыл бұрын

    አሜን የሰማይ ደጅ የተከፈተለት ሰው ጌታ አለ ይላል አሜን አለ ምን አደረገልህ ምን አደረገልሽ እያሉ ሰንባላጥና ጦቢያ ቢያረጋግጡም እግዚአብሔር ግን አለ አሜን አለ

  • @usherlvjesus
    @usherlvjesus4 жыл бұрын

    Ho! Ma God is bless u more & more ma sis🎼🎶🎵🎧

  • @mehereteabfanta
    @mehereteabfanta4 жыл бұрын

    Astonishing! Poems, tight music 🎶 arrangements, the flow is just appreciable.

  • @user-du7vi4rt4u
    @user-du7vi4rt4u5 ай бұрын

    Tebarekilin😍😍😍

  • @nigistiberaki1751
    @nigistiberaki17514 жыл бұрын

    Tebareki heniy yena bereket

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent3 жыл бұрын

    What a song! But words are inadequate to say who he is...."እግዚአብሔር".

  • @kenawakdaniel4374
    @kenawakdaniel43744 жыл бұрын

    Haniye Tebareki❤❤❤❤❤

  • @netsanetsimon7624
    @netsanetsimon76243 ай бұрын

    Ale Egziabeher zarem ❤

  • @bezawitkiros2313
    @bezawitkiros23134 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Ale be maderiya stay blessed blessed and blessed Haniyee

  • @brukti_
    @brukti_3 ай бұрын

    ጌታን በጣም ነው የምወድሽ🙌🏿😊

  • @abebatekelebirhan1696
    @abebatekelebirhan16964 жыл бұрын

    hany yemaitegeb zemare nwe tebareki zemenesh yelmelem

  • @kalkidangirma470
    @kalkidangirma4704 жыл бұрын

    ተባረኪ የኔ እህት

  • @m.mesleh2165
    @m.mesleh21654 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen uuuuuuuuuuuuuufffffffffffff Ameeeeeeeen lelelelelelelelelelelelelel

  • @rxnati1999
    @rxnati19994 жыл бұрын

    Good song god bless you

  • @damuthom7430
    @damuthom74304 жыл бұрын

    Amen!! haniye bless u❤❤❤

  • @prtkayibmedgmdbmvwegag7054
    @prtkayibmedgmdbmvwegag70543 жыл бұрын

    GBU & your all families ! Amen 🙏 Living with out Jesus is the LIVING DEAD !!! You are perfectly living ! GBU again & again ...

  • @merryyowhanes8483
    @merryyowhanes84834 жыл бұрын

    💖💖💖.

  • @amanueldaniell
    @amanueldaniell Жыл бұрын

    Geta abzto yibarkish lela mnm alilem

  • @wudemekuereya6745
    @wudemekuereya67453 жыл бұрын

    Tebareki Hanye♥♥♥♥♥💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛🙏🙏🙏

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo790711 ай бұрын

    Hanish God bless you all the time ❤

  • @tamerat8690
    @tamerat86903 жыл бұрын

    Wowwwww!!!!.......I have no words for this song!!!!!!!

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa62464 жыл бұрын

    Hannay tebareku

  • @mulugetaselatoalemu3909
    @mulugetaselatoalemu39093 жыл бұрын

    I PRAISE YOU JESUS.......

  • @tamerat8690
    @tamerat86903 жыл бұрын

    Ooooohhhh what a blessing song!!

  • @ABRAHAMABERA-rq7ne
    @ABRAHAMABERA-rq7ne3 ай бұрын

    Hanikoo be blessed

  • @ameendaniel9757
    @ameendaniel97574 жыл бұрын

    Tebareki hanicho

  • @yafetsamuel3029
    @yafetsamuel30294 жыл бұрын

    God bless u Hanna

  • @hildanamezmur5185
    @hildanamezmur51854 жыл бұрын

    God bless you!!

  • @MrYooEth
    @MrYooEth2 жыл бұрын

    Your songs nakes a lot sense to me. Much Blesses Sis Hani!

  • @genetleykun5836
    @genetleykun58363 жыл бұрын

    GBU sister u’re blessed by the words . You’re amazing❤️❤️❤️

  • @asterbirhanu1430
    @asterbirhanu14307 ай бұрын

    Tebrekilen hanicho

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon33153 жыл бұрын

    Just order my copy on Amazon. Thank you hana

  • @YoomiifBirhanu
    @YoomiifBirhanu4 ай бұрын

    grace

  • @romanblessyouyourfamilyase7099
    @romanblessyouyourfamilyase70993 жыл бұрын

    I Like you my dear God Bless you

  • @abigailseyoum630
    @abigailseyoum6302 жыл бұрын

    እንዴት እንደ ምወድሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @alemargaw1641
    @alemargaw16413 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አለ !!!

  • @matusalabassa6060
    @matusalabassa60602 жыл бұрын

    ተባረክ 1000x

  • @teebegebrehiwot2985
    @teebegebrehiwot29853 жыл бұрын

    I love you and I respect you I thank God about you

  • @sarigezu6465
    @sarigezu64654 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @abigailseyoum630
    @abigailseyoum630 Жыл бұрын

    MNgzem mrt album

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet31433 жыл бұрын

    💓💓💓💓💎

  • @christintadele1767
    @christintadele17673 жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕