እውነትና እውነት//Ewinetna Ewinet// Hanna Tekle 2020

"እውነትና እውነት"
ከ"ሃብተሰማይ" አልበም
Uploaded on Nov 21/2019
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now / @hannatekleofficial
Song written By Hanna Tekle
Music Composition Fikadu Betela
Recording Fikadu Betela
Mixing And Mastering Nitsuh Yilma
Copyright ©2019: #HannaTekleOfficial
Note:unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited

Пікірлер: 170

  • @HannaTekleOfficial
    @HannaTekleOfficial3 жыл бұрын

    በሰው ክፋት ማዕበል ምድር ስትናወጥ

  • @user-yz5ku4vx8l
    @user-yz5ku4vx8l4 жыл бұрын

    ተሰምቶ መቼ ይጠገባል መዝሙሮችሽ ብሩክ ነሸ እኮ እንወድሻለን ሃንቾ እግዚአብሔር እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ትውልድሸ ይባረክ ዳረቻሸ ይሰፋ ❤❤❤

  • @etafereyob6208
    @etafereyob6208 Жыл бұрын

    በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው!!ሀንዬ እጅግ የተባረክሽ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80424 жыл бұрын

    እውነትን በተቀማ ትውልድ ማን ይኾን የእውነት ዘመድ ሃንዬ አንቺ ብሩክ ነሽ አሁንም ተባረኪ ከነቤተሰብሽ

  • @wayituyosef2315
    @wayituyosef23152 жыл бұрын

    መዝሙሮችሽ አጥትን ያነጋግግራሉው የምገርም መልክት አለው

  • @ermias1one
    @ermias1one

    Sle tsega sitotaw geta ymsgsen. Glory to God. Bichaun slemnor astu endalchew kedmom kibru yebeza... aygeremem gin yihe geta yegnan misgana swed. Ersu tihut nw.😢😢😢😢

  • @kalkidanabera7477
    @kalkidanabera74773 жыл бұрын

    ሀናዬ ዘመንሽ ይለምልም,ድንቅ የጊዜው መልእክት የሆነ ዝማሬ እግዚአብሔር እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy9554 жыл бұрын

    Hanchoye መዝሙሮችሽን ሰምቼ መች ነው ምባቃኝ?

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068

    በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው ምን አይነት መገለጥ ነውውውው❤❤❤

  • @masikerhmibirhanu1287
    @masikerhmibirhanu12874 жыл бұрын

    እወድሻለሁ ሃና 💔

  • @user-bd3oo2ej2k
    @user-bd3oo2ej2k3 жыл бұрын

    ሀናየ እህቴ። ተባረኪ። ድንቅ የጊዜው መልእክት የሆነ ዝማሬ። እውነትና ውሸት መቼም አያብሩም።

  • @markosmarye
    @markosmarye4 жыл бұрын

    🤔"እውነትና እውነት ከራሱ ጋር ብቻ"‼️😍❤️🎤🎺🎸💞🥰

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman96492 жыл бұрын

    “በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤”

  • @user-uv1we3zb1k
    @user-uv1we3zb1k

    Haniye zemnish yibarek inwedishalen tsegaw yibizalish❤❤

  • @fitsumdesta9649
    @fitsumdesta9649 Жыл бұрын

    እውነት እግዚአብሄር ነው የማይለወጥ ፅኑ

  • @AMLIKOMISGANAPRODUCTION
    @AMLIKOMISGANAPRODUCTION3 жыл бұрын

    እውነት እግዚአብሄር ነው የማይለውጥ ፅኑ

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 Жыл бұрын

    በአንቺ ስላስቀመጠው የዝማሬ ጸጋ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ስጦታችን ነሽ

  • @fantujemanhe7312
    @fantujemanhe73124 жыл бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ነው

  • @jesuslordeysusnew4636
    @jesuslordeysusnew46364 жыл бұрын

    hannaye beka mezmur yatnanale betam amen tebareki hannayee konjo

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis64214 жыл бұрын

    በጣም ምወደው መዝሙር፣ተባረኪ ሀኒ!!

Келесі