እውነት ሲገለጥ | "የእናቷ እና ፍቅረኛዋ ም ስ ጢ ር ..." | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #ewnet
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት እውነት ሲገለጥ የሚል ምርጥ የፍቅር እና የቤተሰብ ታሪክ ሲሆን የታሪኩ ጸሀፊ ደግሞ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች። ታሪክ ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው እንድታደምጡት ጋበዝኩ።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 28

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111Ай бұрын

    ገነትናአሸናፊ።ወሰለቱመሰል።ዝንብየ።ታሪኩንሳልጨርስ።ልገምት

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1dАй бұрын

    ድህነት በሃብት ሲደመደም ደስ ይላል ፣ ድህነት በሞት ሲደመደም ልብ ይሰብራል ። ግን ከልክ ያለፈ ሃብት ሳይሆን ተመስገን እያልን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ቀልል ያለ ኑሮ ይስጠን ። በጣም ሃብታም ሆነን ፈጣሪን እንዳንራሳ በጣም ደሃ ሆነን ፈጣሪን እዳናማርር እግዚአብሔር የእለት ጉርስ እራሱ መጥኖ ይስጠን ። ከምሬ ነው በጣምምምም ሃብታም መሆን እፈራለሁ በጣምምምም ደሃ መሆንም አልፈልግም ። የነጸሃይ ታሪክ ጥሩ ነው ። አሸናፊ ያሳዘነኝ ጸሃይን እየወደዳት ሲያምረው ገነትን ቀመሰና ነገሮችን አበላሸ ። ውዶችዬ አምሮታችሁን ፍላጎታችሁን በልክ አርጉት የሚል ታሪክ እንደሆነ አውቃችሁዋል አይደል ። ከልክ ያለፈ ፍላጎት የምትወዱትን ያሳጣል

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656Ай бұрын

    ፍቄ እንደሁልግዜው ምርጥ አቀራረብ እኛ ከናንተ በላይ እንጠቀማለን ስራው አድካሚ ነው እናመሰግናለን እንወድሃለን ፍቄ

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656Ай бұрын

    ፊያሜታ የሴቷ ይስማከ ወርቁን የምትመስይኝ አድናቂሽ ነኝ በጣም ጎበዝ ትልቅ ቦታ ድረሽ አሜን

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032Ай бұрын

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏👍👍👍💐💐💐

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegifАй бұрын

    እማዳምጠው ስፈልግ አገኘሁን ላዳምጥና እኮምታለሁ❤❤❤

  • @MariamawitDegif

    @MariamawitDegif

    Ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409Ай бұрын

    እናመሰግናለን በርቱ ፍያሜታ በርች ጥሩ ፀሐፊ ነሽ

  • @user-ky4pk2do8q
    @user-ky4pk2do8qАй бұрын

    ወድሜ ድምፅህ ይማርካል

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764Ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @Nigst
    @NigstАй бұрын

    Hulem yemititerikachew tarikoch des yilalu fire alachew yastemiralu inameseginalen fike❤❤❤❤❤😊

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mxАй бұрын

    የእዉነት ደስ የምል አጨራረስ መጨረሻዉ በጣም ያምራል

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4pАй бұрын

    Wow❤

  • @HayatBirara
    @HayatBiraraАй бұрын

    fike yaniten tireka bemesimat sirayen sayidekimegn eyeserahu newu thanks bro beritalign ❤👍

  • @user-mt1tr1ob8e
    @user-mt1tr1ob8eАй бұрын

    የ ዛሬው ደሞ ቱርክ ፊልም ነው የምመስላው 😅 ግን ይመችህ ብሮ አንተ ባትኖር የ ማዳም ቤት ሺቀላ እንዴ እንገፈዋለን ❤️😅😅

  • @tewahdohaymanote7072
    @tewahdohaymanote7072Ай бұрын

    ዋውውው ፍቄ እንወድሃለን ❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifruАй бұрын

    wel come.fike❤❤❤❤🎉🎉

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072Ай бұрын

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @user-fm2wm1lb6y
    @user-fm2wm1lb6yАй бұрын

    xafatki nabar inak basalam maxak atarkiki baxam dasi yilal

  • @user-xe7hv7wb8g
    @user-xe7hv7wb8g29 күн бұрын

    וואו גרם לי לבכות

  • @user-si6ed9zd4l
    @user-si6ed9zd4lАй бұрын

    inkuni bslami maxahi fiqe

  • @user-uo4ve8tf7v
    @user-uo4ve8tf7vАй бұрын

    ታሪኩ መልካም ነዉ ፊያሚታ ጎበዝ ፀሀፊ ነች በርችልኚ አላለሁ ሁኖም ግን ሁሌ የሳ ስራወችን ነዉ እምታቀርብ በዛላይ አጫጭር ታሪኮች ናቸዉ እኔ እደ አድ ተከታይ በጣም ደስ ብሎኚ አድ ባድ ትረካወችክ ተከታይ ነኚ እና አባክክ ሌላ መፀሀፍ ከተቻለ እረዘም ባለ ተከታታይ ስራ ናልን ፊያሜታንም እረፍት ስጣት ምነዉ እሳ ብቻ ናት ፀሀፊ አልክ

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6htАй бұрын

  • @AmenMaki
    @AmenMakiАй бұрын

    ❤❤🙏

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499Ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🤔🤔🤔☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @rahelyifru
    @rahelyifruАй бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі