የቤተሰብ ገመና | Ethiopian love story |

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #yebtsbgemna
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 32

  • @toybaketemaahmed
    @toybaketemaahmed2 ай бұрын

    የኔን አይነት ህይወት ግን ልዩነቱ የኔ እኔን ብቻ ነው እሚጠሉኝ ሁሉም እፍፍፍፍፍ😢ክፉ አባት ክፉ እንጀራ እናት ክፉ ወንድም ክፉ እህት ይሁሉ መስኤ አባት ነው እሱን ነው እሚከተሉት

  • @sarayousef2021

    @sarayousef2021

    Ай бұрын

    አይዞን 😢😢

  • @user-jz9yd3wf3q
    @user-jz9yd3wf3q2 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ ዋው ድምፅህ የሌለ ነው ደስ የሚለው አቦ ይመችህ ሠላምህን ያብዛው 👍👍👍

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemas2 ай бұрын

    የዛሬው ከፋ የራሴን ፈተና እንዳስታውስ አረጋችሁኝ 😢

  • @AmenMaki
    @AmenMaki2 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው በጣም አመሰግናለሁ😢

  • @sii8474
    @sii84742 ай бұрын

    Galatoomi fiqee nama gaarii

  • @user-zs6xt9os7g
    @user-zs6xt9os7g2 ай бұрын

    እናመስግናለን ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቅክ

  • @eteneshsisay3238
    @eteneshsisay32382 ай бұрын

    Tarikochu betam des yemilu nachew yastemiralu please rezem adirgew 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰beterefe tebarek inameseginalen❤

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome37882 ай бұрын

    ፊያሜታ ከልብ የተከበርሽ ፀሐፊ ነሽ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c2 ай бұрын

    ወይኒ የዛሬው የተለየ ነው ኡፍፍፍፍ አረኒ ልቤ

  • @SarhaSarha-iy7wv
    @SarhaSarha-iy7wv2 ай бұрын

    እኔ ግን ምንም ኣልገረመኝም ምክንያቱም ባይገሉም ከዚ የባሱ ጨካኞች ስላሉ🖤💔😢

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif2 ай бұрын

    ላዳምጥና እኮምታለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MariamawitDegif

    @MariamawitDegif

    2 ай бұрын

    የሚገርም ለማመንም የሚከብድ ዘግናኝ ታሪክ ነው ወንድማችን በርታ አድስ ነኝ ግን ታሪኮቻችሁ በጣም ተመችተውኛል❤❤❤

  • @user-Kal21
    @user-Kal212 ай бұрын

    ሲገርም😢😢😢

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873Ай бұрын

    በጣምየሚያሳዝንታሪክነዉ😢😢😢😢

  • @user-dp8zk1wo2g
    @user-dp8zk1wo2g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    😢. የሚሳዝን መጨረሻው ደስ የሚል😢❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 ай бұрын

    ❤❤❤😢😢😢 ምን ቃል አይገልፀው ።

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4p2 ай бұрын

    😢😢😢chekangi

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga2 ай бұрын

    ዋው ድምፅህን በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14592 ай бұрын

    ሲቃይ የበዛበት ህይወት በጣም ያሳዝናል😥♥️የተረገመ አባት ስንት አይነት ጨካኝ አባት አለ በፈጣሪ ስም ለዚህ ሞት ያንሰዋል😥😥😥

  • @user-dp8zk1wo2g

    @user-dp8zk1wo2g

    2 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mesiiiii1234
    @Mesiiiii1234Ай бұрын

    ጀምሬ እስክ ጨርስ. እባየን መቆጣጠር አቃተኛ😢😢😢

  • @user-xc1kt9og5k
    @user-xc1kt9og5k2 ай бұрын

    ግን እውነት ነው

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97642 ай бұрын

    በጣምየሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed36372 ай бұрын

    እላህ ድረስ😢😢😢

  • @seli-ol8uv
    @seli-ol8uv2 ай бұрын

    ዌል ኣንደኛ ነኝ ለኮሜንት❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68202 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile44992 ай бұрын

    😢😢😢😢😢🖤🖤🖤

  • @user-zs6xt9os7g
    @user-zs6xt9os7g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021Ай бұрын

    ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ልብ ወለድ እውነት አልመስል አለኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369Ай бұрын

    ሰውዬው በጣም ጨካኝ ነው ነገር ግን😢😢😢😢 ለዚህ ሁሉ ያበቁት አማቶቹ ናቸው ምናልባትም የዛኔ ሰርተው ይለወጣሉ ብለው በሰላም ልጃቸውን ሰተውት ቢሆን ኖሮ በፍቅር ይኖሩ ነበር ሰውየውም በዚህ ልክ ጨካኝ ባልሆነ ነበር ደሀ በመሆኑ ብቻ አታገቢም ማለት አልነበረባቸውም

Келесі